ጌታቸው ረዳ ላይ የተደገነው የህወሀት መግለጫ | ዘመነ ካሴ ምን እያለ ነው? 07/18/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #GetachewReda #Fano #TPLF #DebretionGebremikael #Zemenekasie #Amhara #Tigray #AbiyAhmed #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 219

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤ቴድሮስ አሰፋ ታላቅ ሰው ነህ የሀቅ ። ለሀቅ መመራት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤

  • @kahsayalem5736
    @kahsayalem5736 Місяць тому +3

    ሃሃሃሃሃሃሃ ቴድሮስ ፀጋዬ በእውነት ምርጥ ተናጋሪ ነክ በምፃተ ዓለም ካልታደሡ በሥተቀር ነው ያልከው

    • @engilyas44
      @engilyas44 Місяць тому

      ከእንናተ ግዳጅ ውጭ ነዉ የምታወሩት
      እንደ ስለብልጽግና ሰለ አብይ አህመድ መተቸት
      ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የመንግሥት ስም ማጥፋት በቀር ዋ ዋዋዋ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +16

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @ethiolion2023
    @ethiolion2023 Місяць тому +8

    Thank you both for this well articulated discussion.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤ቴዲ አሰፋ ፣ በጨለማ ግዜ ለሀቅ ለፍትህ ለሰብአዊ ለህልናው የቆመ ታላቅ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE Місяць тому

    Getache is great personality !! I respect him !!!

  • @memen902000
    @memen902000 Місяць тому

    ሽኻል ሓዝ።

  • @shemsiyajemal7161
    @shemsiyajemal7161 22 дні тому

    Tankyou

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Місяць тому +8

    ቴዲ ፀጋዬ ተጋሩ ስለሆነ ብቻ ወያኔን እንዲደግፍ መጠበቅ የዋህነት ነው።የህወሃት መሪዎች አዛውንት ናቸው ከዘመኑ ጋር አብረው መራመድ አይችሉም።የተማሩ ወጣቶች ወደፊት መምጣት አለባቸው።አዲስ አስተሳሰብ ያላቸው ከሌሎች ወገኖቻችን ጋር በመመካከር አዲሲቷን ኢትዮጵያን በመመስረት ላይ የህዝባቸውን መብት በማስጠበቅ ሊታገሉ ይገባል።እነ አቦይ በቃቸው እረፍት ያስፈልጋቸዋል።

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому +2

      ስለጦብያ ምናገባቸዉ አትቀልዳ

  • @user-jq8bb9fe5b
    @user-jq8bb9fe5b 2 дні тому

    በጣም የሚገርመው ነገር እንድልካችሁ ለሆዳችሁ ብቻ መኖራችሁ ነው ሆዳም ናችሁ ሁለታችሁም አልተመቻችሁኝ የብልፅግና ግርፍ ናችሁ

  • @ferehiwotkidane787
    @ferehiwotkidane787 Місяць тому +5

    ቴዲ አስፋው አስተዋይ ነህ

  • @eden8286
    @eden8286 Місяць тому

    Thanks both Heroes Teddy. Always fight for justice and truth.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤ቴድሮስ አሰፋ ታላቅ ሰው ሰብአዊ ፣ ኡትዪጵያዊ ፥ ፍትሓዊ ፥ ሀቅ ፣ ነህ ፣ ልህልናህ በመርህ የምትመራ ታላቅ ሰው ነህ ዘርህ ይብዛ ከ መቀሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up Місяць тому +3

    Tedy, the senior, is wonderful! His clarity of thinking, language capability,...👍

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Місяць тому

    የጨረጨሰ የሚለው ቃል ተመችቶኛል 👍

  • @samithseyoum
    @samithseyoum Місяць тому

    Royote media is the voice of voiceless of ethiopian

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz Місяць тому +2

    Tedi, the senior analysis is a good lesson & Facts on the ground show the incompetency of the staunch TPLF leaders and all the people's adversaries caused by this. A new idea and leadership style are needed for the current Tegarus to overcome all the odds ventured by the genocidal war.

