We know who is the liar. Fake prophets, Apostles and pastor who live in ethiopia are liars and obstacles for biblical thoughts so I wake up and tell the truth for my people to save their soul from Hell🙏
@ trying to awake your people by itself is not a problem I appreciate your efforts. But are you sure all the prophets and pastors are wrong? Do you even read your bible if you are a Christian? Please be honest for yourself first and leave the judgment for God for he who knows everything. I said this with respect brother, God bless!
First of all, I'm glad you expressed your opinion in a polite manner and not by insulting like the others, but I will not remain silent when false prophets rise up as you said. will not be silent when they are tempted, my conscience will not allow it. Why did the apostles seem to have been killed, and why did the Lord seem to have been crucified? I Will Fight until The people Knows the truth about this belief Thank you man🙏
First of all, I'm glad you expressed your opinion in a polite manner and not by insulting like the others, but I will not remain silent when false prophets rise up as you said. will not be silent when they are tempted, my conscience will not allow it. Why did the apostles seem to have been killed, and why did the Lord seem to have been crucified? I Will Fight until The people Knows the truth about this belief Thank you man🙏
I feel bad for Alemsegade you used to be a good comedian sense you become a priest you lost how long you been studying bible how many years to practice to be the priest answer to Lord don't play games with God you think you can fool him we will see
Anthony my brother welcome home first🙏 you Tell them the truth I appritiate you more and more, Shewaferaw desalegn was a comedian but now a prophet and preacher with begashaw to tell you the truth before 1 week ago they went to south region in ethiopia around boditi as you know people in rural place don't read bible they only focus on their farming activity and they start to worship but they worship the people about how to hate Orthodox chrstians and I feel unhappy for what they do🙏
ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏
500'000 bir ylwexal eda😂😂
ነገእኮ ቸሩመድኃኔዓለም ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን ❤❤❤
ኤልዳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
ቸሩ መዳኃኒ ዓለም በለተቀኑ አገራችንሰላም ያድርግልን በቸርነቱ ይመልካተን ይህን እሳትያጥፋልን 🙏 አኬ በቤቱያፅናው ❤ ለመናፍቃን ራስ ምታት ሆነባቸው እኮ👌
ሞክሼ አክሊሎች አልተቻሉም ይሄ ወንድማችን በዩቲዩብ ያህ ወንድማችን ደግሞ በቲክቶክ🙏
አመሰግናለሁ❤🙏
ወይኔ ለምንድነው የታሰረቹ በርታልን ወንድም❤
ሮዚዬ❤🙏
አክሊልዬ የኔ ጀግና ምርጥ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ አጋልጣቸው እነዚህን መናፍቃን አሳቾች አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ አኬ በጣም ደስ የሚለኝና የተረጋጋ ልጅ ነው ፈጣሪ ይባርከው
