Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/Xa225s3ppDk/v-deo.html
በትዳር 50 አመት እና ከዛ በላይ የቆዩ በተለይ ለኛ ለወጣቶች አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ጥንዶች በሞሉበት ሀገር ቺት ተደራርገን ነበር የሚሉ ሰዎችን የምታቀርቡበት ምክንያት አይገባኝም 👎👎👎👎
ብር ለመሰብሰብ ነው
ልክ ነዉ እረ ነዉር ነዉ
ፈውስ ያስፈልገናል ታመናል እኮ ፈጣሪ ይማረን 😥😥
Sew yemeyayew endeyy sebale new
ዘመናችሁ በአብሮነት ይለቅ ዉለዱ ክበዱ😍😍
ውዴ ደምሪኝ
You guys have a strong foundation of long lovely life. Stay Blessed. Eri.
ግልፆነታቹ በጣ ደስ ይላል እና ቺት አደርጌሀለሁ ስትልህ ለምን ሳይሆን ያልከው አንቺን ካጣሁ መኖር አልችልም ብለህ ማሰብህ እራሱ እውነተኛ ፉቅር እንዳለህ አሳይተሀታል መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ
እነኚህ ልጆች የዙትጋዝ አለ ልበል😜🙆 በፍቅር ልሞት ነው ወድጃችሁ ስትየ ነው ያየኋችሁ መሠላችሁ ለማንኛውም ፍቅራችሁ እስከመጨረሻይሆን ዘድ መልካም ምኞቴ ነው
ስረአታቹ እና ፍቅራቹ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል uuffff
የቂል በትር ሄድ ይቀትር አለ ያሀገሬ ሠዉ🤣🤣🤣ታምራላችሁ❤😘አወቅናችሁ ❤❤
እህቴ ደምሪኝ ጎንደሬዋ
ለትምህርት ለጆሮችንም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ከዚህ በሃላ በራሳችሁ ቻናል ብቻ ድብቅብቅብቅ በሉ እግዛብሄር ያሰባችሁበት ያድርሳችሁሁ🙏🙏
እግዝአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት እርጋታ ምነኛ መታደል ነው የኔ ደርባባ በጣም ነው የምታምሪው ሁለታችሁም ፍቅር እስከ መቃብር
መሸአላህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው
ያምራል በርቱ ❤❤❤😍
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ይታገሳል በሮቱ❤
Cheater is always a cheater
ውይ በሳምንት ሶስቴ አረ ብዙ የተፈተኑ ፍቅሮችን ኣቅርቡልን እነዚህንም እየተቋወምኩ ኣይደለም ግን ሌላ በብዙ መከራ እና ሥቃይ ያለፉትን ኣቅርቡ ከይቅርታ ጋር
የኔ ውድ ደምሪኝ
@@tubemelat እሺ ማር
እደማመር ማሮቼ
Wow❤❤❤❤
ዛሬ ገና ነው ያየዋቹ። ባንዴ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት። እንደጆማሪ ፍቅረኛማቾች አታላዝኑም። ቁምነገር ነው ምታወሩት። ሴት ልጅ እንደዚ ቆፍጠን ብላ ስታወራ ያስደስተኛል። ብቻ ከዘመኑ ፈልፈላ ፍቅረኛማቾች ዮትዮብ ላይ ትርምስምስ እያሉ ካሰለቹን ፍቅረኛማቾች የናንተ ለየት ይላላ ተባረኩ
Seyatube demry pls pls pls
NICE ❤
Please, don't minimize cheating. Cheating is a sin. You guys, you think cheating is okay, but in my opinion cheating is ugly.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እእእእእእ 3 ፍቅረኛ ነበራት አቃቸዋለሁ አላለም ኪኪኪኪኪኪኪኪ ጉድ አተጋ አራተኛዋ ነው ማለትነው
የኛስ ቢቆጠሩ ስንት ይሆኑይሆን?
