🔴ልመጀምሪያ ግዜ ደቡብ ክልል ወረቤ ሙሉ የቤት እቃ ይዤ ግባሁ በቆጮ ተቀበሉኝ 🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 190

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  9 місяців тому +14

    ua-cam.com/video/Meacu39HAEI/v-deo.htmlsi=3zpcnH5YYJ2vMZoH
    0948489872🥰🙏

    • @user-vf8lb1je2w
      @user-vf8lb1je2w 9 місяців тому

      አኔም በአንቴ ቢለስገዛ አሸለኔ ነበር በፋስካ በለችን አላህ የኢበት 😢😢😢😢😢

    • @AAa-uo1ru
      @AAa-uo1ru 9 місяців тому

      አቢሺሬ

  • @user-nn7jc6tq1q
    @user-nn7jc6tq1q 9 місяців тому +76

    እኔ ሳር ቤት ብሰራስ ላጪር ህይወት ሰላም ላገራችን😢

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k 9 місяців тому +4

      😂😂😂😂😂ከሆነማ የሸንበቆ ነው መስራት
      😂😂😂❤❤❤የኔ እናት

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 9 місяців тому +28

      ምንችግራለው ውዴ ይሄ ነሸጭ ቆርቆሮ ሲመጣ ነው ኑሮውም ሰውውም ነጫጭባሆኖ የቀረው

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤አወይምር❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርአለዉ

    • @user-yj1wd2dh2r
      @user-yj1wd2dh2r 9 місяців тому +3

      ችግሩ ሳር ጠፋ ማሬ😢 እጅማ ደስ ይላልኮ

    • @user-go2qy8lx9j
      @user-go2qy8lx9j 9 місяців тому

      ​@@user-sk5nm9ee6kእኮ ኧረንገሪልኝ😂😂😂😂ለምንብየ ከሀገርወጣሁ

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce 9 місяців тому +11

    የማዳም ቅመሞች ወርቅ እኮናችሁ ፈጣሪ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 9 місяців тому +12

    ግርግዳዉ ጅብሰም ቢሆን የበለጥ ያምር ነበር አላህ የጤና የሀያት ቤት ያርግልሽ

    • @hhmmhmm5556
      @hhmmhmm5556 9 місяців тому +1

      እኮ እኔም ልል ነበር ሠርተው ሰርተው እሱን ቅር ይላል ጅብሰም ቢሰራ ያምር ነበር

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 9 місяців тому +10

    ማሻአላ በጣም ያምራል የጤናየፍቅር የሪዝቅበትያረግላቸው አተም ሀላልህን እሪዝቅ አላህያሥፍልህ ጀምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 9 місяців тому +12

    መሻላህ ተባረክ አላህ ቤቱ በጣም ሰፍነዉ ሶፋዉም ያምራን❤❤

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 9 місяців тому +6

    በሰላም ገብታትጠቀምበት እርግጠኛነኝእድሜዋንጨርሳለች

  • @ameenaetp
    @ameenaetp 9 місяців тому +11

    ለካ የቤት ውበቱ ግድግዳ ቻክ እና ቀለም ነው ይገርማል ውበቱን አሳጥቶታል ቀለሙ

    • @zeynebawasihun2056
      @zeynebawasihun2056 9 місяців тому

      በትክክል

    • @medinafikiru
      @medinafikiru 9 місяців тому

      አዎ ወላሂ እኔ ራሱ ሳየው የለፋች ለፍታ ግርግዳውን ጅብሰም አድርጋው በነበር በጣም ያምር ነበር ኮርኒሱ ማሻአላህ ግርግዳው ግን ውበቱን አጠፉው

    • @zeynebawasihun2056
      @zeynebawasihun2056 9 місяців тому

      መልኩን አጠፋው ግርግዳ ቻክ ካልሆነ ያስር ቢለሰንም የቀለሙን ውበት ይደብቀዋል

    • @ameenaetp
      @ameenaetp 9 місяців тому +1

      @@medinafikiru በጣም ሳሎን ላይ በተለይ ቀለም ይወስነዋል ወጥ ከለር ሽሮ ከለር እና ክሬም ከለር ናቸው ውበት እሚሰጡት

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 9 місяців тому +6

    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት
    ሰላማችሁ ይብዛ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃችሁ
    ክፉ ነገር አይንካችሁ የማያልቅ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ ያረብብብብብ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 9 місяців тому +9