ሲናዬ❤🙏
እዉነቱን እኮ ነዉ ዳቦና እንጀራ ሱቅ ከገባ በኋላ ነዉ የተበላሸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ከዱቄት ነፃ ነኝ
አክሊልዬ እንኳን ደህና መጣህ
ዛሬ አፋር ክልል ላይ የተፈጠረዉ ክስተት አረ ለኛ ምልክት ነዉ በፀሎት መትጋት ይጠበቅብናል 😢
በትክክል በፀሎት ልንተጋ ይገባል የፈጣሪ ምህረት ወደኛ እንዲመጣ❤🙏
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣህ አክሊልየ በርታ ወንድሜ
ረሒማዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ከልቤ❤🙏
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ እንግዲህ ጥሩና መልካም ቆይታ ነው የሚሄድ ሰው ብሄር ጥሩ ነው ምክንያቱም ሄደ የፈለገን ሰው ማቆም አይቻልም እና ጥሩና መልካም ቆይታ ነው በርታ
ኤዶምዬ❤🙏
በትክክል
❤❤❤🙏
አሜን ወንድማችን አኬ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ኢትዬጵያ ሀገራችንን ከሚፈራው ከሚወራው ከተፈጥሮም ከሰው ሰራሽ አደጋ ሁሉ ይጠብቅልን ህዝባችን ስቃይ በቃህ ይበለው በቃን 💔💔💔💔😭
አሜን አሜን አሜን ሰላሚናዬ❤🙏😊
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣክለዚህ ጥሩ ቆይታ ነበር
ዲቦዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አመሰግናለሁ❤🙏 ሼር
የኛ ጰንድም አንካን ልብህ ተመለሰክ ትዝታዉ
ትሁት እንካን ተገናኝህ ተባሪክ
ተመስገን፣ትዝታዉ ቅድስት ማርያምን እወዳታለሁ ማለቱ ግሩም ነዉ፣ለሁሉም ጊዜ አለዉ የተባለዉ ነዉና ነዉ፣የንስሐ መንገድ በእግዝአብሔር ፊት ቀዳሚ ስለሆነ ከተመለሰ ለነፍሱ ፈዉስ ስለሆነ የእሱ ፍላጎትና ፈቃዱ ነዉ፣ ተመስገን ነዉ፣
በትክክል ወንድሜ የበጎቹ ጠፍተው መመለስ ለጌታ እንዲሁም ለኛ ወንድሞቹ ደስታ ነው❤🙏
የጠገበ አሳማ ቢመክሩት አይሰማም ለነገሩ አሳማ መች ይጠግባል።ወጪት ረጋጭ።ያሳደገችውን ቤ/ክርስቲያንና እመአምላክን ያዋረደ ከውርደቱ በኋላ ይማር ይሆናል።ጥጋብ አይንን ሳይሆን ህሊናን ያሳውራል።አምላክ ይጠብቀን የእመአምላክና የልጇ ፍቅርና ውለታ ከውስጣች አይጥፋ።
❤❤❤
❤❤❤🙏
ቆንጆ አቀራረብ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏
እንደምትመለስ እርገጠኛ ነኝ እ/ር ይርዳህ
❤❤❤🙏
አትዋሽ የሰው ህይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለም በጥላቻ የተነሳከንንቱ ንግግር አትናገር ፍርድ በእግዚአብሔር ዘንድ እንዳለ እወቅ
በፊት በኢኮኖሚ ደከም ያሉ እህት፥ ወንድሞችን በደካማ ጎናቸው ገብተው ዱቄት፥ ዘይት፥ እንዲሁም ልብስ በውጭ ከሚገኙ ሉተሮች ፈንድ እየተደሰገላቸው እየሰጡ ነበር ዛሬ ደግሞ ይሀው አቅማቸውን አደራጅተውና ፕሮጀክት ነድፈው አዳራሽ ከፍተው እያታለሉና እያሰነካከሉት ነው!! በሀሰት ትንቢታቸው ጌታ ተናግሮኝ ነው እያሉ አካውንትህ በሚሊዮኖች ሲሞላ አያለሁ፥ ወደ ቤት ስትሄድ መኪና ይሰጥካል፥ ቤት ሲወርድልህ አያለሁ በማለት ከሰማያዊው ወንጌል ይልቅ ዓለማዊውን በመስበክ ረጅም ጊዜያቸውን ያጠፋሉ። ''ከነዚህ ከታናናሾች ደቀ መዝሙሮቼ አንዱን የሚያስት ቢኖር የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቁ ቢገባ ይቀለዋል'' በማለት መፅሐፍ ቅዱስ ይህን ቃል ለእናንተ አስቀምጧል🙏
Ewent new
አይ ጴንጤ…. ሸዋፈራውን ጠምደው ቀልዱን ሁሉ አጠፉበት
😂😂😂 ቀልዱ ቀንድ ሆነበት
ቀለድክ ቀንዳም
Habeshawit2008 አንቺ ቀልዱ ስለተወሰደበት ተሰማሽ? ደግሞ ለዘላለም ሕይወት መተማመኛ ጌታውን ስላገኘና ስለመረጠ ደስ ይበልሽ። አንችም ተከተይ ጊዜ ሳይረፍድብሽ።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉 enkuwan selam meteh wendemachin
ሜሉዬ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እህታለሜ❤🙏
ውይ ወንድሜ ሐዘንና ችግር ሰቆቃ ሑሌ መሥማት እራሥምታት ሖነብን እንደዛሬም ሥቄ አላቅም ይመችሕ❤❤❤❤
ሀኒዬ ሳቂልኝ የኔ ፍልቅልቅ❤🙏
Wedseni kalshignma eyalik zemir ewedhalehu temeles ebakih
❤❤❤🙏