  • @DAT991
    @DAT991 Місяць тому

    Thank you guys for the real deep discussion…

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Місяць тому +1

    ትክክል ቴዲዬ

  • @aae637
    @aae637 Місяць тому +1

    ሠላም ሁለታችሁ ቴዲዎች እንዴት ናችሁ። ለምታቀርቡልን የአገራችን ፖለቲካዊ ትንታኔዎች ምስጋናችን የላቀ ነው። ደከመን ሠለቸን ሣትሉ እንኳን ጊዜ ሠጠህ ልትተነትነው ለአፍታ ልታነሣው የሚያስጠላ ውጡን ቅጡን የጠፋበት የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ለመረዳት ጥረት በማድረግ ለአብዛኛው አድማጭና ተከታይ በሚመጥን መልኩ ስለምታቀርቡልን እጅግ ምስጋናችን እናቀርባለን። ጥረታችሁና ድካማችሁ ምንም እንኳን ጊዜ ቢረዝምም አንድ ቀን ፍርያማ ውጤት ይዞ እንደሚመጣ ጥርጥር የለወም።

  • @abrishmichael4465
    @abrishmichael4465 Місяць тому +3

    47:06 - 47:40 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቴዲ እኮ !

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Місяць тому +1

    Teddisho respect your integrity 👌❤️

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Місяць тому

    ወጣት ቴዎድሮስ ፀጋዬ
    በእውነት ስለወያኔ የሰጠኸው ሀተታና አስተያ
    ዬት ተገቢናገነቢ ነው ወያኔ ከትግራይ ሕዝብ
    ጫንቃ ላይ መውረድ አለበት የትግራይ ሕዝብ
    በኮምኒስት ስርዓት በጠበንጃ ስር ረግጦ ሲገ ዛ የቆዬ ስለሆነ ይህ ሊያበቃ ይገባል እላለሁ

  • @endalewmulu-d1h
    @endalewmulu-d1h Місяць тому

    thank you so much for your constructive comments in all national aspects this is what expected from a person who is trying to struggle un justice

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene Місяць тому +1

    Leadership is all about communication. Getachew is by far better than Debrits in this regard.

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp Місяць тому +5

    ፦ ሰለ ጌታቸው ትተህ ስለህዝብ ተናገር። ስለ ስልጣን ምናገባህ ህዝባችን እየተሳቃየ ጌታቸው አስጨነቀህ

    • @meresagirmay2637
      @meresagirmay2637 Місяць тому +1

      ወንድም ህዝባችን እያሰቃየ ያለው እኮ 100% ነው።

    • @quralewtube9806
      @quralewtube9806 Місяць тому +2

      ለህዝባችን ስቃይ ተጠያቂወቹ ፣አንጋፋወቹ ሌቦች የህወሀት አመራሮች ናቸው ፣ጌታቸውን ጨምሮ፣ ቴዲ እኮ ይብቃችሁ ህዝቡን አታሰቃዮ እያላቸው ነው።

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 Місяць тому

    ግብዝ ጀሌዎች። የትግራይ ህዝብ ለሺህ አመታት ማንነቱን ባህሉን ጠብቆ ያኖረው በህወሃት አልነበረም።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Місяць тому +3

    Ye TPLF leaders yetekeberewen. Ye Tigray hizben awaredut, adenezezut, gerra agabut

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому

    የሕወሀት መግለጫ በታጋይ ጌታቸው ላይ የደገነው ነገር የለም
    ቴወድሮስ ፀጋዬ ሆይ አትሳቅ አትሳለቅ በተለይ አሳሳቅህ ያስቀይማል Come to ur right sense

  • @user-il1yh4rv9l
    @user-il1yh4rv9l Місяць тому

    Perfect idea

  • @masterkiros1115
    @masterkiros1115 Місяць тому

    ጌታቸውን ለይተህ-----ቴዎድሮስ ፀጋዬ: በሳል እና በእውቀት የምትናገር መሆንህን ነበር ምገነዘበው:: ደጋግሜ ስሰማህ ህወሐትን ትኮንናለህ: በአብዛኛው ልክ ነህ;; ግን ለምን ለጌታቸው ረዳ ለይተህ ስስ ልብ እንደያዝክ አልገባኝም:: ጌታቸው ህወሐት አይደለም ወይ? ይሄ አካሄድህ ለትግራይም ሆነ ለኢትዮጵያ አይጠቅምም::

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 Місяць тому

    Well said new teddy

  • @abebew364
    @abebew364 Місяць тому +1

    I think zemen he fight for power but Amhara they need freedom fighter, power after we in with Ethiopian people .

