💎ሀዩ አፈቅርሻለሁ ማለት......?, ደስታዋን መቆጣጠር አቃጣት😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 чер 2024
  • #abtube #habesha #family ‪@Mubitube01‬

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 20 днів тому +691

    ሀይሚን ከብሩክ ስናጣምር ሀይሚደሞ ሙቢን ከሀዩ አጣመረች አዱላዱ መትረፍ ይሉሀል ይሄነው😂ቀጣይ የኤፍሬም ነው የቀረን። 10kአስገቡኝ ያልደመራችሁ ደምሩኝ❤️❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 20 днів тому +559

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ የአረፋ ኢድ ሙባረክ ላይክ ግጩኝ❤

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 20 днів тому +1

      አረዉደዋመቸነዉ አረፋንገሪኝ

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 20 днів тому +1

      እኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤❤

    • @user-xh7tl2yk7j
      @user-xh7tl2yk7j 20 днів тому

      እሁድነዉ ማማየ ነገ አረፋ ነዉ እዲፆሚ​@@LubabahAa8-xn6ei

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 20 днів тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አለይናው አለይኩም

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 20 днів тому +1

      ​@@LubabahAa8-xn6eiእሁድ ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 20 днів тому +102

    በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ ኢድኩም ሙባረክ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋💗💗💗💗💗💗

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme 20 днів тому

      እንኮን አብሮ አደረሰን ሀቢበቲ ሽኩረን ስለአስታ ወሽን

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 20 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 20 днів тому

      እኳንም አብሮ አደረሠን

    • @Zenat-qk7rr
      @Zenat-qk7rr 20 днів тому

      እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤😂

    • @user-be5bv7oy9f
      @user-be5bv7oy9f 19 днів тому

      Inkuwan abro adarasen

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 20 днів тому +82

    ሀይሚ ቅመም ለዚህ ስጦታ ሰብብ ናት ፣ሀይሚ ትክክለኛ ጋደኛሽ ናት!!

  • @richo3295
    @richo3295 20 днів тому +352

    እቺ ልጅ አለባበስዋን እወድላታለው

  • @NajiAlghamdi
    @NajiAlghamdi 20 днів тому +444

    ሙቢን የምወዱ 👍አድርጉኝ

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o 20 днів тому +63

    የእሥልምና ተከታዮች ኢድ ሙባረክ❤🎉እኳን አደረሣቹ❤❤

    • @sartt1531
      @sartt1531 20 днів тому +1

      እኳን አብሮ ያዴረሰን ❤❤❤

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 19 днів тому

      አለይና ወአለይኩም ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому

      እንኳንአብሮአደርሰን❤❤❤ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому

      ​@@fofofofo2405ደምሪኝ

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 20 днів тому +65

    አሰለሙአለይኩምዋራህማቱሏሂወባራከቱሁ ሙቤ ከዋዳደት ኒከ ይሰሪለት የምትለሉ ሙስልም የለ ኒከ አይቀቃፊም የምትሉ በለይክ

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t 19 днів тому +2

      ወአለይኩምሰለም ዎራመቱለህ ወበራከቱሁ አው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому +1

      W ❤w❤wደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому

      ​@@user-bo7wx9wu6tደምሪኝ

    • @user-wf6vl8bo6i
      @user-wf6vl8bo6i 12 днів тому +2

      ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ሰሂህ ነው

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru 20 днів тому +254

    ሙብ ጉዞ ወደ ፍት ሀይም ያኔ ጃግና አጠመርሽ ሀይም ያምወድ ብቻ ለይኩኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o 20 днів тому +348

    ሙስሊም እንድህ ሥርአት ያለዉ አለባበሥ ሢሆን ደሥ ይላል❤❤❤❤😂

  • @user-ef5ot5vz2r
    @user-ef5ot5vz2r 20 днів тому +45

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ ኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ❤❤ ቅመሞችዬ

