Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላም ቤተስብ ማንችስተር የተስራው በእንግሊዛውያን ተጫዋቾች ነው ሳንቼን ግርኒ ማክቶናይን ራሽፏርድ ያላአግባቡ የተባረረው በረኝ ማጣቱ የግዳው ይመስለኝል
የዩናይትድ ተጫዋቾች ለለበሱት ማሊያ ክብር መጫወት አለባቸው።ኃላፊነታቸውን በተገቢው ሊወጡ ይገባል።በቀጣይ ስህተቶችን በማረም መጫወት አለብን።
@@hailuhordofa5127 🙏🙏🙏🙏🙏
የተጫዎች ችግር ብቻ ሣይሆን አሰልጣኙ በሌለው ተጫዎች የሶስት አራት ሶስት ፎርሜሺን ላይ ግግም ማለቱ ነው.
የሀገራችን ቀውስ የዩናትድ ችግር በቀላሉ ይፈታሉ ብሎ ከመጠበቅ በሬ ይወልዳል ብሎ መጠበቅ ይቀላል😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 ተው ተው ወንድማችን፣የማይፈታ ችግር የለም
@abdirawatube ይቅርታ አድርግልኝና ቴንሀግ የሚናፍቃቸው ቀን እየተቃረበ ነው መንሱር አሞሪም አሞሪም ብሎ አርገበገበው ደጋፊውም አመነ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ
ሁሌ ሽንፈት አይ ሻሼ😂
Chapa Haward semtohal bemiketilew ke manche chewata befit yasayutal tebik chapa
ሲቲ የማሸነፍ ሥነልቦናው ሙሉለሙሉ ተገፎአል😮ማንችስተርን ማየትብቻነው ቼሊሲና አሥቶንቪላ ግን እንደቶትናም የሙድ ብድንእየሆኑ ነው።ሊቨርፑል ነዳጁንእየረገጠነው😢😢ማንንም ዞሮአላይም ብሎዓል።
ቤተሰብ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
👉 አሞሪ _እንደ ንስር በራሪ ...የሚለው የመንሱር ነጠላ ዜማ የግጥሙ ቀለም ሳይደርቅ ይኸው ከጅምሩ ሽንፈት በሽንፈት ሆነ __ሆዮዮ😢
ተው ተው😂😂😂😂❤❤❤❤
United 😂😂😂😂