Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሙሀመድኡመቶችሁሉ በያላችሁበት የአላህሰላምና እዝነት አይለያችሁ ስ ዕ ወ
ሶለላህአለይሂ ወሰለም❤
Salalahu aleyhi wasalam
saw
ደምሪኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አድርሳችሁ ለመስቀል በአል ❤ማሪናየ ምርጥ ጓደኛ ነች
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
ነገኮ መስቀል ነው እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን አሜን🤲🤲🤲
☦️☦️☦️☦️☦️☦️♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን (3)❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
❤🙏🙏🙏
የአማራ ልጆች የትናችሁ ቶፊክ 1 ሚሊዩን እናስገባዉ እኔ ገና ዛሬ ኮሜንት ስፅፍ ላይክ ሳደርግ አይ ዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@@FCup-o2b አወ ወንድማችነን እናሳየው አብረነታችነን ብታጂራወች ከ300በላይ ጉሩብ ከፈተው አትዩለት እያሉ ነው የሚሉትን የነሱ ደጋፊ መስላችሁ ስሙ እሚሰሩትን
አለን ❤
Werena
አቤት ዘረኝነት ለፕራክ ነው የምገፋፉት
@@AlAlmas-xf6vwጠሮንገርይሰራእናበርታታል
ማሪና የኔ የዋህ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነች 😢❤❤❤❤❤❤
በጣም ግን ስሟን አጠፋት
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
❤🌹ሰለላሁ💜🌹 አለይሂ 💜🌹ወሰለም ❤🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صل الله عليه وسلم
S A W❤
የኔ የዋህ ወንድም ጠክረልኝ እንወድህ አለን ብዙ የረዳህ ያልተነገረልህ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በዓልየተዋህዶ ልጆች አማራዬ10k አገቡኝአይዞሽ መሪናቶፊቅ አታሰከፋት እውነት ነው የልብን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ብርቱ❤❤❤
ቶፊቄ በጣም ደስይላል ከድብርት ወተህ ለዚህ አበቃህ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤
ማሪና ምርጥ ጓደኛ ናት የሰው ልክ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ቶፊቅ ማሪናን አታስከፋት 😢የኔ ዉድ ማሪናዬ ❤ወላሂ ከ ማሪና በላይ ጓደኛ የለህም ማሪና በችግርህም በደስታህም ከጎንህ ያለች ከጓደኛም በላይ እህትህ ናት የኔ ዉዶች ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ ሁሌ ደስ ይበላችሁ 🥰❤❤❤
የኔ ማር ስታሳዝን😢 እረ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤
አሜን❤
የኔማር በወንድምነት ትወደውአለች
ማሪናዬን አታሥከፋ ቶፊቅ አብራች ሥሩ ሁለየም እንወዳችኋለን የኔ ውዶችችችችች እማልጠግባችሁ 🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች አላቹ እንኳን ለባአል ለብርሃነ መስቀል አዳርሳቹ መስቀል ኃይላችን መሰቀል በይዛችንነው❤✝️✝️✝️
በትክክል ፍቅረኛ ከማግኘት የልብ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው !የተመቸኝ ንግግር
@@NejatUA-cam በጣም
የምር በጣም ባዝ ስዓት እኮ ትክክለኛ ጎደኛ የለም 💔😓
🎉🎉🎉ቶፊቅ ማሪናን አታስከፋት የምትሉ❤❤
ሰላም 🎉😢😢😢😢😢
ደምረኝ
ብሩክ አይደለም😂😂😂😂@@መካ-ረ6ነ
አታሺቃብጭ ሴት ልጂ ታገባች የወንድ ጓደኛ አያስፈልጋትም ይች ልክስክስ
@@መካ-ረ6ነere beruk ayidelm😂
እድህ ንቅት ብለህ ስመጣ ማርያምን ደስ ይለኛል በርታ ማሪና የእኔ መልካም ጓደኛ ነሽ በእውነት❤❤
ቶፊቅ ካሳት ስታሳዝን ለማንም ልቅምቃሚ ይችን የመሰለች እንቁ እማ አታሳቅቃትም❤❤
❤
ቶፊክየ ማሪና ቆጆን አታስከፋት ምርጥ ጓደኛሄ ነች
