KAHNE By Fenan Befkadu @ Kingdom Sound Worship Night

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @relaxwitsuzy3752
    @relaxwitsuzy3752 3 роки тому +407

    The first time i entered church was this song played i was muslim at this point i went to see the vibes inside
    It was the day i got peace inside my heart
    The day tht i decided to come church no matter what even tho i was Muslim
    Then i received mu salvation after 3 months im soo happy with my life
    Jesus is lord forever

    • @Yeharer_Lemma
      @Yeharer_Lemma 3 роки тому +8

      Price the Lord 🙏 God bless you 💕

    • @godislove9841
      @godislove9841 3 роки тому +5

      praise God you are saved.

    • @nani-pe3ip
      @nani-pe3ip 3 роки тому +3

      Praise the Lord!

    • @handej6221
      @handej6221 3 роки тому

      May God bless you-Jesus Christ is the Lord

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 2 роки тому +5

      You are so lucky .It is very hard for a Moslem to be saved by preaching except by miracles .

  • @penielnegussu303
    @penielnegussu303 2 роки тому +16

    በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ
    በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ
    ሌሎቹ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል
    ካህኔ እንደመልከሰደቅ
    ካህኔ ለዘላለም ሹም ነህ
    ካህኔ ለኔም ሕይወት መዳን
    ካህኔ ምክንያቱ አንተ ነህ
    ካህኔ በማይጠፋው ክህነት
    ካህኔ በማይሽረው ሞትን
    ካህኔ የምትማልድልኝ
    ካህኔ ቆመህ በአብ ፊት
    ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ
    ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር
    በማለዳ በቀትር በማታ
    አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x)
    ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው
    ካህኔ የነፍሴ ጠበቃ
    ካህኔ መከራዬ እንዲቆም
    ካህኔ ሀዘኔ እንዲያበቃ
    ካህኔ የጠመድ ግድግዳ
    ካህኔ በሞት አፈረስህ
    ካህኔ ለበደሌ መስዋዕት
    ካህኔ ደምህን አፈሰስህ
    በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ
    በሰማይም ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ
    መድህኔ አንተን መጠጋቴ
    መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ
    ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ
    ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር
    በማለዳ በቀትር በማታ
    አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x)
    መድህኔ አንተን መጠጋቴ
    መድህኔ ልክ ነው ምርጫዬ
    ምን እላለሁ ከምስጋና ሌላ
    ምን እሰጣለሁ ከማመስገን በቀር
    በማለዳ በቀትር በማታ
    አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር (2x)
    አምልኮ ማደርይን ይሙላው
    ዝማሬ ማደርያህን ይሙላው
    እልልልልልልታ ማደርያህን ይሙላው
    የእኔ ጌታ/የእኔ ወዳጅ ኢየሱስ ነው
    ግዙፉን ቀንበሬን የሰበረው
    ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም
    በጣም ተዋደናል አንለያይም (2x)

  • @derejeworku7559
    @derejeworku7559 Місяць тому +5

    I am muslim but this song drive me to the next spritual level ❤❤

  • @sodessasoma3499
    @sodessasoma3499 4 роки тому +62

    ወደ ዕብራውያን 4
    15፤ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። Ameeeeeeeen!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 4 роки тому +173

    I pray for this generation in the name of Jesus to be protected by the blood of Jesus Christ from any demonic encounter through all their lives.

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 4 роки тому +9

    ኦ ኦ ኦ ኦ ልቤን ያፈሰሰ ድንቅ አምልኮ 😢😢 እኔስ መቼነው እንደዝህ ጌታዬን የማመልከው 🙆🙆😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ካህኔ እየሱስ በአብ ቀኝ ያለህ 🙏🙏🙏🙏 ዘመናችሁ ቡሩክ ይሁን 💝💝💝💝 የማይሰለች መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ነው :
    የኔ ወዳጅ እየሱስ ነው 😢😢😢😢
    ግዙፉን ቀንበረን የሰበረው 😢😢😢😢
    ከእሱ በቀር ሌላ አላውቅም 😢😢😢😢
    በጣም ተዋደናል አንለያይም 😢😢😢😢

  • @سلطانزايد-ط6د
    @سلطانزايد-ط6د 3 роки тому +188

    Amen....that touch my heart.....God bless all of you....love you from Yemen.

  • @sebelebeyene4636
    @sebelebeyene4636 3 роки тому +182

    I’m orthodox but love this one!

