🔴ሰበር‼️ከአራት ኪሎ በስተመጨረሻ አባታችን እውነቱን ተናገሩ ተለቀሱ ይቅር ይበለን 😭 ያልተጠበቀ ክስተት ሆ ቡሎ ወጣ ህዝብ ይበቃል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 13 днів тому +8

    ላይክ እያደረግን እንይ የመንፈሳዊ ቻናል እይታ የአለማዊው ቻናል ላይክ አያክልም ለምንድነው

  • @AbeyotkebedeAbeyotkebede
    @AbeyotkebedeAbeyotkebede 13 днів тому +8

    እጅግ የምወዶትና የማከብሮት አባት ኖት ከስሮት ተምሬ አድጌአለሁ መስቀሉን እንዴት እረግጠው መቆም ቻሉ የኔ አባት ያስተማሩን ሀሰት ነበር

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 днів тому +5

    በጣም ነው ያዘነው ሳናውቅ ተረጋገጠ እያወቅን ግን መርገጣችን የአሜሪካ እጣ ይደርሳል ብዬ ፈርቻለሁ

  • @ቃልፍፁምኢትኤል
    @ቃልፍፁምኢትኤል 13 днів тому +3

    ያልጠፋነው ቸርነቱ በዝቶልን ነው አይይይይ የዳዊት ሌጅ ኢየሱስ ሆይ ይቅር በለን

  • @MirafHaylu
    @MirafHaylu 13 днів тому +2

    ፈጣሪይቅርይበለንእምናየውነገርበጣምከባድነወ

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute8767 13 днів тому

    አባታችን ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት:: ኑሩልን አባታችን እደናንተ አባት ይኑረን ለ ኢትዮጵያውያን::

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 13 днів тому

    አሜን አባታችን ማመን በእግዛብሔር ብቻውን አሜን የእግዛብሔር ምስጋና አይቓረጥ ሁላችንም እደየእምነታችን እንፀልይ እረጅም እድሜይስጦት

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 13 днів тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @MamiMami-r5n
    @MamiMami-r5n 13 днів тому +5

    አልልታው መስቀል እረግጠው ስለገቡ ነው የኛ ሰላሴ ዘላለም ይክበር ይመሰገን ምንም ስላሴ ይፍረድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 12 днів тому

    እንኩዋን አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን 🙏🏽

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 13 днів тому +4

    እንኳን አብሮ አድርሰን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ሆይ ማረን ማረን ጌታ ሆይ ይቅር ብልን ጌታ ሆይ ይቅርታ ማረን እንብል አረ መንድነው ብስማም ።❤🤲🤲🤲❤ 🙏🙏🙏 🏥⛪️⛪️⛪️🏥 📗📚📚📚📒 💞✝️🛐🛐🛐✝️💝🆎✅

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 13 днів тому

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ማረን ይቅር በለን ስለእናት ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 12 днів тому

    ባአሉ ማክበር መልካም ቢሆንም መስቀሉ ረግጥህ ግን ናከብራለን ማለት እኔ እንጃ😢😢 በምህረቱ ይመልከተን ነው አምላኬ በበደላችን እንዳትቀጣን ልቦና ስጠን ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 днів тому +3

    እልልልልል እንዲሉ የተመረጡ የተነገራቸው መሆን አለባቸው እልልል ሲሉ የሚሰሙት በቁጥር ናቸው በእውነት አዝነናል

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 13 днів тому

    የጌታችንን የመዳኒታች የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተረግጦ ለመናፍቃን መዘባበቻ ሆንን በጣም ያሳዝናን እኔ በጣም አዝኛለሁ

  • @aslidubai516
    @aslidubai516 12 днів тому

    አሜንአሜን❤❤

  • @KebedeKelbu
    @KebedeKelbu 13 днів тому

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Asnakech-r4d
    @Asnakech-r4d 13 днів тому

    አባታችን እግዚአብሔር አልክ እድሜና ጤና ይጨምርልዎት

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 13 днів тому +1

    ከዚህ ቦኃላ የእናንተን የአባቶችን መስቀል ለመሳለም እንዴት እንደፍራለን ለተረገጠው ሳንቆረቆር

  • @yalemzewedwoledeyes7383
    @yalemzewedwoledeyes7383 13 днів тому

    መስቀሉን ያስረገጡንን መቼም ቢሆን አንለቃቸውም እግዚአብሔር ይድፋቸው

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td 13 днів тому +3

    የመዝሙር ሰራዊት ሳይሆን የእምነት እና የእውነት ሰራዊት ነው የሚያስፈልገን መስቀል እየረገጡ እና እያስረገጡ ኦርቶዶክስነት የለም