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h 20 днів тому

      እንኳን አብሮ በሰለም በጤና አደረሰን

    • @UMUhuda-te1qv
      @UMUhuda-te1qv 20 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 20 днів тому +31

    እስቲ ሙቢ እና ሀዩን የምትወዱ በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤

  • @hayah2326
    @hayah2326 20 днів тому +133

    አግቡ ተጋቡ ወለዱ ክበዱ❤😂ግን የቡታ ጅራ ልጆች ተዋደው ተፍቅረው ብቻ ነው እያየን ያለነው ግን ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ብናይ ደስስ ይለና😢💓

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 20 днів тому

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому

      ትክክል❤❤❤ደምሪኝማ፣ስደተኛነኝ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 18 днів тому

      @@ekramemohamad7392 ነይ ውዴ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 20 днів тому +128

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰🥰❤

  • @user-sd2nq7en2g
    @user-sd2nq7en2g 20 днів тому +8

    አዬሙቢ የዋህ ሰውሁሉ እዳንተ ንፁህልብ ቢኖረን አገራችን ሰላሟባልጠፋ አላህይጨምርልህ ግን ሀራምአለይክ ሀጅነብይሴት አትጨብጥ የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 20 днів тому +17

    በመጀመሪያ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ ኢድ አደረሳችሁ ሙሄ ይለያል ወንድሜ የምር ሀዩዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 20 днів тому +132

    ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን ሀዩቲና ሙቤ❤🎉🎉

    • @rahima1683
      @rahima1683 20 днів тому +6

      ዉዷ ቡታጅራወች ተፋቅረዉ ስለይዩ እጅ ተጋብተዉ ስወልድ አላየንም 😢

    • @user-re4ws9lw1k
      @user-re4ws9lw1k 20 днів тому

      ኡነት​@@rahima1683

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 20 днів тому

      😂😂😂​@@rahima1683

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme 20 днів тому

      ​@@rahima1683እኮ ሞክሼ

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 днів тому

      ​@ra😢😂😂hima1683

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 20 днів тому +187

    ፋንቃ ገብቶልሀል ሙቢ❤😂

  • @user-fu2uc9pd3f
    @user-fu2uc9pd3f 20 днів тому +10

    እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቀበጦች ❤❤❤❤❤❤❤ግን ስትገቡ ሰላምታ አስቀድሙ ሙስሊም አይደላችሁ የምትሉ አሳዩኝ

  • @SamiraSamira-kj6nd
    @SamiraSamira-kj6nd 20 днів тому +11

    መሸ አለ ደስ ይለል ሙቤ እነ ሀዩ ይጠመሩ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፊቅረቹ ይብዘ❤❤❤❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f 20 днів тому +143

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏wallcome ከሀዩ ና ከሙቤ ኒካህ ይሰሩ የምትሉ ብቻ👍👍

    • @manayeralzabi6085
      @manayeralzabi6085 20 днів тому

      የሰሩ

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 20 днів тому

      ጀመራችሁ እግዲህ ኤጭ

    • @user-er1du9zf4f
      @user-er1du9zf4f 20 днів тому

      @@user-ok1om1il1v ምነው ቃል ነበረሽ ከሙቤ

    • @SemirAahmed-ow2oc
      @SemirAahmed-ow2oc 20 днів тому

      አይ ኮሜታተሮች የመጣዉን ሁሉ እደ አጋባችሁ😅😅😅😅

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 8 днів тому

      ትክክል. ናችሁ. ሙስሊም ቶሎ ኒካህ ማሠር አለበት, ከወደደ ከወደደችዉ​@@user-er1du9zf4f

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 20 днів тому +97

    አለባበሰሺ ማሻአላህ ተጋብ ፍቅር በኒካህነው ደሥ የሚለው የመዳም ቅመሞች የርፈትእጀራ አላህ ይሰጠን እኛ ልጂ እያማርን ትዳር እያማርን በሠውሀገር እድሜችንን ፈጀንው በዱአ አንርሳሳ ውዶቸ