መሪና ቶፊቅን የምትወደው ከልቧ ነው እውነተኛ ጓደኛ ነች ነ መሪናየ የኔ ልእልት
ማርና ትዳርና መውለድ አንችን እየሁ አምሮብሻል ማሻአላህህህክ
ወይ ማሪና እንደዚህ አስተዋይ ልጅ አትመስይኝም ነበር ቶፋ እድለኛ ነህ በይ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ማሪናየ አንች መልካም ጋደኛ እህት የምትሁኛ ነሺ የእዉንት በጣም ነው የምወድሺ የማክብርሺ ይህ ፀባይሺ አይቀይርብሺ ቶፍቅ መልካም ልጆ ነው እሱም ላንች ክብር አላዉ አይዙን በጣም ነው የምወድሺ
ማሪና ምርጥ የቶፍ ጓደኛ ነሽ በርታ ብሮ
ልክ እንደ ፋፋ😢❤
ማሪናየ የኔውድ ሥታለቅሥ እኔም እምባየመጣ እግዚአብሄር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማሪናየ አትለያዩም አይዞሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
መቼም እንዳትለያዩ ይበልጥ የፈመስከውም ከማሪና ጋር አብራቹ መስራት ስትጀምሩ ነበር ቶፊቅ እንዲህ ወደራስክ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል ጉዞህን ወደፊት በቻ
የኔሚስጊን አሳዘንቺኝ ማራናየኔየዋህየጎደኝነት ጥግ አቤት መታደል
ማሪና እውነት ለማውራት መልካም ልጅ ነች ሲከፋህም ከጎንህ ነች አታስከፋት ኘራክ ይቅርብህ
በጣም ምርጥ ጋደኛ ናት የምር
ማሪና የኔ ውድ ለሰው ወሬ የማትንበረከኪ ጎበዝ ምርጥ ጎደኛ ነሽ ቶፉቅ አታስለቅሳት የጓደኝነት ጥግ ነው ጓደኛ ማለት በችግርህ በሀዘንህ በደስታህ ከጎንህ የሚሆን ሰው ማገኘት መታደል ነው ብቻ በጓደኝነታቹ መሀል ንፋስ አይግባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዉነት ምርጥ ጉደኝ ናት የኔቆጁዉ
ለማነኘዉም አንች ትደርሽን ፈታሽ እሱም ትደሩን ፈቶ አብረቹ ወደድሮ ፍቅረቹ ስላተማለሰቹ እንኳነ ደስ አለሽ እች ብስብስ
ቶፊቅ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እባክህን ሰው አትመን ይህንን ስልህ ማሪናን አይጠቅስም ከሌሎች ጎደኛችህ በተለይ ከወንዶች ጎደኛ እራቅ አያስፈልግም
በጣም የዋህ ነው ቶፋቅ
ኮሜታተሮች ተረጋጉ የሠዉን ልጂ ለማስከፋት አትሮጡ ፈጣሪም የኛን ስራ ይቅር ባይነዉ ❤❤
ሥህ በትከከል
@@off9783 በጣም
ሳህ
ማሪናን አታስከፋት የምትሉ🎉🎉
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወድማለም በጣም ነው የምወድህ የኔ የውሀ ግን መሪናን አታስከፋብን😢😢😢
የኡነት መሥሎኝ ተናድጄብህ ነበር ማሪ ምርጥ ልጅ ናት ሠው የመልህን ትተህ የራሥህን መገድ ዝም ብለህ ተጓዝ እሺ የኛ ህዝብ አሽቃባጭ ነው
ጥላታሁ ይለያይ ውዶች ንፁህ ጎደኝነት ዋጋ ያስከፍላል እኔም ምርጥ ጎደኛ አለችኝ ከባድነው ፍቅር ቢስ ሁላ ዑዑ ቢል ወደፊት ልብሳቸውጋ እኮነው እየተጣሉ እሚውሉት😂 እንኳን ጎደኛ ማፍራትና. ማሪናየ የኔ ስማርት ካይን ያውጣሺ የኔ ንፁህ ወርቅ ❤ ቶፊቅ ጥላትህ በክፉ እሚያነሳህ እሚያይህ እሚያስብህ እሚረግምህ ርግማኑ ለራሳቸው ዙሮ ይሁን. በርታ ወደፊት ብችል ፍቅር ሰላም እምነት ተስፋ አንድነት አስተምራቸው ፍቅረ ቢሶቹን ምቀኛህ ብዛቱ ግን.
ቶፊቅ መጀመሪያ ሰላምታህን አስተካክል ምን ችግር አለሁ አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብለህ ብትጀምር ለማንኛውም ለማለት ሞክር በተረፈ በርታ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችው ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤
ትክክል
ተው ተውፊቅ አታስቀይማት ምርጥልጂናት ስሟን እንኳ እያጠፏት ከጎንህናት አራቀችህም
ማሪናየ የኔ ውድ ቶፊቅየ የኔ ገራገር እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የጎደኝነት ጥግ ሁሉ ስሩ እሺ አትጥፉ ሁላቹህም ላይክ አርጉት ምን ሆናቹህ ነው አይታቹህ ላይክ ሳታረጉ አትውጡ እናበረታታው
ማሪና የኔ ቆንጆ እንባዬን አመጣሽው ደስ የሚል መልካም ወንድምና እህታዊ ጓደኝናታቹ ያስቀናል የሰይጣን ጆሮ ይደፈን መቼም አትለያዩም ወሬኛም ያውራ........
