Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቦታውን ስላየሁት፤ ሳይገባኝ ይህን ቅዱስ ቦታ በመርገጤ ይህን ዘገባ ሳይ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ አገር ሰላም ሆኖ በድጋሚ እንዳይ ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድ፤ የነአቡነ እንድርያስ አምላክ ለአገራችን ሰላም ሰጥቶ እንደቀድሞው ገዳማትን እያየን እንድንባረክ ፈቃዱ ይሁንል፤ በረከታቸው ይደርብን፡፡
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
Wow I am so proud of being Ethiopian Orthodox Tewahedo religion believer. God bless all of you.
እግዚአብሔር ይባርክህ በ እውነት አስተዋውቀው እስኪ ይህን ድንቅ ገዳም የማታውቁት ካላችሁ ሂዳችሁ የበረከታቸው ተካፋይ ሁኑ ዕጅግ ድንቅ ነው
ውይ አንቺ ሃገር እግዚአብሔር ይለመነንን ለቁዱሳኖቹ ስዕል🙏🙏😭😭ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን ድንቅ ሃገር ነበር ፈጣሪይቅር ብሎን ሃገራችንን ለመጎብኘት ያብቃን🙏🙏♥️♥️
ወይ እናቴ ተዋህዶ እጅግ ድንቅ እኮ ነው! ❤❤❤
የአባታችን የዜና ማርቆስ በረከት ይድረሰን አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥ በቤታችን ሆነ ን ገዳማትን ጎበኘን ተባረክ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ከሁሉም የሚቀድመው ሰላም ነው ሰላም ከሌለ እንዴት መንቀሳቀስ ይቻላል?እነዚህን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያጠፋ የተነሳውን እሳት ተባብረብ ማጥፋት አለብን::
ደሙሩኝ❤
ትክክል የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ለቅድስት አገር ለውዷ ኢትዮጵያ ሰላምን ይስጣት ጠላቶቻን ከእግሯ በታች ይጣልላት ፣ አባቶቻችን በደም በአጥንታቸው ጠብቀው ያቆዩልን ገዳማትን እና አድባራትን ከወራሪ ጠላት ይጠብቅልን።
አቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን
አቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለፈጣሪያች ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን /3/
አሜን ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እፁብ ድንቅ ከአይምሮ በላይ የሆነ ገዳም ነው😔🥲🤲 ሳይገባኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ደጁን እረግጫለሁ የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ለደጁ ያብቃን ውድ ምእመናን ተባረከ ወንድማችን❤️🤲🤲🤲
ወንድማችንእግዚአብርይስጥህ ይህንገዳምእንድናውቅስላደረከን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚኣብሔር ይመስገን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸው ለሁላችን ይደርብን❤❤❤
ወይ የአስተዋዋቂው ድምፅ ወይ ድንቅ ቦታ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜና
Thank you for sharing this please.you are incredible job you did it.
እግዝአቤሔር ይመስገንአሜን
አባታችንበረከተዎትይድረሰን❤❤❤
አሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና ተስፉ
አስመ አልባ ነገር ዘእይሰአኖ ለእግዚአብሔር ተመስገን ❤❤❤❤
የፃዲቁ እረዴት በረከት ይደርብን
እጅግ በጣም ተገርሜያለሁ... እግዚአብሔር ያክብራቹ!
እናመሰግናለን
Amen bereketu yideribin
በመጽሓፍ ከፊል አንግንቼው አሁን ድጋሜ ስሠማው በጣም ደስ አለኝ።በረከታቸው ይደረሰን?