አምስት ሚልየን አይደለም አለምን ጠቅልላችው ብትሰጡት አኬ በእምነቱ ድርድር አያቅም ድንገት ተሳክቶላችው አኬን ብትወስዱትም እነ ኦርቶዶክሶች እምነታችን እንጂ አኬን አንከተልም እነ ምንከተለው ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ በስጋው የመሰረታትን የኦርቶዶክስ እምነትን ነው እኔ አሁን በክርክር እንደአኬ መልስ ላይኖረኝ ይችላል ጴንጤዎች ይበልጡኞል ነገር ግን ከውስጤ የማትወስዱት ነገር አለ የተወለደ እምነት ትክክል እንደሆነች ነው ሚሰማኝ ለኔ ከተዎህዶ ውጪ ሌላው እምነት ሁሉ ፌክ ነው አስር ሺ ጊዜ እየሱስ እየሱስ ብትሉ መስሎም አይታየኝም ደሞ የተ አምላክ ሰክቡር ደሙ ቅዱስ ስጋው የማይፈተትበት በተዎህዶ እምነት በመ ወለደ እንዲሁ እኮራለው ፀበሉ ፈዎሻችን ቄሶቻችን ከአምላክ አስታራቂዎቻችን ቁርባናችን በነብሳችን በስጋችን የሚያነጻን ሆሉም አገር አለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማንደራደርባት የሁሉ የበላይ አማላጃችን መላእክቱም አማላጃችን ሀዎርያቱም ጻድቃን ሰማእታትም ነብያትም ሀዎርያትም እነዚህን ሁሉ መዳኒቶች አንተውም አኬን እንወደዎለን ግን እነ የተወለደ ልጆች። እሱን ምንከተለው ትክክል እስከሆነ ድረስ ነው ከተሳሳተ ግን እነ የራሳችን እምነት ነው ምንከተለው ሰውን አንከተልም ጴንጤዎች አትልፉ
ስንቴ ክበርልኝ ቃል የለኝም ንገርልኝም እኛ ስለኛ በደል ለኛ ነፃነት የተሰቀለውን ክርስቶስን እንከተላለን እንጂ ሰውን አንከተልም መፅሐፍም እንዲህ ይላል '' ሁለት ቤቶች ነበሩ አንደኛው በአሸዋ መሰረት ላይ የታነፀ ሌላኛ ቤት ደግሞ በዓለት ላይ የታነፀ፤ ንፋስም ነፈሰ ጎርፉም ጎረፈ በአሸዋ ላይ የተመሰረተውንም ቤት መታው ቤቱም እንዳልነበረ ሆኖ ፈረሰ ሁለተኛዎን በዓለት ላይ የታነፀውንም መታው ነገር ግን እንዳችም ነገር አልሆነም ምክንያቱም መሰረቱን በዓለት ላይ ስላደረገ፥ ታዲያ ዛሬም ነገም ከነገወዲያም ወደፊትም ኦርቶዶክስ እና ምዕመኖቿ መሰረት የተባለው ዓለቱን ክርስቶስን ስላስቀደሙት መከራው ያልፋል ሰባኪ የተባሉትም እምነት የቀየሩትም፥ ነብይ ነን በማለት ያሳቱትም፥ ነገሥታቱም ሁሉም እንደከዚህ ቀደሙ ያልፋሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶም ፈጣሪዋን ከፊት አስቀድማ እንደምንጊዜውም ትቀጥላለች🙏 ኑ ወደቀደመችው መንገድ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በብርሃንም ተመላለሱ🙏
አህለንውዶችየ😊ላማይሶ😊😊😊ላይክ
❤❤❤🙏
አርቲስቶች መጡም ሄዱም ምን አገባን በነሱ ምክንያት የሚለወጥ መጀመሪያም በሃይማኖቱ ጥንካሬ የለዉም
ትክክል❤🙏
Aki ytwahduo enkuo fetari ytebkhe❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ሄሊዬ❤🙏
❤❤❤❤❤❤ሠላም
ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
አጋንንታውያን ኦርቶዶክስ መናፍቃን ሁሌም ለክርስቶስ ልጆች ያላቸው ጥላቻ መቼ ነው የሚያበቃው።ሥራቸው ይፍረስ።
የናንተ ስራ የፈረሰ ይሁን
ምን እየሰራችሁ ነዉ አርስቱ ከምታወሩት ጋ አይገናኝም
selam
Tiztaw is losing a lots of weight I hope he is okay
Welcome❤🙏
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢❤😢
ሰላምሽ ይብዛልኝ ጦይባዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቤተሰብ እህታችንን አበረታቱልኝ❤🙏
አንተጰበጴንጤ ላይ ምን ያህል ጥላቻ እንዳለሕ በግልጽ የሚታወቅ ነው የምታወራው ደረቅ ውሽት በጣም ይገርመነኛል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ አኬ ግን የት ህንን ካለ በጣም አዝናለሁ
ምን አልሽኝ ሰላሚና❤🙏?
selam enekan dena mexah
fetari lebona yadelen yasazenal 😂😂😂
በጭራሽ አይመለስም ! በቅድሚያ ቅ/ቤተ ክርስቲያንን ለተሳደበበት በሕግ መጠየቅ አለበት፣ ከዚያ በኋላ በልመና እባክህ ተመለስ ተብሎ ሳይሆን አምኖበት ብቻ በይቅርታ ይመለሳል ! ተዋሕዶን በፍቅር አምነንበት የምንከተል ሚሊዮኖች እያለን በክህደት የሄዱ ወገኖችን እባካችሁ ተመለሱ እያልን አንለማመጥም!
በትክክል ክበሪልኝ አሪፍ ደስ የሚል የሚገዛ ሀሳብ ነው እነሱ ለኦርቶዶክስ ያጎደሉባት ቢመስላቸውም የጎደለባቸው አንሰው የተገኙት እነሱ ናቸው ፈጣሪ አምላክ አንድ በጋሻው፤ አንድ ትዝታው፤ እንድ እንዳልክ እንዲሁም ሸዋፈራው፥ ዘርፌና ማስተዋል ቢሄዱም በነሱ ምትክ ቢሊዮኖችን አፍርታለች ተለምነው ሳይሆን አምነውና የሀሰት ስራውንም ለህዝብ አሳውቀው መመለስ አለባቸው ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ🙏
እንዳልክ ልጀ ነው ገንዘብ አታሎት ነው ይቅር በሉት
አረ አርጅቷል ከዚህ በላይ ቀንድ አያበቅል ሞኝ ስለሆነ ነው እንጂ🙏
አንጀትህ ይፋቅ መናፍቅ ማለት የክርስቶስን አዳኝነትን የማያውቅ ነው
😂😂😂 አረ የት ሄጄ ልሳቅ
Menafek kemeche naw eyesusen yemiyamnew ?maferia😂😂😂😂
መናፍቅ አለመሆንሽን ስላመንሽ አመሰግናለሁ ገኒዬ🙏
ይቺ ልጅ ወላጆቿ የሉም ምናለ ደበቅ አርገው ቢያሳድጓት ለምን ያስረግሟቷል
ሐኪም አበበች ጋ ደውዬ አላለም😅😅😅
ምን ያስቃል ታዲያ ቢደወል?