  • @saadatmusa6226
    @saadatmusa6226 Місяць тому +2

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 Місяць тому +2

    ቴድ ትንታኔህን ችሎታህን አደንቃለሁ ግን አንተ ህዋህት ጠል መሆንህ መብትህ ነው ግን በአሁኑ ግዜ በጣም የከፍ ችግር ላይ ነው ያሉት እና በመጠኑ ውቀሳቸው ማለቴ ነው እንጂ ህዋህት ወድጀው አይደለም

  • @user-ke1cp9jc6o
    @user-ke1cp9jc6o Місяць тому +2

    የመአት ተናጋሪና አቀንቃኝ መላስ እንዳይደርቅ ብቻ ህወሓት መኖር አለበት

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Місяць тому +1

    ፋኖ ርዕዮተዓለም ፖሊስና ስትሪቱጂ ያላቸው አይመስለኝም ያላቸው ነገር ዓላማና ግብ ብቻ ይመስለኛል

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Місяць тому +2

    We miss you alone Tedi T❤❤❤

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 Місяць тому +1

      Stop being hateful to people that don't think your way. Maybe their idea will liberate you from your misery

  • @user-ur7bs4wm4h
    @user-ur7bs4wm4h Місяць тому

    ሰላም ለውድ ኢትዮጲያወች እባካቹህ የረስ በረስ ግጭትን ትታቹህ ተባብራቹህ አገራቹህን አልሙ ፉኖ ፉኖ የምትሉ አገረ ማልማት ሣይሆን አገረ ማጥፍት ነው ወንድሞቸ በወንበዴ አትታለሉ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Місяць тому +1

    ቴዳ ሕወሐት ገመና ዘረገፍክ

  • @talemm
    @talemm Місяць тому +9

    Tewodros Tsegaye what do you mean by “Ye Meles Wongel”? Sounds like you’re still suffering from the anti meles; hence ESAT SYNDROME. By the way can you enlighten us what meles Zenawi’s blunder in regard to the current unfortunate situation of Tigray as a region as well as Ethiopia as a state?

    • @Jahnegus1
      @Jahnegus1 Місяць тому +1

      በመለስ ህገመንግስት ትግራይ ድፎ ዳቦአን በዳቦቆሎ ለወጠች::

    • @talemm
      @talemm Місяць тому +1

      @@Jahnegus1 can you comment in English language please

    • @frewassihun9563
      @frewassihun9563 Місяць тому

      Meles calculation was wrong to creat great Tigray by fighting Amhara n oromo... but best yenebere Amhara n tigraway selam lay neber

    • @user-wn3to3se1c
      @user-wn3to3se1c Місяць тому

      መለስ አንዴ ሊገመገም ወደ ትግራይ ሲጠሩት አ/አ ትግራይ ሆቴል ፈንጂ አስፈንድቶ ያለኛ የትግራይ ህዝብ ዛፍ ያጣ ጉሬዛ ማለት ነዉ 24ሰአት ይህን እየተዋጋን ነው አታደናቅፉን ብሎ ራሱን አትርፏል ህዝቡን ግን በሌለ ጠላት እስካሁን በቀጠለ ጥርጣሬ ፍርሀትና ድህነት ውስጥ አስረው ተጫወቱበት

    • @talemm
      @talemm Місяць тому

      @@frewassihun9563 can you please help us understand how meles made “calculation” planning a fight between “Amhara “ and Oromo? If you don’t have a rational explanation for your alleged accusation, please stop the insanity, and stop being ridiculous ok.

