Ehsam and Ekram | Habesha blind date - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ | Selamta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 827

  • @selamta
    @selamta  2 роки тому +31

    ua-cam.com/video/gH2Y1lBSyz8/v-deo.html

  • @natty-royal596
    @natty-royal596 2 роки тому +411

    ይሄን ቪዲዮ ና ኮሜንት ምታነቡ ባላችሁበት ሰላማቹህ ይብዛ ❤

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 2 роки тому +378

    ወንድ ልጅ ታማኝ አይደለም አላለም ከምር እውነቱን ስላወራህ እናመሰግናለን 😂😂😂😂

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 роки тому +73

    የልጁ ቀልድ ዋው ❤ኢክሩዬ እኔ ደግሞ ድምፅሽ ያምረኛል ማርያምን ❤

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 2 роки тому +40

    እራስህን እንደ አራዳ ትቆጥራለህ ግን ስግጥ ያልክ ነህ አራዳ ማለት ለሰዎች ክብር ያለው እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው ሴት ልጅ ስለነቅክ አራዳ አትባልም ከመልክ እና ከአለባበስህ በበለጠ ለስነምግባር ተጨነቅ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 роки тому +240

    አኡዙቢላሂ ሚነ ሸይጧኒ እረጅም ያረቢ ሙስሊም ልጆችኝ አንተ ሂዳያ ስጣቸው

    • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
      @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 роки тому +4

      ኢላሂ ቀልባቸውን ይመልስላቸው አቤት እንድህ ተወጣጥራ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 роки тому +3

      ቅናታሞች ሙስሊምች ቱ እናተ ማናችሁ ፃዲቅ 😏😏😏

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +2

      @@ruhamabarkot4802 አኡዙ ቢላሂ ሚኒክ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 2 роки тому +8

      @@ruhamabarkot4802 አቤት ምን ማለት ነው በአንድ ኮሚቴ ምልው ሙስሊም መሳደብ ትንሽ ሸመ አኖራችሁም ግን እኔ አሁን ክርስቲያን ሁሉ መሳደብ እችላለሁ ነገር ግን ሁሉ ክርስቲያን ሁሉ መጥፎ አይደሉም ስለዚህ ስነስርዓት እሺ ሁለተኛ ሁለታቸው ሙስሊም ናቸው ስለዚህ እኛ ነን መጥፎ ነገር ከ ሰሩ ወደ ትክክለኛው መንገድ እድሄዱ ምክንያት እንሆናለን እሺ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому +1

      አሚን

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df 11 місяців тому +17

    ❤❤❤❤❤ያረብ አሏህየ አጣምራቸው በጣም ነው የማምሩት ወላ❤❤❤❤

    • @AhlamSeyid
      @AhlamSeyid 9 місяців тому

      ይፋ ማውጣት አልፈለጉም እጅ ተጣምረዋል ግን እሱ ትንሺ ጉረኛ ነው

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 роки тому +73

    ልጁ ለሠው ያለው ንቀት ግን የሆነ ዝርፍጥ ነው ልጅቶኦ ግን እርጋታዋ ብቻ ይበቃል👍👍

  • @AlfiyaAbrar-l3p
    @AlfiyaAbrar-l3p 11 місяців тому +7

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ወላሂ አላህ ለኔም ላንቺም ሂዳያ ይስጠን አላህ ይመልስን

  • @saadasaada3303
    @saadasaada3303 2 роки тому +17

    ውይይ ጥሩ ልጅ ነበር እሚመስለኝ በጣም ይቀርሀል ጥሬ ነህ ገና እሽ ኤጭ ልጅቱ አለባበሷ ቲንሺ አሥደበረኝ እንጅ እወዳታለሁ

  • @ጎልዞምወየቲተኪሶምዘይስሕ

    ደስ ክብሉካ ቆናጁ 💘💚

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 2 роки тому +47

    አብሮነታቸው ሲያምር😘💕

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 роки тому +58

    ልጁ ከሴት ያልተወለደ ይመስል ለሴት ያለው ንቀት በጣም ያስጠላል ግልፍጥ

  • @tube3808
    @tube3808 2 роки тому +83

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    በትክክል ወንድ ልጅ አይታመንም አላለም👍👍

