የማይቀዘቅዝ የአይበገሬነት መንፈስ በአንፊልድ፣ በሰባት ነጥብ የሰፋው ልዩነት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @helios12645
    @helios12645 День тому +13

    ቆንጆ የአድማጭ አስተያየት የሰማነው ዛሬ ነው 👏👏

  • @mohammedadem-b8m
    @mohammedadem-b8m 5 годин тому

    ynwa always😍😍😍😍😍😍😍

  • @mudahkfd7163
    @mudahkfd7163 День тому +3

    ምርጥ ምክንያታዊ የሆነ የሻሼ ደጋፊ የሆነ አስተያየት ሰማን 😊

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ❤❤❤ቆንጆ ምሽት ጣፋጭ ነጥብ ከደብል ጋር ዋዉ መብረቁ የኔ ሊቬ 🎉🎉🎉❤❤ ትላንት ግን ወይዘሩ ሲያስጠላ ጭፍግግ ብሎ ስሜት ያቀዘቅዛል ብቻ አሸንፈን ወተናል ምድረ ቋጣሪ ግን ነብስ ይማር😂😂😂😂

    • @AhmedEsa-z9c
      @AhmedEsa-z9c День тому +2

      ❤❤

    • @SelamsefenSenbete
      @SelamsefenSenbete День тому +2

      Bewunet yesew lij Liverpoolin yidegf fikir newko

    • @AhmedEsa-z9c
      @AhmedEsa-z9c День тому

      @@SelamsefenSenbete ለ

    • @JemalJemal-tr9xs
      @JemalJemal-tr9xs День тому

      @@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል አየሩ ለነሱ አሪፍ ነው ያለድካም ተሯሩጠው ይጨዋታሉ ችኳ ጠፍተሻል

    • @ማማየ-ዸ7ጨ
      @ማማየ-ዸ7ጨ 4 години тому

      ወደ ፊት

  • @amirside5728
    @amirside5728 День тому +3

    ፕሪሚየር ሊጉ የኛ ነው ሊቬ

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 День тому +6

    ኣልቀስ በጣም ኣድርገህ ❤ሊቨርፑል ሁሊ ኣሸናፊ ነው ዩናተድ ታያልህ ትወርዳለች ወደታች በጣም ደስተኛ ነን ሊቨርፑል ፕሪመርሊግ ከሚወስደው ዩናተድ ስትሸንፈ እና ወደ ታች ስትወርድ ደስታየ ወስን የለዎም

    • @seytnewlife2022feb
      @seytnewlife2022feb 2 години тому

      እኔ የማንዩናይትድ የሂወት ዘመን ደጋፊ ነኝ፣ነገር ግን የምንጊዜም ተቀናቃኙ የሊቨርፑል እና የሌሎችም እንደ አርሰናል ፣ቸልሲ ፣ቶተንሀም እና ኒውካስትል እድገት እንጅ ውድቀት አያስደስተኝም። እኔ የምሻው የኔው ማንቸ በነርሱ ልክ ተገንብቶ ተፎካካሪ እንዲሆን እንጅ። ብዙ የ________ ደጋፊዎች እውቀት አጠር ናችሁ።

  • @fitsumabate8639
    @fitsumabate8639 День тому +8

    በእኔ እይታ ሊቨርፑል በመሪነት ሞራል ውስጥ የሞሀመድ ሳላ የብቃት ሁኔታ ተጨምሮ አሪፊነው ።

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs День тому +4

    we are liverpool በ24 አመት የደጋፌ ዘመኔ እንደ ዘድሮ አጀማመሩ አምሮበት አቀብርቆ አይቸ አላቅም ብቻ ተከላካያችን ኢብራሂም ከተነሳ ያለብኝ ትንሽ ስጋት ይቀረፍልኛል

  • @habeshaproduction710
    @habeshaproduction710 21 годину тому +1

    የአድማጭ አስትያየት በጣም በሳል እና ጥሩ ነጥብ የተነሳበት ነው፡፡ ኪሩቤል ተሳትፎህን ቀጥል እናንተም አድርሱን!! GGMU

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 День тому +3

    We are liverpool awlayes boss

  • @AbrahaleAbraham-je9ql
    @AbrahaleAbraham-je9ql День тому +2

    Ze redis 4ever ❤❤❤❤

  • @yordanosasrat8932
    @yordanosasrat8932 День тому +5

    ዘንድሮ ሳላ ባላንዶሮ ያነሳል

  • @sisayabebe2919
    @sisayabebe2919 День тому +2

    This anfild naver give up

  • @NegeroEba-qq1jk
    @NegeroEba-qq1jk День тому +1

    I admire your football analysis quality.Liberpool will be champion if all players continue on this performance.Arne Slot lalalala.