  • @3elll315
    @3elll315 Місяць тому +1

    So thankful for you Reyot 🙏🏾

  • @aronhailu8556
    @aronhailu8556 Місяць тому

    የአንድ ድርጅት ህልውና እንዴት ነው ከህዝብ ህልውና ጋር የሚያያዘው። ህዝቡ ችግር ውሰጥ ሆኖ በጣም የተንዛዛ የተለጠጠ ውጤት አልባ ስብሰባ የሚያደርግ የተሰበረ ድርጅት ነው። ድርጅቱ እራሱን ይቻል ህዝቡን ለቀቅ ያድርጉት። የተማሩ አቅም ያላቸው ተጋሩ ህዝባቸውን እንዳያገለግሉ እንቅፋት ነው።

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene Місяць тому +3

    Dr. Debretsion has thanked Dr
    Abiy following the peace agreement. Why is he now wanting him to be held accountable. At least he should keep silent.

    • @atchessman4825
      @atchessman4825 Місяць тому

      Accountability is a must for the crimes committed in Tigray.

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Місяць тому +1

    ቴዳ ሕይወት ገመና ዘረገፍክ

  • @kurateme
    @kurateme Місяць тому +1

    ቴዲ ርዮት በህውሀት ላይ ያለክን ጥላቻ በልክ አድርገው

    • @RahelKidanemariam
      @RahelKidanemariam Місяць тому +1

      You can understand what he mean only if you feel the pain of people of Tigray and what we are paying 😢

  • @user-el2wy9tf9x
    @user-el2wy9tf9x Місяць тому

    ቴድሮስ ፀጋይ ሆይ አንተ ግብረ ሰዶም መሆን ህን ለማወጅ ለምን ትግራይ ተዉደም እዛዉ ባለህበት አገር ግብረ ሰዶምነትህን አዉጅ ህውሀትን እና ትግራይን ተወን ትግራዋይ መቼም ግብረሰዶም አይሆንም እየሞትንም እንታገላችኃለን

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Місяць тому

    ሀሎ ቴዲዎች ወያኔ በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ውድቀት ያደረሰ አመራር ይዞ መቀጠ ል አይገባውም ትግራይ ብዙ የተማረ ወጣት
    ስላላት ለረጅም ዘመን አመራር ላይ የሚገኙት ሁሉ በአዲስ አመራር መቀየር አለባቸው በተለ
    ይም ሕዝቡ ባልጠበቀው ሁኔታ በሁለት ዓመ
    ት ጦርነት ከ1,5 ሚሊዮን ወጣት እልቂት እን
    ዲደርስበት ያደረጉትን አመራሮች ወደፍርድ ማቅረብ አስፈላጊ ይመስለኛል ።

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Місяць тому

    Fetary selamun amtaln.

  • @user-yh8ms1cn3w
    @user-yh8ms1cn3w Місяць тому

    ቴዲ አሰፋ በቀጥታ ለእስክንድር ወግነህ ነው እያወራህ ያለኸዉ እንጅ ገለልተኛነትን ገደል ከተኸዋል።

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Місяць тому +4

    አንተ ደግሞ አንዳንዴ ዝምብለህ ትቀበጥራለህ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому

      Kebdoh yehone?

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому

    ቴወድሮስ ፀጋዬ ትልቅ ስብዕና እንደነበረ
    አውቃለሁ አሁን ግን እያነስክ ነው
    አስጠነቅቅሀለሁ የትግራይ መሪዎችን አልተረደሀቸውም
    በሀቅ በእውቀት እንከራከር ወይ?
    ያንን ካልፈለግ ዝጋ ምከሩት ተወድሮስን
    አለበለዚያ አስቀይመዋለሁ
    ልከራከረኝ ከፈለገ ግን ሸጋ ነው ያንን
    ካልፈለገ አስጠነቅቀዋለሁ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 Місяць тому

      ጦረኛ ነህ ከህወሐት 50 ዓመት ሙሉ ጦር ብቻ ሐገራችንን ለዚህ ሁሉ ጉድ ያበቃት የእነሱ የጠነባ ፖለቲካ ነው ሁል ጊዜ እኔ ብቻ ከፊት ልሁን