  • @apcreation7862
    @apcreation7862 2 роки тому +12

    i donn't know this language but i listean every day.. it fell mind relifee..

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 роки тому +1

      The language is Amharic the official Ethiopia! GB

  • @blackandproud7699
    @blackandproud7699 4 роки тому +97

    I am pure and clean Orthodox. But more blessing to you m. Love this mezmur!! 💕

    • @blackandproud7699
      @blackandproud7699 3 роки тому +1

      @@WahaziFltet Henok. You my friend are ignorant so I can’t even address that. YOU Think what u like.

    • @blackandproud7699
      @blackandproud7699 3 роки тому +2

      @Lee are you talking to me Bro?
      I’m proud of my accomplishments also VERY PROUD to To be black have you got a problem with that?

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 2 роки тому +1

      me too bruh😂

    • @bezufanulay2317
      @bezufanulay2317 2 роки тому +3

      May you found eternal rest through the one true redeemer and mediator our Lord Jesus Christ! God Bless You!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @yegetaliji2598
    @yegetaliji2598 4 роки тому +24

    ያኔ ወዳጅ ኢየሱስ ነው
    ጉዙፌን ቀምበራን የሰበረው
    ከሱ ሌላ እኔ አላውቅም
    በጣም ተውዳናል አንለያይም ❤❤❤😭አሜንንንን ሊቀ ከህኔ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 4 роки тому +137

    እንዴት የለ ድንቅ ትዉልድ ነዉ።ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይበሪክ

    • @ezmgodtube9606
      @ezmgodtube9606 4 роки тому +1

      Amen

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @saronhaile5178
    @saronhaile5178 4 роки тому +64

    ወደ ዕብራውያን 4
    15፤ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። Hallelujah😇 fenny u r such a blessing... And bless u all

  • @halvardlundnorway
    @halvardlundnorway 3 роки тому +40

    It is difficult to find a more beautiful and devotional and true song about Jesus.

    • @halvardlundnorway
      @halvardlundnorway 3 роки тому +5

      ... which tells about these times, thinking about Jesus service as High Priest, forming unity in Acts 17, and gathering the nations like Melchizedek HEBREWS 7:1-22 - and being the eternal king and friend and priest as in Revelation and The Gospels.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @abdellamuhammed3851
    @abdellamuhammed3851 4 роки тому +96

    ሰው ሁሉ የወደደሽ እግዚያብሔር ሰለወደደሽ ነው ከሁሉም ትንሽ ልጅ ነሸ ግን ከፍ አድርጎ ያሰቀመጠሽ እግዚያብሔር ነው ዘመንሽ ትንሽነትሽ እንደአማረ እሰከፍፃመው ያማረ እንደሆን እግዚያብሔር ይርዳሽ የራስሽን መዝሙር መቼ እንጠብቅ?

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

  • @ephraimgebreyesus
    @ephraimgebreyesus 2 роки тому +19

    ድንቅ መዝሙር ፌናን በክርስቶስ ኢየሱስን ተባርከሻል።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 3 роки тому +12

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ስለክርስቶስ ክህነት ብዙ አልተዘመረምና።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @salisvlog45
    @salisvlog45 4 роки тому +128

    የኔ ሊቀ ካህን እየሱስ 🙏🙏🙏

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 роки тому +1

      አሜን ኢየሱስ አማላጄ❤

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 роки тому +145

    የመቀበሪያዬን ጉድጓድ የደፈንከው የህይወቴን ጨለማ ገለል ያደረከው የኔ ኢየሱሰ እወድሀለው

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @emmaa427
      @emmaa427 3 роки тому

      Amen!

  • @frewjaleta199
    @frewjaleta199 3 роки тому +9

    በወጣትነት ዕድሜ እሱን ማክበር መታደል ነዉ የነፍሴ ጠበቃ ኢየሱስ ክብር ለስምህ ይሁን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ

    አሜን iam catholic n best to rember our high priest gave us this eternal priesthood

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 4 роки тому +52

    ሀገሬ እልል በይ ወጣትነትን ለጥፋት ያላዋለ ትውልድ ተነሳልሽ።በብዙ ተባረኩ።
    ፊናንዬ እንደ እነዚህ አይነት መዝሙሮች አይነኩም ነበርና ተባረኪ፣ በርቺ።

    • @whitney5003
      @whitney5003 4 роки тому

      Yemisrach Seyoum Amen

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

  • @staceyd1240
    @staceyd1240 3 роки тому +87

    God bless you for sharing this worship, all the way from 🇺🇸 absolutely beautiful 😍

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @staceyd1240
    @staceyd1240 3 роки тому +72

    This blessed my spirit, came across this video at work and it captivated my spirit 🙌 all I could do is cry and say glory to your name Abba,Hallelujah!

