Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን ህፃን ልጅ አይተን ሁላችንም ስለሆነልንና ስላልሆነልን ሁሉ እናመስግን 🙏እኔም ተመስገን አላለሁ🙏እመቤቴ በምልጃዋ አለሁ ትበልህ
ua-cam.com/video/MgXB9q8wfm4/v-deo.html
ተመስገን አምላኬ አሜን አለው ትበለው ውዴ
ኡፍፍፍፍ የኔናት እንዴት ያማል አምላክ ሆይ ሙሉ አካል ይዘን እንባላለን እርስ በርስ እንመቀኛኛለን ግን እነዚህን ስናይ ምን አይነት ነገር እንማር ምን እንወቅ ስንት እራስ ወዳድ ሰዎች አለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንንን ይቅር በለንን
ውይ የኔ እናት አስነብኝ የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንሽ ይሁን የኔ ጌታ ፈጣሪ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ 😭😭😭😭
እናት ማለት እኮ ሁሉ ነገር ናት እስዋ ስላለችለት ይኖራል።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ክብር ለእናቶች።ልብ ይነካል በጣም ጤነኛ ሆነን አናመሰግንም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባለን ሁሌም እናመስግን
እናት ብርሃን ናት እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን
ኡፍፍፍፍ አንጀት ይበላል ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ
ኡፍፍፍ እናት ማለት እኮ እውነት ለሷ ምን ቃል አለ የሚገልፃት እግዚያብሔር አይነ ብርሃኑን ይመልስለት አንደበቱን ይፍታለት 🤲🤲🤲
egzihaber yerdak wandme
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እናት አይዞዎ የፈጠረው አምላክ አለ ነገ ሌላ ቀን ነው የፈጠረውን ፍጡር እግዚአብሔር አይረሳም እና ነገ ሌላ ቀን ነው
እናት እናት ምንነበረ ሁሉት በትሆን
ልጁም እናትየውም የሚደርሥባቹው ሥቃይ ከባድ ነው ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብሠው
እህናቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አንቺ ብቻ ነሽ ርቀሽ ማትሪቂው ከአላህ በታች
ቸሩ መዳህንያለም ሁሌም ይጠብቃችሁ ያፅናናችሁ በውነት በጣም ያሳዝናሉ ሁሉም
እህህ እናት ጫንቃዋ ሰፊ ነው ለልጆቿ የእኔ እናት አንጀቴ ተላወሰ በእመብርሃን ሙሉ አካል ኖሮን እግዚአብሔር እናማርራለን አካል ጉዳተኛ ሁነው ስንት ጠንካሮች አሉ
ተመስገን ሙሉ ሰዉ አርገህ ስለፈጠርከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!
እናቴ አይዞት ለሱ ሲል ፈጣሪ ይጠብቆታል
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ . አምላኬ . ይቅር . በለኝ. አድቀንም . ሳላመሰግንህ . እዚህ አድርሰህኛል. . ። ሰለሁሉም ነገር . አመሰግናለሁ.