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl 19 днів тому +3

    ሙብ ሰላምህ ይብዛልህ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምር ጥሩ ሰው ነህ የሙብ ቤተሰብ እባካችሁ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oy5jy6vk5i
    @user-oy5jy6vk5i 20 днів тому +12

    ባፈቀረ አልቀናም ባመሸለትጂ ከሩታና ከአብርሽ ከሄሉና ከማርኬ ወዲያ😢😢😢መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 17 днів тому

      👍👍👍

    • @tube8181
      @tube8181 13 днів тому

      ቲጀመርም
      የድራማነውየነሱ
      ቅመ
      ሞችጨልላችኋል
      እውነት
      ታረጎታላችሁ

  • @user-ye5wq3cm1g
    @user-ye5wq3cm1g 20 днів тому +66

    ሀይሚ ቅመም ይመችሽ ሙቢ አትፍራ የሌላ እዳታደርጋት ምርጥ ልጅ ናት

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 20 днів тому +80

    አብርሽን200k ሙቤን100k እናስገባቸው ውዶቼ❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому +3

      ,ሀሚን50 ይገባሉ🍓🍓🍓🍓🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 20 днів тому +3

      ምነዉ 200 ቀርቶበት ሰላም ባገኝ አብርሽ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 20 днів тому

      ​@@user-fz5cl3rv7d
      😭😭ትክክል

    • @user-xn5kr9oh1z
      @user-xn5kr9oh1z 20 днів тому

      አንችን ደግሞ 20k ቀስ ብለን ደግሞ 50k እናሰገባሻለን 🥰🥰

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 20 днів тому

      ፈጣሪ ሆይ አብራሃም ሰለም ሰጠዉ😢😢😢

  • @user-ml5uk8lw4n
    @user-ml5uk8lw4n 20 днів тому +4

    ደስ የምትል ልጅ ማሪያምን ሙቢም እንደዛው

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 20 днів тому +36

    ክርስትያኔ ነኝ አለባበሳቹ የሚስሊም ልዩ ኖው ማርያምን

  • @sofi8983
    @sofi8983 20 днів тому +45

    ማሻአላህ በቃ እናተም ተጣመራችሁ ሙቤችን ግን ትንሽ ለድንህም ጊዜ ስጥ ድናችን ጠልቀን ባወቅን ሰአት ሁሉም ነገር አላህ ያስተካክለዋል ሙቤን የምትወዱ ደሞ ደምሩኝ በቅንነት

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u 20 днів тому +86

    እቺ ሃይም ለሁሉም ብሌን የቡራ ንግስት❤❤❤

  • @user-mz9ov4lg6x
    @user-mz9ov4lg6x 19 днів тому +4

    ልጅትዋ ደስ ትላለች ያሚርባታል መቅበጥ❤

  • @user-ce5qo6lk9b
    @user-ce5qo6lk9b 20 днів тому +18

    ሙስሊም እህቶቸ ወድሞቸ እካንአደረሰን🎉🎉

    • @HadiahA-wt9lh
      @HadiahA-wt9lh 19 днів тому +1

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @user-tb5oq4ht9d
      @user-tb5oq4ht9d 19 днів тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን🌷🌷🌷

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 20 днів тому +26

    ሀይሚኮ የፍቅር ተምሳሌት ጣፍጭ ቅመም ናት❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 20 днів тому +276