    • @seeaddis3096
      @seeaddis3096 3 роки тому

      Amen.

    • @lieltiphilipose
      @lieltiphilipose 3 роки тому +1

      Oh wow! It’s amazing how the holy spirit works. 💕

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      Amen. Blessed be to the king

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @elogejeandedieunininahazwe681
    @elogejeandedieunininahazwe681 4 роки тому +39

    Am so blessed guys even though i don't understand this language, my Spirit comprehends. God bless you abundantly. Love you from Burundi

    • @marsitube9495
      @marsitube9495 3 роки тому +3

      That is becoz of our spririt is one

    • @deborahfetene5641
      @deborahfetene5641 3 роки тому +3

      Yea the Song is praising Jesus our high priest, Hebrews 7:23
      The former priests, on the one hand, existed in greater numbers because they were prevented by death from continuing
      Hebrews 7:26
      For it was fitting for us to have such a high priest, holy, innocent, undefiled, separated from sinners and exalted above the heavens;
      Hebrews 7:27
      who does not need daily, like those high priests, to offer up sacrifices, first for His own sins and then for the sins of the people, because this He did once for all when He offered up Himself
      Hebrews 9:12
      and not through the blood of goats and calves, but through His own blood, He entered the holy place once for all, having obtained eternal redemption.

    • @elogejeandedieunininahazwe681
      @elogejeandedieunininahazwe681 3 роки тому +1

      @@deborahfetene5641 thank you so much for sharing, God bless you

    • @tierralloyd5594
      @tierralloyd5594 3 роки тому +3

      Same! I do not understand a word but I get so lost in the music. It’s beautiful. And I understand hallelujah and yeshua’s name at least. Lol

  • @desuletebo340
    @desuletebo340 4 роки тому +8

    እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና.......ዕብራውያን 7:23-28
    wow blessing song

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 4 роки тому +61

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፣እህቴ ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 роки тому +240

    ፀጋሽን ከሚያስላጭ ከዘመኑ ክፉ አይን ጌታ ይሸፍንሽ። በሰውና በአብ ፊት እደጊ ውድድድ

    • @tutudaniel3890
      @tutudaniel3890 4 роки тому +2

      Ameen

    • @kenokumera6474
      @kenokumera6474 4 роки тому +2

      Amen ke temch ena ke kubkuba yitebikish

    • @wondimumelese9202
      @wondimumelese9202 4 роки тому +1

      ewunet new.... egz/r yasadigat!!!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @bayushdesalegn9077
      @bayushdesalegn9077 4 роки тому +1

      May God bless!!!!!

  • @zinatzinat6498
    @zinatzinat6498 4 роки тому +14

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜንንንን ሰምች የማልጣግብ አምልኮ ነው ሃሌ ሉያ ክብርርር ለጌታ ለአምላከችን ብቻ ይሁንላት 😚😚🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️👏👏👏👏👏👏ውድ የጌታ ልጆች ዘመናችሁ በብዙ ፀጋ የተባራኬ ይሁንን 😚😚👐👐👐

  • @misrakadmasu5521
    @misrakadmasu5521 Місяць тому +1

    ጌታ ይባርካቹ እያንዳንዱ መዝሙር አዳምጬዋለው በጣም ድቅ ነው እንደውም ከ original ዘማሪዎቹ የተሻለ ነው ❤❤❤

  • @Elsa_Jesus
    @Elsa_Jesus 4 роки тому +6

    ካህኔ በአብ ቀኝ ያለሀው የነብሴ ጠበቃ
    መከራዬ እንዲቆም ሀዘኔ እንዲያበቃ
    የጥልን ግድግዳ በሞት አፈረስህ
    የበደሌን መስዋእት ደምህን አፈሰስህ
    እልልልልልልልል

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @Ethiocyber1
    @Ethiocyber1 4 роки тому +9

    Esti yihen Mezmur degagmo yaye like yarg

  • @seblewongeltaddese4761
    @seblewongeltaddese4761 4 роки тому +21

    I know I don't need a reason to love Jesus, but this song! Man I'm speechless!