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን
የገርማል፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ለሁሉም
እደኔ ግን ሀጢያት የሰራ አለ ጌታ ሆይ ማርኝ😢😢😢
ድንቅ ነው
ዲያቆን በመናፍቃን መካከል! ዳንኤል ሆይ የሠይጣንን ተንኮል ዕወቅበት ባክህ! ፈጥነህ ንሥኃ ግባ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉amen amen amen
❤❤❤❤❤❤❤
Abetu fetariye sirahna teamrh eko dink new enkanm ye orthodox tewahdo honk 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሠይጣንን ንቃበት እባክህ ተጠንቀቅ በዚህ ልክ ስትወድቅ እንኳን ማየት አልፈልግም
💞💞🙏🙏🙏👏👏👏💚💚
Ethiopia. Salamesh.yebza😢😢😢
Tiru astemrot new amien amien amien❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለምክንያት አልፈጠረውምና ምንም የማይከብደው ፈጣሪያችን እሱ ያስተካክለዋል ለሁሉ ጊዜ አለው
ስለሁሉም ተመስገን
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ድንቅ ተኣምር ነው
ኢትዮጵያን እንኳን ሌሎች እኛ ልጆቿም አናውቃትም
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤AmenAmenAmen❤❤❤❤
Amen Amen Amen
bsyan abotat bsolotkum zekruna🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አምላከ እንድርያስ ኢትዬጲያን ካለችበት የዘረኝ መንፈስያላቃት የፃድቁበርከት ይደርብን
Way enante😂😂
ሀበሻ ተረተረቶችን ማውራትና ሰምቶ ማመን በጣም ይወዳል😂😂😂😂
ተረት ነው ከማለት ሄዳችሁ ለምን ሄዳችሁ አታዮም በዝናብ ወቅት ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ አለ ስትባሉም ተረት ነው ,ሰውም ደኖ ሲመስክር ተረት የህይወት ዘመናችሁ ቁሉ በተረት የታጠረ ነው መሸለኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
አንተ እራስህ ተረት ነህ።ማመን እኮ ከመስማት ነው ሓራጥቃው ልብ ይስጥህ።ፈረንጁ ሞተ ሲባልም አታምንም ታድያ የራስህ ጉዳይ ነው🙈
😢😢😢
Telateshe.yetfa.talteshYewdam😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ዳፍር ዋጋውን ስጠው
በሉአባቶቻችን እዳታሳርዳቸው አብይአህመድ ካዬየኦሮሞነው እዳይል
😂😂😂😂 yet ale beharu?
Kenya gehe wrche ⁉️😂
በፈጣሪ ስም ቦታውን የምታውቁት አድራሻ አስቀምጡልኝ
YemGrmn tirk nwe abatach edman tana yestot kalehywot yasemalen
Sejemer Lemin GedamWeist megbat zedeleyeler ⁉️⁉️
አልልልልልልል አልልልልልልል
እሜን
አቡነ አንድርያስ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🙏🙏🙏
በመተት ነው የገደላችሁት መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነውና በመካከልህ አይኑር ዘዳግም 18:10_12 ጥንቆላ ጥበብ ነው የምትሉ ጠንቋዮች የአጋንንት ጥበብ የለም ንሰሃ ባትገቡ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:1_5 መጨረሻችሁ የእሳት ባህር ይሆናል ራዕይ20:15 ራዕይ 21:8
@yilmahailu 👿ዲያብሎስ 😈የሐሰት በብለሃት የተፈጠረ ተረት የአጋንንት ትምህርት ይዋረዳል እንጂ አይከበርም ድንጋይ ውስጥ ተደብቆ ጥንቆላ አጋንንታዊ ልምምድ አይሰራም ገዳም የግብረሰዶም መነሃሪያ ነው የትኛውም ሐዋሪያ ጌታም ገዳም ግቡ ብለው አላስተማሩም ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያዘዝኳችሁን እያስተማራችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው ነው የተባለው ። ማቴዎስ 28:18 _20
Kezenam
More than this story, is preaching the bread of life, our Savior and Lord Jesus Christ .
Ye Menafkochi comment
@edenhailu2852 የዲያብሎስ ልጆች ጉድ!
ክርስትና ጥበብ ነዎ
እነሱን ብቻ ኢንተርቪዉ አርጉ የእንንተን ሀተተታ ትታችሁ
Yet kelel new
Bezaw meten hatiategnoch Ena kifu hizboch yalubat ager mehonuanem atrium! NEBER ENJI AHUN YELEM! ANFOGAGER!