    አብሬሽ ወድሜ አብሽር ከጎንህ ነን የምትሉ👍😓😓

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 20 днів тому +2

      ❤❤👍👍😥😥😥

    • @mahi-yo6jb
      @mahi-yo6jb 20 днів тому +2

      👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 20 днів тому +1

      አው ከጎኑ ነኝ❤😢

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 20 днів тому +1

      ❤❤❤❤😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c 20 днів тому

      ​@@user-cp8ho5cn2c እንደዉ በዚህ ምድያ እንደ አብርሽ ስጋዉ ያጠፈጠዉ ሰዉ አይቼ አለቅም😢🎉

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 20 днів тому +3

    ሙቢ አበባዋ በጣም አሳነሰካት አትፍራ ላንተ የምትሆን ቆንጆ ልጅ ናት እግዚኣብሔር ያሳካዉ❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 16 днів тому +1

    ሙቤ ትክክለኛ ቀሚሱን መርጧል ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 20 днів тому +85

    አብርሽና እሩታኅ አምጣልን😢😢ሙቤ

    • @MimuMimu-pg7vo
      @MimuMimu-pg7vo 20 днів тому +3

      ሁሉም ውሸታም ናቸው😢

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 20 днів тому +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @fiker1816
      @fiker1816 20 днів тому +1

      200k ሲገቡ ነዉ ሚመጠጡት እሺ❤❤

    • @ghgj3366
      @ghgj3366 20 днів тому

      😅😅😅😅😅😅😅​@@fiker1816

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 20 днів тому +1

      😂😂😂😂

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 20 днів тому +79

    ሙቤ የአበረሽን ነገር አዴራ እባክህን ከጎኑ ሁንት ዛሬስ አበረሽ አሳዘነኝ የኔ የዋህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому

      ,አስለቀሽኝ ውዴ😢😢😢😢

    • @DibaabeeAssefa
      @DibaabeeAssefa 20 днів тому

      Abrish abrish at balu ruta laying cawate

    • @DibaabeeAssefa
      @DibaabeeAssefa 20 днів тому

      Eee laa set lij kibir yelam

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 20 днів тому

      ❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c 20 днів тому

      በጠም ነዉ የስዛነኝ እኔ አረስ😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 20 днів тому +5

    ወይይይ ፈቃ ገብቶል ሙቤ የኔ የዋህ ሀዩ አለባበስሺ ሰወደልሺ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v 19 днів тому +2

    ሙቢ የምትፈራዉ ስለምታፈቅራት ነው😂😂😂❤❤

  • @Amen-dg5yk
    @Amen-dg5yk 20 днів тому +28

    ሙብየ የዋሁ ማርያምን ከልብ የዋህነክ ዋውው ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f 20 днів тому +26

    ሀይሚ የኔ ልዕልት ሴት ልዩ ነሽ የቡራዬ ንግስት🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ሀዩ ሙቤ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shemima5580
    @shemima5580 20 днів тому +6

    ሀይሚ የኔ ቅመም አስተዋይ እኮ ናት

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 20 днів тому +24

    በእናታቹ ሙብዬን 100,000 እናስገባው የኛ እርዳታ ያስፈልገዋል ምንም አይጎድልብንም ለሱ ግን ይጠቅመዋል 🙏please

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 20 днів тому

      ኢሻአላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 днів тому

      ትክክልእኔንምደምሪኝ፣ስደተኛነኝ❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 днів тому

      እሽውድ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 17 днів тому

      @@uthg7338 አሰላሙአለይኩም፣ደምሪኝ

  • @user-fn9ls8ps4h
    @user-fn9ls8ps4h 20 днів тому +26

    ማሻአሏህ ግንሙባ ማነውእደኔ ካሙቢ አሰላሙ አለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ የሚለውን እሚጠብቅው በነግራቺንላይ እኳንም አብሮ አደረሰን ደስትላላቹህ በርቱ🌹🌹🌹🍫🍫

  • @Tizu19
    @Tizu19 20 днів тому +15

    አይ ሙቤ ነጭ ወረቀት ነኝ አላለም😂😂😂🙈🙈ማነው እንደኔ ሙቤ እሚመቸው የኛ የዋህ❤❤❤

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h 20 днів тому +4

    ማሻ አለህ አለበባሱዋን በጠም እዋደወለዉ ቀጥይበት ሙቤ የኛ ምስክን በወጠ ይተከ ሀይሚ ቅመማችን በጠም መልከም ሰዉ ነት በቃ ይመቸቹሁ ጉዞ ወዳ ፊት