    ማሻአላህ የኔ ተራ መቸይሆን አላህ የፍቀር ቤት ያርግልሽ የኔ ጀግና እህት

    • @user-xp3vc6ic8x
      @user-xp3vc6ic8x 9 місяців тому

      አሻለ ማሬ አቡሸራ አንዱቀን አይቃሬም አሺ

    • @imanimqn9281
      @imanimqn9281 9 місяців тому

      @@user-xp3vc6ic8x እስኪ ደግ ውደ

  • @user-nv8ho3ij6k
    @user-nv8ho3ij6k 9 місяців тому +6

    ማነው እደኔ ቤት ሳይሰራ ቤት ለማየት የሚሮጥ እቃነገር ሳይ ወላሂ ሮጨነው የማየው አይ የኔነገር 😂 🤣🤣🤣

    • @sgsgdhhddbhddh341
      @sgsgdhhddbhddh341 9 місяців тому +2

      እኔም እዳችንኝ

    • @Woloyewa129
      @Woloyewa129 9 місяців тому

      አስራ ሁለት አመተ ሆነኝ ግን ቤት አልሰራሁም እሚሉም አሉ ግን ምን እያረጉት ነው ብሩን በጣይ ይገርመኛል ለካ እድል ነው እንጂ መሄድ ብቻ ለውጥ አያመጣም

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 9 місяців тому +4

    እህቴእደምንብለሽ ግድግዳውን ጅብሰም አስደርጊው ጀሶብቻይመስለኛልየተቀባው

    • @AAa-uo1ru
      @AAa-uo1ru 9 місяців тому +3

      እንሸ አለህ በአለህ ፈቀድ ይጀረገል

  • @fatenmolly5613
    @fatenmolly5613 9 місяців тому +6

    ጀማል ግን ስታናድድ ምን ችግር አለው ዋጋ ብትናገር አይይ ሀበሻ ✊😒

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 9 місяців тому

      ግን ምን ነክቷችሁ ነው ለምሳሌ ዛሬ የነገረሽ ዋጋ መልሶ ይጨምራል ቀን በቀን የሄን የሚረዳ የለም በአደባባይ አንደየ ዋጋውን ከተናገረ

  • @tarhastube9099
    @tarhastube9099 9 місяців тому +2

    የሰራ ሰው ብጣም ደሰ ይለኛል በርታ ወንድም

  • @GiasBd-kh8uh
    @GiasBd-kh8uh 9 місяців тому +1

    ማሽአላህደስይላል፡ኢሽአላህከሰባትወርወዶእጠልብሀለሁ፡አሁንያጓቴልጂጠልባሀለቺ፡አሚቲተናፍቃለይሀዋምሠላምይገልግላት

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 місяців тому +2

    የመዳም ቅመም የወለዳትም ያገባትም መዳም ሁሉምታድሎል እምትሉው

  • @fatia3663
    @fatia3663 9 місяців тому +3

    ጃማል እኔ አረቢያን መጅሊስ እፈልጋለሁ ጊን ስልጤ ነኝ ለዛውም ጦራ ነኝ ደሞ እቀቹ በጣመ ነው ያሚየምረወ

  • @user-mx1ri4ne8p
    @user-mx1ri4ne8p 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ ሶፋወ ከረሩ ያምራል ጀማልዩ በረታ አላህ ያግዝህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amena8601
    @amena8601 9 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ በሰላም በጤና በፍቅር ትኑርበት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z 9 місяців тому +4

    ሀዋ አልወለደችም አሚቲሥእዴትናት ከምር በጣም ናፍቃኛለች❤❤

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 9 місяців тому +5

    መጅሊሱ ግን ጥራቱ የወረደ ነው ያስታውቃል

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 9 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በወጣ ይተካ
    ግን አላማረኝም ድብልቅልቅ ያለ ነው በጭራሽ ማች አይደለም ስለዚህ የቤቱን ውበት ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል እሳጥቶታል
    ቀለሙ ሌላ የመጅልሱ ከረል ሌላ ሲታራው ሌላ ሁሉም ሌላሌላ ማ አጀብኒ መራ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 9 місяців тому +1