❤😂❤😂❤😂
ደስ ስትሉ አይልያችሁ ፈጣሪ
ወይኔ መልስ መመላለሥ አዳይነት 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ አይለያችሁ
የኔ ውዶች💝💘
ዬሐንስ እና ሜላት ሱስ ኦናችሁብኛል በርቱ ነፃ ሆናችሁ ነው የፍቅር ታሪካችሁን የምታካፍሉን ሜላት ኤክሱን ስለሱ አትጠይቃ አንቻ ስትኖሪ ስለሱ ባህሪ ትረጃለሽ በግልፅነት እሱንም ጠይቃው ወንድ ልጅ ካፈቀረ ይቀየራል ሴት ጥበበኛ ናት ፍቃደኛ ከሆንሽ fb ላይ ፃፊልኝ እፅፍልሻለሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሆንላችሁ በርቱ
ደስ ትላላቺሁ እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ
ትለያለችሁ 🥰🥰🥰🥰
ክክክክ ዲራማ ነው 🙈🤣
የምን ዳር ዳር ነዉ ቺት ምናምን የሆነ ያሰብሽዉ ነገር አለ bro አልጣመችኝም ።! የወንዶች ጉዳይ ። የራሳችሁ ጉዳይ
አሜን ሚካኤል ይርዳህ
Wendme tenegna nek gin setu eko eju ayarfm Allah yimark ere
ወገኖቻችን ተርበው እያለቁ ጎዳና እየተኘ አናተ እማይረባ ትርኪ ምርኪ ወሬ ያሳፍራል
እራሴን ነዘረኝ ቂጤን አቃጠለኝ ወይኔ በናትሽ ኡ ኡ ኡ በናትሽ አትለይኝ ። ፈሪ !!
በጥበብ ሳይሆን በብልጠት ነው ይህ ፍቅር እየተገነባ ያለው ..ወደ ጥበብ ወደ የዋህነት መቀየር አለበት! ሴቷ በተለይ ምልከታዋ የጤና አይደለም። ሆዴ ነግሮኛል😊
ሆዴ ነግሮኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ሆድሺ እንደት ብሎ ነገረሺ
😁😁😁😁😁
@@محمدسيد-ك3ح8ض በሰው ህይወት አትግቡ ሆዴ አንጀቴ አትበሉ ሰው በማየት አይታወቅም ፍቅራቸውን እየኖሩ ነው እነሱ ስለራሳቹ እወቁ ምድረ ወረኛ
@@LoveLife-qw8xs እና ምን አልኩ ሆ🙄
Dessss yelale egzabher erjem yefeker yetedar edeme yesetachu feker hulem yeker baye new sew hono bemawkim yehuni balmawki maysasat yelm yekerta mederarg gen yeblete fekrachuni yazlkewal bertwlgn wedochi
ኧረ እነዚህ ልጆች ሱስ ነው የሆኑብኝ,ስወዳችሁ
የኔ ማር ደምሪኝ
Enem
🛑🛑🛑🛑ጉድ በል የሀጋሪ ስው እነዚህን አላያችሁም ❓❓❓🔻ua-cam.com/video/DPbChsaeLH8/v-deo.html
@@tubemelat demry pls pls pls
እኔም ወላ❤💋❤💚
የስምህ ነገርስ ቢስተካከል 🙆
ወዮ ምን አይነት ነገር የለህ ለኔም ወፊቀኚ
እህቴ እንደማመር
ምንድነው ፍቅር በናንተ የተጀመረ ኣስመሳቹት እወቁልን እወቁልን ሆነ ያስጣላል
she does cheat man😁 i can assure u that and it was with her ex, gn i dont think it really matter. its the love that keeps you together not the sex.
የቀለበቱ ቪደወ መሉው ይለቀቅልን
ታድላችሁ ግን እንደናንተ አይነት ፍቅር ወስጥ ብዙ አመት ቆይታ በኃላ የተለያዩ አሉና ግን እሱ ረስቷታል እሷማ ከብዷታል 😭 ምን አይነት ምክር ትሰጧታላችሁ?
የረሳትን መርሳት ነው
ሴት አግብታም ወልዳም ቶሎ አትረሳም በተለይ እሷ ከሆነች ያስቀየመችው ግን የምንወደውን ብቻ ስናስብ የሚወደንን እናጣለን እንደሚባለው እህል ውሃ ከሌላቸው የላቸውምና የምትወደውን ብታጣ የሚወዳትን ልታገኝ ትችላለች ለሴት ደሞ የሚያፈቅራትን ስታገኝ ነው የበለጠ መጨረሻው የሚያምረው በዛኛው የተጎዳ ልብ ይዛ እንዳትቀርብ ለእራሷ ግዜ ሰታ እርግጠኛ ስትሆን ልብና አይምሮን ለሌላ ማዘጋጀት ነው
Des telalachu weldu kebedu 🥰🥰🥰
ሁሌ አንዳይነት ስንቴ ሰማን ሆሆ 😠😠 አዲስ ነገር የለም
Love is the key for love!
አንቺ ዝም ብለሽ ነው ከማንም ጋ የምትሄጂው በዚህ እድሜሽ
melu yena wide
ለምን የራሳቸው ቻናል አይከፍቱም
እኔ ብቀርብ በስደት ሁኝ ባሌ ጋ እንድት እደተፈተንኩ አወራ ነበር
Guys I don't know what is z purpose of this channel.please can u give me a brief??