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr 20 днів тому +9

    ጎዞ ወዳ 100k በቅርቡ እሻ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 20 днів тому +34

    ወይ የኔ ማር ስወዳት ጌታን ከልቤ ነው በጣም ነው የምወዳት መቢ እንዳታመልጥክ 😂😂😂 ጠብቅ አድርግ እኔ ነገርኩህ 😂😂

  • @Mozaze
    @Mozaze 20 днів тому +57

    ❤❤ደስታህ ደስታችን ነው ሙባ
    ቅናተኛ ና ምቀኛ አይኑ ይጥፋ😢

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 20 днів тому

      አሚን አይኑ ይጥፋ ❤❤❤

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 20 днів тому

      አሚን አይኑ ይጥፋ

    • @tube8181
      @tube8181 13 днів тому +1

      ሙቤጡሩሰውነው

  • @aasssas-rp2rg
    @aasssas-rp2rg 20 днів тому +3

    ሙቢየ የኔ አይና ፋር ምርጥ ሰው ታምራላችሁ ሁሌየም አብራችሁ ስሩ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 20 днів тому +6

    በጣም ደስ ይላል መልካም ትዳር ሙቢ

  • @user-bc9pg7cz4i
    @user-bc9pg7cz4i 20 днів тому +58

    ሙቤ ፍቅር ገብቶለታል😮😂😂

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j 20 днів тому +1

      Kelale😂

    • @user-po4zo7go6i
      @user-po4zo7go6i 20 днів тому +1

      አይዋ ፍቅር

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v 20 днів тому +1

      የሚያፍረው ነገርስ😂😂

    • @user-rk7ku2dz6b
      @user-rk7ku2dz6b 20 днів тому

      😂​@@user-id2pz2gv3v

    • @user-bc9pg7cz4i
      @user-bc9pg7cz4i 19 днів тому +1

      @@user-id2pz2gv3v ፍቅር እደት እደት ያረጋል ካሉኝ እደሙቤና ብርኬ ነው የምል 😂😂😂

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 20 днів тому +25

    ሀዩዬ ቆንጆ ናት❤❤❤❤ሙቢ የዋህ፥ደግ፥ሩህሩህ.....❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪው ዘመን ያማረ እንዲሆን እንመኛለን ❤❤❤❤❤

  • @user-zy9jt1vj5w
    @user-zy9jt1vj5w 18 днів тому +1

    ወይ ሙቢ ሁኔታ በጣም ነው ምገርማኝ

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 12 днів тому +1

    ሀዩቲ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አለባበስሽ ያምራል ሙስሊም ሆኜ እኔ እንደዚህ አለብስም ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe 20 днів тому +49

    ሀዩን እሚወድ👍

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 20 днів тому +82

    አብርሽና ሩታዬ አምጠልኝ የኔ የዎሆይ የሚድያው ድምቀቶች ፈጣሪ ከመቀኛ ሰው ይጠብቃችሁ በናተ እኔ ተቃጠልኩ😢አብርሽዬ ከማንም በላይ አናተ ነህ የሚያታሳዝነኝ💔

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 19 днів тому +2

    ውድናየተከበራቺሁ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዬቺ እኳን ለ1445ተኛው አመተሂጂራ የኢደልአዱሀ በአል በሰላም አደረሳቺሁ