    መሸ አለህ የምረል በርተ ኢነ ሀዊንም በሰለም አግኘቸው

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b 9 місяців тому +5

    ዋጋብትናገረአሪፍነበረጀማል

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z 9 місяців тому +4

    ዋው❤ዋው ከምር በጣም ያምራል❤

  • @user-pl2yt3pi7b
    @user-pl2yt3pi7b 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty 9 місяців тому

    ማሻ አሏህ የአፍያ ቤት አሏህ ያርግልሽ.
    ስንት ፈጀ. ወድማችን ጀማል

  • @user-gn7dm3dd2y
    @user-gn7dm3dd2y 9 місяців тому +1

    ያምራል ደቡብ ከልል ሣይሆን. መአካላዉ ክልል ነዉ ዬምበላዉ

  • @user-kc9cy5re7q
    @user-kc9cy5re7q 9 місяців тому +1

    መሻ አለህ እኔሚ ለክአለው ቡዙ እቀ አለሚዲልለህ ጎን ቤት ዬለኜሚ የመቼ አሰርቼ በልጆቼ እንደ ሚገናኛው እኔ እንጃ

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5v 9 місяців тому +1

    ማሻ አለህ. የመክልስ. ወጋ ስንት ነው ጃመል

  • @rashedrashed1318
    @rashedrashed1318 9 місяців тому

    ማሻ አሏህ

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i 9 місяців тому

    ዋጋዉንም ብትናገር አሪፍነበር ጀም
    በተረፈ ማሻአህ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @natenate4068
    @natenate4068 9 місяців тому +1

    ግድግዳዉ ቻክ ተሰርቶ ቢሆን ያምር ነበር ይበልጥ በተረፈ በጤና እምትኖርብት ያርግሽ

  • @hayitdesa4621
    @hayitdesa4621 9 місяців тому

    ማሻ አላህ ነው ግን ይህን ሁሉ እቃ ከመግዛት ቤትሺን ጂምሰን ብታደርጊው የበለጥ ውበት ይሰጥዋል ውዴ የፍቅር የጤና ይሁንልሽ

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 9 місяців тому

    ማሻአላህ ጀማል በጣም ጡሩነው በርታልን

  • @user-xm4kn2bx7s
    @user-xm4kn2bx7s 9 місяців тому

    የኔንም ምርጥ እቃ ትገዛልኛለህ ኢንሻ አላህ

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
    @senhywetfeshasenhywetfesha3955 9 місяців тому +5

    ግን የሄንን ሁሉ እቃ ከማስገባቷ በፊት ቤቱን ጅብሰን ማሰራት ይቀድም ነበር ሲቀጥል ኪችን ካብኔት ወይም እራሱን የቻለ ኪችን መኖር አለበት መጋረጃው እዛ እዛ ምን ያደርጋል በተረፈ የጤና ይሁንላት❤

    • @mhd6973
      @mhd6973 9 місяців тому +1

      ጅብስን ማለት።ምንማለት ነው አላውቀው የምንጣፍ ነው የግድግዳ ነው እኔም እንዳስደራግ

    • @hhmmhmm5556
      @hhmmhmm5556 9 місяців тому

      ​@@mhd6973የውስጡ ግርግዳ ከቀለሙ በፊት ጅብሰም ቢሰራ ፅድት ይላል

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 9 місяців тому

      ​@@mhd6973ግድግዳው ነው በጂምሰን ቢሆን ውበቱ የበለጠ ነበር

    • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
      @senhywetfeshasenhywetfesha3955 9 місяців тому

      @@mhd6973 የግርግዳ ነው ውዴ ቤቱን ሳየው የሄ ሁሉ እቃ በጣም ብዙ ብር ነው የወጣበት ግን ጨክና ቢያንስ ከ100ሺ እስከ 150ሺ በጣም ወሰደ ከተባለ አሰርታው ቢሆን more የቤቱ ውበት የሄን የመሰለ መጅለስ ጋ ያምር ነበር❤