ሰታስጠይ
ደስስ የሚል ፍቅር wow👍👍👍
✋🌹🌷
just friend bilo negr yelem wushett nw setna wend best friend minamn ayseram yichii mood le ne mohammudd
ሽልጥልጥ
Cheat biareg yikirta minamin ayiseram, anchim atifetategniw. Fikir yewah new biltetin ayifeligim
አሯ ለላጤወች እዘኑ
ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ
ወይ ዘንድሮ🤔
አንዳችሁ ባንዳቹ ዉስጥ ጣልቃ ሳትገቡ ብትፋቀሩ ካለበለዚያ ፍቅር ጭቆና ይሆናል
ታምራላቹህ
ሶስት ፍቅርኛ ነበረሽ ሆ
ቆይ ከሱ በፊት ነበር ስስት አራት ምን አገበገባቹ ሁሉም ሰው ያለፈ ታሪክ አለው ውይ ቲንሽ ነገር ካያቹ ማስፋት ስትወዱ አረ ታፋቱ
ታምራላችሁ
ፍ ቅ ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር
እኔ ደሞ ሁለተኛ
ፍቅር አሸናፊ ነው
ከ3 ወንድ ጋር መውጣት ይከብዳል ቆይ ለነገም እርግጠኛ የሚሆነው እንዴት ነው ፍቅረኛን መተው እንዲህ ቀላል ነው
ልጅቷ ሙዚቃ እያዳመጠች እንዳይሆን ሆ
Wtf is this እየነገራት አልነግራትም
u guys need a couple therapy this is not love its toxic
እኔ ግን የምለው የዘንድሮ ቤተሰብ ልጅን ተው ማለት አቆመ እንዴ፣ ወይስ እዚህ ሚዲያ ላይ እየመጡ የሚበጠረቁት ጥንዶች ቤተሰብ የላቸውም?????
በጣም ታምራላችሁ በጣም
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴:-)
ቺት ምንድነው😎
መማገጥ ማለትነው።
የመጀመሪያ ነኝ
ሀናን ኢትዮጵያ እንደማመር እህቴ
ታምራላችሁ የምር እስንት ቦታ ነው ያየሀቸው
ይቅርታ ካረገልሽ ስጭ
ዘገምተኞች
🙄🙄🙄
ግን ተለያዬ ሲያሳዝኑ
ሌላ አግባ ሸርሙጣ ናት ለትዳር አትሆንም
ክክክክክክክክ
ባዶ ጭንቅላት ከስድብ ውጪ ሌላ አያውቅም
ትክክል
ባለጌ እኔደሞ ስወዳት
ህድ ኣልቃሻ
🤣🤣🤣
😂😂😂
አይ ኮሜት👅
በጣም ታምራላችሁ
ua-cam.com/video/Xa225s3ppDk/v-deo.html
በትዳር 50 አመት እና ከዛ በላይ የቆዩ በተለይ ለኛ ለወጣቶች አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ጥንዶች በሞሉበት ሀገር ቺት ተደራርገን ነበር የሚሉ ሰዎችን የምታቀርቡበት ምክንያት አይገባኝም 👎👎👎👎
ብር ለመሰብሰብ ነው
ልክ ነዉ እረ ነዉር ነዉ
ፈውስ ያስፈልገናል ታመናል እኮ ፈጣሪ ይማረን 😥😥
Sew yemeyayew endeyy sebale new
ዘመናችሁ በአብሮነት ይለቅ ዉለዱ ክበዱ😍😍
ውዴ ደምሪኝ
You guys have a strong foundation of long lovely life. Stay Blessed. Eri.
