🔴ሰበር‼️የመድኩን ተቃውሞ ለምን እንደሚቀጠቀጥ ኑ ልንገራችሁ ስሙኝ👂ባለመሬቶች ጉድ‼️አክሊል እና ትዝታው ከባድ ፍጥጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @FireG-z6m
    @FireG-z6m 16 днів тому +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 16 днів тому +12

    እግዚአብሄር ሆይ ይማረን ለንስሀ ያብቃን ይኸን ሁሉ መአት እያሳየን አንታረምም

  • @EyerusalemTadesse-s2c
    @EyerusalemTadesse-s2c 16 днів тому +7

    ጌታ ሆይ ምድራችንን አስብ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን

  • @ine-h3
    @ine-h3 13 днів тому +1

    እግዚአብሄር ይማረን ከባድ ነዉ

  • @BeqlechiBerhanu
    @BeqlechiBerhanu 16 днів тому +6

    እግዚኦ በሉ እግዚኦ ይረዳናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaittesemma2701
    @senaittesemma2701 16 днів тому +5

    አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @LuelEshetia
    @LuelEshetia 16 днів тому +6

    ጌታሆይእባክሕበምረትአይኖችሕተመልከተንይቅርምበለንአሜን

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 днів тому

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችን አምላክ ማረን ማረን ማረን በድለናል 🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 17 днів тому +14

    ባለ መሬቶች መሬታችሁን ያዙልን የኛነው ስትሉ አልነበረም እንዴ የናተ ከሆነ አስቁሙልን😅😅😅😅 ይቅር ይበለን እስኪ የእግዚአብሔር እንደሆነ እንወቀው እንደዚህ 😭😭

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 16 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይማረን እጅ እግዚአብሔርን በመሸሽ ማምለጥ አይቻልም የእግዚአብሔር ቁጣ ነው አሁን በሁሉም የኢትዮጲያ ክፍል ነው ችግሩ የተፈጠረው ይማረን በምህረቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 15 днів тому +1

    እኛ ሰዎች ችግር ሲደርስብን እንጂ በሰላሙ ጊዜ ፈጣሪን አናውቀውም አሁንም ጊዜ ስላለን ፈጣሪን ተደፍተን መለመን ግዴታችን ነው

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 16 днів тому +2

    እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል የኛ ባለማህተብ ዘመዱየ ፈጣሪ በቤቱያፅናህ ያቆይህ እድሜዘመንህ የተቀደሠ ይሁንልህ

  • @DaniMarye
    @DaniMarye 16 днів тому +4

    የአለትም መሰንጠቀም ቢሆን አለታትን እንድናወጡ የሚያደርገው ክርስቶስ ነው

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 16 днів тому +6

    የሱ፡ቁጣ፡ነው❤እኔም❤አምናለው❤

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 15 днів тому +1

    ጌታ በቃ ይበለን እስቲ አሁን ማን ማን አባቱ ጋ ይጠጋል ስታፈናቅል ስትገል ስታርድ የነበርክ ሁሉ ይሄ የኛ መሬት ይሄ የኛ ከተማ ናት እያላችሁ ጥጋብ ነፍቶአችሁ ትዕቢት ወጥሮአችሁ የነበራችሁ አሁንም የማትቀየሩ ከሃዲያን ወዮላችሁ 😢😢😢

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 16 днів тому +6

    እውነት ነው ዘመዴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 16 днів тому +1

    ወጥታቹሁ ወዴት ኖው እግዚአብሔር አትለምኑቱም በጸሎት

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 16 днів тому +2

    😢😢😢ፈጣሪአተማርን

  • @tsionslays
    @tsionslays 15 днів тому +1

    እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ዘርዘር እያልን ከእእዚብሀሄር ጋር እየራቅን ነዉ የአንድ የራሔል እባ በቂ ነበር ግን መቼ ነዉ ይቅር የሚለን እንፀልይ::

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 16 днів тому +2

    እውነት ነው ዘመዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosalemayehu7399
    @yordanosalemayehu7399 16 днів тому +1

    እውነት ነው ዘመዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 16 днів тому +2

    አውነት ነው የእግዚአብሔር ቁጠነው ስራችነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rajmal3634
    @rajmal3634 17 днів тому +2

    ልኪነ፡ዘሜደ❤❤❤

  • @FikerLegesse-b7k
    @FikerLegesse-b7k 15 днів тому +1

    ይህን በሀገርችን ላይ የመጣውን ቁጣ የስራችን ውጤት ነው ድሀአለቀስ ታረዘተራበ ተሰደደ ተጨፈጨፈ ደሙ ሄሎሄ አለ ልብከአለን እንፀልይ እናልቅስ የምህረት አምላክ መሀሪ ነው እግዚኦ እንበል መፍትሄው ፀሎት ነው

  • @SelomeMekonen-e5g
    @SelomeMekonen-e5g 16 днів тому +1

    ዘመድኩን ልክ ነው ትክክል ው ።

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 16 днів тому +2

    ዘመዴ ለዘላለም መድሃኔዓለም ከጎኑ ያኑርህ!!!