WEY ETHIOPIYA Betam yasaznal KALUN METSHAF KDUS yalemanbeb SNTU Eyetefa new MENGED HYWET EWNET EYESUS BCHA BCHA new MNM MIYASDENK YELEM MIGERMEW EYESUS LANTE MEMOTU BCHA NEW
ሰይጣን እያሰበላችሁት ህዝብ እያስበላችሁትጨርሱት ጦርነት የፈጄቸዉ አንሶ😮😮😮😮😮
Merameron ሰውቤትምንትሰርያለሽ /ህ እናንተ ብርከሰማይየሚያወርደውን ቡክየሚ ያስፈትጋችሁን የነሱንታሪክ እንጂም ንታቃላቹ የለሀዲዱ ሀዲዱ እያለ በተሰበረ የሀዲድ መስመር ገደልየሚጨምራቹ እናን ተንነው
ታሪኩ ይገርማል መለኩሴው የነገሩን ! አቡኑ እንዲሪያስ እሚባል የኦሪትን ትምህርት አስዎግደው ክርስቲያን አደረጉዋቸው አለ . ያ ቦታ የቤተ እስራሎች ነው ማለት እስራሎች በሰሩት መጥተው ገቡበት .. ለማንኛው ጎንደር በጠቅላላ ገዳማት እያሉ እሚመፃደቁበት በጠቅላላ የይሁዳዊያን ነበር
ለምን ለፈረጅ ታሳያላችሁ ማርከስ ነው ፈረጁ ገብረ ሰዶም ይሆናል ለገዘብ ብላችሁ የተቀደሰውን ቦታ አታርክሱ ለመርመር መፍቀዳቸው ነው የሚያሳዝነው እረባካችሁ አታርክሱት
እሱ ህይወቱ አይጠፋም ነበር ስለቦታው ሃያልነት ነግሮ አይገባም ብትሉት በግድ አይገባም ግብረሰዶምም ይሆን ሌላ ነፍሱ መጥፋቱዋ ያሳዝናል ማንም ከጌታ ይቅበል እንጂ ይሙት አይባልም : አሁንማ ዳቆንም ፈረጅ ያረጋሉ ቄስም ጭምር የሃገር ሰው ጠፍቶነው እረ ምን ጉድነው ብዙ ነገር አሳልፋችሁ አትስጡ ባካችሁ ምን እንደሆኑ ሳታውቁ ካለምክንያት እዲህ ጥልቅብለው አይገቡም የኛን ጥበብ ወስደው እኛ እደገና ከነሱ እንለምናለን እረባካችሁ ንቁ ቤተክርስቲያኒቱን መቀለጃ አታርጉአት እነሱ ፆም አቁም በልተው መግባት ቤተመቅደስ ማርከስ ነው ከዛም የሚፈልጉትን መውሰድ ነው ቱሪስት ውስጥ ሳይገባ ማየት በቂ ነው ይባስ ብሎ ቄስ ዳቆን መሆን እረ እንፈር አሁንም ለብር ብረን በልቶ ቤተክርስቲያ የሚገባና ህግና ስነስርእቱን የማያውቀውን ቄስና ዳቆን ማረግ ኢትዮጵያዊው ዳቆን ሆኖ ወይ ቄስ ሆኖ ቤተክርስቲያን ለመግባት ጉቦ ክፈል ይባላል እነሱ ባገራቸው ቅድሚያ ዜጋው ነው ማንኛውንም ስራ የሚስጠው ይሄ ንእንወቅ
ለምንድነው ወደ ኣሜሪካ ለመሰደድ ሰዉ የመረጠው በሚለው ላይ ኣንዴም ጠለቅ ባለና ዕውነትን በተመረኮዘ ሃቅን ባካተተ የተደረገ መረጃና ማስረጃ ቀርቦ ኣያውቅም። በዓሜሪካ ላይ ስም በማጥፋት የተካኑ ይኮሚኒስት ድርጅቶች መሪዎች ሳይቀሩ የተሰደዱት ኣለዚያም ተደብቀው መኖር የመረጡት ኢምፔሪያሊስት በሆነችዋና የጠሏት ኣሜሪካ ውስጥ ለምን ሆነ፧ ይህ ትምህርት ሰጪና ኣነቃቂ በመሆኑ ዕነሆ የስራ መፍጠር የተሻለ ኣኗኗር ዕንዲኖር ፣ የመማር ዕድል፣ ተግቶ መስራት በችሎታ ማደግና የዜግነት ፖለቲካን በማራመድ ኣዲስ የመጣም ዕንደሃገሩ ሁሉን ዕድል የሚከናነብ በመሆኑ ሁለተኛዋ ኣለም ሆናለች። በዚህ ትንታኔ በሚሻ ላይ የተሰጡ የመንደርደሪያ ነጥቦች ውይይት ቢደረግ ብዙ የማጋለጥ የነውርና የክብር መረጃዎች በተዳሰሱና ተራ ሰዉንና ሃገር ዕየመራን ነን የሚሉትን ደደብ የብልግናን ደጋፊዎችና ኣንቺም ጥያቄ በራሳቸሁ ላይ ዕንድታቀርቡ በረዳ ነበር።
ኦርቶዶክስ !!!!