ቶፊቅ ሁለታቸውም በጣም ነው የምንወዳቸው ❤❤ ቶፊቅ ምርኝ 🥰🥰🥰👍
ወድሜ በርታ ሁሉም ያልፋል እናም ለሚሳደበዉ ሰዉ ወደፊት እንጅ ወደሇላ የለም❤❤❤❤🙏🙏🙏
በናታችሁ ቶፊን 300k እናስገባዉ ላይክ
ማርያምን ጓደኝነት ሚስጥር ነው ለገባው ሰው 👌 ማሪናየ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ገብርኤልን እውነት ነው ማንም የማያቀውን ሚስጢር የልብ ጓደኛ ያቃል!!!😍
በነገራችን ላይ በጣም ነው የማደንቃችሁ ሌላ ቤሄር ሁነው ከሌላ ቤሄር ጋር እድሁም የተለያየ ሃይማኖት ኖራቸው ከነሱ እምነት ተከታይ ውጭ መዋደድ መከባበር የማይቻል ለሚመስላቸው ሰውች ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ እደሆነ አምናለሁ እዳገርም ትልቅ ተፅኖ አለው ብየ አምናለሁ በርቱ ❤❤❤🙏ከላይ በጠቀስኳቸው ሃሳቦች የተጠመዳችሁ አስተውሉ 😢
❤❤❤❤😢😢😢😢ወይኔ አሳዘነቺኝ ወላሂ ተው ልብከተሰበር ከድየ ከባድነው ለናተቦታ ላለውሰው ልብእሚሰብር ፖራክ ባሰሩ ባቀልዱ ጥሩነው
የኔ ቆንጆ አሳዘነቺኝ ምናለበት እኔስ ጥሩ ጓደኛ ባገኝ የውስጤን ዝርግፍ አድርጌ የምተነፍስበት
እኔ አለሁ
እኔ ደሞ የተዋወኩት ሁሉ ነው ሚስጢረኛየ ግን ተጎዳሁ ፣
እንደኔ@@ትግስተስፍይቅርባይነት
ማሪያና ምርጥልጅ ነሽ ዋዉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
የኔ ቆጆ አሣዘነችኝ 😢😢 ❤ቶፊቄ በርታ ወድሜ❤❤
ሚሲኪናት ማሬ አይዞንቻይዉ
ተዉበ ማርያም አታስከፍት ሁሉታችሁ ታምራላችሁጓድኝነት ትልቅነትነዉ !!!!አንድ ላይ በጣም ነዉ የምታምሩት ፈገግታ ችሁ ብቻይበቃል ❤❤❤❤ በፍቅርኑሩልን። መልካም የጓድኝነት ዘመን!!!❤❤
መሪናየ የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ ቶፊቅ ዛሬ ከድብርት ወጥተህ ፈገግ ብለህ ስላየውህ ደስ ይላል
ማሪናዬ የኔ የዋህ ስታዛዝን ቶፍቅ ማሪናዬ ምርጥ ጎደኞች አይለያችሁ❤❤❤❤
ማሪናየ እንዳይከፋሽ ኣይዞን ኣይዞን። ቶፍቅ ላንቺ ያለው ቦታ ታውቅያለች ስለዝህ ይህንን ፕራንክ ያደረገበት ሞክንያት ለማስተለለፍ ወይም ለማስተማር የፈለገው ነገር ስለምኖረው ነው እንጂህ አትጣሉምና አይክፋሽ ካልሆነ ካለበት ሁኔታ አንጻር መልሶ እዳይጎዳ አደራ ማሪናየ ሁሌ እንድትስቁና በደስታ አብራችሁ ስራ እንድትሰሩ ምኞቴ ነወ።
ቶፊቅ አሰላማለይኩም የሚልበት ቀን ነው የናፈቀኝ
እዉነት ምርጥ ጉደኝ ናት የኔ ቆንጅ❤❤❤❤❤❤
እውነተኛ ጎደኛ ነች መሪና የኔ መልካም
የክፉው ቀን ጋዴኛ ናት ግዜ የማይቀይራት. ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤
ቶፍቅ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ኢንሻ አላህ ላይክ እናረጋለን ግን ግን ቶፍቅ ከሶፊ ታረቅ በጣም እኮ ነው ምትወድህ በቃ ተረቁ ኒካህ እሰሩና አንድ ላይ ኑሩ ማግባት መከበር ነው እውነት
አብሽር ቶፉቅ የእኔ ጀግና ወንድም❤
ቶፊቅየ የኔ ኮልታፋ ወንድም ወደፊት በርታደሞ በድንህ ላይ ጠንካራ ሁን
የኔ ውዶች አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ ቶፊክ አንተ ደሞ ከሶፊያ ታረቅ በጣም ይደብራል
እናበረታተዉ ቶፊክን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ጓደኝነታችሁ,ደስ,ይላል,ግን,ብታሥታርቋቸዉ,ማሪና,ተይ,አሥታርቃቸዉ,😢😢😢😢😢
እሰኪ ማነዉ ሰታለቅሰ ያሳዘነቺዉ 👍አሳዩኛ😢
Godegntachu dese yelale❤️
የልብ ጓደኛ ማለት ማርያም በጣም ከባድ ነው እኔም የወንድ ፓስት ጓደኛ አለኝ ሙስሊም ነው ማርያም በጣም ነው እምወደው ምንም አልደብቀውም
አይለያችሁ 🫶🥰🥰🥹😓😓