  • @JaharaJahara-q6m
    @JaharaJahara-q6m 16 днів тому +1

    አሜነ❤❤❤

  • @TekaKabeta
    @TekaKabeta 14 днів тому

    እውነት ነው

  • @AderawMelese-r9n
    @AderawMelese-r9n 16 днів тому

    ንሥሐ፡ወገን፡ግዜ፡የለም።

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij 15 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y 15 днів тому

    ቅንብር ነው እንጂ ትዝታዉ በሂወት እኛለ አኬ ፊት አይቀርብም ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 днів тому

    🎉🎉ምአት አታዉሩ መአቱ ወደቤታችሁ ይግባ ይግባ

  • @TenayeFenta
    @TenayeFenta 15 днів тому

    ዘመዴ እውነት ነው አሁን ንስሀ በመግባት በመመለስ መዳን የምንችለው አምላክ ይርዳን

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    አዎ እግዚአብሔርን እጅግ በድለናል የኢትዮጵያ ህዝብ ግፍ አበዛ ህዝቡ ፈፅሞም መመለስን አይፈልግም ስለዚህ ሲአሰን ነዉ።
    መስቀሉን አስረገጠዉ እረገጠዉ አብይ የሰይጣን ፈረስ😢 ይሄዉ መሬት ተንቀጠቀጠች

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 16 днів тому

    Selam yebeza

  • @HWhwh20
    @HWhwh20 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SelomeMekonen-e5g
    @SelomeMekonen-e5g 16 днів тому

    እውነት ነው የእግዚአብሄር ቁጣ ነው ወደፈጣሪ መጮህ ነው።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 16 днів тому

    ኬኛዎች መሬታችሁን አድኑ የት አላችሁ!? "ምድር እና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት::" እናንተ ጋ አይስራም::በል ያዘው እንግዲህ ታገል ከፈጣሪ ጋር!::

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 10 днів тому

    አንተ አሁን ንፁህ ነኝ ብለህ ነዉ እንደፈለክ አባቶችን ታዋርዳለህ ንሰሀ ግባ

  • @Bisratmp
    @Bisratmp 16 днів тому

    ZEMEDKUN JEZBA

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 16 днів тому

    እውነአተ ነአው የፈጣሪ ቁጣ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EjegGebrehana
    @EjegGebrehana 16 днів тому

    የድግልማሪያምልጅቁጣውበምህረትይመልስልንዘንድእንማፀናለንአሜንአሜነአሜን

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 16 днів тому

    Yememeka be Egzhaber yemeka!

  • @S-G.19
    @S-G.19 16 днів тому

    Ke zemen fitsame lemamelet medir wust bet yemeteseru habtamoch min tehonu? Ke Egzeabeher yemiyamelt ale?

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 16 днів тому

    Zemede tekekel

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 16 днів тому

    Amen
    KE kurban behuwalla
    Esst ende mitefa asferi balegrma-moges gizufoch honen le telatachin ( devil) enitayalen
    Egziabher lezih kibir yabkan
    Amen
    Amen
    Amen

  • @eskindermerawi495
    @eskindermerawi495 16 днів тому

    እውነት ነው አንተ የተናገርከው።ግን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቀጥቅጡ ንስሀ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ የሚሉልን አባቶች የምትቃወም አንተ አሁን ሰው ነህ?ኦሺ ምን እናድርግ ?ንገረና?

  • @zewdneshregassa2285
    @zewdneshregassa2285 14 днів тому

    Abatu fetari hoy mihiret siten ibakhi

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 16 днів тому

    የኛ ሥራ ሐይማኖተኞች ባዬች ሐጢያት የደም መንፈሠሥ እውነቱን ነው ሁሉ እግዜአብሔር ነው አጉል ሐይማኖተኞች ቄሦች ደብተራ አማኞቹ መዳኒተኞቹ ለምን የሐይማኖት አባቶች እግዚኦ አይሉም

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 16 днів тому

    Leka tezetaw endih asekeyame neber?men mesele

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 16 днів тому

    Mesekelen yeregetech yawaredech ethiopia gena gena tetefalech

  • @RutAdu-mn1jx
    @RutAdu-mn1jx 16 днів тому

    It ia because of western science aided by Nicolla😊p ztesla formula

  • @SeidMudesir-fh8rd
    @SeidMudesir-fh8rd 10 днів тому

    Mengeset behayemanot taleka megebat alebet hayemanot degemo benegest taleka megebat yelebetem

