በበረሀ የምንኖር ወንዶች የጧት ቁርስ አሰራራችን/ ፉል በሸባጢ አሰራር😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 253

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 місяці тому +2

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ
    እውነት ለመናገር አስላም ዋለይኩም የሚል ሰው በጣም ነው ደስ ይለኛል

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ ጎበዝ እንዲህ ምክር እሚሠማሠው በጣም የመለወጥ ቻንሱ ከፍተኛ ነው

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 2 місяці тому +27

    ሙቅ ስራልኝ ብየህ አልነበር

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 2 місяці тому +1

      ሙቅ ምድነው አለቅም ነገርኝ😮

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 2 місяці тому

      ​@@1ያአላህ😅ነገ ያሲኖ ጠብቂ ይችን ኮሜንት እደሚያወጣልን🤣🤣🤣አጥሚት ማለት ነው ውደ

    • @RabiaAdem-g1r
      @RabiaAdem-g1r 2 місяці тому +1

      ​@@1ያአላህበሌላ ስሙ አጥሚት ይባላል

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 2 місяці тому

      @@FGb-pg3uy አራ መጀመራም አቃለው😂❤️

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 2 місяці тому +1

      ​@@1ያአላህሙቅ ስትል ግራገብቶሽ ከሆነ ብየ ነው ውደ😂😂😂😂

  • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
    @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 2 місяці тому +23

    ያሢኖ ቪው እዲኖረው ቪድወው 12ሰአት በኢትዮጵያ በሳኡድ6ቡሀላነው መፖሰት ከሠራህ አይቀር በተረፈ በርታ

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 2 місяці тому

      ትክክል

    • @HikmaMuhdin
      @HikmaMuhdin 2 місяці тому +1

      ግን ይሂርንን ሰኣት የሚጠቀሙት ለእይታው ነው እንዴ እህት አስረጂኝ እስኪ

    • @zainatseid4961
      @zainatseid4961 2 місяці тому

      አውን​@@HikmaMuhdin

    • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
      @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 2 місяці тому

      አወ​@@HikmaMuhdin

    • @LuLu-c7j
      @LuLu-c7j 2 місяці тому

      ትክክክል አትቸኩል ሠአት ጠብቀህ ልቀቅ በተረፈ በርታ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 2 місяці тому +9

    ትክክል ነህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለስታካከልክ like አርጉት የምታዩት ሁለቹም አይከፋልበት❤ቪድዮ.ጥሩ እይታ ይኖረዋል ከአስር ቧለ ይለሉ🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ደም ስሰራ ጥዲት አርገህ ነው አታዝረከርክም በረታ 👍👍👍👍

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 2 місяці тому +2

    ወላሂ ሽንኩርት አከታተፊ እራሱ ሴት ያስንቃል ሰምቸሻል ሞያ ተማሪ ከያሲኖ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 місяці тому +2

    ወላሂ ጎበዝ ነህ ያሲኖ በርታ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 місяці тому +4

    ያሲኖ fb ሳይቀር ነው ሼር እማደርግልህ በርታ ወድሜ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @NasriyaNasriya-ow1dh
    @NasriyaNasriya-ow1dh 15 днів тому

    ማሸአላህ ትችለለክ ጀግነ

  • @sfiavd5332
    @sfiavd5332 2 місяці тому +1

    አላህ ያበርታህ ዬኔ ወንድም

  • @ኤልሳዕ
    @ኤልሳዕ 2 місяці тому

    Wawaw❤❤

  • @የባሌሚስትነኚFM
    @የባሌሚስትነኚFM 2 місяці тому +4

    አሰላሙአለይኩም ብለህጀምር እኛሙስሊሞች ግደታነዉ እምንለየዉ በሶላት ና በሰላምታነዉ ባሀይማኖት ቀልድየለም

  • @MamaMylove-r6u
    @MamaMylove-r6u 2 місяці тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ያሲኖ አሏህ ያክብርህ ምክራችንን ስለሠማህ በርታ ወንድሜ

  • @ኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ኢነሏሃማአሶቢሪን 2 місяці тому

    ማሻአሏህ ምርጥ ቤት ነው ያለህው ወድሜ ጠፍቶኝ በጭቀት ነኝ እሰኪ በዱአ አሰታውሱኝ አተን ሳይ ወድሜ ትዝ ይለኛን😢😢

  • @memeseadaakomeme5730
    @memeseadaakomeme5730 2 місяці тому

    ማሻአላህ ጎበዝ ነክ👍👍👍👍👍

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 2 місяці тому

    ጎበዝ ስራህ ደስ ሲል ደግሞ ፉሉን ማጠብህ ይብለጥ አስደሰትከኝ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 2 місяці тому

    ማሽአላህ🎉ወሬህ ግን😅😅

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj 2 місяці тому

    እሰይ ጎበዝ እደዚ እሚሉህን ስማ

  • @mekaMOHAMMED-sw3xi
    @mekaMOHAMMED-sw3xi 2 місяці тому

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @FantaMiss-r2e
    @FantaMiss-r2e 2 місяці тому +1

    እኔ ደስ የሚለኝ ካንተ ