🛑እናልላሂ ወእና እለይህ ራጅኡን፥ህዝቡ ቀይውን ለቆ ወጣ፥ሁሉም ደነገጠ/መጅሊሱ ዛሬም አዲስ ነገር/ስለ ኡስታዝ አማን ያልተሰማ.../Zad media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 4 дні тому +3

    ያረብ በእዝነትህ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 4 дні тому +3

    አላህ ይርሃመህ ኡስታዝ

  • @FatumaAdem-v8p
    @FatumaAdem-v8p 4 дні тому +2

    አላሁ አክበር አላህ ከሙስሊሞች ጋር ነዉ

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 5 днів тому +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ያረብ በራህመትህ እዘንልን አንችልበትም ካላንተ እርዳታ ያረብ🤲☝️💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي 4 дні тому +2

    ያአላህ ምህረትህን እንደኝ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት። የአላህን ቁጣ ወደሱ በመመለስ እንጂ የትም ቢከድ አይመለጥም ። ያረብ ።ኢናሊላህወኢነኢለይህራጀኡን።

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 5 днів тому +6

    ያረብብብብብ አንተው በራህመትህ የእኛ በላ ብዙ ችግር ያመጣል ማረን ምድር የእኛ ናት የምትሉ ደናቁርት የሰውን ነፍስ አላግባብ የምትነጥቁ እንዲህ ምድር ስትከዳ እንኳን. ወደ ልብ ናችሁ ተመለሱ

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 днів тому +4

    አንድነታችን አስፈርቶት ጉራዉን እየቸረቸረ ነዉ አትፍረዱበት

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 5 днів тому +1

    ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 4 дні тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz 5 днів тому +3

    ይኸንከልብደሞለምንታመጡታላችሁይህየሙስሊምጠላት

  • @Quranlilawlad
    @Quranlilawlad 5 днів тому +1

    يا الله! يا رحمان نجنا منكل بلاء الدنيا والاخره.😭🤲

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 5 днів тому +2

    አላህ አማንን ይሀመው ጀነቱል ፊርዶስን ይወፍው ያረብ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 5 днів тому +3

    አማን አሰፋ እረ ወላሂ በሂወት እያለ አላቀውም ነበር አላህ ይዘንለት በጣም ያሳዝናል 💔💔💔💔 ያላህ አንተው እዘንልን ሱብሀኒክ በትክክል ሁሉም በዱዋ

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 5 днів тому

    አላህ ቀለል ያረገልን አላህ ይሁነን አላህ በራህመቱ ያረብ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ኢናኢላሂወኢናኢላሂሯጁኡን😢😢😢😢😢ፍትሕ ለአክሡም ሙስሊሞች???ፍትሕ ለሰሜን ወሎ ንጹሀን?????ፍትህሕ መሬወቻችን ወይ ስሙ ወይ አላህ ገለል ያርጋችሁ😢

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 5 днів тому +5

    ምነው የዛኔ ስትዋጋ ሂጃባቸው ለምን አላወለቃችሁ ባቸውም ???አርፈህ ተቀመጥ የወያኔ ተላላኪ ዝርክርክ በጣም አስፈራራኸን ዋው

  • @Jay-og3xn
    @Jay-og3xn 4 дні тому +2

    ፍትህ ለማግነት የእሰላም ወጣቶች ቁጡር ጥቂት አይደለም በአከባብያቹ በወታሀደራዊ ሀይል መሳታፍ አላባቸዉ እንደ የከተማ ፖሊሶች /ወታደራዊ እግሬኞቾ /አየር መንገድ / በ የአገር አስተዳርነት ከንቲባ የጠቅላይ ግዛት ምኒስተር እና ወዘተ የመሳሰሉ ነጋዴ ወይም ንግድ ብቻ በቂ አይደለም እንደዚህ ካላደራጋቹ በአገራቹ መሰላቹ ልከበር አይችልም ማንም ማሀይም ይጫወትላቹሀል እነደምናየዉ ። የናይጀርያና ግብጽ ኢዩ እሰላም እንደት ይከበራር በአገራቸዉ።