ግልፆነታቹ በጣ ደስ ይላል እና ቺት አደርጌሀለሁ ስትልህ ለምን ሳይሆን ያልከው አንቺን ካጣሁ መኖር አልችልም ብለህ ማሰብህ እራሱ እውነተኛ ፉቅር እንዳለህ አሳይተሀታል መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ
እነኚህ ልጆች የዙት
ጋዝ አለ ልበል😜🙆
በፍቅር ልሞት ነው ወድጃችሁ ስትየ ነው ያየኋችሁ መሠላችሁ
ለማንኛውም ፍቅራችሁ እስከመጨረሻይሆን ዘድ መልካም ምኞቴ ነው
ስረአታቹ እና ፍቅራቹ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል uuffff
የቂል በትር ሄድ ይቀትር አለ ያሀገሬ ሠዉ🤣🤣🤣ታምራላችሁ❤😘አወቅናችሁ ❤❤
እህቴ ደምሪኝ ጎንደሬዋ
ለትምህርት ለጆሮችንም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ከዚህ በሃላ በራሳችሁ ቻናል ብቻ ድብቅብቅብቅ በሉ እግዛብሄር ያሰባችሁበት ያድርሳችሁሁ🙏🙏
እግዝአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት እርጋታ ምነኛ መታደል ነው የኔ ደርባባ በጣም ነው የምታምሪው ሁለታችሁም ፍቅር እስከ መቃብር
መሸአላህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው
ያምራል በርቱ ❤❤❤😍
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ይታገሳል በሮቱ❤
Cheater is always a cheater
ውይ በሳምንት ሶስቴ አረ ብዙ የተፈተኑ ፍቅሮችን ኣቅርቡልን እነዚህንም እየተቋወምኩ ኣይደለም ግን ሌላ በብዙ መከራ እና ሥቃይ ያለፉትን ኣቅርቡ ከይቅርታ ጋር
የኔ ውድ ደምሪኝ
@@tubemelat እሺ ማር
እደማመር ማሮቼ
Wow❤❤❤❤
ዛሬ ገና ነው ያየዋቹ። ባንዴ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት። እንደጆማሪ ፍቅረኛማቾች አታላዝኑም። ቁምነገር ነው ምታወሩት። ሴት ልጅ እንደዚ ቆፍጠን ብላ ስታወራ ያስደስተኛል። ብቻ ከዘመኑ ፈልፈላ ፍቅረኛማቾች ዮትዮብ ላይ ትርምስምስ እያሉ ካሰለቹን ፍቅረኛማቾች የናንተ ለየት ይላላ ተባረኩ
Seyatube demry pls pls pls
NICE ❤
Please, don't minimize cheating. Cheating is a sin. You guys, you think cheating is okay, but in my opinion cheating is ugly.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እእእእእእ 3 ፍቅረኛ ነበራት አቃቸዋለሁ አላለም ኪኪኪኪኪኪኪኪ ጉድ አተጋ አራተኛዋ ነው ማለትነው
የኛስ ቢቆጠሩ ስንት ይሆኑይሆን?
❤😂❤😂❤😂
ደስ ስትሉ አይልያችሁ ፈጣሪ
ወይኔ መልስ መመላለሥ አዳይነት 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ አይለያችሁ
የኔ ውዶች💝💘
ዬሐንስ እና ሜላት ሱስ ኦናችሁብኛል በርቱ ነፃ ሆናችሁ ነው የፍቅር ታሪካችሁን የምታካፍሉን ሜላት ኤክሱን ስለሱ አትጠይቃ አንቻ ስትኖሪ ስለሱ ባህሪ ትረጃለሽ በግልፅነት እሱንም ጠይቃው ወንድ ልጅ ካፈቀረ ይቀየራል ሴት ጥበበኛ ናት ፍቃደኛ ከሆንሽ fb ላይ ፃፊልኝ እፅፍልሻለሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሆንላችሁ በርቱ
ደስ ትላላቺሁ እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ
ትለያለችሁ 🥰🥰🥰🥰
ክክክክ ዲራማ ነው 🙈🤣
የምን ዳር ዳር ነዉ ቺት ምናምን የሆነ ያሰብሽዉ ነገር አለ bro አልጣመችኝም ።! የወንዶች ጉዳይ ። የራሳችሁ ጉዳይ
አሜን ሚካኤል ይርዳህ
Wendme tenegna nek gin setu eko eju ayarfm Allah yimark ere
ወገኖቻችን ተርበው እያለቁ ጎዳና እየተኘ አናተ እማይረባ ትርኪ ምርኪ ወሬ ያሳፍራል
እራሴን ነዘረኝ ቂጤን አቃጠለኝ ወይኔ በናትሽ ኡ ኡ ኡ በናትሽ አትለይኝ ። ፈሪ !!
በጥበብ ሳይሆን በብልጠት ነው ይህ ፍቅር እየተገነባ ያለው ..ወደ ጥበብ ወደ የዋህነት መቀየር አለበት!