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይገስፅህ😅 0:53 0:54

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Місяць тому +4

    ህወሓት=የ ትግራይ ህዝብ ችግር።

    • @Nathnahom
      @Nathnahom Місяць тому

      We all are part of the problem , if they want to be part of the solution where is your problem ! Talk about Abyi Ahmed

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому +1

    ሊቀ. ሊቃውንት ቱዲወች ተዘባነናችሁብን ቴዲ ትልቁ ዛሬ ተዋጥቶለታል ቅቡል ብለነዋል

  • @lunayemaneambaye
    @lunayemaneambaye Місяць тому

    Fix ህወሀት with ህወሓት

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 13 днів тому

    Debretsion nsltanu ember ntgray hzb halibut ayfetn

  • @yanidemissie585
    @yanidemissie585 Місяць тому

    Thank you for your opinion. I hope zemene realizes that he's on the wronge track.

  • @besemay
    @besemay Місяць тому

    ሕዝበኝነት ¡¡¡

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 13 днів тому

    Weyanena esyas kaltefu hzbu selam aynorm megstu members yshalal shftoch nachew

  • @MuleAmare-v7v
    @MuleAmare-v7v Місяць тому

    ሙስናን ኢትዮጵያ ውስጥ በግልፅ ህዝቡን ያስተማሩት እነርሱ አይደሉም እንዴ

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy Місяць тому

    በጣም ቴዲ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому +6

    tplf የምትጠቀምበት ሌብነት ነው። የድርጅቱ ህልውና ከትግራይ ህዝብ ጋር ያያይዙታል። የትግራይ ህዝብ ያለ tplf ህልውናውን ጠብቆ መኖር የችላል። ብቃት ያላቸው እንኳን ትግራይን ሌላ ትልቅ አገር መምራትየሚችሉ ምሁራን የትግራይ ልጆች አሉና ።

  • @Muluberhan-e5r
    @Muluberhan-e5r Місяць тому

    Tewodros

  • @user-ii7rc2fm9g
    @user-ii7rc2fm9g Місяць тому +1

    ስንተኛ የህወሓት ተቀዋሚዎች ናቹሁ ልበል???

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому

    ቴወድሮስ ፀጋዮ ሆይሕወሀት በጌቾ ላይ መግለጫ አያወጣም ብርቱ ሕሊና የነበረህ ሰው እየደከምክ ነው
    ከፋፋይ ንግግር ነው እረፍ

  • @MH-lx9nx
    @MH-lx9nx Місяць тому +1

    anten gize seto misemah erasu yasazenegnal sera fet. mnm metakew ngr ylm!

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Місяць тому

    ህወሐት እኮ ከመለስ ጋር ነው ሞቶ የተቀበረው ከዚያ በኋላ እንዲሁ የደም ነፍስ ጉዞ ነው መጓዝ የነበረው ውጤቱም ታየ

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures Місяць тому

    የዘመነ እና ዘመድኩኝ ፖለትካ እኔ ብቻ አዋቅ እኔ ብቻ ጠብብ የሆነ እና እኔ ከሞቱኩ ሰርዶ አይብቀል የሆነ ትግሉን የምጎትት ነው

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 Місяць тому

    ቴዴ ሁሌ እኔ ብቻ ልግዛ በዛሬ ግዜ ያዋጣል ምንድነዉ ህዝባቸዉን እርሥበሥ ለምን ያባላሉ በሁለቱም በኩል እነሱን ተከትሎ እየነጎደ አብሮ አሚሄድ ሰዉ ነዉ የሚገርመኝ

  • @YaredGebru-ig4hs
    @YaredGebru-ig4hs Місяць тому

    ቴዲ አንተ የሰብአ እንደርታ አባል ነህ::ይህ ማለት ሥልጣን የአድዋ ብቻ ሆነ የምተልሠው ነህ::

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Місяць тому

    aqaxari teddy

  • @shewalemdelkero8386
    @shewalemdelkero8386 Місяць тому

    ለመምረጥ መጀመሬያ መሰፈርት አላቸው። ለምን ወደ ምርጫ ተኬደ?