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @tesfuyes
    @tesfuyes 4 роки тому +7

    እኛ ሙዝሙር የምናውቀ እንደዚህ ነው ልብ ለይ ፈሰስ የሚል ተባረኩ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 4 роки тому +7

    ውውውው ይች ትንሽ ብላቴና የሀይል ቅባት ነብስን የሚያረሰርስ ሰማይን የሚያሳይ ፀጋ የጠላትን መደር የሚያፈርስ የመስቀል ሀይል ተገልጦላታል እሰይይይ ውውውው ተገለጪ ይብዛልሽ ማሚ ሁላቹ ብርኳናቹ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 4 роки тому +20

    Ethiopian gospel singers, you are all on youtube and watched and listened internationally, if possible songs sung with English subtitles - Faith come by hearing the gospel songs and understands, in the manner our faith rises in believing God in this sense- I love your gospel songs. From : Papua New Guinean- praise God.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @edengashaw7022
    @edengashaw7022 4 роки тому +52

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ፣ ዜማው እንዴት ያምራል አዜብ ባየችው

    • @haymidenbel223
      @haymidenbel223 4 роки тому +4

      ውዴ አዜብን የሚተካ ዘማሪ የለም።

    • @elefe1274
      @elefe1274 4 роки тому +1

      Haymanot Denbel እሷ እሷ ናት ዋናው ተተኪ መኖሩ ላሳየን ጌታ ስሙ ይባረክ ወጣቶቹንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 4 роки тому +2

    እናንተ ወጣቶች ዘመናቹህ ይለምልም እንዴት እንወደድኮቹ የአለምን ንቃቹህ ጌታ ይሻላል አለቹህ መታደል ነው ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍነቹህ ትውልድን የምታስመልጡ ሁኑ እናንተን ያየ ጠለት የተወጋ ይሁን እወዳቸዋለሁ የአባቴ ቡሩካን ልጆች ።❤

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 4 роки тому +65

    አሜን ! አሜን! ፍናንዬ ስወድሽ እኮ !!! ተባረኪልኝ የኔ ውድ ! በመንፈስም በስጋም ቆንጅዬ ነሽ ደግሞም በብዙ ፀጋ ተባረኪ፣ ይብዛልሽ ፣ይጨምርልሽ !ሁላችሁም ተባረኩልኝ የተባረካችሁ ናችሁ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ምን አይነት ነፍስን የሚመልስ አምልኮ ነው ?!!!
    እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በሰማያዊ በረከቱ ይባርካችሁ ውስጣችሁ ባለው!በሞላው! ቅባት ምድር ሁሉ ትረስርስ አሜን !!! ❤️👏👏👏🙏

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @meleszeremariam8099
    @meleszeremariam8099 4 роки тому +19

    You are our precious beautiful gift of God. I can’t tell you how you have blessed me I can’t stop listening....... ዘልኣለም ስትዘምሪ ኑሪ ብሪ ድመቂ በየሱስ ስም

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 4 роки тому +11

    How my lovely Country has been favored by The Most High, Heavenly Father. May God bless my Ethiopia and Ethiopians!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @YNBMOTIVATION
    @YNBMOTIVATION 2 роки тому +1

    I realized Something when i heard this song, I was afraid of something but i thought that which power is Greater is it God's power the highest power or the devil see we all afraid of something but what if we put our faith on god we will over come over our fear and that fear won't control us so we have to have faith on god we have to trust God and i am practising it in my own life. Pray for me! May God blesses you All!

  • @bilisekito
    @bilisekito 4 роки тому +733

    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል
    ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ : ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን : ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት : ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት
    ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ : ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው : ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ
    ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም : ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ
    ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ : ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ
    ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት : ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ
    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል
    የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ
    የእውነተኛዋ፡ ድንኳን : መካከለኛ
    በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ
    ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ
    መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን : መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
    መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ : መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
    መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ : መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
    መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ : መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው : መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ
    መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ : መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ
    መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር : መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ
    መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ : መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    Credit:Wiki Mezmur

    • @bekelutsegawe6200
      @bekelutsegawe6200 4 роки тому +5

      amen Amen Tebareki

    • @mahin.t3427
      @mahin.t3427 4 роки тому +13

      bilise kito I like when you said credit wiki Mezmur... giving credit where it’s due is Godly! Well done 👏👏👏