@aklilnews አልደወልክም! የድሮ ኢንተርቪው ቆርጠህ አሰማኸን
እሺ አመሰግናለሁ ወዚዬ❤🙏
እንኳን አሰማን አክሊል የሚዘግበው እያንዳንዱ ነገር ይቸናል ምንም ነገር ሲያደርግ በምክንያት ባንቺ ቤት አሸማቀሽው ሞተሻል😂😂😂
እንኳን አሰማን አክሊል የሚዘግበው እያንዳንዱ ነገር ይቸናል ምንም ነገር ሲያደርግ በምክንያት ባንቺ ቤት አሸማቀሽው ሞተሻል😂😂😂
አሰቴር ዘፈንእንጅ ኘለትካ ምንአገባት ነናይት ክለብ መአሰላት አሮግት😅😅
😂😂😂 የኢየሱስ ክርስቲያኖች ሰውን በገንዘብ አንለውጥም ነገርግን በቃሉ እንደተፃፈው..." ኢየሱስም። በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።"
(የማርቆስ ወንጌል 1:17) የምናጠምደው ብዙ ወንጌልን ደክመን ለፍተን እየሠራን ነው😂😂😂😂😂
yes
አስቴሪ ምን አሪጋ ነው
ከሰማዉት ሁሉ ነጭ ዉሸት ጴንጤዎች የሚከፍሉት ገንዘብ ምንም የለም የእየሱስ ፍቅር ነው የሰዎችን ልብ እያንበረከከ ያለው አለቀ
ምን ያህል እርግጠኛ ነህ ማስረጃ ይዤ ብቅርብ ታለቅሳለህ፤ አንድ ነገር ልጠይቅህ እንስማማ መረጃ ይዤ ብቀርብ ከናንተ ነብያትና ፓስተሮች አንተ ወደቀደመችው እምነት ተዋሕዶ አምነህ ትመለሳለህ?
@aklilnews መቶ መረጃ ይዘህ ብትመጣ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቢሊየን ብሮችን ልስጥህ ብትለኝ እየሱስዬን አልቀይረዉም ደግሞ ለምን አለቅሳለሁ እኔን የሚያስለቅሰኝ ጌታዬ አምላኬ አማላጄ እየሱስዬ ለኔ ለኃጢያተኛዉ ሲል አምላክ ሆኖ ሳለ የባሪያን መልክ ይዞ ወደ ምድር መጥቶ ያለ በደሉ ተሰቃይቶ ተገርፎ ተሰቅሎ ሞቴን ሞቶልኝ እኔ መዳኔን ሳስብ ሰላሜንና ደስታዬ ሳስብ ፍቅሩ ያስለቅሰኛል ተባረክልኝ ወንድሜ ።
መስፍኔ ከሌሎች በተለየ መልኩ ሀሳብህን ስለጌታም ተረጋግተህ የገለፅከበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም ሌሎቹ ያንተ ወንድሞችና እህቶች የሚናገሩት ከአፋቸው የሚወጣውን ብታይ እውነት ቃሉን በተግባር እየኖሩት ወይንስ ለታይታ ያስብልሃል እዚሁ ኮሜንት ስር የሚፃፉትን ተመልከት ወደ ሀሳቤ ስመለስ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስለ ጌታችን መድሃኒታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘወትር ጠዋትና ማታ ታመሰግነዋለች ታመልከዋለች ተዋሕዶ ስለ ክርስቶስ እንደማታስተምር ተደርጎ የሚነገረው ነገር ሁሉ ሴራ እና ፓለቲካቸው ነው እምነት አትቀይር ወንድሜ ግን ከራስ በላይ ማረጋገጫ የለምና እስኪ ሂድና ነገሮችን ታዘብ ያለህን ጥያቄ አቅርብ ከዛ በግዴታ ሳይሆን ያመንክበትን ትከተላለህ፤ ሌላው ነገር ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ዳግመኛ የሚመጣው ለፍርድ እንጂ ለማማለድ አይደለም እባክህን የናንተ ትልቁ ስህተት እዚህ ጋር ነው ፈራጅ ሆኖ የተቀመጠውን አምላክ አማላጅ እያላችሁ የቅዱሳንንም ስራ ለጌታ እየሰጣችሁ እርሱን ታሳንሳላቹ አምላክ ሆኖ ሳለ ለማን ያማልዳል እርሱ ራሱ ጌታ እኮ ነው ከማን ጋር ያስታርቀን እስኪ መልስልኝ ይሄን ጥያቄ?
@@aklilnews ወንድም አክሊል ኮመንትህን አንብቤ እንደጨረስኩና ይሄን ከመፃፌ በፊት ስለ አንተ አጭር ፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በጌታ በእየሱስ ስም አቀረብኩና ወይም ፀለይኩልህና ጥያቄህን ልመልስልህ በመጀመሪያ ስድብ ከዲያብሎስ ነው ማንም የሚናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው መናገር መመለስ ያለበት ሁለተኛ ምልጃ ለቅዱሳን ያልከው ማነው ስለ እኔ ቅዱስ ሆኖ የሚማልደዉ መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ከሞተ አንበሳ በሕይወት ያለ ዉሻ ይሻላል ይላልና ለኔ አንተ ልትፀልይልይ ልትማልድልኝ ልትመክረኝ ልታቀናኝ ትችላለህ ሙታንም ሆኑ መላዕክት አይማልዱኝም ግልፅ ይመስለኛል
አይ ገንዘብ ቢሰጥ አንተም አትቀርም አሁንስ ስትቆርጥ ስትቀጥል የምትውል ምረት ያርግልህ
ማንም በገንዘብ ተገዝቶ ጴንጤ አይሆንም
ታቦቱን አውጥታችሁ ከጣላችሁ ሁላችንም እንመለሳለ መተተኞች
😂😂😂😂❤
አዚዛዬ❤🙏
እየሱስ ፍቅር ነው በብር እይገለጥም
እነሱ ግን በዱቄትና እና በዘይት እንዲሁም በገንዘብ ምስኪኑን ህዝብ እያታለሉት ነው🙏
አስቴር አወቀ ለምን እናቷን አትበዳም ከፈለገች 😏
በየምሽቱ ወያኔ ወያና እያለ ሲዘፍን ኦሖዲድ አራት ኪሎ እያለ ሲያዜም ፋኖ ፋኖ እያለ እንዳይዘፍን የሚከለከለው ሕግ ምንድ ነው ?
