ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም | Hidu Nigeru Awru Le'alem | ምርትነሽ ጥላሁን | Mirtnesh Tilahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር | Ethiopian Orthodox Mezmur | Hidu Nigeru Awru Lalem | Hidu Ngeru Awru Lalem | የትንሣኤ መዝሙር | የትንሳኤ መዝሙር | Ye'tinsae Mezmur | Tinsae | English Lyrics
    ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
    ተነሥቷል በዚህ የለም (፪) መድኃኔ ዓለም
    ሞት የማይችለው የበረታ ኃያል ነው ማይረታ
    ማኅተሙን የፈታ የትንሣኤው ጌታ

КОМЕНТАРІ • 465

  • @TiringoMulatu
    @TiringoMulatu 5 місяців тому +28

    ይህን መዝሙር በሚያዝያ 26 2016 ዓ.ም የምታዳምጡ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @msale
    @msale 5 місяців тому +92

    2016 ላይ ምታዳምጡ መልካም ትንሳኤ ቢገሉንም ሞተን አንቀርም የኛም ትንሳኤ ቅርብ ነው ❤❤❤

  • @GirmayGebrewahid-hl9zg
    @GirmayGebrewahid-hl9zg Рік тому +60

    ይህን መዝሙር ስሰማ በደስታ አይኔ እንባ ይቋጥራል " ሞት የማይችለው ድንቅ ጌታ "❤❤❤

  • @KibreabSimegn-wn7iy
    @KibreabSimegn-wn7iy 5 місяців тому +23

    በውነት ይሄ መዝሙር ከተለቀቀ 5 አመቱ እንኳን አደረሳቹ ለ2016 ዓ/ም ትንሳኤ ቀአል🙏

  • @Teddymihret
    @Teddymihret 2 роки тому +255

    ይህን ድንቅ መዝሙር በዚህአመት በ2014 በክርስቶስ ትንሳኤ ቀን የምታዳምጡ ሁሉ።እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ቀን አደረሳችሁ🙏❤

    • @worldwide4987
      @worldwide4987 2 роки тому +5

      ❤️➕❤️

    • @mahletsim
      @mahletsim 2 роки тому +3

      🤲🤲🤲 አሜን እንኳን አደረሰን

    • @ayichewbabey1222
      @ayichewbabey1222 2 роки тому +2

      Anquan about aderesen

    • @mekidesbelay8140
      @mekidesbelay8140 2 роки тому +1

      Enkuan abroaderesen lebrhane tnsa aw

    • @VipVip-zu6xq
      @VipVip-zu6xq 2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ያአመት ሰው ይበለን!!

  • @helenketema-x5x
    @helenketema-x5x 5 місяців тому +13

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችኁ 🙏🥰🥰
    2016 ዓ.ም.

  • @Maryamen-n7l
    @Maryamen-n7l 5 місяців тому +11

    እንኳን አደረሳችሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር♥🙏♥ ዝማሬመላይክት ያሠማልን🙏♥🙏

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Рік тому +22

    እንኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን ኦርቶዶክሶች በሙሉ አዎ ጌታችን በዚህ ሰኣት ተነስቷል ።ክብር ላንተ የእኛ ጌታ።

  • @AbashWedikeshi
    @AbashWedikeshi 4 місяці тому +3

    ረዘም ያለ እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏ለዘማሪዋ ምርትነሸ ጥላሁን ❤ እንደ ኣንቺ ኣይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @__ellas_00
    @__ellas_00 5 місяців тому +82

    ይህን መዝሙር በ2016 የምታዳምጡ አንኳን አደረሳችሁ

    • @AmareBerhanu-x9g
      @AmareBerhanu-x9g 5 місяців тому +3

      አሜን

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 3 місяці тому +1

      ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

    • @netsanethailu1138
      @netsanethailu1138 2 місяці тому

      ​@@AmareBerhanu-x9g❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SurafelMeles-tf1vb
      @SurafelMeles-tf1vb 2 місяці тому

      Amen

    • @Yosefhirkotesfaye
      @Yosefhirkotesfaye 2 місяці тому

      Amen

  • @seblet148
    @seblet148 4 роки тому +103

    አዎ... ምንም የማይሳነዉ የነኛ ጌታ ተነስቷል!!!.....ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱሰ ክርስቶስ ይድረሰዉ!