    • @Tube-rf9vd
      @Tube-rf9vd 2 роки тому

      ራቢዬ እንዴማመር ሰብ አዲርጊኝ

  • @ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ

    እረ ወዴት ነው ኢናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን አላህ ይህዲና በስ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 роки тому +301

    የጡት መያዣ ከላይ መለበስ ተጀመረ

    • @enzirt1937
      @enzirt1937 2 роки тому +1

      🤣🤣

    • @mekdestube353
      @mekdestube353 2 роки тому +11

      እኔም ገርሞኛል 🤣🤣🤣🤣

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 роки тому +1

      @@mekdestube353 😂

    • @hananemru1227
      @hananemru1227 2 роки тому +25

      እኔ እራሱ አሱን ብቻ ነዉ ማየዉ ለሷ እኔ ተሳቀቅኩ ወይ ጉድ

    • @efuyegala1736
      @efuyegala1736 2 роки тому +6

      ቆየ እኮ እህት ዓለም 😅

  • @jolyniky2649
    @jolyniky2649 2 роки тому +67

    ሤቶችየ ከንደዚ አይነት ቡጭርቅ ወንድ አላህ ይጠብቀን

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +4

    Egzabeher yibarikek abo wendi mechem tamagn ayidelem

  • @MaryamMe-t1f
    @MaryamMe-t1f 5 днів тому +1

    Keweset milebesewen kelay melbese aydeberem?

  • @dddsdt902
    @dddsdt902 2 роки тому +46

    ልጅ ገና ጥሬነው ልጅታ ስታምር እውነት ትቦንሰዊለች

  • @احااممحمد
    @احااممحمد 9 місяців тому +1

    ይሄ ልጂ አይመቸኝም ይኮራል😊😊

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 роки тому +8

    ሀሀሀሀሀ ሀብታሞች አይመቹኝም አለች ጎበዝ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 роки тому +5

    ለማንኛዉም ልጁ አዝግ ነገር ነዉ ወድ ወዳወድ ሢሆን ደሥ ይለኛል ግን አላህን የሚፈራ መሆን አለበት እረጋ ያለ መሆን አለበት

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +76

    ልጁ በጣም ልቅ ነው ሚዲያ ላይ የሚባልና የማይባልንኳ አይለይም እንዴ ጃል?

    • @tech_fitse7386
      @tech_fitse7386 2 роки тому +1

      Anchi erasu stupid nesh ende blind date eko nw sele tmehert yawra?

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 роки тому

      😁😁😁😁😁

    • @ኢትዬጵያትቅዴም
      @ኢትዬጵያትቅዴም 2 роки тому +14

      ማስመሰል የለበትም ኣድናቂው ነኝ ከካሜራ ጀርባ የሚያስጠላ ማንነት ኑሯቸው ግን ካሜራላይ ፀድቅ የሚሆኑት ነገርስ😂 ይመቸው

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 роки тому

      @@ኢትዬጵያትቅዴም 😂😂😂

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 2 роки тому +1

      ውዴ ደምሪኝ

  • @RivaAl-pz3ui
    @RivaAl-pz3ui 8 місяців тому +2

    እማ ቃሪያዉን ያሥበላሺ ልጁነዉ ወይሥ የ መልሡ አለመገኘት ነዉ ለማንኛዉም ተመችታችሁኛል ኢክራም ወይሥ ልጁነዉ ለናተ የተመቻችሁ ልጁነዉ የምትሉ ላይክ አሥቀምጡልኝ ጉረኛናችሁ ማለትነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 роки тому +9

