5000 መነኮሳት የተሰወሩባት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚወስድ ረዥም ወሻ የሚገኝባት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ የገደማት ገዳም ~

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 193

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እኩል 😢😢😢 ከንጹሀን ጋር ስሜ ክርስትያን የምባለው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ኢትዮጲያዊ የምባለውም ለስም ነው ጌታ ሆይ እደበደሌ ሳትጨክንብኝ ሳትቆርጠኝ ሰነሀጢያቴ እየጠብቅህ እስከዚች ስአት ስላደረስከኝ አመሰግንሀለሁ😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ የእውነት ክርስትያን አድርገኝ ማርኝም
    የሀይማኖት ገዳማችነን የምትተርኩልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢😢😢ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስን😢😢😢😢😢

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    ሳላውቀው ኢትዮጵያዊ ሳይገባኝ የኦርቶዶክስ የ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Рік тому +12

    ሰማይና ምድር የፈጠረ የአብርሐሙ ስላሴ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @mesimesu2177
    @mesimesu2177 4 роки тому +24

    የገዳሙ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 4 роки тому +21

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህንን የመሰለ የተቀደሰ ቦታ ስላስተዋወቅሽን ።
    የታደሉ እንዲህ የመሰለወን ቅዱስ ቦታ ያዪታል።
    ወዮሌኝ እኔ ለዚህ ፈራሽ ሥጋ ብቻ ስሮጥ ቀኑ የመሸብኝ

  • @AwekeAnagaw
    @AwekeAnagaw 3 місяці тому +10

    የገዳሙ በርከት ለሁላችንም።ይድርስ❤ amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @YitebarekKinde
    @YitebarekKinde 13 днів тому

    ለደጁ ያብቃን መድሃኔአለም ❤❤❤

  • @4080helen
    @4080helen 4 роки тому +13

    ለእኛም የገዳሙ በረከቱ እነ ፈውስ ይድረስን
    አሜን አሜን

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 роки тому +25

    ❤"የእግዚአብሔር ❤ፍቃድ ሆኖ ይህንን ቅዱስ ታላቅየ የሆነ ቦታ ለመሄድና ለመባረክ ያብቃን❤❤❤

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እርዴትንል በርከት አይለየን አሜን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +1

    ያባቶቻችን በረከት ይደረብን ለኛም እምነትን ይጨምርልን😢😢⛪🙏

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 роки тому +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንጋይ ልባችንን በፍቅሩ ያቅልጥልን አለማመናችንን እረድቶ የህፃናት ልብን ይስጠን

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Рік тому +2

    የአባቶቻችን የናቶቻችን በረከታቸው እርደእታቸው ይድረሰን ይደርብን አሜንንን(3)🙏❤

  • @torahara938
    @torahara938 4 роки тому +19

    አምላከ ቅዱሳን በረከትን ያድላችሁ
    በልበሊት እየሱስን ገዳም ታላቅ ገዳም ነውና አምላክ ፈቅዶ ለማየት ያብቃን

  • @uae4819
    @uae4819 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ሳልመርጥ መርጦ ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ አመሰግነዋለው በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናን

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 3 роки тому +1

    አረገና የተዋህዶ ልእልና እያደረ እደርቅ እየጠራ መጣ ገና ብዙ እናያለን እድሜከጤናጋርይስጠን ተዋህዶ ከለችበት ማማ ወይፍንክች እደውም የክብርና የሀያልነትአክሊል የምትቀናጅበትዘመን እሩቅአይደለም

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምን ይሳነዋል ጌታ የአባቶች የእናቶች በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ninnod1369
    @ninnod1369 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶች
    ረድኤትና በረከት ይደርብን

  • @HaregKidan
    @HaregKidan 6 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅድሳኑ በረከታቸው ይደርብን አቤት ተዋህዶ መሆን መመረጥነው እግዚአብሄርይመስገን መርጠንሳይሆን ተመርጠን ተዋህዶያደረገን ፈጣሪይመስገን አሜንን