    • @jackgudetaofficial
      @jackgudetaofficial 4 роки тому +3

      bilise kito thanks 😊❤️🙏

    • @samiwedijesus
      @samiwedijesus 4 роки тому +2

      Eyesus Kahnie aydelem Liqe Kahn New

    • @NattyMulu
      @NattyMulu 4 роки тому +2

      blessed sister

  • @rakebabebe898
    @rakebabebe898 3 роки тому +6

    ፌኑዬ የአባቴ ልጅ ብሩክ ነሽ ወጣትነትሽ ይባረክ የምትፎርሺው የሚበክን ጊዜ አይኑርሽ ንግግርሽ ሁሉ እየሱስ ብቻ ይሁን ቲሙን በሙሉ በክርስቶስ ደም ሸፈንኳችሁ የመላእክት ዝማሬ ይፍሰስላችሁ ቅድስተ ቅዱሣን የሚያስገባ ዝማሬን ጠግባቹ አረስርሱን ተባረኩልኝ፡፡ ሌላው ግን ቋንቋው አልገባኝም ለሚሉ ሰዎች ከስር ትርጉሙ በእንግሊዝኛ ቢፃፍላችው ለሌሎችም በመንፈስ መድረስ ይሆናልና ይታሰብበት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @asmarayeritrea2151
    @asmarayeritrea2151 4 роки тому +79

    Haven worship love you Guy's all the way from Asmara Eritrea

  • @shalommathewos
    @shalommathewos 4 роки тому +3

    Menfes ychemralachu ✝️ Hulu Gize bemenfes indihon ina bemaykuaret xelot indinihon JESUS yfelgal ✝️ kbr le JESUS

  • @hanakidus
    @hanakidus 4 роки тому +4

    አር ምነ ለሁነጸለዚህ ጌታ የዘቸ ልጀ አምለኮ ዝማሬዎች በሰም በሰማ አለረካ አለኩኘ ደግሜ ደግሜ ዘመ በየ አሁነም አሁኑም እሰማለወ በደሰታ እነበበነበ እልል አላልወ አረ ወይ ሀሀሀሀሀ ጌታ የከበር አሜነ እሰየ የሱ ሆነኩኘ ጌታ የበረከሸ እሸ አህቴ ሁሁሁሁ

  • @jerryeyer5610
    @jerryeyer5610 4 роки тому +8

    የኔ ካህን የነፍሴ ጠበቃ እየሱሴ ማልድልኝ በአብ ፊት ስለ ስለሀገሬ ተባረኩ

  • @godwork4292
    @godwork4292 2 роки тому +4

    I'm speechless 😢 no word can explain this worship i never see it in my life 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 роки тому +16

    ጌታ ይባርካችሁ እጅግ የማባርክና ደስ የሚል መዝሙር የኪዳኑ ልጆች ጌታ በደሙ 🙏🙏🙏ይሽፍናችሁ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @wakjiraakeka1007
    @wakjiraakeka1007 4 роки тому +37

    wow i am blessed.
    No more word about our high priest because it's beyond our capacity of thinking
    tnk u Feni
    @kingdom sound

  • @raheldaba
    @raheldaba 4 роки тому +7

    Wow እንዴትያለ አምልኮ ነው ቀጥ አድርጎ ወደቅድስተ ቅዱሳን የሚያገባ ዝማሬ:: Holy sprite thank you.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 4 роки тому +10

    Fenanyeee yene wud I love you yene sirikrek. Thank you for singing songs from two of my favourite singers. Azeb and Daniyeeee

  • @sisay7
    @sisay7 4 роки тому +29

    what a brilliant singer "May God increase you with Grace and Knowledge of Christ Jesus !!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @rahelsefinew5017
    @rahelsefinew5017 4 роки тому +14

    ዉይ ፌናን የኔቆጆ ጌታ ይባርክሽ። ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ Rahel

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому +4

    ካህኔ የኔ ወዳጅ ኢየሱሳዬ አምልኮ ማደሪያህን ይሙላዉ አሜን ተባረኩ

  • @azebgebreyesus7115
    @azebgebreyesus7115 4 роки тому +19

    Truly talented fenaniye....kinda yemaydefer mezmur neber...God bless you all.