    • @user-lu7tl7vk8h
      @user-lu7tl7vk8h 7 місяців тому

      ጅብሰን ማለት ግርግዳውን ቀለም ከመቀባቱ በፊት ቻክ ማሰራት በጀሶ ነው እሚሰራው እና ቤቱ ውበት ይኖረዋል አሰሪ እማ

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 9 місяців тому +1

    ማሻአላህያምራል

  • @taibahahmeded7807
    @taibahahmeded7807 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ማሻአሏህተባራካላህ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 9 місяців тому +1

    ማሻአሏህ የደስታ የፍቅርቤትይሁንልሽ የኔተራናፈቀኝ ቤቴ አሌልቅአለኝ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 9 місяців тому +4

    ግን ግርግዳው ጂብሰም አይደለም ምነው ግርግዳውን ጂብሰም አያርጉም እር ውበት ጂብሰም ኮርኒስ ነው ወላሂ የጨት ቤት አይመስልም ቤቴን አይቸ እኔ

    • @ameenaetp
      @ameenaetp 9 місяців тому

      ውበት ብቻ ነው ከግዜ ቡሃላ ታያለሽ ለእንጨት ቤት የፕላስቲክን እሚያህል የለም 😂😂😂

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s 9 місяців тому

      @@ameenaetp ምን ይሆናል

  • @fgui789
    @fgui789 9 місяців тому +4

    ማሻአላህ❤❤❤ ወላሂ ቤት ስባል ሮጭ ነዉየገበዉቱ😂😂😂

    • @user-go2qy8lx9j
      @user-go2qy8lx9j 9 місяців тому +3

      የኔቢጤ😂😂😂😂😂😂የቤት ፍቅርአዙሮሊደፉኝነው

    • @fgui789
      @fgui789 9 місяців тому +1

      @@user-go2qy8lx9j አይዛን 🤣🤣🤣🤣

    • @AAa-uo1ru
      @AAa-uo1ru 9 місяців тому

      ​@@fgui789❤

  • @halikahalika
    @halikahalika 9 місяців тому

    ማሻ አላህ ያምራል ❤ ጋዙ ግን ጥንቃቄ ይፈልጋሎ በታለይ ለጋጣር ሰው

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 9 місяців тому +1

    ቡታጋዙን ንገረን አተየ

  • @zbeyne2688
    @zbeyne2688 9 місяців тому +1

    ጀማል አገር ሰላም ሲሆን አሰራለሁ ኢሽአላ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 місяців тому

    ጀማልየ እደት ነህ ወድም እኔ ሰርቢስ አራት ክፍል በበረዳ ሰርቸ ጨርሻለሁ እድሜ ለወድሜ ሰሞኑን መስታውት ሊያስገጥም ነው እና አደኛው ነው ወቃማው መስታውት ያሰብኩት 23ሺ አለኝ ምን አይነት ነው መልስልኝ እስኪ???

  • @qwerywwer13
    @qwerywwer13 9 місяців тому

    ማሻላህ

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h 9 місяців тому

    ማሻ አላህ 🥰🥰🥰 በጣም የምራል ቤቱም እቃውም

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 9 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 9 місяців тому

    ማሻአላህደሢሥልበአላህሀዋአልወለደቺም,አሚቲማርተናፋቂ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 9 місяців тому +4

    ዋጋውን ንገሪን የቃይሁቱ ባለቤት

  • @hfem3901
    @hfem3901 9 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 місяців тому

    እዳይልክልኝ ፎቶ ወሎ ዳታ ዝግ ነው ለዛ ነው ጀማሎ
    እቃስ ታስጪናለህ ወደ ወሎ??