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ሳይገባኝ ይሄንን እንድሰማ ለፍቀደልኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 4 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @በሻዱወለተማርያም
    @በሻዱወለተማርያም 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባቶች የእናቶች በረከት ና ረዴት ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረ ይቅርም በለን አሜን

  • @ሔኤሜንቢንያም
    @ሔኤሜንቢንያም 6 місяців тому +1

    አሜን አምላከ ቅዱሳን ፍቃዱሆኖ ለደጁያቦቃን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @emnet1125
    @emnet1125 4 роки тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶች በረከት ይደርብን

  • @ZemenNegash-k7u
    @ZemenNegash-k7u 3 місяці тому

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው የቅዱሳን በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቅለሂውት ያሰማልን እህታችንንንን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሸ የቅዱሳኑ እረዴት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 3 місяці тому

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ የቅዱሳን በረከት ይደብን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💞💞💞

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Рік тому

    Amen 🙏 kalehiwot Yasemal Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰልን

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    እግዚአብሔር ስራው እረቂቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደር በሉላችን

  • @በኢትዮጵያ
    @በኢትዮጵያ 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!!!እመብርሃን ደጇን ለመርገጥ ታብቃን!!!!!!!

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 4 роки тому +7

    በልበሊት ለምን እንደ ተባለ ጨምራችሁ አስረዱ እኔ ቦታውን በመርገጤ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ ። ያልሄዳችሁ ለመሄድ ሞክሩ የእግር መንገድ የለውም መሀል በረሃ ላይ ደጋማ ቦታ ታያላችሁ።

  • @TigestTigest-w6z
    @TigestTigest-w6z 3 місяці тому

    እግዚአብሔርከበረከቱያሳትፈንአሜን❤❤❤

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 3 місяці тому

    አግዝብሄር ይክበር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጋ ያልሽ ፀጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያፅናሺ❤

  • @melishiwaragaw
    @melishiwaragaw 4 місяці тому

    የአባቻችን ጸሎች ለአገራችን እና ለኛ ሰላም ይላክልን።

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 4 роки тому +1

    በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 місяці тому

    አሜንአሜንአሜንየቅዱሳንአባቶችበረከታቸውይደርብን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 місяців тому

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye3942 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የበረከታቸው ተካፋይ ያርገን

  • @tsegeredatekleberhan3691
    @tsegeredatekleberhan3691 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 місяці тому

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @FjrHhf
    @FjrHhf 8 місяців тому

    አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረደት በረከታቸውን ያድለን በቦታውምደርሠን ለመባረክ ያብቃን

  • @BERHANUBURKABedaso
    @BERHANUBURKABedaso 5 місяців тому +1

    ፈጣሪ ከበረከቱ ያሳትፊን ለዘላለሙ አሚን

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 роки тому +1

    Kalehiwet yasemalng

  • @abiyhailu1008
    @abiyhailu1008 3 місяці тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @HailuTeshome-np1tv
    @HailuTeshome-np1tv 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @broumanabroumn4472
    @broumanabroumn4472 3 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን

  • @tsigareda
    @tsigareda 4 роки тому

    አሜን በረከታቸው አይለየን

  • @KalcedanDesta
    @KalcedanDesta 3 місяці тому

    የገዳሙበረከትከሁላችንጋርይሁን❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @goodtime1960
    @goodtime1960 4 роки тому +2

    አሜን ቃለሀሂወትን ያሰማሽ እህቴ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @bereketberhane6171
    @bereketberhane6171 3 місяці тому

    Kale hiwetin yasemalen be edme bestega yitebikilen mengiste semayaten yawrselen yegedamu bereket behulachin lay yider ameeen

  • @AbrihamLiyew-gm8wl
    @AbrihamLiyew-gm8wl 3 місяці тому

    ሣላውቅ ያሣወቃችሁኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mesert834
    @mesert834 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ለልጆቹ ለእስራኤል የይሁዲወች መሆኖን እወቂ
    ታሪክ አታበላሽ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 4 місяці тому