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +84

    ወጣትነችሁን የሰጣችሁ እግዘአብሔር ይባርካችሁ
    ዉዶቼ

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 2 роки тому +8

    ፌኑዬ ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ልጅ፡- በርቺ በጥበብና በሞገስ በፊቱ ደግሞም በሰው ሁሉ ፊት ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽ፡- ያለሽን ጸጋና ሕይወት በጌታ ጠብቂው፡- የሕብረት መዝሙር ላይ ሞገስሽ ብዙ ነው፡፡ ከማን ጋር መሆን እንዳለብሽ ጌታ ስለመራሽ በእውነት ጌታን ባርኪው፡- ሁሉችሁም ወንድምና እህቶቼ ጭምቶች፣ መልካም ስርአት ያላችሁ የምትወደዱ ናችሁ፤ በሕይወታችሁ ጌታ ይብዛላችሁ፡፡ ያላችሁን በጌታ ጠብቁ፡- ፍቅራችሁ ይጨምር ፣ አትለያዩ፣ ከእናንተ ማንም አይጉደል፣ መያያዝ ይብዛላችሁ፣ በጥበብና በማስተዋል ትመላለሱ ዘንድ የጌታም ፈቃድ መቀደሳችሁ ነውና እንዳለው ሐዋርያው ይህ በኑሮአችሁ ሁሉ ይሆን ዘንድ ትጋት ይስጣችሁ፡፡ ጌታ መዝሙርን ይሰጣል፣ የራሳችሁንም ዘመን ተሻጋሪና ቀጣዩ ትውልድ የሚጠቀምበትን አበርክቱ፣ ሕይወት እየበዛ ሲሄድ አምልኮም ይበዛል፣ ቅድስና እየበዛ ሲሄድ የንስሐ፣ የመታነጽ፣ የማደግ፣ የመዳን፣የመጠማት፣ ፊቱን የመፈለግ፣ የምስራች ወዘተ መዝሙሮች ይጨመራሉ፡፡ ላለው ይጨመርለታል፣ ይበዛለትማል እንደሚል፡፡በርቱ ድንቅ ተባረኩ፡፡

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 роки тому +5

    እውይ የኛም አይን የጠላትም አይን አይያችሁ ተባረኩ በክንፉ ተሰወሩ ተባረኩልኝ

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 4 роки тому +6

    Very powerful! Holy Spirit, Thou are welcome in the hearts of each and everyone listening to this you tube at anytime and anywhere!!!!!!!!! Hallelujah hallelujah amen amen.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому +13

    ዋው ሃሌሉያ በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ የኔውድ ኢየሱስ እወድሀለው ውዴ #ኢየሱስ ተባረኩ የተውደዳቹ ያባቴ ምርጦች አትጠገቡም ይብዛላቹ ……ፀጋው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @lowyacadooffice3959
    @lowyacadooffice3959 2 роки тому +2

    When you hear this song calmly.This nourish the souls and reminds you what Jesus Christ did for us.he pays all the depts and he changed us completely.he's kindness,goodness and mercy always running after us.what a lover he is. Your blessed from Somaliland

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 4 роки тому +6

    እጅግ ድንቅና የሚያነቃቃ መልህክትና መንፈስ ቅዱስ ያለው ዝማሬ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 роки тому +8

    ህይወት ዘመንሽ ይባረክ ሁላችሁንም ጌታ ይባርክ ። አምልኮ ይብዛ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @saronhabtamu6418
    @saronhabtamu6418 4 роки тому +5

    እየሱስ ይባርክሽ የኔ ማር ቃል እራሱ የለኝም ጌታ ይባርክሽ

  • @cristelporco9390
    @cristelporco9390 3 роки тому +1

    Elelelel be ewnet semiche yemaltegeb zimare amliko geta eyesus zemenachihun yebark ye egzhbhr wetatoch

  • @seblewongeltaddese4761
    @seblewongeltaddese4761 4 роки тому +11

    What a beautiful song! I am sooooooooooooooooooooooo addicted to it! May God bless y'all!!! OMG

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @wolfedinsaj3274
    @wolfedinsaj3274 4 роки тому +5

    feniye banchi wste ymitayewe egziabhere leyu nwe, endet yal gerum tsega nwe!. hulacehume gen tebarku

  • @heavenlywisdom1866
    @heavenlywisdom1866 4 роки тому +3

    ሊቀካህኔ የሱስ መልከፃዲቅ ስለኔ ቀን እና ለሊት ምትማልድልኝ ፣መድህኔ፣ እወድሃለው!!!ኣምልኮ ማደሪያ ይሙላው ጌታ ሆይ ተመስገን!!!!!!:

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @alembiset7975
    @alembiset7975 4 роки тому +13

    Addicted to this mezmur. Lvu n God bless y all. Praise Him.