ለምን ትዋሻላቹ የእትዮጸያ የምታልፍበት መንገድ አይበቃም?
አትውደደን
ሰይጣን ወደደን አልወደደን ምን ይጠቅመናል
ኧረ አንተ ለማንም ኦርቶዶክስ አይናፍቅህም።አንተ የምትወደው እዚያው የአንተ አይነት አለልህ።ኦርቶዶክስን ለቀቅ !የምን ዳርዳርታ ነው።
❤❤❤🙏
ሴታሴት ሀሜተኛ ነህ! አስቴር አወቀ የታባህ ነው የታሰረችው? ማን አባህ ነው ያሰረው? ሴታሴት!
አትጃጃል ወዳጄ መረጃ ነው የሰጠሁክ መቀበል ያንተ ፋንታ ነው፤ ካልሆነ ደግሞ ስለ ጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ሰዎች ለማጣራት ሞክር🙏
ስንቱ በገንዘብ ከቤተመቅደሱ ተሰደደ ወንድሜ አኬ ሆድህን አትምረጥ ጌታ አሁሉ በላይ ነው
ምግብም ለሆድ ነው፥ ሆድም ለምግብ ነው እህቴ🙏 አዎ ልክ ነሽ ፈራጁ ጌታ ከሁሉ በላይ ነው🙏
ቂቤ አንጣሪዋ እያለች ጎመን ቀንጣሽዋን ምች መታት....
አይ የአእምሮ መቀጨጭ ዜና አንባቢዉ ግን ህሊና አለህ? በዚህ ልክ መሸርከት
አመሰግናለሁ🙏
ደምሩኝ😊😊😊😊
የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ኰተት ድርሳን ገድላት ድግምት መተት ሟርት አለ ይባላል! እውነት ነው?
አይደለም ወንድሜ ሁሉም ነገር ኦርቶዶክስን ስም ለመስጠት የተደረገ ሴራ ነው ፍቃድህ ከሆነ ላስረዳህ በጨዋነት🙏?
Ethiopiawi honeh, endet eske ahun ye Orthodoxen trunet ewunetegnanet alawukem?! Ke wuchi yemetawen menfekun tamenaleh? Yasazenal.
የግኖስቲክ ኢየሱስ ይዘህ ስለ ሀይማኖት ታወራለህ?
ኤፌ 4:6 አንዲት ሐይማኖት፣አንዲት ጥምቀት፣አንዲት እምነት ሌላው የሐይማኖት ድርጅት ነው።ተበጣጥቀን ተበጣጥቀን ያለው ማ ነበር ማሞ ልክ እንደ አሜባ
64 denomination በኢትዮጲያ ብቻ የገባቹት ለምን ይመስልሀል?
ቀልደኛ
Ere semehen alekash yteraw Emebetachinen ateterat. Yeshenegela andebet Egeziabehier atebeqo yetelal. Guroroh yezega. Kedusanun yemetenagerebet.
❤❤❤🙏
አያረገውም
ሁሉንም በአንዴ ፈርጀህ በገንዘብ ተደልለው ማለቱ በመጀመሪያ ትክክል አደለም እንደውም አንዳንዶቹ አምስት ሚሊዮን እንደ አምስት ብር የሚቆጥሩ ናቸው ትዝታውም ይቅርታ አልጠየቀም ትናንትም የሰራው ቪዲዮ ምስክር ነው ትዝታው ምንድነው መጣ ቀረ ለምን እሱላይ ሙጭጭ እንዳላችሁ ይገርመኛል ኦርቶዶክስ ወላዋይ አማኝ አትፈልግም ሁሉም ወደፈለገበት ቢሄድ አትለምንም ሁሉም ለራሱ ነፍስ የሚበጀውን ያቃል አንተ ደሞ ይሔን ያህል ወርደህ አትዋሽ ለሁሉም መድሐኒአለም ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን
ስለ ምክሮት አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እርሶ መናፍቅ ወይስ ኦርቶዶክሳዊ?
@@aklilnewsየሐዋርያት ሥራ 24:1 -14
Please don’t lie, God knows everything don’t forget that
We know who is the liar. Fake prophets, Apostles and pastor who live in ethiopia are liars and obstacles for biblical thoughts so I wake up and tell the truth for my people to save their soul from Hell🙏
@ trying to awake your people by itself is not a problem I appreciate your efforts. But are you sure all the prophets and pastors are wrong? Do you even read your bible if you are a Christian? Please be honest for yourself first and leave the judgment for God for he who knows everything. I said this with respect brother, God bless!