  • @tamrimuhammed7029
    @tamrimuhammed7029 9 місяців тому +2

    ምን አሀል ወሠደ ብሩ ዋጋ ንገሩን

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce 9 місяців тому +1

    ለምን ዋጋ አትናገርም ጀማል

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 9 місяців тому +2

    ጀማል እስኪ ዋጋውን እያንዳዱን ንገረኝ

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 9 місяців тому

    ማሻ አለህ 🌹

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 9 місяців тому

    ያምራል ከረኑበሌላ ቢሆን ለቆሻሻው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 місяців тому

    መጅልሱ ከለሩ ያምራል

  • @dhhddh7499
    @dhhddh7499 9 місяців тому

    ሸመ አለህ የኘ አገሬ አኔም ሰኩረ መጅልስ 12 ሜትሪ ሲት ብሪ ነዉ

  • @sumayayutub2913
    @sumayayutub2913 9 місяців тому

    ወጋው ለምን አትነገርም

  • @user-cm3jn7rh8n
    @user-cm3jn7rh8n 9 місяців тому

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ

  • @user-nj9bi9li1n
    @user-nj9bi9li1n 9 місяців тому

    ብሩ ስንት ቁይ የመጅልሱ

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 9 місяців тому

    ዋጋለምንአትናገርም

  • @user-bw1wk4xf9y
    @user-bw1wk4xf9y 9 місяців тому

    ጀሙየ እራያ ቆቦ ታደርሳላችህ

  • @user-hl9os1zf5h
    @user-hl9os1zf5h 9 місяців тому

    እቃውማኛነውግን እሠታይልየለውምየአቀማመጡ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 9 місяців тому +1

    ስንት ነው ጀማል እስቶቡ

  • @fetethiopia4710
    @fetethiopia4710 9 місяців тому

    የአቃ ውን ዎጋ ለምን አተነግረንም ፎቶ ብቻ ምን ያረግልናል

  • @AminaAmina-mm4ri
    @AminaAmina-mm4ri 9 місяців тому

    ዋጋዉን የማትናገሩት ለምድነዉ

  • @lubaba355
    @lubaba355 9 місяців тому +2

    ወቅታዊ ዋጋውንም ብትናገር ጥሩ ነበር😊 ሀቀኛ ከሆንክ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 9 місяців тому +1

      ወላሂ ጀማል ጥሩ ልጅ ሀቀኛ ነው

    • @lubaba355
      @lubaba355 9 місяців тому

      @@saeedhahmed6421 መድ የኮቦልቻዋ ሀቀኛ ልጅ እሳን አየን ዋጋዋን ቁጭ ቁጭ የቃው ጥራትስ ሀቀኛ ከሆነ ዋጋ ለምን አይናገርም ነው

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 9 місяців тому

    ማሻሃ አለህህህህህህህህህ

  • @fatmahabdo5938
    @fatmahabdo5938 9 місяців тому

    Jamal bea allah sent new wagaw

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 9 місяців тому

    Ene zemenawi esar bet new msera 👍👍

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 9 місяців тому

    ግርግዳው አያምርም ጂብሰምያንሰዋል ቀለሙ ለሳሎን ይህአይነቀለምለምኝታክላስነው የሚያምረው

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 9 місяців тому

    ምጣፍ ሥለሌለው አያምርም ውበቱ ደበቀው

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k 9 місяців тому

    እኔ 9 ሜትርበነፃነዉ ጠረጵዛዉ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 9 місяців тому +1

    😮ምንምአላማርኝለማንኛውምማሻአላህ😅

    • @fgui789
      @fgui789 9 місяців тому +2

      ቅነት አይበልም🙄

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 9 місяців тому

      አይባልም ቅናት አስመሰልሽው

  • @user-lz3ib7kj7q
    @user-lz3ib7kj7q 9 місяців тому

    የረቢየአላህየ🙌🙌🙌🙌🙌ትሠራዉንሠጠኘ

  • @zehabu4308
    @zehabu4308 9 місяців тому

    መጂሪስ አረብያ የት የምሸጠዉ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 9 місяців тому +4

    እኔግን6አመትስርቼ ምንምሳልስራልገባነውሀገር😂አቦዱኒያ ስፈልጊ ተዘቅዘቂ😢

    • @user-qt1lm6qq4t
      @user-qt1lm6qq4t 9 місяців тому +1

      አብሽሪ እህት አላህ ያልታሠበውን የሰስጥሽ😂😢

    • @Shh-ds1vd
      @Shh-ds1vd 9 місяців тому

      ​@@user-qt1lm6qq4tክክክክ ምንም ሳሰሪ ገብተሺ ዱንያ ትዘቀዝቅሺ አለይ እጅ እሷሰ አትዘቀዘቅም

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 9 місяців тому

      @@Shh-ds1vd 😂😂😂😂😂አሞኝተስፋቆርጨነውአትፍርጂብኝ😥😥

    • @user-qt1lm6qq4t
      @user-qt1lm6qq4t 9 місяців тому

      ​@@ethiopianlove-fs9hlአላህ ያሽርሽ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 9 місяців тому