    አሥረገዙኝ ብለሸ ደውይ አላለም😂😁

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +60

    አሪፍ ጥድንዶች ይወጣችኋል🥰👏

  • @Mohamed-es8bq
    @Mohamed-es8bq 2 роки тому +14

    የኑሮ ውድናት ነው ማሳላኝ ጡት ማያዣውን ከላይ ያሚያስላብሠው ያራቢ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hanae5068
      @hanae5068 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ሰብሌእያስ
      @ሰብሌእያስ 2 роки тому +3

      ክክ ይመችሽ ማማየ ከእነሱ ይልቅ አንቺ አዝናናሽኝ

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 2 роки тому

      አይገርምም ሁለየ ነው እማያት

    • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
      @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 роки тому +29

    ላሁለውላ ቁወተኢላቢላህ አላህ ሂዳያ ይስጠን የተጨማለቃችሁ እንደ አጋጣሚ ከፈትኩት እንጂ አልጨረስኩትም አትጨማቁ የሰለጠንን መስሏችሁ አትዝቀጡ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 роки тому +6

    ስኬት የኪራይ ቤት ነው!
    ስኬት ዋጋ መክፈልን ይጠይቃል ልናገኘው ለምንፈልገው ነገር ሁሌም ልንተጋለት በየቀኑ ሊሰጠው የሚገባውን ነገር ልንሰጠው ይገባናል ! አንዴ አሳክቻለው ብለን ቆመን የምናየው ነገር አይደለም ዛሬም ነገም ከነገ ወድያው ከስር ከስሩ እየኮተኮትን ልናሳድገው ይገባናል ካለበዚያ ግን የቤቱን ኪራይ እንዳልከፈለ ሰው ዋጋ ባለመክፈላችን እንባረራለን!

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl 11 місяців тому +2

    እደ ቅንብር የመሥላልሳ አብሮዉ ናቸዉ ወይስ አይኔነዉ😢

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 роки тому +25

    አራዳ የሆነ መስሎታል ለነገሩ ስትገለፍጪ ምን ያድርግ አላህ ይርዳን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +11

    ኑ 🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 4 дні тому

    በጣም ማንምአይታመንም❤❤❤👍👍👍

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 2 роки тому +10

    እነዚህኮ ጥንዶች ናቸው ቲክቶክ አብረው ነው ሚሰሩት

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 роки тому +15

    እስልምና ስርአት ማጣት ነው እንዴ ለቀልድም ቢሆን ይደብራል

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 роки тому

      አንህኮ ሊቀ ናቸዉ ዉዴ

    • @titifemwmae9798
      @titifemwmae9798 2 роки тому +2

      ዘለሽ ሀይማኖቱጋ ምን ወሰደሽ የግለሰብ ስርአት ማጣት ሀይማኖትን የሚያስወቅስ ከሆነ በናንተ አይብስም ዱቄት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ምነው ጨዋ ነኝ አልሽ ለማያቅሽ ታጠኚ ክክክክ

    • @titifemwmae9798
      @titifemwmae9798 2 роки тому

      @@eshetubeyene9557
      ኬት አባህ ታውቀኛለህ ገልቱ
      የጨዋም ጨዋ ነኝ!

    • @SemiraZeynu-co6jv
      @SemiraZeynu-co6jv 6 місяців тому

      አንድ ነገር አለ እስልምና በሰው የሚገመገም አይደለም እነሱ እንደዚ ሆኑ እና እስልምና እንደዚህ አያዝም ሰዎች ናቸው በእስልምና የሚገመገሙት ::

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث 2 роки тому +60

    የሙስሊም ባህሪ የሌለው ልቅ ነህ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 2 роки тому

      እምነትችው ምንድን ነው🤔🤔

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 роки тому

      @@pkmg5434 ሙስሊም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትአለምየደምሪኝማሬ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 2 роки тому

      @@ያአሏህያለአተማንምየለኚ አሰላሙ ዓለይኩም ውራሂማቱላህ ውባራካቱሁ ሠላም አደርሸ/ክ አይመስለኝም ነበር

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 роки тому

      @@pkmg5434 ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒወበረካቱሁ. አልሀምዱሊላህ ደና አደርሺ አደርክ