  • @HabibaTadese
    @HabibaTadese 5 днів тому

    ያአላህ

  • @አላሁአክበር-ኈ3ኈ
    @አላሁአክበር-ኈ3ኈ 5 днів тому +1

    ወላሂ ወደ አላህ ከመለሱ እንመለስ ይህ ያላህ ቁጣ ነው ድምጥ መሆን ካይሆን ወደ አላህ መመለስ ነው ወደ አላህ ተመለሱ ወገኔ ታለህ አላህ ከሌለህ የለህም ሰው ከሞተ ካይሆን በህይወት እያለ የሚያስፈልገውን ማድረግ ነበር ጉዋደኛ ማለት በደስታው ብቻ ሳይሆን በጭንቁም አንድ ጋ ሲሆን ነው ይህንን እኔ አይደለሁም ያልኩት የእኛ ነብይ ሙሃመድ ናቸው صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم يا الله انت برحمتك

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 4 дні тому

    አላህ መጨረሻችንን አላህ ተክፍ ነገር ይጠብቀን

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 5 днів тому

    አላህ እረ ሰው ሆይ መባቃትን ጥቃትን አንሱልን ስራችንኮነው እረ ወዴ አላህ እንመለስ

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 4 дні тому

    አማንአሰፋየኔወንድምበስምአዉቀዋለሁአላህይዘንለት

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 4 дні тому

    አሚንንንያረብብ ወንድሜ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 5 днів тому +1

    ያረብ ከእዚህ በላ ከተፈጥሮ አደጋ ጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 днів тому +5

    አኡዙቢላህ ይሄ አይምሮው የተመለጠ የአይሁድ ተላላኪ አርፈህ ተቀመጥ ይላል ጉድ መጺው

  • @Quranlilawlad
    @Quranlilawlad 5 днів тому

    Edegulen mashallah!

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 5 днів тому

    الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 💕💕

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላህ ከሸሂዶች ተርታ ይመድበዉ አላህ በጀነተልፊርዶስ ይቀበለዉ አላህ ይዘንለት አላወኩትም ግን ስሰማ አመመኝ😢😢😢አላህ ይዘንለት

  • @MariyeMariye-i5n
    @MariyeMariye-i5n 4 дні тому

    አላህዋአኩበር ህዝበሙስሊሙ ምንእየጠበቅን እደሆነ አልገባኝም

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 5 днів тому

    الله يرحمه

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ወላሂ በኢቶጲያ የሚደረግ ግፍ እሳት ያዘባል አደለም መሬት መቀጥቀጥ እኔ አልገረምም ከዝህ በላይ እሳት አዉርዶ እዳይቀጣንነዉ ምፈራዉ ሞታችንን በሸሀዳ ያርግልን

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 5 днів тому

    ሀገራችን ለብቻዋ ቂያማ ልውርድባት ነው

  • @TamreT-i3e
    @TamreT-i3e 5 днів тому

    ያአላህአተእሪዳንበዝነትህ😢😢😢😢😢

  • @WselhAlhrby
    @WselhAlhrby 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 4 дні тому

    😭😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @HeboMos
    @HeboMos 5 днів тому

    😭🤲

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 4 дні тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @LubabaM-e6q
    @LubabaM-e6q 5 днів тому

    አላህ ይቅር ይበለን ዱዱአ ነዉ መፍትሄዉ

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 5 днів тому

    አላህ ከሸሂዶችያድረገዉ ያረበሰ

  • @MhUae-k2p
    @MhUae-k2p 2 дні тому

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭☝️

  • @LubabaM-e6q
    @LubabaM-e6q 5 днів тому +2

    እራስህ አርፈህ ተቀመጥ

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 5 днів тому

    ወንጀሎቻችን ድንበር አለፈ የሰው ደም ባደባባይ ፈሰሰ ሙስሊሞች በግፍ ተበደልን አላህ ከኮረና ሚበልጥ ቅጣት ላከብን አማራ ኦሮሞ ቢስሚላህ እያለ ያርደዋል ወንድሙን በአላህ እያለ እየለመነ ወላሂ እያለ ያርደዋል