  • @tummimkasu65
    @tummimkasu65 4 роки тому +14

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረኩ1!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 4 роки тому +14

    Can't stop crying, what an eye opening.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @elsaaraya288
    @elsaaraya288 4 роки тому +7

    መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን : መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
    መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ : መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
    መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ : መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
    መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ : መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @ghebre-michaeltberhane743
    @ghebre-michaeltberhane743 4 роки тому +12

    May this be a model for many more the best to come to the body of Christ.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 4 роки тому +6

    ጌታ አያሱስ ዛማናቹን የባረክ ተባረኩ ባቡዙ🙌🙌🙌🙌🙌 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሃሌሉያ አልልልልልልል 👏👏👏👏👏አግዚአብሔር የማስገን 💚💛❤️🇪🇹🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @astrophysicistrena6535
    @astrophysicistrena6535 3 роки тому +1

    Kahine eyesus .....tebarekilegn fenu

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 4 роки тому +18

    Am so in love with these amazing youth singers ❤️❤️ their worship is so touching and the holy Spirit is being manifested 🙏🙏🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዕብራዉያን 7

    • @mezmurlyrics909
      @mezmurlyrics909 4 роки тому

      ua-cam.com/video/O_4BI_z8bgs/v-deo.html if you want the lyric

  • @destalalem1379
    @destalalem1379 4 роки тому +5

    ጌታ ይባርካቹ "Worshp tim & ሙዚቀኞቻችን ሁላችሁም የቀደመውን ማለትም እነዚህ መዝሙሮች የወጡበትን ያ ደጉ ዘመን ስላስታወሳችሁኝ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song.

  • @ameletamiru4453
    @ameletamiru4453 4 роки тому +3

    Ooo lord .......tnx to have this kind of gospel singer that worship GOD in holy spirit. GOD Bless you all!!!!!!!!!!

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 4 роки тому +12

    ምንእላለዉ ከምስጋና ሌላ ምን ሰጣለው ከማመሰገን በቀር በማለዳ በቀትር በማታ አምላኬ ሆይ ልበል ክበር ክበር🙏🙏

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 роки тому +7

    በጣም ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ወንድሞች፣ ያብዛችሁ እንዲሁም እግዚአብሔር

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 3 роки тому +11

    You guys are blessed. I listen to this song once or twice a day ever since it was released and still can't get enough (addicted). it nourishes my soul. God bless you all abundantly.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @alemayhukidus8222
    @alemayhukidus8222 4 роки тому +3

    I can't really stop listening to this song i've wished to be there worshiping with u guys but still it doesn't change anything I'm blessed thank u princess(fenan) it's kidus..

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @mijenasobokafinfinne2426
    @mijenasobokafinfinne2426 4 роки тому +3

    i am addicted by this song thanks meuzitian & Qwayr

  • @temasgentanku9398
    @temasgentanku9398 4 роки тому +5

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ፣ትልቅ ብቃትና ፀጋ አለሽ፣ አይወሰድብሽ፣ አሜን

  • @elsaaraya288
    @elsaaraya288 4 роки тому +3

    ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ : ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን : ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት : ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት
    ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ : ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 4 роки тому +2

    የኔ ቅመም ተባረኪ እርእስ እንዳትቀይሪ ዘመንሽ ይለቅ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እያመለከሽ