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሪና ትክክል ናት ለሰውነው የምትኖረው አለች👌ሰው ብዙ ያወራል ስለሰው ሳይሆን እኔ እደተመቸኝነው የምኖረው እናተ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ ጥሩ ጓደኛ እህትም ወንድምም ይሆናሉ👍🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጆች ክፎአያግኛችሁ ባለንበት ሁሉ ሰላማችን ይብዛ 🎉 እወዳችኃለሁ ❤ ቶፋም በረታ አሰተዋይ ሁን ወድሜ ከግድህ ልጅነት የለም ደግሞ ጎበዝ ነህ የሰንቱን እባ አብሰሃል አሁን ወሎላይ ጦረነት ቢያራረቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ ማሪናየ የኔቆጆ ሰወዳት 🌹🌹🌹😍
ማርና ዋው ይግደኝንውት ጠግ በጣም ይውድድሉ ❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜💜💚💚💚💙💙💙💙💛💛💛
ጉዞ ወደ 300k 🎉🎉🎉
@@ወታደር አበረቱት ቤተሰብ
ቶፋ ፀጉርህ በጣም ያምራል እኳን አጠቆርከው እና ደሞ ማሪናን አታስከፋት❤❤
😢😢
ቶፊቄ ብዙ ይጮሀል እዳሰማ ወንዲሜ አንተን ለመጣል ብዙ የሚፈነቅል አለ እና እዳሰማ ወደፊት እሽ መቸም አትለያዩም❤❤❤❤ እዲትለያዩ አልፈልግም
ትክክል❤❤❤❤❤ ገደሞእኮ የሚገርመዉ ነገር እደዚህ የሚጠሉት ያከገሩ ልጅቸናቸዉ ቶፉቅ እና ማሪናየየየየየ❤❤❤❤ ጎዞ ደወፊት❤❤❤❤❤ በጎቾ ቤጮሆ እዳሰሞቸዉ አሰናተን ለመጣል ብዙ ያወራሉ ጌን እዳሰሞቸዉ።👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰
ማርና የኔ ቆንጆ ይዋ 🥲🥲❤️❤️❤️
ማሪና በየትኛውም ቦታ አንቺን የሚከብር የሚክከብር ሰው ምረጫ ባልሽን አሳምኚና ከእሱ ጋር ወደ ሚዲያ ላይ ውጪ በቃ ይበቃሻል ። ከማንኛውም በላይ ክብር ይበልጣል ። ባልሽን ጓደኛም ባልም ፍቅረኛም አድርጌው ።
ቶፊቅ እታቅለ ከሴቶች ጋ መነከከት አቁም አይፈቀድም ሀራም ነዉ ከምስትህ ተራቅ የሚስት ሀቅ ምን የክል እደሆነ ታቃለህ🙏
እቺ ልጅ እንዴት አማርባት
ማሪናዬ የኒ ቆንጆ አንተ ለቀልድም ቢሆን ማሪናን አታስከፋት ምርጥ ልጂ ናት😘😘
ቢያንስ በሁለት ቀን አንድ ቀን ቪድዎ ልቀቅ ቻናሉን ሞቅ ሞቅ አድርገው ቀዝቅዟል 🙌
የእኔ ውድድድድ ወላሂ ትክክል ነው ያለችው ማሪናዬ የእኔ ህትትትት እዳቺ አይነት አህት አይገኝምም ኑሪልንንን❤❤❤❤❤
ኧረ ምን አይነተረ ወሬነው ጓደኛየ እሚያውቀውን ባሌ ላያቀው ይችላን አላለችም ቀስ በይ እናት ባልሽኮ አካልሽ ነው ባልሽ እማያቀው ጓደኛ😊
መጀመሪያ ስለጓደኝነት እወቂ
እኮ ስለተናደደይ ነው@@SihumSeid-i2p
አቤት እውቀት ምንም ጓደኛ የለለው ሰው ኮመንት😂
ክክክክክክክ ጓደኛ ማለት መጀመሪያ ምድነው ባኮሙቱስ
@@AlAlmas-xf6vw እኮ
እዉነቱን እንገርሽ አዉ አንቺ ነሽ ያጣላሽዉ ስላከበርከን ያክብርልን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤
ሰላም ሰላም ስትል ሲያስጠላብክ ወላሂ ሙስሊም አይደለህ ለምን አሰላሙ አለይኩም አትልም
በጣም ወላሂ😢😢
አች ነሽ እደ እስልምናን እምሰጩዉ እምነሽዉ ወረኛ መጀመሪ አች ሞስሊም ተሆሽ እዝህ ምንትሰራለሽ
@@Hg-qd1sn ሙስሊም ከሆንክ ወይም ከሆንሽ አላህን ፍሪ ወይም ፍራ ደግመው ያንብቡ ።
እኔ በሰው አገር 9 አመቴ አድም ጎደኛ የለኝ የውስጤን የማዋረው የለኝም ቲጨቀኝ ሲከፋኝ ወደ አላህ ነው የማለቅሰው😢
በርታ ወድም የተውፍቅ ቤተሰቦች ዱአ አድርጉልኝ ከፍቶኛል😢
አላህ በደስታ ይቀይርልሽ አብሽሪ እህቴ😢😢😢
አሚንን😢@@HawaHawa-n3x
እኔን እማየእኔን ክፍትይበለኝ❤❤❤
የኔ ወድም አይዞክ ያልፍል ❤❤
ማሪናዬ የኔ ቆጆ የኔ ማር ቶፊቅ አታስከፋት❤❤❤❤❤❤
አዎ ማሪናን አታስከፋት፣ እንዳውም ከባሏ አፋታትና አንተ አግባት! ሚስትህ አድርጋት! ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ትውለድልህ! በቃ!!