First of all, I'm glad you expressed your opinion in a polite manner and not by insulting like the others, but I will not remain silent when false prophets rise up as you said. will not be silent when they are tempted, my conscience will not allow it. Why did the apostles seem to have been killed, and why did the Lord seem to have been crucified? I Will Fight until The people Knows the truth about this belief Thank you man🙏
First of all, I'm glad you expressed your opinion in a polite manner and not by insulting like the others, but I will not remain silent when false prophets rise up as you said. will not be silent when they are tempted, my conscience will not allow it. Why did the apostles seem to have been killed, and why did the Lord seem to have been crucified? I Will Fight until The people Knows the truth about this belief Thank you man🙏
Ere endezi blo silegilesebu mawurat asafari new. Amnew new yegebut, be wushet birr...... atibelu. Endeza kehone esti enante sew geztachihu asayun
እኛ በክፍያ ሳይሆነ በፍቅርና በትህትና ወንጌልን በመስበክና በማስተማር ሰዎችን ወደቀደመችው መንገድ የምናመጣው❤🙏
I feel bad for Alemsegade you used to be a good comedian sense you become a priest you lost how long you been studying bible how many years to practice to be the priest answer to Lord don't play games with God you think you can fool him we will see
Anthony my brother welcome home first🙏 you Tell them the truth I appritiate you more and more, Shewaferaw desalegn was a comedian but now a prophet and preacher with begashaw to tell you the truth before 1 week ago they went to south region in ethiopia around boditi as you know people in rural place don't read bible they only focus on their farming activity and they start to worship but they worship the people about how to hate Orthodox chrstians and I feel unhappy for what they do🙏
Aster go to Gail’s for 30 years
እነትዝታው ምነው ምኑምንማል የሚሰጣቸው ገንዘብ አለቀ እንዴ ማርያምን ከመሳደብ ወደ መውድ መጡ
abet wushet!🤣
ማነዎ የዋሸው
We do not need his service
,ገንዘብ ቢሰጥጽአንተም አትቀረ
ገንዘብማ አቅርባችሁልኛል የሚገርመው ሀይማኖት እንድቀይር ሳይሆን ጉዳቸውን ከማጋለጥና ህዝብ ከማንቃት እንዳቆም ብቻ🙏 ''ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል''🙏
መማር ደጉ
እየሡሰን(የማርያምን) ልጅ እንዲከተሉ ለአርቲስቶች እየተከፈለ ነው ያልከው ? ኧረ እፈር !!! እነሡ ሰምተው ከቅዱሱ መፅሐፍ አንብበው ኤውነት ሕይወት መንገድ መድሐኒትአለም ብቻ እንደሆነና ወደፈጣሪ መዳረሻ መታረቂያ መግቢያ በሩ እርሱ ብቻ መሆኑን አውቀው በነፃ የዘለአለምሕይወትና የልጅነት የወራሽነት እድል በነፃ በማግኘታቸው ቅርአለሕ አይደል ? እነሡ ሌሎችም ወደእውነት በነፃ ሲጓዙ አንተና መሠሎችሕ በውሸት በብሽቀት በስድብ በሐሠትትርክት ወደሐሠት መጓዝን እያፈጠናችሁት ነው።
ጴንጤ መናፍቃን እያላችሁ የምትሠድቡት በፍፁም በፍፁም ማርያምን ብፅእትን አይጠላትም ። ዘመፅሐፍቅዱስ ውስጥ እንደተባለላት ይላታል።
እውር ጋዘጠኛ ነህ ! መናፍቅ ፍጡርን የሚያመልክ ነው ይህ ደግሞ የት እንዳለ ግልፅ ነው።ምርጦች በገንዘብ ኢየሱስን ልገዙ አይችሉም።ገና ኦርቶዶክስ መምህራኖቿን በእውነት መገለጥ ታጣችሁዋለች ያኔ በገንዘብ ሳይሆን በወርቅ ስጦታ ብለህ ትዘግባለህ።
እንኳን አምስት ሚሊዬን ብር አንድ ሣንቲም የሚያቀርብ የለም፣ ባንተ ቤት አውርተህ ሞተሃል፣ ምንያህል የዘቀጥህ መሆንክን ያሣያል !!!!
የዘቀጥህ እያልክ ብትሳደብ ለኔ ችግር የለውም ላንተ ለተሳዳቢው ግን መንግስቱን ያሳጣሃልና እባክህን ወዳጄ በትንሿ ምላስህ መላው አካልህ በሲኦል እንዲቃጠል አትፍቀድላት🙏
Your voice not conducive for me and others to hear.
How you know about Others? I think you are ''መናፍቅ'' Because of that reason You hate this Voice. Talk about your self my brother Big Respect🙏
ያንተን ጥያቄ የሚመልስ ስው በምድር የለም ጥያቄህ መንፈሳዊ ከሆነ ወደ ስማይ አድርስ።
አልገባኝም ብታብራሩት🙏
የአስቴር አወቀ በስተመጨረሻ ቅሌታም ሆነች ክብሮን አልጠብቅ ብላለች።
ቆሻሻ ቦቲም አስቱ ለቀቅ😂
ቆሻሻ ቦቲም አስቱ ለቀቅ😂
@@Sarah-f7b7l ከእውቀት ነፃ ባለጌ በስተርጅናዋ በመከበሬ ጊዜዎ ብሔር ከብሔር ለማባላት የዘፈነችው ዘፈን አግባብ ነው? አማራ ብቻ ነው የተጨቆነው ሁሌም መንገስ ማስተዳደር ያለበት የአማራ ህዝብ ብቻ ነው? ሌላው ብሔርስ? ሲጀመር አርቲስት የህዝብ ነው አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ማድረግ የለበትም። 27 አመት ስንገዛ ጭቆና ግድያ ዘረፋ ሁሉም ነበር ያኔ ለምን እንደዚህ ብላ አላወጣችም ዘፈኑን? ስለምታውቀው የለ ምንም ምህረት ስለምትገደል ስለምትገረፍ አቅሎን እስክትስት መርፌ ወግተው ጀዝባ ስለሚያረጎት ይሄ መንግስት ግን ማንም አፋን ቢከፍት ፀጥ ስለሚል አደለም።
ምድረ ቱልቱላ
ማንን ነው?