  • @Bella_libra
    @Bella_libra 2 роки тому +14

    Keldu ej ej nw emilew 😴😴😴😴

  • @maranatadady3145
    @maranatadady3145 2 роки тому +13

    Liju gn media lay sayhon betu yale nw yemimeslew mndnew yemiyaweraw😂😃

  • @gemeda.anbessa7610
    @gemeda.anbessa7610 2 роки тому +1

    Ar Yemr Segx neh leka enema tiktok laay becha temslegn nbr segxnam gedb alew man Atedgemw?

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 Рік тому +1

    ሁለታቹም ምርጥ ናቹ❤❤❤

  • @UM18444
    @UM18444 2 роки тому +15

    I think they know each other for reall for reall if you know what i mean

  • @askask9433
    @askask9433 2 роки тому +3

    አለባበስሽ ይዘጋል

  • @يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك

    እረ❤እስላምእደዚህልበሡይላልደ❤❤❤እረጉድ❤❤ያረብ❤አውቆከማጥ ፋትአላህይጠብቀን❤❤❤❤ወላሂ

  • @kedyH
    @kedyH 2 дні тому

    ልጅ ጥሬ ነዉ። እሳ ቆንጆ ነች❤

  • @A-r-A
    @A-r-A 2 роки тому +1

    በ ነገራችን ላይ አክትክ ደባሪ ነዉ ሴትን ልጅ እንዲ መናቅ በጣም ደባሪ ነዉ አራዳ አደለህም ግን መሆን ትፈልጋለ በግድ ብዙ ቀን አየዉክ ቀልድ አስመስለ ስታበሻቅጣት

  • @umutube9018
    @umutube9018 2 роки тому +59

    ልጁ የሆነ ያልደረቀ ቅብ ነው ::አልተመቸኝም ትበዛበታለች አክቱ ሁሉ ቱ😜😜

  • @amaneeli7498
    @amaneeli7498 2 роки тому

    Ehsam andegna nah🥰🥰🥰

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 2 роки тому +5

    Allah yznln

  • @JemalMuhabaw
    @JemalMuhabaw 2 дні тому

    Gn ywedshal eku

  • @EeRe-lp9dp
    @EeRe-lp9dp 8 місяців тому

    እድሜይስጠንብዙእናያለንየጡትመያዛውነገርስ😅😅😅😅

  • @hammzaha370
    @hammzaha370 2 роки тому +3

    ታምራላችሁ. ታገቡ. ምርጦች

  • @yumeyume5690
    @yumeyume5690 2 роки тому +1

    Thanks selameki atemanum

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 2 роки тому +65

    ሁለቱም ደስ ይላሉ ትንሽ ግን ልጁ ቃላቶችን ቢመርጥ አሪፍ ነዉ

  • @richo3295
    @richo3295 2 роки тому +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ በጣም እኮ ነው ምትመቹኝ ሂኩዬ ወንድ ብሆን አንቺ ነበር ማገባው

  • @zeynebfentaw2101
    @zeynebfentaw2101 2 роки тому

    yene eht mejemeriya enante btmekeru ayshalm?wenjel be adebabay ere allahn enfra yareb..

  • @ሥደተኝዋነኝየወሎልጅ
    @ሥደተኝዋነኝየወሎልጅ 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂አለመታመን አችሁነሥለነገርከነንእናመሠግንአለ

  • @እናቴ-ፐ8ቀ
    @እናቴ-ፐ8ቀ Місяць тому

    ምንአስባነው

  • @abdulazizsaifff8832
    @abdulazizsaifff8832 2 роки тому +10

    ምንችግር አለው ግልፆሆኖ አውራ ኮሜንትላይ ስታጥረገርጉት እያየሁ ነበር እንዳዴ እኛ ሀበሾች እኮ አይተን ማለፍ አንችልም ወይይይይይ