  • @uaed-u8n
    @uaed-u8n 5 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 4 дні тому

    የድሀ ሞትና የድሃ ቤት ማፍረስ ግፍ😢😢😢😢

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ

    ወላሂ ወንድሜ እውነትነው ያልከው ባሁንጌዝ ሙስሊም ህፃናት ከሂጃብ አራቅናቸው ፋሺንየፀጉርአሰራርእየተተልን አላህ ሂዳያይሰጠንእንጂ

  • @RunToAllah-1
    @RunToAllah-1 5 днів тому

    ስራችን ነው።ክፋታችን በዝቶ ነው ሰው ሰውን አላንቀጠቀጠም ስለዚህ ይቀጥላል ።

  • @ZeynebSeid-cj1hx
    @ZeynebSeid-cj1hx 5 днів тому +1

    እኔ ግርም ነው የሚለኝ ሙስሊሙ ማህበር ቆይ እናንተ ወድ አይደላችሁም እንዴ አፈር ብሉ ፈሪ አንገቱን አትቆርጠውም ሁልግዜ ማነፎቅ አይሰለችም

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 5 днів тому

    እኔ የሞተው ወድማችን እንዴት እስካሁን አልተፈታም ነበር ወይስ እንዴት ነው ያወቃችሁት ነገር ካለ አሳውቁን ሀባይቢ 😔

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 днів тому

    ገና ምን አይተን እደ ወንጀላችን አማራ ኦሮሞን በስማም ቢስሚላ ብሎ እደ በግ ሲያርድ ኦሮሞው አማራውን ቢስሚላ እያለ ሲያር በግፍ ሲጨፈጭፉ ስንቱ ወንጀል ተሠራ ገና እሳት አላህ እዳያዘንብ እንፍ መከፋፋታችን ይብቃን እንስማማ ሰላም እንፍጠር መሪዎች ሆይ አላህ ላይወፍቃችሁ አባላችሁን በሃይማኖት በዘር 😢😢😢

  • @HilwaHilwa-l8z
    @HilwaHilwa-l8z 5 днів тому +1

    ዝርክርክ የተዝረከረክስ አንተ ማይረባ ምኑ ነው

  • @SkillRdo
    @SkillRdo 3 дні тому

    The solution is making'DUA'. And is making 'Sodaqa'.Most Muslims are far away from Dua and you can see in different masjids in Addis Ababa and other parts of Ethiopia.The Masjid 's Imams , please,make Dua after an obligatory prayers .Let me tell you the truth,Muslims who don't make Dua in the masjid after prayer have an accountability by Allah.

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 4 дні тому

    የትግራይ ሴቶች ሀያማኖት ሳያለዩ ሲደፈሩ የት ነበራቹ

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 5 днів тому

    ይሄን አይቶ ፎቅ ቤት መስራት

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 5 днів тому

    አንተ እንደተዝረክረክው?

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 4 дні тому

    የት አባቱ ሆኖ ነው የሚለፈልፈው በውጭ ሃገር ከሚልዮን በላይ ነን እኛ ሙስሊሞች ደግሞ በእርግጠኝነት እናገኝሃለን ወንድም አይመስለኝም ተደብቆ በመስኮት አረቂውን እየጠጣ የለፈለፍከው እናገኝሃለን ምንም መድረሻ መቀመጫ አይኖርህም በእርግጠኝነት ይህን ሰካራም አንለቀውም አድራሻውን ይዘናል

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 4 дні тому

    ያአላህ

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 4 дні тому

    አንድሠውከሞተበሗላከመጮህበሂወትእያለመረዳዳትያሥፈልጋል

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 4 дні тому

    ምጨፈጭፋትእናተምታሥጨፈጭፉትእናተእደውይሉይታየላችሁምእሥላምጠባቂውአላህነው