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 16 днів тому

    Yiudin texikew yihudi chkagn new lesralili tagizi yele

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 16 днів тому

    እባካንሁን ዘመድኩንን መስማት አቁሙ ።
    እራሱ ብዙ ሰአት ያለው ሰው ነው።

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 16 днів тому

    Abetu yeqer belen

  • @senbetgebre
    @senbetgebre 16 днів тому

    ተመስገን ታቦታችሁ ቀስ እያለ ወደ ጤረጴዛነት ወርዷል አሁንም ተስፋ እናደርጋለን መታሰቢያው ከምድራችን እስክጠፋ ጌታ ብቻውን በእውነትና በመንፈስ እስክመለክ ለእርሱ ብቻ የምገባውን ክብር፣ምስጋና፣አምልኮ፣ስግደትን የምቀራመቱ ሁሉ ከምድራችን ተጠራርገው እስኪወገዱ ገና እንጠብቃለን ጌታ ጀምሮአል ይጨርሰዋል ብዬ አምናለሁ ።❤

    • @tenayetademu2105
      @tenayetademu2105 16 днів тому +1

      ተረጋጉ እንጂ ሞት ደጅ ላይ ቆሞ መሳደብ ምን ይሉታል ማን እንደሚጠረግ እግዚአብሔር ያሳየን

    • @Belenkasa
      @Belenkasa 15 днів тому

      Abiye,ahmed,des.yebeleh.berta.tedeset.kene-gelewoche,le.ethiopia.gen.fetari.alate.le,anete.degemo.be.temengesetu & ripebelican.gardoche.yadenuhal.

  • @SelomeMekonen-e5g
    @SelomeMekonen-e5g 16 днів тому

    የንጹሀን ደም እየጮኸ ነው

  • @Anthony-m5l3x
    @Anthony-m5l3x 15 днів тому

    Ya Egzyabehre kuta nawu

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 15 днів тому

    እውነት እግዛብሔርን አትክሰሱ እናተ ገና 44 ታባት ሰርታችሁ አርሴማን ቅድሳን የምትሉዋቸው እኩል ከሰላሴ ጋር ታወጣላችሁ ደፋር ናችሁ እግዛቤርን የተሸከማችሁ ኣርቶዳክሳዊያን ገና ብዙ ታመጡብናችሁ

  • @YanetDemoze-e6g
    @YanetDemoze-e6g 16 днів тому

    Ewent new yegezabeher kuta new lenseh geze eyeseten new yeker yebelen

  • @barkentube1614
    @barkentube1614 16 днів тому +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ በንፍር ውሃ መጥፋት ሲያንሰው ነው

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 16 днів тому +1

      በጣም እዳዉም አንደኛ ከሀዲ የለም ብዙ ነገር ሰጥቶን እግዚአብሔርን ትተን የአዉሮፓ ቆሻሻ በመቶ ህል በስልጣኔ ስም አምጥተን የምናመልክ ጉዶች ነንኮ

    • @barkentube1614
      @barkentube1614 16 днів тому

      @@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio በትክክል እያንዳንዱን ነገር ካሰብነው እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ከሌላው የአለም ህዝብ እግዚአብሔርን የበደለና ያስከፋ የለም፤ እግዚአብሔርን የሚያመልክ እየመሰለ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ እየበዘበዘ የሚኖር ሆዳምና ስግብግብ ውሻ ህዝብ ነው

    • @ameleworkhaile3974
      @ameleworkhaile3974 16 днів тому

      Edima Le nisiha yisten yibalal sister

  • @TekaKabeta
    @TekaKabeta 14 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 днів тому

    አይዘመድኩን ደግሞ መሬትም ብልፅግና ሆነ አረ ወደቀልብህ ተመለሰ ድሮም መቀጥቀቶ አለ አንተ ሳይንሱንም ወረርሸኑንም ሁሉንም አብይ አብይ የምትለዉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ ጥላቻም ልክና መጠን አለዉ የአንተ ግን ከደምንና ከሰጋህ ጋር ተዋህዶሀል እግዚኦ ማኸረነ ክርሰቶሰ ማለት ብቻ ነዉ የሚሻለዉ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

    • @HabtamuAy-q9i
      @HabtamuAy-q9i 16 днів тому

      አንተዘረ ቆሻሻ የሰይጣን ልጅ ሰይጣንን እንጅ ሰውን አልጠላም ዘመዴ!!!

  • @tekeyegebreslassie8659
    @tekeyegebreslassie8659 16 днів тому

    Dami ieyafacaca nawo damimi ieyafacaca nawo iebakahihe yibakali bale waganahihe ieyalaka zimi yameli hizibi aramane hizibi aramane hizibi wagane ieyalaka zimi yameli hizibi wahatinawo ya Ethiopian hizibi ayaminimi ieminati benorawoma wagane ceyalik zimi ayiliminabari .amilaki yalibahiheni ayito yiyihin amatawo iemaneni yamilaki kota nawo .

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 17 днів тому

    ጋሽ አወቀ

  • @TekaKabeta
    @TekaKabeta 14 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