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 роки тому +5

    ምኑም ወንድ አይመስልም ሴታሴት ቆፍጠን በል ለሰው ክብር ፍኑርይ....አልጫ

  • @سليمه-ب6ق
    @سليمه-ب6ق 11 місяців тому

    Isu unet ikru betam indemitiwodik yastwkal gin indatameltk

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 2 роки тому +1

    ትክክል ወንድ ልጂ አይታመንም

  • @TSabdulhaq
    @TSabdulhaq 2 роки тому +13

    ልጆቹ የታወቁ tiktoker ጥንዶች ናቸውኮ 😂 አሁን አሁን ድራማ ነው የምትሰሩት!😁

  • @dwgwgw9444
    @dwgwgw9444 2 роки тому +1

    ወድጄሻለው የኔ ቅመም ❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 5 днів тому

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MadinahAhmad-p9i
    @MadinahAhmad-p9i 16 днів тому

    ስወዳችሁ❤❤❤

  • @hiwibeke6680
    @hiwibeke6680 2 роки тому +1

    liju gn gna 14 ametu nw ende gna yekarawal arr gna xre nw mabesal yekarawal

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 2 роки тому +33

    ሁለታችሁም ደስ ትሉኛላችሁ🥰

  • @semirahmed5036
    @semirahmed5036 2 роки тому +4

    ቲክቶክ ላይ ንቅሳቱን የተነቀስኩት በጣም የምወደው ልጅ ነበር ስትል የሰማው መስሎኝ እና አሁን ወድጄ አላቅም ስትል ትንሽ አይጋጭብሽም!!!?

    • @semutilove7672
      @semutilove7672 2 роки тому

      ይሄ የዛሬ ሁለት ወር የተለቀቀ ነው በይህ ተዋውቀው እደሁ በዛ አብረው እሚሰሩት

    • @susukamil5203
      @susukamil5203 2 роки тому

      Err enem 3 gize fker yezognal bla altenagerechem?? Lela UA-cam page lay

  • @MamedMamed-xb6kn
    @MamedMamed-xb6kn 11 місяців тому

    ወላሂ በጣም ተመችታችሁኛል

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 дні тому

    የጡት ማስያዣውን እረስተሽው ነው ከላይ የለበሽው 😂😂😂😂እርግጠኛ ነኝ ለፕሮፕራሙ ስትጣደፊ ነው አይደል😂😂😂

  • @KsaSaudi-it9mk
    @KsaSaudi-it9mk 11 місяців тому

    ኣረ ዛሬነዉ ያዬዉት በጣም ደሲሚል ነገር ነዉ ያዝልቅላቻ

  • @ShH-m1z
    @ShH-m1z 7 днів тому +1

    የጡት መያዣው ነገር😂ለመናኘውም ካለይ ልበሺ ይመቻቹ 😊

  • @Naimo-w3i
    @Naimo-w3i 5 місяців тому

    Yana wed ekiru❤❤❤❤

  • @wubalemwub3300
    @wubalemwub3300 2 роки тому +1

    አሪፍ ጥምድ ይወጣችኋል ቆጆዎች ናችሁ

  • @SaldAmln-su5bp
    @SaldAmln-su5bp 11 місяців тому

    አሰዳቢ ምንማለትነው ፍቅር

  • @sitymehammed
    @sitymehammed Рік тому

    ኢክሩዬ ስወድሽ እኮ❤ ልጁ ግን አይመቸኝም

  • @SeadaTesfaye-v4q
    @SeadaTesfaye-v4q 4 місяці тому

    ወላሂ ጀስ ሲሉ የእሷ እርጋታ ዋው

  • @EeRe-lp9dp
    @EeRe-lp9dp 8 місяців тому

    ፈገግታቸውደስሲል❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 2 роки тому

    Ende tiktokeroch lay kandem hulet 3te fikir yzogn tibatibe techawutobgnal alelshm neber ende ena be 1 wer wust new 3te fikir yeyazesh ende