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 20 днів тому +4

    በጣም አምሮብሻል ምርጥ ቀሚስ ነው አለባበስሽን በዝሁ ቀጥይበት

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 20 днів тому +75

    አብርሽየ ሁሌም ከጎኑነኝ 😢😢

  • @zidlove920
    @zidlove920 20 днів тому +28

    ሀይምየ የኔ ንግስት ሁሉም ቦታ አለች ሙባየ የኔ ወድም ሀዮየ አይለያችሁ❤❤❤

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 19 днів тому +1

    ፈራሁ አላለም አይ ሙቢ አንቀጠቀጠዉ እኳ ፍቅር ነዉ😂😂😂🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 19 днів тому +1

    ሙቢ ፎንቃ ግብቷልካል መሰለኝ ከአዩ 🤣🤣አዩዬ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ❤️እንኩዋን አደረሳችሁ ለአረፋ በዓል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ በሙሉ 🎉🎊

  • @user-sd8eg8xc2n
    @user-sd8eg8xc2n 20 днів тому +23

    ❤❤❤❤❤❤❤ሙቢዬ ይገባል ቆጆ ሴት ገጠመችክ

  • @user-vk3lh1rx2i
    @user-vk3lh1rx2i 20 днів тому +52

    ሙቤ የአብርሽና ሩታ ነገር አሳስበን እኮ አረ መላ በሉን

    • @ErwDdd
      @ErwDdd 20 днів тому +1

      አሳብአይጣሽዳፍት 😂😂 ምንአሳሰበሽ ስራቸውንእየሰሩነው እኔ አግኝቻቸዋለሁ አድስአበባ ዳቦሲገዛ

    • @hiyu9441
      @hiyu9441 20 днів тому

      😂😂😂😂​@@ErwDdd

    • @user-lk9uc7sx1k
      @user-lk9uc7sx1k 20 днів тому

      😂😂😂

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 19 днів тому

      ​@ErwD😂😂😂dd

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q 19 днів тому +2

    ማነዉ እደኔ የሳቀዉ😅😅😅😅😅😅😅😅የሙቤ አፈራርና ድንጋጤጋር ነዉየሚያወራዉ አይዞ ቀጥልበት ይለቀሀል የመጀመሪያሽ ነኝ ማነዉእደኔየሳቀዉሙቤየአፈራርናድንጋጤጋርነዉየሚያወራዉአይዞቀጥልበትይለቀሀልየመጀመሪያሽነኝአላለም 😂

  • @MebratgalQDstkiDaneMhret
    @MebratgalQDstkiDaneMhret 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤ዋዋዋዋዋዋዋዋ ጸሎተይ ሰመረ እመቤቴ ሙቢየ እና ሃዩየ በጣም ደስስስስስ የለን ጥሩ ልጅ ነገ ሙቢ እንዳትለቅቃት እመቤቴ

  • @Haymitube011
    @Haymitube011 20 днів тому +7

    ሙቤ ዎዷአተል የሚል 👍👍👍

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 20 днів тому +32

    አፈቅርሻለሁ አለ እኮ ሙቢን❤😂😂😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому

      ,ጆሮየ አደለም እንዴ😁😁😁😁😁😁

    • @eliham.
      @eliham. 20 днів тому

      እኔም ከጆሬ መስሎኝ ነበር😅😅

    • @user-rw3xt1rd8n
      @user-rw3xt1rd8n 20 днів тому

      ክክክክክክ

  • @CharaMai
    @CharaMai 20 днів тому +2

    ሙቢ ዋው ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛ ቀጥሉበት ይመቻችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 20 днів тому +2

    ሙቢ ይችን ልጅ ጠበቅ አርገህ ያዝ ❤❤❤ጥድ ብትሆኑ ደስ ትላላችሁ

  • @Fozti730
    @Fozti730 20 днів тому +42

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ለሁሉም ቀማሚ ሆነሽ ቀረሽ ማለት ነው ❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 20 днів тому +19

    እንኮን አብሮ በሠላም አደረሠን ሙቤ እና ልጂቱን መርጫታለሁ😂ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ😂😂❤