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 13 днів тому

    Weyanena eseyas arjtewal besnsewa mekeyer albachew lewetat

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Місяць тому

    እስክንድር ማን ነው ? የአማራ ትግል ለባልደራስ እንዴት ይሰጣል? እስክንድርን የጠቆሙ ሰወች ጤነኞች ናቸው ብላችሁ ታስባላችሁ? ወይስ የአሳረኛው የአማራ ትግል በዶላር ለመሸጥ ተሞከረ እንዴ? ይህን የእርጎ ዝንብ ግንባሩን መፍለጥ ነው ። እንዴት እንዴት አለ ዘመነ።

  • @solomonkahsay1979
    @solomonkahsay1979 Місяць тому +4

    መቸውም ቢሆን ስለ ህወሓት ሲነገር አይመችህም ዝም ብለህ እክል ትፈለፍላለህ

    • @zewduwondiyerad2683
      @zewduwondiyerad2683 Місяць тому

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔😇😇😇😇😘😘😗😆😗😆😗😗

  • @Gufa4804
    @Gufa4804 Місяць тому

    ቴዲ ስማማ ቴዲ ሚልህ በጣም ትክክል ነው

  • @birhanebezabihambaye6636
    @birhanebezabihambaye6636 Місяць тому

    Told/mllt is on the Vatican empire thought

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 Місяць тому

    My understanding of HWHT's concerns is Abiy's interferences through Getachew Reda! You are wrong, Tedros Tsegaye.

  • @yontig
    @yontig Місяць тому

    Ene getch ena debrits betammmm liyunet alacheww!!!betaaaammmm

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 Місяць тому

    ለውጡ የሚጠይቀው ለውጥ ሽማግሌዎቹን አስቀምጦ የትግራይን ነፃነት በግዜ ማረጋገጥ ነው

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Місяць тому

    Abzagnawe Ethiopiawi Diaspora yeyetegnawem akababie behone atefie, zeregna, be tilacha yetemola ena yetekefafele selhone minem aytekemum betewen yishalale.

  • @solomonkahsay1979
    @solomonkahsay1979 Місяць тому +7

    እንዲውም ግልፅ እና አጭር ነው የተንዛዛ አይድለም አንተ ነህ የምታንዛዘው ያለኸው

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому +2

      Yanet aynetu meche yigebawal be TPLF denzezehal edme likehen. Keze belay endet yenzaza, yemuazeze?

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 Місяць тому

      Denakurt segebah eko new!!!ddb

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene Місяць тому

    Zemene is a warlord, not a rebel of Amhara.

  • @user-od8vu8lx8l
    @user-od8vu8lx8l Місяць тому +4

    ህወሓት ራሴን ኣድኜ ህዝቤን ማዳን አለብኝ ማለቱ ምንድነው ችግሩ
    ይህ ማለት እኔ ካልዳንኩ ህዝቡ አይድንም የሚል እንደምታ አይሰጥም የማነ ትርጉምም የለውም
    ህወሓት ህዝቡን የማዳን ሚናው እንዲጫወት የራሱ ህልውና ማረጋገጥ አለ በተ
    ስለዚህ ምንም የሚጋጭ ሃሳብ የለውም

    • @kebromberhane5406
      @kebromberhane5406 Місяць тому +1

      no የህወሓት መኖር ለትግራይና ተጋሩ ጥፋትና እልቂት ነው ...ልጠይቅህ ራሱን ማዳን ያልቻለ ህዝብን እንዴት ሊጠብቅና ሊጠቅም ይችላል ???