  • @uzuzu69
    @uzuzu69 5 місяців тому +17

    እንቋዕ ኣብጻሓና 2024🎉❤

  • @finote6805
    @finote6805 2 роки тому +62

    ወይኔ ይህ መዝሙር ደስታ ይሞላኛል አዎ ተነስቷል የኛ ጌታ ።

  • @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
    @ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ 5 місяців тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ለብርሃነ ትንሳኤ ለ2016
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 5 років тому +115

    ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም
    ተነስቷል እዚህ የለም ( መድሀንያለም) ...................
    አሜን አሜን🙏🙏

    • @banglibangali4021
      @banglibangali4021 5 років тому +2

      Felekech

    • @salmancell4950
      @salmancell4950 4 роки тому +5

      እህቴምርትነሽበጣነውየምወድሽያገልግሎትዘመንያብዛልሽ

    • @googlekae749
      @googlekae749 4 роки тому +2

      @@salmancell4950 ehte mertenesh medanyalem zemenshn ybarkelesh betam new meedesh amennnnnnn kalehtwet tasemaln

    • @ዛህራገብረ
      @ዛህራገብረ 3 роки тому +1

      @@banglibangali4021 poopivopppooio bb

    • @slamebtra4996
      @slamebtra4996 3 роки тому +1

      @@ዛህራገብረ 😂😃😈

  • @michalehop3137
    @michalehop3137 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    እንኳን ለ2016 የትንሳኤ በአል አደረሳቹ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን!!! አጵራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን!!!

  • @abrahamdagne9541
    @abrahamdagne9541 5 місяців тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እንኳን ለ 2016 ትንሳዔ አደረሳችሁ!!! 💕💖❤️

  • @MuluMulu-oj7vf
    @MuluMulu-oj7vf 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @semhalgebreab1259
    @semhalgebreab1259 7 місяців тому +8

    ይህን መዝሙር ስሰማ በደስታ አይኔ እንባ ይቋጥራል " ሞት የማይችለው ድንቅ ጌታ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    ክብርና ምስጋና ለመድኃኔዓለም!!!!
    ፈጣሪያችንና አዳኛችን አገልግሎትሽን ያርዝመው ምርትነሽ!!!!

  • @ሰንፔር-በ1ቨ
    @ሰንፔር-በ1ቨ 3 роки тому +36

    እንኳን ለትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም በዓል

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Рік тому +8

    አሜን! ለ 2015 የትንሳዔ በዓል በሰላም ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው:: መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችሁም ይሁንላችሁ::

  • @liyamariam8321
    @liyamariam8321 3 роки тому +76

    እንኳን በደህና ወደእዉነተኛዉ የተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽ

    • @mesaytube5409
      @mesaytube5409 2 роки тому +6

      የት ነበረች

    • @mackbekele8612
      @mackbekele8612 2 роки тому +1

      You worship your religion but not the resurrected Lord Jesus Christ who saves you. SAD.

    • @mekidesbelay8140
      @mekidesbelay8140 2 роки тому +1

      Amen enkuan beselam metash

  • @abebebalcha-ih5ox
    @abebebalcha-ih5ox 10 місяців тому +4

    ኦርቶዶክስ ምርጥ እንቁ ነሽ

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 4 роки тому +28

    ❤️❤️❤️❤️የምንግዜም ምርጥ ዘማሪ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 роки тому +9

    አሜን፫ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናታችን 👏

  • @እግዝአብሔርይመስገን
    @እግዝአብሔርይመስገን 5 років тому +41

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 3 роки тому +10

    ኢየሱስ ሞትን አሸንፎ ተነስቷል🥰🥰🥰
    ኢየሱስ ጌታ ነው🥰

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +20

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን እህታችን እንኳን ወደ ነበርሽነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣሽ

  • @ቀበጧነኝየወልድያዋ
    @ቀበጧነኝየወልድያዋ 3 роки тому +7

    እልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ገ9ሐ

    ሁሌም ብሰማዉ የማይሰለቸኝ መዝሙር❤❤
    እኔ በ2015 የትንሳኤ በአል ❤❤❤❤እየሰመዉት ነዉ

  • @ezanawelde3174
    @ezanawelde3174 5 місяців тому +3

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔ በሰላም አደረሳችሁ።2016 ዓ.ም

  • @ቋንቋየነሽድንግልማርያም

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜንንን

  • @ይቅናሽአገሬ
    @ይቅናሽአገሬ 5 років тому +48

    አሜን አሜን አሜን አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ያፅናን

  • @gregoriopalanca9221
    @gregoriopalanca9221 Рік тому +15

    Christ is Risen! Holy Orthodox Easter 2023. Best wishes and blessings From Greece

  • @Yohannes-Ayu
    @Yohannes-Ayu 5 місяців тому +1

    እንኳን ለ2016ዓ.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 роки тому +7

    እልልል እልልል እልልል ቸሩ መድሐኔ አለም የድንግል ማሪያም ልጅ የትንሳኤዉ ጌታ እጹብ ድንቅ ነክ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሒዱ ንገሩ አዉሩ ለአለም ተነስቷል በዚህ የለም ተነስቷል በዚህ የለም መዳህኒ ዓለም
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @siparakahsay4475
    @siparakahsay4475 5 місяців тому +6

    ከ2016 ሚያዳምጥ

  • @SisayHayley-ic1sj
    @SisayHayley-ic1sj 5 місяців тому +2

    እንኳን 2016 የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ

  • @marymary1006
    @marymary1006 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል👏👏👏❤

  • @mediberu2980
    @mediberu2980 2 роки тому +4

    elllllellllllellllllllll hedu negaru aweru laalem tanasetowal bazih yalm.Amen.zamanesh yebarak.