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 20 днів тому +1

    የምር የሰውደስታ እዴት ያስደስታል ሙቤ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ከፊት ቀድሞ ደስታህ እጥፍድርብ ይሁንልክ ተጣመሩ❤❤❤❤

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 20 днів тому +1

    ሙቢ ፍቅር ነውእሚያስፈራህ ልጅቱ ደሞ ቆጆናት በሀላል መገድ ተጣመሩ

  • @basheerbasheer9842
    @basheerbasheer9842 20 днів тому +18

    የኔ አባት ሙቤ ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 20 днів тому +42

    ውድና የተከበራቹ ሙስሊም እህት ወድሞቼ እንካን አደርሳቹ መልካም ኢድ ይሁንልን ጉሉአሚን❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому +1

      ,እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤❤❤❤

    • @FatihaShahi-gg7qv
      @FatihaShahi-gg7qv 20 днів тому

      🫶🫶🫶♥️♥️​@@Sahiba-ru9en

    • @user-bn4cl8vd3z
      @user-bn4cl8vd3z 20 днів тому +1

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 20 днів тому +1

      እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤

    • @user-fp7jw1hv5e
      @user-fp7jw1hv5e 20 днів тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ሁቢ❤❤❤😘😘

  • @ErwDdd
    @ErwDdd 20 днів тому +1

    ሱጠታውበጣምያምራል አትፈር እደክርስታኖቹ የውሽት ሳይሆን የእውነት ውደደዳት ሙቤ የውሽት ምስቴማለት ወላሂ ሀራምነው እዳትሸወድ ለዱና

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n 20 днів тому +1

    ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ተዝ ሲለኝ ሲሜቱ ብሎ የዘፈነው ማነበር እና ሙቢዬ ተሳፈሀል አይለያቹ ብለናል😂😂 እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @YashiGondariwa
    @YashiGondariwa 20 днів тому +41

    ውዶች ደና ናችሁሉኝ የባየባህል ስራ ሙቀት የመጣም ፀባይ ተለዎወጡ እደኔ የደከመው ላይክ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 20 днів тому +47

    ሙቢ ከአብርሽ አጠገብ ሁኑ እባክህ ምክንያቱም ምቀኛ እን ጉዳን ነው የወረሩት አብርሽ አና ሩታ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ🙏🙏💪 ሙቢ በርታ ምንም ይበሉ አንተም ምንም እንዳትሰማ💪🙏😘😘

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому +3

      ,ጨነቀኝ ወላሂ አብርሽ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🥰🥰

    • @sdad773
      @sdad773 20 днів тому +1

      ዝበይሌባሁላ ምን ሰርቆ እሚንነግደዉበሴት ያለፍቃድ ቀርቀቦሁሉ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 20 днів тому

      የሩታእህትናእናት እኮናቸውወተውየተናገሩት ሆ😅

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 20 днів тому

      @@sdad773 አረ ባክሽ ነጠደ እንዴ ሽንኩርት አደረግሻት እንዴ ዝም ብላ አሩታ ምትነገደው ምድረ ሆዳም ንገሩኝ ባይ ምቀኛ በሴቶ ይነግዳል ያልሽው አርግጠኛ ነኝ አንቺ ወንድ ወደሽ ወርቅ የምትሰጭ ይመስለኛል በተረፈ ምቀኛ ናቹሁ 😂

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 20 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@sdad773

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 14 днів тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ሙቢ ደሥ ብሎኛል