ሴቷ በተለይ ምልከታዋ የጤና አይደለም።
ሆዴ ነግሮኛል😊
ሆዴ ነግሮኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ሆድሺ እንደት ብሎ ነገረሺ
😁😁😁😁😁
@@محمدسيد-ك3ح8ض በሰው ህይወት አትግቡ ሆዴ አንጀቴ አትበሉ ሰው በማየት አይታወቅም ፍቅራቸውን እየኖሩ ነው እነሱ ስለራሳቹ እወቁ ምድረ ወረኛ
@@LoveLife-qw8xs እና ምን አልኩ ሆ🙄
Dessss yelale egzabher erjem yefeker yetedar edeme yesetachu feker hulem yeker baye new sew hono bemawkim yehuni balmawki maysasat yelm yekerta mederarg gen yeblete fekrachuni yazlkewal bertwlgn wedochi
ኧረ እነዚህ ልጆች ሱስ ነው የሆኑብኝ,ስወዳችሁ
የኔ ማር ደምሪኝ
Enem
🛑🛑🛑🛑ጉድ በል የሀጋሪ ስው እነዚህን አላያችሁም ❓❓❓🔻
ua-cam.com/video/DPbChsaeLH8/v-deo.html
@@tubemelat demry pls pls pls
እኔም ወላ❤💋❤💚
የስምህ ነገርስ ቢስተካከል 🙆
ወዮ ምን አይነት ነገር የለህ ለኔም ወፊቀኚ
እህቴ እንደማመር
ምንድነው ፍቅር በናንተ የተጀመረ ኣስመሳቹት እወቁልን እወቁልን ሆነ ያስጣላል
she does cheat man😁 i can assure u that and it was with her ex, gn i dont think it really matter. its the love that keeps you together not the sex.
የቀለበቱ ቪደወ መሉው ይለቀቅልን
ታድላችሁ ግን እንደናንተ አይነት ፍቅር ወስጥ ብዙ አመት ቆይታ በኃላ የተለያዩ አሉና ግን እሱ ረስቷታል እሷማ ከብዷታል 😭 ምን አይነት ምክር ትሰጧታላችሁ?
የረሳትን መርሳት ነው
ሴት አግብታም ወልዳም ቶሎ አትረሳም በተለይ እሷ ከሆነች ያስቀየመችው ግን የምንወደውን ብቻ ስናስብ የሚወደንን እናጣለን እንደሚባለው እህል ውሃ ከሌላቸው የላቸውምና የምትወደውን ብታጣ የሚወዳትን ልታገኝ ትችላለች ለሴት ደሞ የሚያፈቅራትን ስታገኝ ነው የበለጠ መጨረሻው የሚያምረው በዛኛው የተጎዳ ልብ ይዛ እንዳትቀርብ ለእራሷ ግዜ ሰታ እርግጠኛ ስትሆን ልብና አይምሮን ለሌላ ማዘጋጀት ነው
Des telalachu weldu kebedu 🥰🥰🥰
ሁሌ አንዳይነት ስንቴ ሰማን ሆሆ 😠😠 አዲስ ነገር የለም
Love is the key for love!
አንቺ ዝም ብለሽ ነው ከማንም ጋ የምትሄጂው በዚህ እድሜሽ
melu yena wide
ለምን የራሳቸው ቻናል አይከፍቱም
እኔ ብቀርብ በስደት ሁኝ ባሌ ጋ እንድት እደተፈተንኩ አወራ ነበር
Guys I don't know what is z purpose of this channel.please can u give me a brief??
ሰታስጠይ
ደስስ የሚል ፍቅር wow👍👍👍
✋🌹🌷
just friend bilo negr yelem wushett nw setna wend best friend minamn ayseram yichii mood le ne mohammudd
ሽልጥልጥ
Cheat biareg yikirta minamin ayiseram, anchim atifetategniw. Fikir yewah new biltetin ayifeligim
አሯ ለላጤወች እዘኑ
ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ
ወይ ዘንድሮ🤔
አንዳችሁ ባንዳቹ ዉስጥ ጣልቃ ሳትገቡ ብትፋቀሩ ካለበለዚያ ፍቅር ጭቆና ይሆናል
ታምራላቹህ
ሶስት ፍቅርኛ ነበረሽ ሆ
ቆይ ከሱ በፊት ነበር ስስት አራት ምን አገበገባቹ ሁሉም ሰው ያለፈ ታሪክ አለው ውይ ቲንሽ ነገር ካያቹ ማስፋት ስትወዱ አረ ታፋቱ
ታምራላችሁ
ፍ ቅ ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር ር
እኔ ደሞ ሁለተኛ
ፍቅር አሸናፊ ነው
ከ3 ወንድ ጋር መውጣት ይከብዳል ቆይ ለነገም እርግጠኛ የሚሆነው እንዴት ነው ፍቅረኛን መተው እንዲህ ቀላል ነው
ልጅቷ ሙዚቃ እያዳመጠች እንዳይሆን ሆ
Wtf is this እየነገራት አልነግራትም
u guys need a couple therapy
this is not love its toxic