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 7 місяців тому +4

    መዳአኒአለምአባቴ❤❤❤❤ከፉይሰዉረን

  • @ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏🌾🌾🌾
    እልልልልልልልል እልልልልልልልል 💖✝️💒💖🤲🙏

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 3 роки тому

      Amen amenamen🤲🤲🤲🤲🤲🤲elllllllllllllllllllllelllllllllllellllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 4 роки тому +17

    እልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላይክት ያስማልን 👏👏👏👏👏👏

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 3 роки тому +10

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ አሜን(3)

  • @MihretSeyoum-t2l
    @MihretSeyoum-t2l 16 днів тому

    እግዚአብሄር መክሊትሽን ይጨምርልሽ መታደል ነው

  • @fikaduwolda5701
    @fikaduwolda5701 4 роки тому +21

    🙏🙏🙏......እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የሚለውን መዝሙር እባካችሁ ለቀቁልን

  • @Alex-ns3rk
    @Alex-ns3rk 5 років тому +25

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መልአክ ያሠማልን

  • @wedebdesira3936
    @wedebdesira3936 3 роки тому +53

    I am here honestly wondering reasons or excuses about those 93 individuals who dislike this mezmur. Medhanie alem have mercy on all of you....

  • @helenhailu6150
    @helenhailu6150 3 роки тому +4

    ክብር እና ምስጋና አምልኮት እና ስግደት ላተ ይገባል ዛሬም ነገም ለዘላለም አሜን

  • @kaleab_Tube
    @kaleab_Tube 4 місяці тому +1

    እንኳን ለ 2016 የ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @GemechuDegefa-y7v
    @GemechuDegefa-y7v 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @prouderitreanfamily6006
    @prouderitreanfamily6006 2 роки тому +13

    He is risen my lord Jesus.......elellllllllllllll .....God bless you sister🙏🙏🙏

  • @birukkifle8994
    @birukkifle8994 2 роки тому +13

    i am in love this mezumer who is in love with this mezumer?

  • @kebedeadane5589
    @kebedeadane5589 3 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእእእልልልል መልካም ትንሳኤ

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 роки тому +9

    እልልልልል👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asli9694
    @asli9694 Рік тому +3

    Amen adera yelben

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ምልክትን ያስመልን አሜን አሜን አሜን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 2 роки тому +5

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ተነስቷል። ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ምርትዬ ወደ ቤትሽ ስለተመልሽልን ደስ ብሎናል

  • @TedrosBewkwtu-zm8gh
    @TedrosBewkwtu-zm8gh Рік тому +1

    እንኳን ለ2015 የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳቹ ❤❤❤

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 роки тому +22

    Happy Easter everyone! He is risen!

  • @fasilwedaynew8352
    @fasilwedaynew8352 2 дні тому

    አሁንም ስሰማው መንፈሴን እሚያረጥብልኝ መዝሙር 25-01-2017 ዓ.ም

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 4 роки тому +4

    ምርጥዬ እግዚአብሄር የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ

  • @hannawelet1801
    @hannawelet1801 4 роки тому +9

    ዝማሬ መልእክትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @سلامه-ز3و
    @سلامه-ز3و 3 дні тому

    ህዱ ንገሩ ኣዉሩ ለዓለም እንዴት ደስ ይላልል 🙏❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 5 місяців тому +1

    Adis chrstan negn ❤❤ ke eslmena yemtahut😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @amanualebazezew9377
    @amanualebazezew9377 3 роки тому +4

    እግዛብሔር ይባርክሽ ፈጣሬ እስከዘላለም ድረስ ይጠብቅሽ
    ዘመንሽን ይባርክ ቤተሰብሽንም ይባርክ አሜን ስላሴ ይባርክሽአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mahamo4571
    @mahamo4571 5 років тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ♥♥♥ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @oromobiyyakoo.yetewaahidol2748
    @oromobiyyakoo.yetewaahidol2748 5 років тому +7

    Ameeen
    Zamare melkti yesamalen
    Mirtiyee Egzaber ye barki😍😍😍😍😍😍😍😍😍💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💗💗💗💗💗💗💗💗💗!!!