አ
እረ ተዉ የልነበረ ታሪክ ኣትዋሹ እንዴት ነዉ ከክርስቶስ በፊት ጭራሽ ነበር ትላላቹ ኣታስቁን ከክርስቶስ በፊት ብትሉም የረጅም እድሜ ኣይደለም እዛ ኣከባቢ በዛ ከተባለ ከጎንደር ንግስና በዉሃላ ነዉ ከዛ ዉጭ የዉሸት ትርክት ኣትዋሹ እምነታችንም ኣታቆሹሹት በድፍረት ፈጠራ ኣትፍጠሩ።
❤❤❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤❤❤❤
ቦታውን ስላየሁት፤ ሳይገባኝ ይህን ቅዱስ ቦታ በመርገጤ ይህን ዘገባ ሳይ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ አገር ሰላም ሆኖ በድጋሚ እንዳይ ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድ፤ የነአቡነ እንድርያስ አምላክ ለአገራችን ሰላም ሰጥቶ እንደቀድሞው ገዳማትን እያየን እንድንባረክ ፈቃዱ ይሁንል፤ በረከታቸው ይደርብን፡፡
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
Wow I am so proud of being Ethiopian Orthodox Tewahedo religion believer. God bless all of you.
እግዚአብሔር ይባርክህ በ እውነት አስተዋውቀው እስኪ ይህን ድንቅ ገዳም የማታውቁት ካላችሁ ሂዳችሁ የበረከታቸው ተካፋይ ሁኑ ዕጅግ ድንቅ ነው
ውይ አንቺ ሃገር እግዚአብሔር ይለመነንን ለቁዱሳኖቹ ስዕል🙏🙏😭😭ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን ድንቅ ሃገር ነበር ፈጣሪይቅር ብሎን ሃገራችንን ለመጎብኘት ያብቃን🙏🙏♥️♥️
ወይ እናቴ ተዋህዶ እጅግ ድንቅ እኮ ነው! ❤❤❤
የአባታችን የዜና ማርቆስ በረከት ይድረሰን አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥ በቤታችን ሆነ ን ገዳማትን ጎበኘን ተባረክ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ከሁሉም የሚቀድመው ሰላም ነው ሰላም ከሌለ እንዴት መንቀሳቀስ ይቻላል?እነዚህን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያጠፋ የተነሳውን እሳት ተባብረብ ማጥፋት አለብን::
ደሙሩኝ❤
ትክክል የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ለቅድስት አገር ለውዷ ኢትዮጵያ ሰላምን ይስጣት ጠላቶቻን ከእግሯ በታች ይጣልላት ፣ አባቶቻችን በደም በአጥንታቸው ጠብቀው ያቆዩልን ገዳማትን እና አድባራትን ከወራሪ ጠላት ይጠብቅልን።
አቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን
አቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለፈጣሪያች ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን /3/
አሜን ❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እፁብ ድንቅ ከአይምሮ በላይ የሆነ ገዳም ነው😔🥲🤲 ሳይገባኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ደጁን እረግጫለሁ የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን ለደጁ ያብቃን ውድ ምእመናን ተባረከ ወንድማችን❤️🤲🤲🤲
ወንድማችንእግዚአብርይስጥህ ይህንገዳምእንድናውቅስላደረከን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚኣብሔር ይመስገን❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታቸው ለሁላችን ይደርብን❤❤❤
ወይ የአስተዋዋቂው ድምፅ ወይ ድንቅ ቦታ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜና
Thank you for sharing this please.you are incredible job you did it.