የኔ እናት እናት እኮ ልዩ ናት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ሁሉን የምትቀበል እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተም በርቱ እንድህ አይነት እርዳታቹሁን ቀጥሉበት
ፀበል ዉሰዱት ይፈወሳል
As WR WB ኢድ ሙባረክ የነብዩ ኡመቶች በሙሉ የከርሞ ሠዉ ይበለንእስኪ የወደፊቱ ረመዳን ኮሮናም ከአለምላይ ጠፍቶ በሀገራችን ላይ እምንፆም ያርገን የምትሉ ላይክና ሠብስክራይብ አድርጉኝ ዉዶች።።
Wa wr wb ዋለይና ዋለይኪ አሚን እንደመር ውዴ
እናቴ እግዚአብሔር ይራዳሽ ግን ፀበል ውሰጂው ያጋንት ስራ ብዙነው የእውነት መምህር ግርማአጋ ውሰጂው እግዚአብሔር በሳቸው አድሮ ይፈውሰዋል እመቤቴ ትፈወስልሽ
ትክክል እህቴ
እረ ወገኖቸ እኔንም ተባበሩኝ ምንድነው መፍትሔው እኔም ወንድሜ ስድስት አመቱ ነው አያይም እባካችሁ ተባበሩኝ እኔም በስደት በጣም ቆየሁ ይታከማል ግን ምንም ለውጥ የለውም 😭😭😭😭
እመብርሀን ትርዳዉ የኔ እናት
እግዚኣብሄር ይማርልሽ
ስሙም ይዋአንስ መጥመቀ ይዋአንስ ይማአርሎት እናአታአችን ይኤ በረከት ነው በሱዉ ስራአ መግባአት መኮነን ነው እመቤቴ ትምረዋአለች ለዉም ግዜ አለው ሊነጋአ ሲል ይመሻአል ተመዝጌን ክብር ለናአቶች
እመብረሀን ትማርልሽ የኔናት
Emayiye yene enat Semayina midrun yefeterew amlak yiyish yene enat ayzosh
ከባድ ነው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናቸው
እፍፍፍ እናትእግዚአብር ይማርልሽ እናቴ
ውይ እናት ለእናት ምን ስም ይሰጣት ።በጣም ልብ ይነካል እመቤቴ ዓይነ ብርሃኑን ይመልስለት ኡፍፍፍፍፍ
ለእናት፣ዋጋ፣አንሳት፣እግዚየወለደያውቀዋልያቤር፣ይማርልሽ 😭😭😭😭
አይ እናት ምናለበት ሁለት በሆነች ፈጣሪን ባለን ነገር እኮ ተመስገን የማንል አለን ተመስገን አምላኬ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ እናቴ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ 😢
እግዚአብሔር ይማርህ
Aydelem eswa enat hona egam asamemen lewelede betam kebad new gn ayzosh enatie egzabihier yagzsh 🙏🙏🙏🇪🇷
Enatiyeee siyamish yamegnal ye e nat she Amet nurilgn 💖💖💖Lijum Alla yitabiqal ensh allah💟💟💟
እግዚአብሔር የብርሃን አምላክ ብራናቹን ይመልስላቹ
ለእናት ግን ቃል አለ አምላክ ሆይ በድህነት ያሳደጉንን እናቶቻችንን ጠብቅልን ባርክልን እሷ እየሞተች ለልጆቿ የምትኖር ድንቅ እናት አለችን
ኢድ ሙባረክ ለመላአ የእስልምና እምነት የከታዮች
እናመሰግናለን ውዴ
እማ ከቶ ምን ይሆን ውለታሸ የኔ ጌታ ብርሀንህን እመብርሀን ትሰጥህ
ጌታ ሆይ ሚሳንህ ነገር የለም በምህረትህ ጎብኘው ፡፡
የአላህ እዴት ይከብዳል አላህ ይድረስልሽ አላህ አፍያ ያርገው የአላህ ይከብዳል
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይምርልሻል
Weyi EGZIABHER Sirah Dinikki New Kehulum Yemidenikkegni Yemilikit Asitemari ena Temariwochu Enidet Enidemigeibabu Sasib Bettam Yigerimegnal
አላህ አፋያወን ይመልስለት እናቱን እርጂም እድሜ ይስጥለት አይ እናት
ፍጣሪ ይርዳሺ እሡንም እመብርሃን ትድርሥልህ
እግዚአብሔር ይማረልሽ እናቴ
ኡፍፍፍፍ፣እናት፣ለዘላለም፣ቱኑር፣አላህ፣ያፍውስልሽ
እግዚአብሔር ይማርዉ እናት ዘላለምኑሪ❤❤❤
Aye amelake hulum seton enamariraln temesgen enibel fetari meheret yametalachu meheretu bezu nowena ayzoshe emebrhan tilakelela tihunachu