  • @MekdiBru
    @MekdiBru 13 днів тому +4

    ወደሮሜሰዎች. ምዕራፍ6ቁጥር..7አትሳቱእግዚአብሄርአይዘበትበትም::ሰውየዘራውንያንኑያጭዳልና😭😭😭😭😭😭😭መስቀሉንእረግጣችሁገባችሁ😭😭😭☝️እግዚአብሄርይፈርዳልጠብቁ☝️😭

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 13 днів тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ በፊትስ ሳይታወቅ ነው አሁን ግን እንደት ምንጣፍ አልብሳችሁ ለመርገጥ አስቻላችኹ የእግዚአብሔር ቁጣ በምዕመናን ላይ ሳይሆን በእናተ ላይ ይሁን

    • @Baush-n3y
      @Baush-n3y 12 днів тому

      መስቀሉ ድሮም ሳረገጥ ኒሮአል ምንጣፍ በላዩ ተደርጎ ቢዮንሴም ረግጣዋለች ጃንጥላው ተይዞላት ዛሬ ምን ተገኛ አቤቱ ማረን

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse 13 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፣

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 13 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 12 днів тому

    አይይይይይይይይ ልባቸዉ አዝኗል 😢

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 13 днів тому

    አዎ፡ አባባ፡ጃንሆይ፡ቀ፡ኃ፡ስ፡ ምስጋና፡ ክብር፡ይገባቸው፡፡ለነብሳችንም፡ይህን፡የመሰለ፡ ቅርስ፡አኑረው፡አለፋ፡፡ ነብሳቸው፡በአ ፀደ፡ገነት፡ያኑርልን፡፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ስላሴ፡ቤቱን፡ይጠብቅልን፡፡ከዚህ፡ዘመን፡መቀቅሰፍት፡ሁሉ፡ ያውጣን፡ ያውጣን😢😢😢

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤አሜን ሰላም ላገራችን ለመላዉ አለም

  • @TigistDima
    @TigistDima 13 днів тому

    Abbatchin qalehiyot yasamalin barktachu yidaribin ameen❤

  • @AsefaAsefa-n1w
    @AsefaAsefa-n1w 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @YaredBeke
    @YaredBeke 13 днів тому +1

    ፈጣሪን ንቃችሑ መሥቀል እየረገጣችሑና እያስረገጣችሑ ደፍራችሑ አውደምሕረቱ ላይ ቆማችሑ መሥቀሉ ስለተረገጠ አልቅሡ እንደማለት እልል አስባላችሑ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ......

  • @nahomisolomon8322
    @nahomisolomon8322 13 днів тому

    መቼ ነው የምታነሱት መስቀሉን አባ ።እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን ንስሐ መግባት ነው። ይቅር በለን እግዚአብሔር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 13 днів тому +1

    😅😅😅ከመአቱ ይሰዉርልን አገራችንን

  • @RoozRooz-v8n
    @RoozRooz-v8n 13 днів тому

    መስቀሉን መርገጥ የፈሩ ዳር ዳርቆመዋል😢😢😢😢

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 13 днів тому +1

    እንደ "ቤተክርስቲያን" አስተዳዳሪነቶት ለምን ያለውን ነገር ለምእመኑ አይናገሩም ።የሔ ምእመኑን መናቅ ነው።

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 13 днів тому

    ታመዋል ረጅም ጊዚያቸው ነው በካቲተር ነው ያሉት ። አታላቹ ብታመጧቸውም መንፈስቅዱስ እውነቱን አናገራቸው 🙏🙏🙏 ክብርና ምስጋና ለአብርሐሙ ሥላሤ 🙏🙏🙏

  • @aslidubai516
    @aslidubai516 12 днів тому

    24:53

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 13 днів тому

    😂😂😂😂😂 ማረን አምላኬ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 13 днів тому

    እረ ስለመፅሀፍ ቅዱስ እና ስለስላሴ ቸርነት ህዝቡን አስተምሩ ሁል ጊዜ እሮሮ።

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 13 днів тому

    Amen amen amen😢😢😢😢😢

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 13 днів тому

    Abetu maren ykr belen😢😢😢😢😢😢

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 13 днів тому +5

    ጊዜው የፀሎት የምህላ የንስሀ የሀዘን መሆን ያለበት ይመስለኛል:: ደጃችንን ዘግተን የፈጣሪን የምህረት ፊት የምንፈልግበት እንጅ የእልልታ የሆታ ጊዜ መሆን የለበትም እላለሁ:: ለሁሉም ጊዜ አለው::

    • @YitbarekAltaye
      @YitbarekAltaye 13 днів тому

      እጅግ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ 🙏 ምህላ እና ፀሎት ነዉ የሚያስፈልገን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 днів тому +1