ዝም የላ ናጃ ዋጣ አሉ የኛ ነብያች ሶለለሁ አላይሂ ዋሰላም ዳምሩኝኝ
🎉🎉🎉🎉
ኮሜቱ በሙሉ ደስ ሲል ፖዘቲቭ ነው ደስ ሲል❤🙏
ማሪናየ የኔ ቆጆ አይዞሽ አይክፋሽ ❤❤❤❤ታምራላችሁ
ቶፊቅን እና ማሪናን የምትወዱ ብቻ 👍💝
አተዱርየ❤❤❤❤
ዛሬ ራሱ የድሮው ቶፊቅ መጣ አልሀምድሊላህ❤❤ የጆን ሚስት ፖራንክ ብድር መልስ❤❤
😂😂😂 አረሽም እዴ
ውሸትንእያበረታታሽነው
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለብአለ መሥቀሉ በሰላም አደረሳችሑ❤❤❤
የሙሀመድኡመቶችሁሉ በያላችሁበት የአላህሰላምና እዝነት አይለያችሁ ስ ዕ ወ
ሶለላህአለይሂ ወሰለም❤
Salalahu aleyhi wasalam
saw
ደምሪኝ
saw
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አድርሳችሁ ለመስቀል በአል ❤ማሪናየ ምርጥ ጓደኛ ነች
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
ነገኮ መስቀል ነው እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን አሜን🤲🤲🤲
☦️☦️☦️☦️☦️☦️♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን (3)❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
❤🙏🙏🙏
የአማራ ልጆች የትናችሁ ቶፊክ 1 ሚሊዩን እናስገባዉ እኔ ገና ዛሬ ኮሜንት ስፅፍ ላይክ ሳደርግ አይ ዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@@FCup-o2b አወ ወንድማችነን እናሳየው አብረነታችነን ብታጂራወች ከ300በላይ ጉሩብ ከፈተው አትዩለት እያሉ ነው የሚሉትን የነሱ ደጋፊ መስላችሁ ስሙ እሚሰሩትን
አለን ❤
Werena
አቤት ዘረኝነት ለፕራክ ነው የምገፋፉት
@@AlAlmas-xf6vwጠሮንገርይሰራእናበርታታል
ማሪና የኔ የዋህ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነች 😢❤❤❤❤❤❤
በጣም ግን ስሟን አጠፋት
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ደምሪኝ
❤🌹ሰለላሁ💜🌹 አለይሂ 💜🌹ወሰለም ❤🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صل الله عليه وسلم
S A W❤
የኔ የዋህ ወንድም ጠክረልኝ እንወድህ አለን ብዙ የረዳህ ያልተነገረልህ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በዓል
የተዋህዶ ልጆች አማራዬ10k አገቡኝ
አይዞሽ መሪናቶፊቅ አታሰከፋት እውነት ነው የልብን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ብርቱ❤❤❤
ቶፊቄ በጣም ደስይላል ከድብርት ወተህ ለዚህ አበቃህ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤
ማሪና ምርጥ ጓደኛ ናት የሰው ልክ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ቶፊቅ ማሪናን አታስከፋት 😢የኔ ዉድ ማሪናዬ ❤ወላሂ ከ ማሪና በላይ ጓደኛ የለህም ማሪና በችግርህም በደስታህም ከጎንህ ያለች ከጓደኛም በላይ እህትህ ናት የኔ ዉዶች ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ ሁሌ ደስ ይበላችሁ 🥰❤❤❤
የኔ ማር ስታሳዝን😢 እረ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤
አሜን❤
የኔማር በወንድምነት ትወደውአለች
ማሪናዬን አታሥከፋ ቶፊቅ አብራች ሥሩ ሁለየም እንወዳችኋለን የኔ ውዶችችችችች እማልጠግባችሁ 🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች አላቹ እንኳን ለባአል ለብርሃነ መስቀል አዳርሳቹ
መስቀል ኃይላችን
መሰቀል በይዛችን
ነው❤✝️✝️✝️
በትክክል ፍቅረኛ ከማግኘት የልብ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው !የተመቸኝ ንግግር
@@NejatUA-cam በጣም
የምር በጣም ባዝ ስዓት እኮ ትክክለኛ ጎደኛ የለም 💔😓
🎉🎉🎉ቶፊቅ ማሪናን አታስከፋት የምትሉ❤❤
ሰላም 🎉😢😢😢😢😢
ደምረኝ
ብሩክ አይደለም😂😂😂😂@@መካ-ረ6ነ
አታሺቃብጭ ሴት ልጂ ታገባች የወንድ ጓደኛ አያስፈልጋትም ይች ልክስክስ
@@መካ-ረ6ነere beruk ayidelm😂
እድህ ንቅት ብለህ ስመጣ ማርያምን ደስ ይለኛል በርታ ማሪና የእኔ መልካም ጓደኛ ነሽ በእውነት❤❤