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ እናት መከረኛ እናት ስቃዩዋ ብዛቱ ኡፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይማርህ ሰታሳዝን😔😔😔😔😔😔
ባይሆን ይሄስ ይራመዳል የኔ የእህቴ ልጂ አይቆምም 8 አመቱ አያወራ አይበላ 😭😭😭😭
😭
እግዚአብሄር ይማርልሽ እማ አይ የናት መከረዋ 😭😭😭😭😭😭
Egziabher leg setsete tenga leg yest uff seyasazenu enatyewa tenkeratetu😭😭
አይ፣እናት፣
እመቤት ቅድስ ድንግል ማርያም ከልጇ ትድርስለት
እፉፉፉፉፉ አምላኬ እማምላክ ትማረው እፉፉፉፉ
Uuuuffff enate lezelalem tenur selechew yematel fetari yemark
እግዚአብሄር ይማርህ
አየ እናት መከረኛይቱ😭😭😭😭
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣዚጋቤሄረ ሆይ ከዚይ መከራ አደነን
Egziabher mehretun yelaklh yasazenal betam ooo
ufff yena enate sasazen egzeabehar yerdash abo anchen egzeabehar edemana tana yestshe
ምስጊን እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ
በጣም ያሳዝናል አላህ አፊያውን ይመልስለት ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
እናት፣እባመቸነዉየሚቆመዉአይዞሺ
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሁን ጨረሱ ይመረ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ እናቴ
አለ እደዚህ ነች አይመከራ የእናት ውለተዋ በምን ይከፈላል
ሀራም እግዚአብሔር ይማርልሽ
እርግጠኛ ነኝ ወንቅሸት ገብርኤል ፀበል ቢወስዱት ይድናል።
እማ የኔ እናት አይዞሽ
እናት ሁሉን ተሸካሚ ናት ልጅን እግዚአብሔር ምርቱ ይላልት ምን ይሳነዋል😭😭😭
እግዚሐብሔር ይማርህ
Fetari meheretu ametalh emeberhan tilakelela tihunilachu bertatu ytsetishe hulem yematiseleche enat fetari yemarileshe kedanameheret bemeljawa tirdashe
Yemeshgeni mulu tene.shleshtehugn fffff beteme new yemezazanete ftre yemerchhu lete mene yeshnehule yene gete aetewu aeshbechwu
ፈጣሪ ይማረው
What did they gave him in Tikur Anbessa hospital? Ayiiii yagere sew indezzi sibella. Ihenne ye billgate medanit new yesetut.
አይ የናት ሰቃይ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ ፀበል ውሰጅው ይድንልሻል
ፈጠረ ይረዳችሁ ኦፍፍፍፍፍ ያማል በእውነት
አላህ ይድረስልህ ያረብ
አላህ ይድረስልህ ባባዬ ሲያሳዝን
feel so sad to see... prayers to this child
😢😢😢😰😰ይች ዓለም
ቤት የቻለው ስንት መከራ አለ እግዚአብሔር ይፈውስህ እናት ለዘላለም ትኑር
Weyzero Roman egeyzyabhar yetbkesh
እናት እናት ልዝላልም ትኑር
እዳው የኛ ሀገር ደክተሮች ግን ፈጣሪ የስራችሁን እና የጃችሁን ይስጣችሁ የእውነት ለእናቱም ለልጁም ስቃይ አወረሳችሁ እዚህ ዝም ብላችሁ በዛመድ ትገባላችሁ ምስኪን ህዝቤን አንዱን ሽባ አንዱን አይነስውር አንዱን ለሞት ትዳርጋላችሁ ወልዳችሁ እዩቱ 😭😭😭
አሚን
አልሐምዱሊላህ ያረብ
Abetu getaye hoy
የወለደያውቀዋል፣
አልሀምዱሊላህ.አልሀምዱላህ
የእናታቶች ውለታ ግን ይከፈላል ??
ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ማዘርየወንቅሸትገብርኤጋርውሠዱት❤በእርገጠኝነትያድናል
አላህ ይድረስላቻዉ
ፈጠረ የዲነ የነ ወነደመ
እረ ይሄ እናቴ አይነጥላ ነዉ በርግጠኝነት በማህፀን ጀምሮ ይይዛል እኮ ፀበል ዉሰጅዉ ይድነዉ ወንቅሸት ገዳም በርግጠኝነት ይድናል መቶ በመቶ ሴጣን ነዉ እማምላክ ትገፅጠዉ ስልካቸዉ ብትሰጡን ኡፍፍ እናት ምናለ ሁለት ብትሆኚ ሺ አመት ኑሪ
😭😭😭😭😭 emebete tirdah
Allah yeredashe enate leyu nate
ይህንን ህፃን ልጅ አይተን ሁላችንም ስለሆነልንና ስላልሆነልን ሁሉ እናመስግን
🙏እኔም ተመስገን አላለሁ🙏
እመቤቴ በምልጃዋ አለሁ ትበልህ
ua-cam.com/video/MgXB9q8wfm4/v-deo.html
ተመስገን አምላኬ አሜን አለው ትበለው ውዴ
ኡፍፍፍፍ የኔናት እንዴት ያማል አምላክ ሆይ ሙሉ አካል ይዘን እንባላለን እርስ በርስ እንመቀኛኛለን ግን እነዚህን ስናይ ምን አይነት ነገር እንማር ምን እንወቅ ስንት እራስ ወዳድ ሰዎች አለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንንን ይቅር በለንን
ውይ የኔ እናት አስነብኝ የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንሽ ይሁን የኔ ጌታ ፈጣሪ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ 😭😭😭😭
እናት ማለት እኮ ሁሉ ነገር ናት እስዋ ስላለችለት ይኖራል።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ክብር ለእናቶች።ልብ ይነካል በጣም ጤነኛ ሆነን አናመሰግንም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባለን ሁሌም እናመስግን
ua-cam.com/video/MgXB9q8wfm4/v-deo.html
እናት ብርሃን ናት እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን
ኡፍፍፍፍ አንጀት ይበላል ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ
ኡፍፍፍ እናት ማለት እኮ እውነት ለሷ ምን ቃል አለ የሚገልፃት እግዚያብሔር አይነ ብርሃኑን ይመልስለት አንደበቱን ይፍታለት 🤲🤲🤲
egzihaber yerdak wandme
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እናት አይዞዎ የፈጠረው አምላክ አለ ነገ ሌላ ቀን ነው የፈጠረውን ፍጡር እግዚአብሔር አይረሳም እና ነገ ሌላ ቀን ነው
እናት እናት ምንነበረ ሁሉት በትሆን
ልጁም እናትየውም የሚደርሥባቹው ሥቃይ ከባድ ነው ፈጣሪ በምህረቱ ይዳብሠው
እህናቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አንቺ ብቻ ነሽ ርቀሽ ማትሪቂው ከአላህ በታች
ቸሩ መዳህንያለም ሁሌም ይጠብቃችሁ ያፅናናችሁ በውነት በጣም ያሳዝናሉ ሁሉም
እህህ እናት ጫንቃዋ ሰፊ ነው ለልጆቿ የእኔ እናት አንጀቴ ተላወሰ በእመብርሃን ሙሉ አካል ኖሮን እግዚአብሔር እናማርራለን አካል ጉዳተኛ ሁነው ስንት ጠንካሮች አሉ
ተመስገን ሙሉ ሰዉ አርገህ ስለፈጠርከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!
ua-cam.com/video/MgXB9q8wfm4/v-deo.html
እናቴ አይዞት ለሱ ሲል ፈጣሪ ይጠብቆታል
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ . አምላኬ . ይቅር . በለኝ. አድቀንም . ሳላመሰግንህ . እዚህ አድርሰህኛል. . ።
ሰለሁሉም ነገር . አመሰግናለሁ.