    በእውነት ከጳጳሳቱ የተረዳሁት በስልጣናቸው ሲመጣ ብቻ ሕዝቡን ጥቁር አስለበሱ ነገርግን የሃይማኖት መሰረታችን ደሙ የፈሰሰበት ስጋው የተሰቀለበት መስቀል ሲረገጥ እልልል በሉ አስባሉ ።የ😢😢😢

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 13 днів тому

    መስቀሉን ረግጣችሁ ገብታቹአል መቅሰፍቱ በመጀመሪያ የሚመታቹ እናንተን ነው ጌታ ይቅር ይበላችሁ መስቀሉን ረግጣችሁ ገብታችሁ የስላሴን በአል አከበራችሁ ጌታን ክዳችሁ መስቀሉን ረግጣችሁ ወደ ቤቱ ወደ መቅደሱ ገባችሁ ከአዲሆች ይሁዳዎች ናችሁ

  • @AlemuTesema-g2c
    @AlemuTesema-g2c 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 днів тому +1

    መስቀሉ ስለተረገጠ ደስ አላቹሁ

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 13 днів тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij 13 днів тому

    💞☦️💞☦️💞☦️💞☦️💞☦️💞☦️

  • @ቃልፍፁምኢትኤል
    @ቃልፍፁምኢትኤል 13 днів тому +1

    ግን ጥያቄ አለኝ አባቶች ግን ሞትን ለምን ፈሩ የስጋ ሞትን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 13 днів тому +3

    እውነት ዎን ነው መስቀል ሲረገጥ አላዩምን ????ምነው ሕዝቡ ስለ መስቀሉ መረገጥ ሲጠይቅ አልሰሙምን ዝምታውና መስቀል ማስረገጣቹሁ ስለምን ነው???ይህ ሕዝብ እልልልል ማለት ብቻ መስቀል እረግጣቹሁ እንዳጨበጨባቹሁ የሚመጣውን እርርር ብላቹሁ ታለቅሳላቹ

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 13 днів тому +3

    አያፍርሙም እንዴ መስቀሉን እያስረገጡ እልል ያስብላሉ ቅስፈቱ ከእርስዎ መውጣት የሚጀምረው እልል ያልሽ ሁል ልሳንሽን ይዝጋው መስቀል ላይ ቆመሽ የምትቧርቂ ሁሉ ወዮልሽ

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 13 днів тому +2

    መስቀል እየተረገጠ ነው መዝሙሩ ምነው ቢቀርብሽ ገንዘብ አምላኪዎች

  • @TadeluDere
    @TadeluDere 13 днів тому

    Yenee abat abune quwusxos❤❤❤❤

  • @HanaTibebu-c6h
    @HanaTibebu-c6h 13 днів тому

    Abetu maren yikir belen

  • @HyxGux
    @HyxGux 13 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 13 днів тому

    💘💘💘💘💘💘💘

  • @ቃልፍፁምኢትኤል
    @ቃልፍፁምኢትኤል 13 днів тому +1

    የምን እልልታ መስቀል እየረገጡ

  • @BurtukanAbebe-du6ki
    @BurtukanAbebe-du6ki 13 днів тому

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 13 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bacha-w8d
    @Bacha-w8d 13 днів тому +1

    ለቅሶ ብርቁ የሆኑ አባት ጎጥኝነት የሚባለው ስሟ በእሳቸው እንደተጀመረ ያውቃሉ ?

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 13 днів тому

    ሰለ ልዩ የሆነዉ የዉሰጡን ምንጣፍ ብታዩት እያሉ 35:27 እንዴት ድፍረት አገኙ በስር ያለዉን መሰቀል እየረገጡ።

  • @adiamhaile9768
    @adiamhaile9768 11 днів тому

    Meskelu min yakil kelo bitayachew yehon yeregagetut yawem papasatu endet new kahun behuala mitamenut

  • @habenasefaw337
    @habenasefaw337 13 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Makdes-p4v
    @Makdes-p4v 13 днів тому

    Kibr.Lab.Lweld.Lemenfeskdus.KbirLeslasa.Yihun

  • @alem7972
    @alem7972 13 днів тому

    ለመዘምራን መስቀል ነው ታቦት መከበር ያለበት? መስቀል እየረገጣችሁ ቃል ጽፋችሁ ታከብራላችሁ?

  • @AskaleDebela-dw3jf
    @AskaleDebela-dw3jf 12 днів тому

    Yimisikilu nigir

  • @TomasRomans
    @TomasRomans 13 днів тому

    Ahiwne bailhlowche daibherihe yaihalawne chgeihe endaizhiwme mafaihtate alabaite

  • @SeeSee-o8b
    @SeeSee-o8b 13 днів тому

    😢😢😢😂😂😂

  • @comcell3831
    @comcell3831 13 днів тому +3

    መሰቀሉን እረገጣችሁ 😭

  • @MasikmasikMasik
    @MasikmasikMasik 13 днів тому

    😭😭😭😭😭