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 20 днів тому +1

    እናተ እውነት ጥንድ መሆን አለባችሁ ። አራት ነጥብ አበቃ ሙቢ ጥሩ ሰው ነው አንችም ጥሩ ሰው ሁኝ ፀባይ ነው ዋናው

  • @merongm5989
    @merongm5989 20 днів тому +20

    አይ ሙቢዬ ምስኪን ኮ ነህ የምር ግን አላህ ይሳካል አትፈር 😂❤እሷ ቀድሞ ገብቶላታል😂ደሞ ምርጫህ ዋው ነው ልብሱ በጣም ያምራል

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 днів тому

      እኮኮ😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 20 днів тому +14

    ፍቅር ሲጀምር እያሣሣቀ ነዉ❤❤ሙቤ😂😂😂

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 20 днів тому +3

    ሀዩ በጣም አምሮብሻል ምሪጫዉ ቆንጆ ነዉ

  • @tekletekle8711
    @tekletekle8711 20 днів тому +3

    የኔ ምስኪን እዴት ደስ ይላል❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 20 днів тому +16

    መናከከታቹ መቀራራባቹ ከልቀራ ተጠመሩ ተፋቀሩ በኒካ ሁኑ እንዲህ ጥሩ አይደለም በሸሪአችን ህዱ ማሻ አለህ አምሮብሻል. ሙቢ ያወህና ምርጥ ሰው ናው አለህ መልከሙን ይምራጥላቹ🎉🎉

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 20 днів тому +4

    የሙቤ የተሰጠች ስጦታ አዩ ደስ የምትል ቆጅዪ ሴት ነች ሳቂታ ፈድሻ ነች ሙቤ እንዳታመልጥህ!❤👍አፍቅራት ተከባከባት!
    መልጥህ

  • @radiyaismaeal2289
    @radiyaismaeal2289 20 днів тому +1

    ሙቤ ይቺ ልጅ እንዳታመልጥህ 😘😘😘ማሻ አላሕ እንኳን አብሮ አዴረሰን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zmzmalzmzm8811
    @zmzmalzmzm8811 18 днів тому

    ወዉ ዉላሂ በጠም ደስ ይለል
    አለሀ አድ የድሪገቹ👍👍👍 ሙበሪክ መሸ አለሀ ሊቢስ መሚረጦ ቲቺሊበተል በጠም ደስ ይለል

  • @user-yz3jr6ul1d
    @user-yz3jr6ul1d 20 днів тому +18

    እንቁላሉ ቀስበቃስ እግሩ ይሄል እነንተም ጀመራችሁ ወላህ በጣም ነዉ ምታምሩት ፍቅራችሁ እስካ መጨራሸ ይሁንላችሁ

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 20 днів тому +24

    ሙቢ አብርሽና እሮታ ቸከፍተው እንዳናያቸው እፍፍፍፍ እንደኔ ያሳዘኖቹህ

  • @mftube5344
    @mftube5344 20 днів тому +2

    ሀይሚኮ የሁሉም ኮኮብናት የኔ ብሌን ሙቢ አችን ሀዩ ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 20 днів тому +1

    ሙቤ እቺ ልጂ እዳታመልጥክ የምር ታምራለች❤❤❤❤ሀዩ ቆንጂዬ ነኝ

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 20 днів тому +7

    ያምራል ደሞ ፏንቃ ነገር ገብቶላቸዋል❤

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c 20 днів тому +11

    ሙቢየ ግን መጀመሪያ አሰላሙአለኩም ብለህ ጀምረ ወንድም በተረፈ አይዞህ ጉዞ ወደ ፊት

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e 20 днів тому

    ሙባ የአብርሽየ እና እሩትየ ነገር ሠላም ነሥቶኛል ምንም ቢመጣ ተጎኑ ሁኑ አላህ ምቀኛውን ያሣለት

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 20 днів тому +34

    ማነው የአብርሽና የሩታ ነገር ያስጨነቀዉ😥

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 20 днів тому

      😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 20 днів тому

      ,እኔ በጣም ነው ያዛዘነኝ ምቀኛ በዛበት😢😢😢😢😢😢🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 20 днів тому

      Uffffff Enmi enklfi yelme unti😢😢

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 20 днів тому

      @@dignishbiakout3876 አብሽሩ ኸይር ያሰማንንን😥

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 20 днів тому

      እኔ አለሁ 😢😢😢😢😢😢😢