እግዝአቤሔር ይመስገንአሜን
አባታችንበረከተዎትይድረሰን❤❤❤
አሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና
ተስፉ
አስመ አልባ ነገር ዘእይሰአኖ ለእግዚአብሔር ተመስገን ❤❤❤❤
የፃዲቁ እረዴት በረከት ይደርብን
እጅግ በጣም ተገርሜያለሁ... እግዚአብሔር ያክብራቹ!
እናመሰግናለን
Amen bereketu yideribin
በመጽሓፍ ከፊል አንግንቼው አሁን ድጋሜ ስሠማው በጣም ደስ አለኝ።በረከታቸው ይደረሰን?
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን
የገርማል፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ለሁሉም
እደኔ ግን ሀጢያት የሰራ አለ ጌታ ሆይ ማርኝ😢😢😢
ድንቅ ነው
ዲያቆን በመናፍቃን መካከል! ዳንኤል ሆይ የሠይጣንን ተንኮል ዕወቅበት ባክህ! ፈጥነህ ንሥኃ ግባ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉amen amen amen
❤❤❤❤❤❤❤
Abetu fetariye sirahna teamrh eko dink new enkanm ye orthodox tewahdo honk 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሠይጣንን ንቃበት እባክህ ተጠንቀቅ በዚህ ልክ ስትወድቅ እንኳን ማየት አልፈልግም
💞💞🙏🙏🙏👏👏👏💚💚
Ethiopia. Salamesh.yebza😢😢😢
Tiru astemrot new amien amien amien❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለምክንያት አልፈጠረውምና ምንም የማይከብደው ፈጣሪያችን እሱ ያስተካክለዋል ለሁሉ ጊዜ አለው
ስለሁሉም ተመስገን
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ድንቅ ተኣምር ነው
ኢትዮጵያን እንኳን ሌሎች እኛ ልጆቿም አናውቃትም
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤AmenAmenAmen❤❤❤❤
Amen Amen Amen
bsyan abotat bsolotkum zekruna🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አምላከ እንድርያስ ኢትዬጲያን ካለችበት የዘረኝ መንፈስያላቃት የፃድቁበርከት ይደርብን
Way enante😂😂
ሀበሻ ተረተረቶችን ማውራትና ሰምቶ ማመን በጣም ይወዳል😂😂😂😂
ተረት ነው ከማለት ሄዳችሁ ለምን ሄዳችሁ አታዮም በዝናብ ወቅት ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ አለ ስትባሉም ተረት ነው ,ሰውም ደኖ ሲመስክር ተረት የህይወት ዘመናችሁ ቁሉ በተረት የታጠረ ነው መሸለኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
አንተ እራስህ ተረት ነህ።
ማመን እኮ ከመስማት ነው ሓራጥቃው ልብ ይስጥህ።ፈረንጁ ሞተ ሲባልም አታምንም ታድያ የራስህ ጉዳይ ነው🙈
😢😢😢
Telateshe.yetfa.taltesh
Yewdam😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ዳፍር ዋጋውን ስጠው
በሉአባቶቻችን እዳታሳርዳቸው አብይአህመድ ካዬየኦሮሞነው እዳይል
😂😂😂😂 yet ale beharu?
Kenya gehe wrche ⁉️😂
በፈጣሪ ስም ቦታውን የምታውቁት አድራሻ አስቀምጡልኝ
YemGrmn tirk nwe abatach edman tana yestot kalehywot yasemalen
Sejemer Lemin Gedam
Weist megbat zedeleyeler ⁉️⁉️