  • @tesfayedeju8493
    @tesfayedeju8493 4 роки тому +10

    Undefeated by death
    Continued in Heaven The Priesthood of the Lord
    Death prevented them from living
    Jesus is greater than the priesthood of Aaron
    Priest Melchizedek: Priest, you are forever in charge
    Priest for my life: Priest, you are the cause
    Priest in the immortal priesthood: In the immortal death of a priest
    Priest interceding for me: Priest standing before the Father
    What can I say other than gratitude
    What can I give but thanks
    In the morning and in the evening
    Glory be to my God ((x)
    Priest at the right hand of the Father: Priest is the advocate of my soul
    Priest to stop my suffering: Priest to end my grief
    Priest: The wall of enmity: Priest, you tore down death
    Priest for a sin offering: Priest you shed your blood
    Undefeated by death
    Continued in Heaven The Priesthood of the Lord
    Death prevented them from living
    Jesus is greater than the priesthood of Aaron
    High Priest Shepherd
    Real Tent: Medium
    Redeemer who died for me
    My soul is very satisfied when I submit to Him
    My burial: You covered my grave
    My medicine is the darkness of my life: my medicine is isolated
    My salvation is between you and me: my salvation
    My medicine has made me alive: my medicine is yours
    What can I say other than gratitude
    What can I give but thanks
    In the morning and in the evening
    Glory be to my God ((x)
    My salvation today is light: my salvation is a day for my soul
    My medicine is broken by you: my medicine is in sorrow and grief
    To make my medical end beautiful: My medicine is my last
    My medicine is close to you: My medicine is my choice
    What can I say other than gratitude
    What can I give but thanks
    In the morning and in the evening
    Glory be to my God ((x)

    • @dovetube9096
      @dovetube9096 4 роки тому

      ua-cam.com/video/DVfp9lCBbDA/v-deo.html ሰላም ደስታ - ኢየሱስ ወዳጄ Amazing Live Worship

  • @tibebeweeager8083
    @tibebeweeager8083 3 роки тому +2

    I can’t have enough of this mezmur. Thank you Hanneya for being their to allow Holy Spirit to adore Him by receiving the hymn of worship songs.
    God bless you sister.

  • @abenezertibebu8324
    @abenezertibebu8324 4 роки тому +23

    መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን : መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
    መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ : መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
    መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ : መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
    መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ : መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ ohohohohohohhohohhohohohohho

  • @tsigeredadawit5485
    @tsigeredadawit5485 4 роки тому +1

    Fenanye mn lebelsh geta barkoshal berchilgh yene konjo leje azeb tebarki haymanoten yebelte wededkut yegeta sem yebarek Jesus 👌👌👌👌👌😓😓😓😂😂

  • @hiwoteshetu6011
    @hiwoteshetu6011 4 роки тому +14

    እውነት ለመናገር ይሄን መዝሙር አዜብ ስትዘምረው ነበር የምደሰተው
    ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ዛሬ fb ላይ ምድነው ብየ ነበር የሠማውት ማመን አቅቶኝ ነበር እውነት ዛሬ ተባርኬበታለው ምን እንደሆነ ባይገባኝም ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰማኝ ደስታ ነው ተባረኪ

  • @ezmgodtube9606
    @ezmgodtube9606 4 роки тому +2

    በሞት ያልተሻረ በሞት በሞት ያልተገታ
    በሰማይ ቀጥሏል ክህነቱ የጌታ
    ሌሎችን እንዳይኖሩ ሞት ከልክለዋቸዋል
    ከነአሮን ክህነት የኢየሱስ ይበልጣል

  • @natnaelgelgalo2888
    @natnaelgelgalo2888 4 роки тому +8

    Ufffffff God bless you Fenaniyeee and all of you guys! ❤️❤️😭

  • @sylvainhakizimana5445
    @sylvainhakizimana5445 4 роки тому

    Շատ գեղեցիկ երգ է, նրանք ավելի լավ են զգում: Թող բարի Տերը օրհնի ձեզ

  • @duferabekema7532
    @duferabekema7532 4 роки тому +11

    what a tasty song!! God bless this group. Your ability is beyond to my imagination feni. Outstanding and natural voice. Praised to be Our Heavenly father Jesus Christ.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song

  • @degefesulamo6855
    @degefesulamo6855 4 роки тому +2

    እግ/ር ቃል እለት እለት አዲስ ነው ከዚህ በፊት የተዘመሩ መዝሙሮች በሰዎች ልብ የእሱን ህልውና የምገልጡ ናቸው እናንተም በጎ ተጽእኖ እየፈጠረችሁ ነው እግ/ር እድሜ ዘመናችሁን ይባርካችሁ አዜብንም እግ/ር አብዝቶ ይባርከት መዝሙሮችሆ ግሩም ናቸው

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 2 роки тому +3

    I can't stop listening this song. May God bless you all. birk belolgn

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Рік тому

      Millions of blessings back to lovers of this song