    የገዳሙ በረከት አይለየን

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 3 місяці тому

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ቀውነት

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ

    አሜን አሜን አሜን

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 4 роки тому +1

    አገሬ ሰሜን ሸዋ የስት የታሪከ ቅዱሳን ቦታ ነዉ እስታሁን ለማየት አልታደልኩም ቀሪ ዘመኔን ይህኝ ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ረዴታቸዉ ይደርብን

  • @amanuelassefa3126
    @amanuelassefa3126 4 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому

    ቅድስ ቅድስ ቅድስ ተብለህ ይመትመሰገ 2:10 አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ig5bq3xn5t
    @user-ig5bq3xn5t 4 роки тому +2

    እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @werkensh91
    @werkensh91 4 роки тому +3

    አምላከ ቅዱሳን በረከቱን ያሳድርብን🙏🙏

  • @mesert834
    @mesert834 4 роки тому +1

    የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 4 місяці тому

    ❤🎉አልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉❤

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwete yasemalin

  • @hamdansalem7967
    @hamdansalem7967 3 роки тому

    Amen Amen Amen imabeti vigil mariyami anichi asibinyi lina sichinyii inate

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 3 місяці тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @oneethiopia4677
    @oneethiopia4677 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም ነው

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 Рік тому

    tebareki lije

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 9 місяців тому +3

    አረ ባካችሁ አባቶቻችን እያወጣን አናሳይ. ለጠላት.

  • @lul-wg5yg
    @lul-wg5yg 7 місяців тому

    Yegedamu bereket legnam yidresen

  • @zniyemaryamlij3061
    @zniyemaryamlij3061 3 роки тому

    Amen Amen Amen
    🤲🤲🤲
    EGZABER yesetelene
    Ehetachene

  • @asterhaylamrem4864
    @asterhaylamrem4864 4 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN qaleyewet yasemalen megsete semyaten yawerselen agerchenen ethiopian yetbeqelen

  • @helenabudabi4452
    @helenabudabi4452 11 місяців тому

    እግዚአብሄር ይመስገን በርከቱ አርዴኤቱ ይደርብን እኛም በርከት ለማግኘትያብቃን ቦታዉን ግን በደብ ቤነግሩን❤❤

  • @Anthony-oq7ee
    @Anthony-oq7ee 8 місяців тому

    God bless you to let us know about this Gadame

  • @ሸዊትመዝገበሸዊትመዝገበ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @destabelayneh4194
    @destabelayneh4194 4 роки тому

    Thanks so much my city watch Tv

  • @mulubrhanlibanos3441
    @mulubrhanlibanos3441 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalnnn bewnet yabatochachnnn tselot lmena ayleyennn🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @luckygirl8543
    @luckygirl8543 4 роки тому +1

    😭😭😭 yehan mertun ahun arkeben bedalchen bazha ,Egeziabhire Etiophan yebarhk

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ግታ ሆይ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 3 місяці тому

    🙏🙏🙏!!!

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜንቃለሀይውትያሰማልን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 3 роки тому

    እግዜ አብሔር ይመስገን

  • @alemzenabu6587
    @alemzenabu6587 4 роки тому +1

    አሜን፣፫

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GJyy-cv9hk
    @GJyy-cv9hk 3 місяці тому

    berkat ahowe yaderban

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Рік тому

    አምላኬሆይ እዲህ የተቀደሰውን ቦታ ለመርገጥ አብቃኝ የሰውሀገር ሰልችቶኛን😭ሀገሬ ገብቸ ገዳማት ህጀ ብየ ሳስብ ተሰፍየ ሰፍ ይላን😥😥😥 ለደጅ ያብቃን እፁብ ድቅነው

  • @des895
    @des895 4 роки тому +2

    They will be done 🙏💕