አንተ ንስሀ ግባ 5,000,000 ብር 😂😂😂
ምን ያስቃል የነደፋችሁት ፕሮጀክት ነው እንደዛ የሚለው መናፍቃን አትሳቁ እየጠፋችሁ ነው🙏
Bege, wanaw agases ante neberkiko ayidelem Filsetan arb erob eyebelah alnebet ende AGASSESSSSD!
አንተ ውሸትን ከጥንት ጀምሮ ከራሱ አውጥቶ የሚናገረው ማነው እንግዲያው አንተ የእርሱ ልጅ ሆነሃል ና ወደ እውነተኛው እውነት መንገድም ህይወትም ወደሆነው ጌታ በውሸት አለቅልቀህ የምትሰክረው ስካር ይቅርብህ የምትመገበውም ፍርፋሪ እንዲሁ
ውሻ ወደ ትፋቱ እንደሚመለስ ፥ እሪያ ታጥቦ በጭቃ እንደሚንከባል አይሆንም ? ሴይጣን ሲያምርህ ይቅር ....
ቅርድድ አልታሠረችም
ከመሳደብ ውጭ ስራ የለህም🙏
ወረኞች የሌለ ታሪክ አታውራ መንደሬ የዩቱብ ጡረተኛ ማንም የወንጌል አማኝ ማንንም በገንዘብ አይገዛም የክርስቶስ ፍቅር ገዝቷቸው እንጂ ምን ያህል ለወንጌል አማኝ ጥላቻ እዳለህ ግልፅ ነው አነጋገር እስከ ድምፅ የአሮጊት ተረተረት ነው የሚመስለው ሁልጊዜ ስለ ወንጌል አማኝ ሳትዘግብ አትችልም አሁንም እንኳን እዳልክንና ማስተዋልን ቀርቶ ገና ቴዲአፍሮን እናመጣለን ይሄ በቀራንዮላይ የሞተልን የጌታችን የመዳኒታችን ፍቅር ስለሆነ ነው እንጂ ማንም በገንዘብ እየተታለለ አይደለም ይሄ ስለምትናደዱ በወንጌል አማኙ ስም ማጥፊያቹ ነው ላንቃህ እስከሚዘጋ ድረስ መዘገብህን ቀጥል እኛም ወንጌል መዘገባችንን አናቋርጥም
ጥርሴስ ልማዴ ነው አታስቂው😅😅😅
የውሸት ወንጌል በዓለማዊ ነገር የታጠረ ስለ ቤትና መኪና እንዲሁም አካውንታቹ በገንዘብ ስለመሞላቱ ይህንን ነው የምታስቀጥሉት አስቡበት🙏
ማነው አንተን የሚናፍቀው
የውሸት ዜና በእዚህ እድሜ ይሰቀጥጥጣል
አንተ የዉሸትህ ልክ ይኑርህ ገንዘብ ሲቀበሉ አይተሀል ኧረ ፈጣሪን ፍራ
አቤቱ ውሸት ትዝታው አላለም ውይ ዪትበሮች ምን ይሻላችኆል
ውሸት ነው ዜናህ በሙሉ
አመሰግናለሁ🙏
አንተ ለዚህ በሬ ወለደ ንግግርህ መልስ ትሰጣለህ፡፡ እያንዳንዱ ተናገራት ንግግር በጌታፊት ፡
ፊት፡እደምጠየቅ፡አታውቅም፡፡ 2 ኛ ከመጨረሻው ዘመን ሰዎች ምልክት አንዱ ስም አጥፊነት ነው፡፡
እኔ ስም አላጠፋሁም ወንድሞቼ ናቸው ግን ደግሞ በስውር ጌታ አያየንም ብለው የሚሰሩትን ስራ በርብሬ አውጥቼ ለህዝቡ ቀድሜ አሳውቃለሁ🙏
@aklilnews በንፈስ ቅዱስ ስጦታ ላይ አትቀልድ ካልገባህ እለፈው፡፡ይህንን ልልህ ነው
ቹቹዬ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እኮ እናንተ እደምትሉት አይደለም እናንተ መኪና ትገዛለህ ፥ ቤት ይወርድልሃል፥ ውጭ ሀገር ትሄዳለህ፤ አካውንትህ በገንዘብ ሲሞላ ይታየኛል ተናግሮኛል እያላቹ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ጠፍቶባችሁ ምድራዊ ትርፍ የሆነውን ነገር ትሰብካላችሁ ለህዝቡ የማይጨበጥ ተስፋ ከጌታ የመጣ ቃል እንደሆነ አቃንታችሁ በመናገር የማይሰራ የማይለወጥ ሁልጊዜ በድራማ የሚሸወድና የሚታለል የሆነ ነገር ሲባል እንኳን ለምን ብሎ የማይጠይቅ ትውልድን ፈጠራችሁ በየአዳራሹ ከጭፈራ ያልተናነሰ ዝላይ እብደት፥ ሴቱ እምብርቱን እያሳየ ሱሪውን ታጥቆ ወንድ ሆኖ ወንዱም ስርአት በለቀቀ አምልኮ በሚል ሰበብ የስጋውን ፍቃድ እያጣጣመ እውን በዛ ስፍራ መንፈስ ቅዱስ የሚገኝ ይመስልሻል እህቴ? '' ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ከዛ የወጣ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው'' ይላል እህቴ አረፈደብሽም ጊዜ አለሽ እውነታውን መርምሪ🙏