ቶፊቅ ካሳት ስታሳዝን ለማንም ልቅምቃሚ ይችን የመሰለች እንቁ እማ አታሳቅቃትም❤❤
❤
ቶፊክየ ማሪና ቆጆን አታስከፋት ምርጥ ጓደኛሄ ነች
መሪና ቶፊቅን የምትወደው ከልቧ ነው እውነተኛ ጓደኛ ነች ነ መሪናየ የኔ ልእልት
ማርና ትዳርና መውለድ አንችን እየሁ አምሮብሻል ማሻአላህህህክ
ወይ ማሪና እንደዚህ አስተዋይ ልጅ አትመስይኝም ነበር ቶፋ እድለኛ ነህ በይ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ማሪናየ አንች መልካም ጋደኛ እህት የምትሁኛ ነሺ የእዉንት በጣም ነው የምወድሺ የማክብርሺ ይህ ፀባይሺ አይቀይርብሺ ቶፍቅ መልካም ልጆ ነው እሱም ላንች ክብር አላዉ አይዙን በጣም ነው የምወድሺ
ማሪና ምርጥ የቶፍ ጓደኛ ነሽ በርታ ብሮ
ልክ እንደ ፋፋ😢❤
ማሪናየ የኔውድ ሥታለቅሥ እኔም እምባየመጣ እግዚአብሄር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ማሪናየ አትለያዩም አይዞሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
መቼም እንዳትለያዩ ይበልጥ የፈመስከውም ከማሪና ጋር አብራቹ መስራት ስትጀምሩ ነበር
ቶፊቅ እንዲህ ወደራስክ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል ጉዞህን ወደፊት በቻ
የኔሚስጊን አሳዘንቺኝ ማራናየኔየዋህ
የጎደኝነት ጥግ አቤት መታደል
ማሪና እውነት ለማውራት መልካም ልጅ ነች ሲከፋህም ከጎንህ ነች አታስከፋት ኘራክ ይቅርብህ
በጣም ምርጥ ጋደኛ ናት የምር
ማሪና የኔ ውድ ለሰው ወሬ የማትንበረከኪ ጎበዝ ምርጥ ጎደኛ ነሽ ቶፉቅ አታስለቅሳት የጓደኝነት ጥግ ነው ጓደኛ ማለት በችግርህ በሀዘንህ በደስታህ ከጎንህ የሚሆን ሰው ማገኘት መታደል ነው ብቻ በጓደኝነታቹ መሀል ንፋስ አይግባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዉነት ምርጥ ጉደኝ ናት የኔቆጁዉ
ለማነኘዉም አንች ትደርሽን ፈታሽ እሱም ትደሩን ፈቶ አብረቹ ወደድሮ ፍቅረቹ ስላተማለሰቹ እንኳነ ደስ አለሽ እች ብስብስ
ቶፊቅ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እባክህን ሰው አትመን ይህንን ስልህ ማሪናን አይጠቅስም ከሌሎች ጎደኛችህ በተለይ ከወንዶች ጎደኛ እራቅ አያስፈልግም
በጣም የዋህ ነው ቶፋቅ
ኮሜታተሮች ተረጋጉ የሠዉን ልጂ ለማስከፋት አትሮጡ ፈጣሪም የኛን ስራ ይቅር ባይነዉ ❤❤
ሥህ በትከከል
@@off9783 በጣም
ሳህ
ማሪናን አታስከፋት የምትሉ🎉🎉
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወድማለም በጣም ነው የምወድህ የኔ የውሀ ግን መሪናን አታስከፋብን😢😢😢
የኡነት መሥሎኝ ተናድጄብህ ነበር ማሪ ምርጥ ልጅ ናት ሠው የመልህን ትተህ የራሥህን መገድ ዝም ብለህ ተጓዝ እሺ የኛ ህዝብ አሽቃባጭ ነው
ጥላታሁ ይለያይ ውዶች ንፁህ ጎደኝነት ዋጋ ያስከፍላል እኔም ምርጥ ጎደኛ አለችኝ ከባድነው ፍቅር ቢስ ሁላ ዑዑ ቢል ወደፊት ልብሳቸውጋ እኮነው እየተጣሉ እሚውሉት😂 እንኳን ጎደኛ ማፍራትና. ማሪናየ የኔ ስማርት ካይን ያውጣሺ የኔ ንፁህ ወርቅ ❤ ቶፊቅ ጥላትህ በክፉ እሚያነሳህ እሚያይህ እሚያስብህ እሚረግምህ ርግማኑ ለራሳቸው ዙሮ ይሁን. በርታ ወደፊት ብችል ፍቅር ሰላም እምነት ተስፋ አንድነት አስተምራቸው ፍቅረ ቢሶቹን ምቀኛህ ብዛቱ ግን.
ቶፊቅ መጀመሪያ ሰላምታህን አስተካክል ምን ችግር አለሁ አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብለህ ብትጀምር ለማንኛውም ለማለት ሞክር በተረፈ በርታ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችው ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤
ትክክል
ተው ተውፊቅ አታስቀይማት ምርጥልጂናት ስሟን እንኳ እያጠፏት ከጎንህናት አራቀችህም
ማሪናየ የኔ ውድ ቶፊቅየ የኔ ገራገር እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የጎደኝነት ጥግ ሁሉ ስሩ እሺ አትጥፉ ሁላቹህም ላይክ አርጉት ምን ሆናቹህ ነው አይታቹህ ላይክ ሳታረጉ አትውጡ እናበረታታው
ማሪና የኔ ቆንጆ እንባዬን አመጣሽው ደስ የሚል መልካም ወንድምና እህታዊ ጓደኝናታቹ ያስቀናል የሰይጣን ጆሮ ይደፈን መቼም አትለያዩም ወሬኛም ያውራ........