    • @kebromberhane5406
      @kebromberhane5406 Місяць тому +1

      ችግሩ በሚሊየኖች የተጋሩ ደም እድናለሁ ነው እያለ ያለው ከዚህ የተለየ ትርጉም የለውም ...እንፈቅዳለን ?ድጋሚ እንፈቅዳለን ወይ ?? ድጋሚ አንበላም No way አንፈቅድም ።

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому

      Timing is not correct

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 Місяць тому

    About FANO exaggerated to much

  • @SareyKacij
    @SareyKacij Місяць тому +2

    Tewodros Tsegaye- piece of advice - you have every right to give your opinion on anything. The way you try to dehumanise TPLF is shocking. When you say the TPLF statement is targeting Getachew is so divisive and dangerous. The TPLF leadership are Tigrians and Getachew is also a Tigrian born in raya and his parents are from Adwa. It’s good to use this card to divide the people of Tigray.
    You also have to give a little bit of respect for the thousands of TPLF cadres who mobilises the people of Tigray to stop the genocidal war and paid a huge price and are working hard to save their party.
    If the leadership doesn’t want to appear in your media, you have to respect their decision.
    Please try to stop being all negative as live is not like that.
    Many Tigrians have supported you when the war broke out as you were starting to become their voice and they have forgiven you for what you were saying about Tigray simply to glorify the likes of Emperor Menelik.
    So please be constructive like your friend Tewodros K.

    • @ceremelag386
      @ceremelag386 Місяць тому +1

      You nailed it down 💯 Teddy T full of hatred against TPLF more than Amhara and Abiy, Ethiopia he dreams about will never ever exist on his life time or on the future. TPLF like any political party has pros and cons this is fact!!

  • @birukweledekidan4077
    @birukweledekidan4077 Місяць тому +1

    Fully agree on your assessment of tplf behavior. Why all the time the people of tigray have to save the party.

    • @talemm
      @talemm Місяць тому

      Tewodros tsegaye has always been an anti tplf activist so we wouldn’t expect anything less. When it comes to dog out TPLF, Tewodros Tsegaye and the likes of Sisay Agena, Mesay or Abebe as well as other enablers of Tigray Genocide are two sides of the same coin.

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому

    ሲጀመር የፋኖን መሪዎች በድምፅ ብልጫ ለመምረጥ ተስማምታችሁ እጃችሁን አውጥታችሁ ለመምረጥ ከተሳተፋችሁ በሁዎላ
    ባጋጣሚ እናንተ የፈለጋችሁት ሰው ስላልተመረጠ ተናዳችሁ የተስማማችሁበትን ህግ ጥሳችሁ ሌላ ማጭበርበር ውስጥ መግባታችሁ እናንተ ወራዶች የስልጣን ጥመኛች እንጂ አማራን ከህልውና አደጋ ለመታደግ በንፁ ልብ የተነሳችሁ አይደላችሁም
    ባጋጣሚ እናንተ የምትፈልጉት ሰው በድምፅ ብልጫ ቢያሸንፍ ኖሮ ፍታዊ ምርጫ ነው የተካሄደው ብላችሁ እንኳን ደስ አልህ አማራው
    መሪህን አግኝተሀል ብላችሁ ትቦጠረፉ ነበር
    እንኳንም ማን ነታችሁን አወቅን ምድረ እስመሳይ እናንተ መጣችሁም ቀራችሁም የአማራውን ትግል እንደ አብንኖች አትጠልፉትም ግን እንኳንም በግዜ ደረስንባችሁ አንዳንዶቻችሁ የፉኖን ገንዘብ ፎቅ
    እንደምታሰሩበት ሰምተናል በተለይ በጎጃም ጎጥ ውስጥ ገብታችሁ እንደነ በለጠ ሞላ የባንዳነት ስራ ለመስርት ያሰባችሁ ካላችሁ አማራውን አትሸውዱትም ግን እራሳችሁን በማጋለጣችሁ
    ለሰፊው የአማራ ታጋይ ትልቅ ውለታ ነው የዎላችሁለት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍት ነው:
    ከዚህ በሁዎላ በግለሰብ ላይ የተንጠላጠ

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Місяць тому +4

    Tedi A በመሰለኝ እና በደሳለኝ ባትተነትን ጥሩ ነው:: why is that you feel like you have to be on all sides? Be responsible for what you say and be assertive. Otherwise you're making the conversation boring and predictable.