@aklilnews አሱ ልክ ነህ ግን ስረአት በወጡ ጉዳዮች አይደለም፡፡ሃሣቤ ለሂስ ምታቀርባቸውን እያየህ እየለየህ፡፡በነገራችን ላይ መኪናውንም ቤቱንም በአውነት ሊናገር ይችላል ፡ጌታጋ ሆነህ የልቡን ሃሳብ ካልተቀበልከው ፡የልብህን ይሰጥህና ፊቱን ከንተ ዞር ይላል፡፡ይህ ነገር የስራኤል ህዝብ የምድረበዳ ጉዞ ይህን ያሳያል,,ሂስ ስታቀርብ እየተጠነቀክ፡፡ አሉላ ወይም ቹቹ ነኝ፡፡
ገደል ግባ
መንግስተሰማያት የአባቴ ቤት እያለ የምን ገደል ነው ሶፊ🙏
ኦርቶዶክስ፡ሰካራም፡ሐይማኖት፡ፋኖና፡ሀዋት፡ኦርቶዶክስ፡ናቸዉ፡ከዛዉ፡የደረቀ፡እንጨትህን፡ተሸከም፡የጋለሞታ፡ሐይማኖት። የተክልየ፡ቅዘን፡የት፡ደረሰ።
አንተ ስድ አደግ ፣ባለጌ የባለጌ ልጅ ! ባንተ አይነቱ ሆዳም የመንደር ተሳዳቢ አሮጊት የመሰልክ ተዋሕዶ አትሰደብም! ፋኖና ሕወሓት ኦርቶዶክስ ናቸው አልክ? አንት እርኩስ መናፍቅ! ደግ አደረጉ! አዳራሽ ዘግተህ ሴት ጋር ተቃቅፈህ ሐሌ ሉያ እያልክ መሳሳም መሰለህ፣ ሚራክል መኒ እያልክ ገንዘብ አበዛለሁ እያልክ ማጭበርበር መሰለህ ደንቆሮ!!
ማልት ሰንሰራት እሹ💔💔💔💔😢😢😢
@MuluAbiro ምን ማለትህ ነው?
ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርህ መፅሐፍም እንዲህ ይላል '' እግዚአብሔር ያከበራቸውን ማን ሊያቃልለው ይችላል'' ይቀጥልና '' ከነዚህ ከደቀመዝሙሮቼ በአንዱ እንኳን ቀዝቃዛ ውሃ የሚያጠጣ የነብዩን ዋጋ ይወስዳል'' ይላል አንተ በመጀመሪያው አፅያፊ የማቃለል ንግግርህ እግዚአብሔር ያከበረውን አቃለሃል ወዳጄ፤ ለዚህ እኮ ነው በአፍ ብቻ ክርስቶስን ትጠሩታላችሁ እንጂ እርሱን አትመስሉትም መፅሐፍ ግን እንዲህ ይላል '' መልካም ስራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን ያመሰግኑት ዘንድ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ'' እያለ አንተ ግን ቅዱሳንን በመሳደብ ከፈጣሪ ህግና ትዕዛዝ ተለየህ ማንን እንደመሰልክም ማንን እንደምትከተልም በግልፅ አሳየከን ወዳጄ ከዚህ በኃላ መዝረፍና ህዝብ ማጭበርበር አይቻልም ትጋለጣለህ አቁም!!ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እኛ የጠፋነውን ልጆቹን ሊያስተምር በተለያዩ ጊዜና ሰዓቶች ቅዱሳንን እያስነሳ ብዙ የወንጌል ትምህርቶችን ተምረን ጣዖት አምላኪዎች ተጠምቀው ክርስቶስን ተቀብለዋል፥ እንዳንተ ያሉ ተሳዳቢዎችም ተመልሰው መራቂ ሆነዋል፤ ዘራፊም የነበሩ ተምረው ለጋሽ በጉልበታቸው ሰርቶ አደር ሆነዋል፤ ዘማዊ የነበሩም በቅድስቲቱ ትዳር ተጣምረው በጋራ ኖረዋል ወዳጄ ፈጣሪ ልጆቹን ለመመለስ ከኃጢያትም ለማውጣት ሲሻ ሰው ነው የሚያስነሳልህ ለነነዌ ነብዩ ዮናስን የላከና በምህረት የታደገ ጌታ በሀገራችን አንተ የምትሰድባቸውን ቅዱሳንን አስነስቶ ብዙዎች አስተምሯል ተዓምራትንም በጌታችን ኃይልና ሥልጣን አድርገዋል እንዳንተ ያሉት ግን ቅዱሳንን መሳደብና ማንቋሸሽ ስራቸው ያደረጉ ወደው አይደለምና እንዲህ አንደበታቸውን የሚያቃልሉት ላንተና ለመሰሎችህ ፈጣሪ አምላክ የታወረው ልቦናችሁን ያብራላችሁ🙏
@aklilnews ኦርቶዶክስ፡እኒን፡መምከር፡አይችልም፡30.ዉን፡ቀን፡በሙሉ፡በአል፡አድርጋችሁ፡ሰዉ፡ሰርቶ፡እንዳይበላ፡በርሀብ፡የጨረሰን፡ሐይማኖት፡መምከር፡አይችልም፡እግዚአብሔር፡ይቅር፡ይበልህ።
Bandit aster tetaser
Leba
ተሳዳቢዎች መንግስቱን አይወርሱም🙏
አንተ እባክህ ቤትህ አልልህ ብለህ
ምን አልከኝ ወዳጄ?
ገገማ ነህ ምን ትዘባርቃለህ
This guy so liar