ቶፊቅ ሁለታቸውም በጣም ነው የምንወዳቸው ❤❤ ቶፊቅ ምርኝ 🥰🥰🥰👍
ወድሜ በርታ ሁሉም ያልፋል እናም ለሚሳደበዉ ሰዉ ወደፊት እንጅ ወደሇላ የለም❤❤❤❤🙏🙏🙏
በናታችሁ ቶፊን 300k እናስገባዉ ላይክ
ማርያምን ጓደኝነት ሚስጥር ነው ለገባው ሰው 👌 ማሪናየ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ገብርኤልን
እውነት ነው ማንም የማያቀውን ሚስጢር የልብ ጓደኛ ያቃል!!!😍
በነገራችን ላይ በጣም ነው የማደንቃችሁ ሌላ ቤሄር ሁነው ከሌላ ቤሄር ጋር እድሁም የተለያየ ሃይማኖት ኖራቸው ከነሱ እምነት ተከታይ ውጭ መዋደድ መከባበር የማይቻል ለሚመስላቸው ሰውች ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ እደሆነ አምናለሁ እዳገርም ትልቅ ተፅኖ አለው ብየ አምናለሁ በርቱ ❤❤❤🙏ከላይ በጠቀስኳቸው ሃሳቦች የተጠመዳችሁ አስተውሉ 😢
❤❤❤❤😢😢😢😢ወይኔ አሳዘነቺኝ ወላሂ ተው ልብከተሰበር ከድየ ከባድነው ለናተቦታ ላለውሰው ልብእሚሰብር ፖራክ ባሰሩ ባቀልዱ ጥሩነው
የኔ ቆንጆ አሳዘነቺኝ ምናለበት እኔስ ጥሩ ጓደኛ ባገኝ የውስጤን ዝርግፍ አድርጌ የምተነፍስበት
እኔ አለሁ
እኔ ደሞ የተዋወኩት ሁሉ ነው ሚስጢረኛየ ግን ተጎዳሁ ፣
እንደኔ@@ትግስተስፍይቅርባይነት
ማሪያና ምርጥልጅ ነሽ ዋዉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
የኔ ቆጆ አሣዘነችኝ 😢😢 ❤ቶፊቄ በርታ ወድሜ❤❤
ሚሲኪናት ማሬ አይዞንቻይዉ
ተዉበ ማርያም አታስከፍት ሁሉታችሁ ታምራላችሁጓድኝነት ትልቅነትነዉ !!!!አንድ ላይ በጣም ነዉ የምታምሩት ፈገግታ ችሁ ብቻይበቃል ❤❤❤❤ በፍቅርኑሩልን። መልካም የጓድኝነት ዘመን!!!❤❤
መሪናየ የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ ቶፊቅ ዛሬ ከድብርት ወጥተህ ፈገግ ብለህ ስላየውህ ደስ ይላል
ማሪናዬ የኔ የዋህ ስታዛዝን ቶፍቅ ማሪናዬ ምርጥ ጎደኞች አይለያችሁ❤❤❤❤
ማሪናየ እንዳይከፋሽ ኣይዞን ኣይዞን። ቶፍቅ ላንቺ ያለው ቦታ ታውቅያለች ስለዝህ ይህንን ፕራንክ ያደረገበት ሞክንያት ለማስተለለፍ ወይም ለማስተማር የፈለገው ነገር ስለምኖረው ነው እንጂህ አትጣሉምና አይክፋሽ ካልሆነ ካለበት ሁኔታ አንጻር መልሶ እዳይጎዳ አደራ ማሪናየ ሁሌ እንድትስቁና በደስታ አብራችሁ ስራ እንድትሰሩ ምኞቴ ነወ።
ቶፊቅ አሰላማለይኩም የሚልበት ቀን ነው የናፈቀኝ
እዉነት ምርጥ ጉደኝ ናት የኔ ቆንጅ❤❤❤❤❤❤
እውነተኛ ጎደኛ ነች መሪና የኔ መልካም
የክፉው ቀን ጋዴኛ ናት ግዜ የማይቀይራት. ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤
ቶፍቅ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ኢንሻ አላህ ላይክ እናረጋለን ግን ግን ቶፍቅ ከሶፊ ታረቅ በጣም እኮ ነው ምትወድህ በቃ ተረቁ ኒካህ እሰሩና አንድ ላይ ኑሩ ማግባት መከበር ነው እውነት
አብሽር ቶፉቅ የእኔ ጀግና ወንድም❤
ቶፊቅየ የኔ ኮልታፋ ወንድም ወደፊት በርታ
ደሞ በድንህ ላይ ጠንካራ ሁን
የኔ ውዶች አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ ቶፊክ አንተ ደሞ ከሶፊያ ታረቅ በጣም ይደብራል
እናበረታተዉ ቶፊክን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ጓደኝነታችሁ,ደስ,ይላል,ግን,ብታሥታርቋቸዉ,ማሪና,ተይ,አሥታርቃቸዉ,😢😢😢😢😢
እሰኪ ማነዉ ሰታለቅሰ ያሳዘነቺዉ 👍አሳዩኛ😢
Godegntachu dese yelale❤️