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 Місяць тому

    👀 @ ቴዎድሮስ አስፋው
    * ህልም ማለት ስልጣን ነው ያለው ማነው? *ወስነው ነው ለይስሙላ የተሰበሰቡት ያልከው ማስረጃህ ምንድነው?
    *እስክንድር እንዲ አይነት ሰው አይደለም ማለትህ አብይም ብርሃሃኑ ነጋም እንዲ አይነት አይደሉም እንደሚሉት ደጋፊዎች መሆኑ ነው?
    *የምርጫው ውጤት ከዚ ፕሮግራም አንድ ቀን በፊት ቅጅው ተለቆ ባይሆን እንኳን ለሴራ ትንተናህ አንተ እንደምትለው ልብህ እያወቀ በሃሰት እንዲ ድርቅ ብለህ መወንጀልህ ጥላቻህን ይገልፃል:: ቅጅውን እንደሰማህ ደግሞ 1:35 ትክክል አለመሆንህን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እያረመህ 1:40 ደቂቃ ላይ ውስጥህ ያለው ወጣ::
    ከየ ከተማው አንድ ና ሁለት ሰው አታለህ ገዝተህ አንድ ሆነናል ከማለት ክህደትና ወንጀል ሌላ አይታየኝም ⁉️

  • @mulugetaaraya6262
    @mulugetaaraya6262 Місяць тому +3

    The level of hate and the blatant opposition you (Tewodros T) have on tplf emanates from your creed on unitary state for the country I guess. Tplf was for ethnic federalism, and you firmly oppose that, and it looks you dream for imperial-like regime! Ha ha! You keep amplifying tplf’s wrongs, in fact you seem to be ecstatic when blaming tplf. You do not utter the same degree of criticism (not even close) when you talk about fano or similar organizations!

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 Місяць тому +1

      FANO and TPLF have different backgrounds whereas FANO is still struggling and TPLF had held governmental power but lost it because of its political failures. In other words TPLF has been tested whereas FANO is being tested.

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 Місяць тому

      You TPLF supporters don't seem to learn what kind of devastation the party has caused on Tegaru because it failed to calculate the war it started and the way it signed the Pretoria agreement. In a sane world, these kinds of politicians resign with their own volition because they've failed their people. Absurdly, you people still try to vehemently defend TPLF when others criticize it. Look how Debretsion is causing further problem on Tigray with his reckless speeches. Who is he helping when talking about taking Abiy to court while his party failed to include that clause in the Pretoria agreement? Now talking about that, only works against the recognition of the party as well as further hostilities with the federal government. Does talking about developmental state at this moment help Tigray? Or will it frustrate USA, that's working to rehabilitate Tigray?

    • @ceremelag386
      @ceremelag386 Місяць тому

      Don’t forget his audience Amhara he needs to look after them.

  • @Damo6345
    @Damo6345 Місяць тому

    tplf ke wedi zenawi behuala ye political strategy wedi megelecha mawetate keyerwale edmie lekuin ke sehetetu mayimar le tigray hizbi maymeteni party honwale tigray young elites need to form new party ye raswa arobat honwale tplf

  • @aregaiw
    @aregaiw Місяць тому

    ቴዲ መጀመሪያ የህወሓት አፃፃፍህን አስተካክል።

  • @user-ts5lq6wj4z
    @user-ts5lq6wj4z Місяць тому

    እስካሁን ያልገባኝ ነገር በትግራይ ጦርነትም ጊዜ ሆነ ከዚያ በፊት እንደጌታቸው ረዳ አቢይን ራቁቱን ያስቀረ ከፍተኛ መሰረት ያለው ትችት ያቀረበ ሰው አላውቅም ።ነገር ግን ከጦርነቱ በኋላ ትግራይን ማን ይምራ ሲባል ጌታቸው ረዳ ያለው አቢይ ነው ። አቢይ በግሉ ያጠቃውን ሰው ቀን ጠብቆ የሚበቀል ሰው ነው ፤ እንዴት ጌታቸውን ሊታገሰውና እንዲሾም ሊፈልግ ቻለ?

  • @yontig
    @yontig Місяць тому

    Aboy sibhat yetsafut yimeslal

  • @mysticwonderer2722
    @mysticwonderer2722 Місяць тому

    ኸረ ይሄ ልጅን አካል ስለሚለው ቃል አስተምሩት😂😂its very odd,redundant and senseless