    • @markz8234
      @markz8234 4 роки тому

      amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @habtamalemshet9260
    @habtamalemshet9260 4 роки тому +16

    ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም
    ተነስቷል በዚህ የለም/፪/
    መድኃኔዓለም
    ሞት የማይችለው የበረታ ኃያል ነው የማይረታ
    ማህተሙን የፈታ የትንሳኤው ጌታ
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @GDM82879
    @GDM82879 Рік тому +1

    ene Pente negn! yihen mezmur endet endemwedew! Mirtiye Tebareki!
    Sint amet adametkuT!

  • @AdanechAlmayehu
    @AdanechAlmayehu Рік тому +2

    በጣም፡ነዉ፡መዝምሮችሽ፡የምወዳችው

  • @سارهساره-ش7و3ي
    @سارهساره-ش7و3ي 3 роки тому +8

    ቃለ ሂወት ያስማለን እህቴ ቀሪ እድሜህ የተባረከ ይሁን

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 5 місяців тому

    ጌታችን ጨካኝአይደለም በመስቀላ ሆኖስለእኛ ለምኑዋል ሳያውቁ ያድርግልን አባትሆይ ይቅርበላቸው ብልዋል ይችቃልብቻ አለምን ትቀይርነበር ልባችን ደነደነዓይን ዓንን የምያጠፋውን እንጨት አያይም

  • @momona7637
    @momona7637 2 роки тому +16

    You don’t have to be orthodox to listen this soul Quenching Gospel song. Just be a Christian!

  • @TigiTgs
    @TigiTgs 13 годин тому +2

    egziyabher denk new amennn

  • @crazythings1753
    @crazythings1753 3 роки тому +2

    Betam Betam Betam Betam yemewedww mezmur mechem semeche yemaltegbew zemare melayikete yasemalen🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    አሜን እልልልልል🙏🙏🙏ሂዱ ንገሩ ለአለምአሜን🙏🙏🙏🙏እልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሰማልን

  • @yeneyenenew3588
    @yeneyenenew3588 5 років тому +18

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @zeinafaranda4112
      @zeinafaranda4112 4 роки тому

      Used in this book to help me understand the way you can read it in the same language as the first time it is a great way for students who have a great

  • @amanawitmesfin2703
    @amanawitmesfin2703 4 роки тому +9

    Amen zemare melakt yasemaln 🙏🙏🙏

  • @ኣስቴርጋልትግራይS
    @ኣስቴርጋልትግራይS 3 роки тому

    ሂዱ ንገሩ ኣዉሩ ለዓለም ተነስተዋል(2) በዚ የለም መድሃኒኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @deninetmekonnen2224
    @deninetmekonnen2224 7 місяців тому +1

    አቤቱ ማረኝ አምላኬ 😭😭

  • @SolmonSol
    @SolmonSol 5 місяців тому

    እንኳን ለብሪሃኑ ትሳኤ በሠላም አደረሳችሁ

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾😘😘😘😘😘😘እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምርጥየ እደው ስወድሽኮ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌾🌾🌾🌾

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому

    አሜን አሜን ዘማሪ መላክ ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መዳህንያለም ድቅነዉ መዝሙርሽ በርች እህታችን 👏👏👏👏🙏🙏🙏❤🌹🌹🌹🌻🌻🌻💔💔💔💚💛💔💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺💒💒💒💒💒💒💌💌💌💌8⃣

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @EfremWyohanis-r5d
    @EfremWyohanis-r5d 7 місяців тому +1

    በጣም የምወደው ይህን መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskinderelias1872
    @eskinderelias1872 5 місяців тому +1

    Awo
    Tenesetewal yegna geta yedengel lej!!!!!!

  • @Tube-cx5vj
    @Tube-cx5vj 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AschalewGetaneh-mh9bl
    @AschalewGetaneh-mh9bl 5 місяців тому

    እንባየ ይቀድመኛል ይህን መዝሙር ስሰማ

  • @Berhanmultimedia
    @Berhanmultimedia Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ የሚመስጥ ድንቅ መዝሙር ነው😍

  • @EiluwWesentegeg
    @EiluwWesentegeg 11 місяців тому

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ እድለኛ ነን ❤❤❤❤

  • @tinebebtefera5607
    @tinebebtefera5607 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይባርክ

  • @yaredengidawork-w2h
    @yaredengidawork-w2h 8 місяців тому +1

    Amen amen 🙏🙏💖💖🙏🙏💖 mirthinesh is a great mezmur for me and all of😊

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 2 роки тому

    እኮን ለትሳኤ በህል በሰላም አደረሰን በስደት ልልቹ እህት ወድሞቸ ሰላምቹ ይብዛ 🙏🙏🙏❤❤😍😍🤲🤲

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 4 роки тому +19

    Amen! best of the best bless you sister, keep up the good work!