      @@user-qt1lm6qq4t አሚን

  • @mssrewda-zl1zn
    @mssrewda-zl1zn 9 місяців тому

    ከነ ወገዉ አስቀምጥ እፈልገለዉ

  • @hawamohmed4940
    @hawamohmed4940 9 місяців тому +1

    😭😭😭😭አይ ጦርነት። ያክሥቴልይ ወድሜን ገደሉብኝ። ጀነትይወፋቀዉ ማታ ያይቶ ጣት አጣነዉ 😭😭😭

    • @user-kl1bi7ul9n
      @user-kl1bi7ul9n 9 місяців тому

      ያረቢ አላህ ጀነተልፈርዶስንይወፍቃቸው እናተንም ሰብሩን ይስጣችሁ ከባድነው የትአካባቢነው ውደ 😭😭😭

    • @elhamzainab2076
      @elhamzainab2076 9 місяців тому

      አላህ ይራሀመው አችንም አላህ ሰብሩን ይስጥሽ

    • @user-qt1lm6qq4t
      @user-qt1lm6qq4t 9 місяців тому

      .አላህ የጀነት ወጣት ያድርገው እናተንም አላህሶብሩን ይሥጣችሁ😢😢😢

  • @fatum164
    @fatum164 9 місяців тому

    ማሻአላህ❤ ያበደ ቤት❤❤😍😍😍😍👍

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 9 місяців тому

    ስድስቱ ሰት ነው ቤቴ ትንሽ ናት

  • @user-qt6vc9wx9o
    @user-qt6vc9wx9o 9 місяців тому

    ጀማል መቀለ ትልክ አለህ

  • @user-ee4nb8un5p
    @user-ee4nb8un5p 9 місяців тому

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @user-jm5yx1ei7n
    @user-jm5yx1ei7n 9 місяців тому

    ማሸአላ❤❤❤❤

  • @user-sk6jx6rw3y
    @user-sk6jx6rw3y 9 місяців тому +1

    ውሽ ሠለም ሠለም ስልጤ መሆኑን መስተወቂየ አረ አንፈልግም

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 9 місяців тому

    አይ ገማል እሚስቀኝኮ ሢስተምር ነዉ 😅😅😅😅😅

  • @Cloud-zr7rc
    @Cloud-zr7rc 9 місяців тому

    👏👏

  • @user-gd9ic6jr3b
    @user-gd9ic6jr3b 9 місяців тому

    ሶፋ አስሩም በረታ ልኝ

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x 9 місяців тому

    ይልቅ ጋዝ አምቦባ ስንት ነው ሳር ቤቴን ሰርቸ በኬዳየ ሸድጀ እኖራለሁ ማንም ሳያየኝ ጫካ ውስጥ እያንዳንድሽ መጥቸ ልይሽ እያላችሁ ብትጦላጦሉ ማንንም አልሰማ ከአእዋፎች ጋር ነው መኖር እምፈልገው ምግብም ሀጋሙን ቀጋውን አውጥ ምናምን እየበላሁ ከዳገት ስር የምፈልቅ ውሀየን እየጠጣሁ መኖር ይሄው ነው 🙄😎

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b 9 місяців тому

    ማራምን ለቦባ ይቅርባችሁ የፈነዳደሁ እዳሞቱ

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 9 місяців тому

    Awwww❤❤❤

  • @user-cm3jn7rh8n
    @user-cm3jn7rh8n 9 місяців тому

    ማሻአላህህህ

  • @fatmahabdo5938
    @fatmahabdo5938 9 місяців тому

    Sent new

  • @KsaKsa-mg5db
    @KsaKsa-mg5db 9 місяців тому

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 9 місяців тому

    መሻአላህ👍👍👍👍

  • @user-cm3jn7rh8n
    @user-cm3jn7rh8n 9 місяців тому

    ለኔም ታደርሥልኛለህ ወድም