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 2 роки тому +11

    ረጋ ያለች ሴት አቤት ስወድ። ይመችሽ ኢክሩ👏

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 2 роки тому +9

    የኔ ማርች ስታምር ❤❤❤❤

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    አንድ ጋር ነውኮ እሚሰሩት ቪዶ

  • @SameeraAthyooby
    @SameeraAthyooby Рік тому

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 11 місяців тому

    መሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 роки тому

    የልጂቱ አለባበሥ ምነኛ ነው ሙሥምከሆሽ አለባበሥሽን አሥተካክሊ እባክሽን

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml Рік тому

    ወለሂ ገደኘዉ መሸአለሀ ነዉ ሙስልም ከዎነች አጉበት አለዉ መሸአለህ

  • @ناصرالهاجري-ج7ص
    @ناصرالهاجري-ج7ص Місяць тому

    ምንማለት ነዎ

  • @adaneyemane1573
    @adaneyemane1573 2 роки тому

    የደወለለት ልጅ ግን ጤናማ ነው ሙስሊም ከሆነች አግባት ካሎነች ታሶርድ ብሎ ሚመክረው እህቱ ሌላ እምነት ተከታይ ቢያስረግዛት ያደርገዋል። አስብ አፍህ እንዳመጣል አታውራ

  • @capribnn1988
    @capribnn1988 2 роки тому +11

    ኧረ ሿሿ እንደማትተዋወቁ ሆናችሁ መጣችሁ
    ወንድየዉ ግን መልክ ብቻ 👎👎👎👎"ቺኳ ግን ❤❤❤

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Рік тому

    ልጅ መሆንህን ታስመስክራለህ ያለህበት ቦታ ፕሮቶኮል የምጠይቅ ቦታ ነው ህዝብን እያዝናናህ ግን ቦታውን የማይመጥን ቃላት መጠቀምህ እራስህን ዝቅ ማድርግህን እወቅ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 8 місяців тому

    ቢያሰ አለባበሰሺን አሰተካክሊአላህ በሂጃብ ሰትረ አድረጎ ከዚህ የተሻለ ህይወት ይወፍቅሺ እህቴ ድኒያ ሰታጃጅለን ሳናቀው ያች ቀን ትደረሳለች

  • @shereftofik9424
    @shereftofik9424 2 роки тому +7

    Eraskn weklek awra wond lji tamagi aydelem ylal ende hulum 1 aydelem wondm

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication 2 роки тому

    The best of one.for you& you

  • @ydbx8876
    @ydbx8876 2 роки тому +1

    ኤክራም አለባበስሽን አስተካክሊው ከጊዜ ወደጊዜ እይተገላለጥሽ ነው ትንሽ ስትቆይ ሂጃቡንም እንዳጥ ይው እሰጋለሁ ለማንኛው ሂጃብሽን ጠብቂ ከዛ በሂደት ........

    • @umbilal7482
      @umbilal7482 Рік тому

      ኡኡቴ አሁን ለብሳለች እንዴ 😢

  • @betibeti6250
    @betibeti6250 11 місяців тому

    ስታምሩ❤

  • @abuubeyda4619
    @abuubeyda4619 2 роки тому

    እዚህ ሾዉ ላይ በጭራሽ ፍቅር ይዞኝ አያቅም ብላ ሸመጠጠች
    ቲክታከሮቹ በሚለዉ ebc show ላይ ፍቅር ብዙ ጊዜ አንጠባጥቦኛል ኧረ ሴቶች ቢያንስ ሚድያ ላይ እን።ኳን እዉነት አዉሩ

  • @fentabilfetene9413
    @fentabilfetene9413 2 роки тому +1

    Liju gar kaltemechachesh ene agebashalehu konjo silehonsh wedjeshalehu😁😁😁😁

  • @derdas3427
    @derdas3427 Рік тому +1

    Benatik lijituwan atabisegn😂😂