የኔ እናት እናት እኮ ልዩ ናት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ሁሉን የምትቀበል እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተም በርቱ እንድህ አይነት እርዳታቹሁን ቀጥሉበት
ua-cam.com/video/MgXB9q8wfm4/v-deo.html
ፀበል ዉሰዱት ይፈወሳል
As WR WB ኢድ ሙባረክ የነብዩ ኡመቶች በሙሉ የከርሞ ሠዉ ይበለን
እስኪ የወደፊቱ ረመዳን ኮሮናም ከአለምላይ ጠፍቶ በሀገራችን ላይ እምንፆም ያርገን የምትሉ ላይክና ሠብስክራይብ አድርጉኝ ዉዶች።።
Wa wr wb ዋለይና ዋለይኪ አሚን እንደመር ውዴ
እናቴ እግዚአብሔር ይራዳሽ ግን ፀበል ውሰጂው ያጋንት ስራ ብዙነው የእውነት መምህር ግርማአጋ ውሰጂው እግዚአብሔር በሳቸው አድሮ ይፈውሰዋል እመቤቴ ትፈወስልሽ
ትክክል እህቴ
እረ ወገኖቸ እኔንም ተባበሩኝ ምንድነው መፍትሔው እኔም ወንድሜ ስድስት አመቱ ነው አያይም እባካችሁ ተባበሩኝ እኔም በስደት በጣም ቆየሁ ይታከማል ግን ምንም ለውጥ የለውም 😭😭😭😭
እመብርሀን ትርዳዉ የኔ እናት
እግዚኣብሄር ይማርልሽ
ስሙም ይዋአንስ መጥመቀ ይዋአንስ ይማአርሎት እናአታአችን ይኤ በረከት ነው በሱዉ ስራአ መግባአት መኮነን ነው እመቤቴ ትምረዋአለች ለዉም ግዜ አለው ሊነጋአ ሲል ይመሻአል ተመዝጌን ክብር ለናአቶች
እመብረሀን ትማርልሽ የኔናት
Emayiye yene enat Semayina midrun yefeterew amlak yiyish yene enat ayzosh
ከባድ ነው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናቸው
እፍፍፍ እናትእግዚአብር ይማርልሽ እናቴ
ውይ እናት ለእናት ምን ስም ይሰጣት ።በጣም ልብ ይነካል እመቤቴ ዓይነ ብርሃኑን ይመልስለት ኡፍፍፍፍፍ
ለእናት፣ዋጋ፣አንሳት፣እግዚየወለደያውቀዋልያቤር፣ይማርልሽ 😭😭😭😭
አይ እናት ምናለበት ሁለት በሆነች ፈጣሪን ባለን ነገር እኮ ተመስገን የማንል አለን ተመስገን አምላኬ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ እናቴ
አላህ አፊያህን ይመልስልህ 😢
እግዚአብሔር ይማርህ
Aydelem eswa enat hona egam asamemen lewelede betam kebad new gn ayzosh enatie egzabihier yagzsh 🙏🙏🙏🇪🇷
Enatiyeee siyamish yamegnal ye e nat she Amet nurilgn 💖💖💖Lijum Alla yitabiqal ensh allah💟💟💟
እግዚአብሔር የብርሃን አምላክ
ብራናቹን ይመልስላቹ
ለእናት ግን ቃል አለ አምላክ ሆይ በድህነት ያሳደጉንን እናቶቻችንን ጠብቅልን ባርክልን እሷ እየሞተች ለልጆቿ የምትኖር ድንቅ እናት አለችን
ኢድ ሙባረክ ለመላአ የእስልምና እምነት የከታዮች
እናመሰግናለን ውዴ
እማ ከቶ ምን ይሆን ውለታሸ
የኔ ጌታ ብርሀንህን እመብርሀን ትሰጥህ
ጌታ ሆይ ሚሳንህ ነገር የለም በምህረትህ ጎብኘው ፡፡
የአላህ እዴት ይከብዳል አላህ ይድረስልሽ አላህ አፍያ ያርገው የአላህ ይከብዳል
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይምርልሻል
Weyi EGZIABHER Sirah Dinikki New Kehulum Yemidenikkegni Yemilikit Asitemari ena Temariwochu Enidet Enidemigeibabu Sasib Bettam Yigerimegnal
አላህ አፋያወን ይመልስለት እናቱን እርጂም እድሜ ይስጥለት አይ እናት
ፍጣሪ ይርዳሺ እሡንም እመብርሃን ትድርሥልህ
እግዚአብሔር ይማረልሽ እናቴ
ኡፍፍፍፍ፣እናት፣ለዘላለም፣ቱኑር፣አላህ፣ያፍውስልሽ
እግዚአብሔር ይማርዉ እናት ዘላለም
ኑሪ❤❤❤