  • @EzuZizu-yx2kc
    @EzuZizu-yx2kc День тому +1

    We gonna win the league ynwa

  • @SelamsefenSenbete
    @SelamsefenSenbete День тому

    Liyu ❤❤

  • @IsayasAssefa
    @IsayasAssefa День тому +1

    Erefet yemiyasfelegew our great midfelder number 39 Ryan gravenberch

  • @DefuMan
    @DefuMan День тому +1

    Mansure ynwa

  • @abdihassen1601
    @abdihassen1601 День тому

    እህታችን እንዳለችው የምር ዐርኔ ስሎት እያቀበጠን ነው የሚገርመው ደግሞ የአርሰናልና የሁለቱ ማንቼ የሚደግፉ ጓደኞች አሉኝ እና ድሮ እንደምከራከራቸው አሁን መከራከር አቁሜያለሁ ከነሱ ጋር ችግሩ ስሎት አቀበጠና😂😂😂😂😂😂😂

  • @fasliiyayuu
    @fasliiyayuu День тому

    መንሱሬ የስሌት ቡድን ይለያል

  • @AnawarHame-z6t
    @AnawarHame-z6t День тому +2

    Levirpoool verenaic

  • @YemarYasuf
    @YemarYasuf День тому +2

    መንሱሬ ድ ምን ጽ ዓይ ስማም

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n День тому +1

    መሱር ስለኳስ ምንም የምተነትነው ፍሬ ሀሳብየለም። አተታ ብቻ ጊዜ የምትፈጅ አላዛር አስገዶም የተሻለ ትኔታኔ ዋውውውው

    • @GetnetArsenal
      @GetnetArsenal День тому

      ካልተመቸህ ለምን ትሰማለህ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 День тому +1

    slot yewnchaw guzon bekeftegna ftnet sigoaz amorino endat eytegoaz neaw yha guzo !!!!!?????

  • @YaredoMan-x4q
    @YaredoMan-x4q День тому +1

    Arne slot la la la la la

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv День тому

    እናት ለልጅዋ:- እረፋ አንተ !!! ዋ !!!! እምቢ ካልክ ፈጣሪ የማንቸስተር ደጋፊ ያርግህ ብዬ እረግምሀለሁ። አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ።😂😂😂😂😂

  • @fasliiyayuu
    @fasliiyayuu День тому

    ዘንድሮ ሳላ ባላንዶር የሱ ይመስለኛል የሊቤ አቋም በዚህ ከቀጠለና ዋንጫ የሚያነሳ ከሆነ

  • @Hbashe
    @Hbashe День тому

    የማንቼ ነገር የሰዚናል /ሊቨርፑል እየገፈ ይጋኛል

  • @mikiyo-l6v
    @mikiyo-l6v День тому +2

    🫢😭😭

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w День тому

    ሊቨርፑል ኮርና ላይ አርሰናልን ኮፒ እያረገ ነው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂

  • @michealhailu7156
    @michealhailu7156 День тому

    ❤❤❤

  • @GraceTube
    @GraceTube День тому +2

    ሰዎች ግን የሲቲ እንደዚ መውረድና የሊቨርፑል አይበገሬነት የብቃት መውረድና መውጣት ይመስላቿል? ይሄን ሊግ ዋንጫ ለሚፈልጉት ይሰጣሉ... corrupt league

    • @yosefsaba6386
      @yosefsaba6386 День тому +1

      Wow ትንታኔ

    • @yosefsaba6386
      @yosefsaba6386 День тому +1

      wow sera political

    • @GraceTube
      @GraceTube День тому

      @@yosefsaba6386 Thank you...አንድ ቀን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም

  • @DesMa-r9m
    @DesMa-r9m День тому +1

    ሊቨርኩልንየሚችለዉክለብየለምበጣምአስፈሪሆኗልድልለሊቬ💪💪💪💪