የልብ ጓደኛ ማለት ማርያም በጣም ከባድ ነው እኔም የወንድ ፓስት ጓደኛ አለኝ ሙስሊም ነው ማርያም በጣም ነው እምወደው ምንም አልደብቀውም
አይለያችሁ 🫶🥰🥰🥹😓😓
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሪና ትክክል ናት ለሰውነው የምትኖረው አለች👌ሰው ብዙ ያወራል ስለሰው ሳይሆን እኔ እደተመቸኝነው የምኖረው እናተ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ ጥሩ ጓደኛ እህትም ወንድምም ይሆናሉ👍🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጆች ክፎአያግኛችሁ ባለንበት ሁሉ ሰላማችን ይብዛ 🎉 እወዳችኃለሁ ❤ ቶፋም በረታ አሰተዋይ ሁን ወድሜ ከግድህ ልጅነት የለም ደግሞ ጎበዝ ነህ የሰንቱን እባ አብሰሃል አሁን ወሎላይ ጦረነት ቢያራረቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ ማሪናየ የኔቆጆ ሰወዳት 🌹🌹🌹😍
ማርና ዋው ይግደኝንውት ጠግ በጣም ይውድድሉ ❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜💜💚💚💚💙💙💙💙💛💛💛
ጉዞ ወደ 300k 🎉🎉🎉
@@ወታደር አበረቱት ቤተሰብ
ቶፋ ፀጉርህ በጣም ያምራል እኳን አጠቆርከው እና ደሞ ማሪናን አታስከፋት❤❤
😢😢
ቶፊቄ ብዙ ይጮሀል እዳሰማ ወንዲሜ አንተን ለመጣል ብዙ የሚፈነቅል አለ እና እዳሰማ ወደፊት እሽ መቸም አትለያዩም❤❤❤❤ እዲትለያዩ አልፈልግም
ትክክል❤❤❤❤❤ ገደሞእኮ የሚገርመዉ ነገር እደዚህ የሚጠሉት ያከገሩ ልጅቸናቸዉ ቶፉቅ እና ማሪናየየየየየ❤❤❤❤ ጎዞ ደወፊት❤❤❤❤❤ በጎቾ ቤጮሆ እዳሰሞቸዉ አሰናተን ለመጣል ብዙ ያወራሉ ጌን እዳሰሞቸዉ።👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰
ማርና የኔ ቆንጆ ይዋ 🥲🥲❤️❤️❤️
ማሪና በየትኛውም ቦታ አንቺን የሚከብር የሚክከብር ሰው ምረጫ ባልሽን አሳምኚና ከእሱ ጋር ወደ ሚዲያ ላይ ውጪ በቃ ይበቃሻል ። ከማንኛውም በላይ ክብር ይበልጣል ። ባልሽን ጓደኛም ባልም ፍቅረኛም አድርጌው ።
ቶፊቅ እታቅለ ከሴቶች ጋ መነከከት አቁም አይፈቀድም ሀራም ነዉ ከምስትህ ተራቅ የሚስት ሀቅ ምን የክል እደሆነ ታቃለህ🙏
እቺ ልጅ እንዴት አማርባት
ማሪናዬ የኒ ቆንጆ አንተ ለቀልድም ቢሆን ማሪናን አታስከፋት ምርጥ ልጂ ናት😘😘
ቢያንስ በሁለት ቀን አንድ ቀን ቪድዎ ልቀቅ ቻናሉን ሞቅ ሞቅ አድርገው ቀዝቅዟል 🙌
የእኔ ውድድድድ ወላሂ ትክክል ነው ያለችው ማሪናዬ የእኔ ህትትትት እዳቺ አይነት አህት አይገኝምም ኑሪልንንን❤❤❤❤❤
ኧረ ምን አይነተረ ወሬነው ጓደኛየ እሚያውቀውን ባሌ ላያቀው ይችላን አላለችም ቀስ በይ እናት ባልሽኮ አካልሽ ነው ባልሽ እማያቀው ጓደኛ😊
መጀመሪያ ስለጓደኝነት እወቂ
እኮ ስለተናደደይ ነው@@SihumSeid-i2p
አቤት እውቀት ምንም ጓደኛ የለለው ሰው ኮመንት😂
ክክክክክክክ ጓደኛ ማለት መጀመሪያ ምድነው ባኮሙቱስ
@@AlAlmas-xf6vw እኮ
እዉነቱን እንገርሽ አዉ አንቺ ነሽ ያጣላሽዉ ስላከበርከን ያክብርልን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤
ሰላም ሰላም ስትል ሲያስጠላብክ ወላሂ
ሙስሊም አይደለህ ለምን አሰላሙ አለይኩም አትልም
በጣም ወላሂ😢😢
አች ነሽ እደ እስልምናን እምሰጩዉ እምነሽዉ ወረኛ መጀመሪ አች ሞስሊም ተሆሽ እዝህ ምንትሰራለሽ
@@Hg-qd1sn ሙስሊም ከሆንክ ወይም ከሆንሽ አላህን ፍሪ ወይም ፍራ
ደግመው ያንብቡ ።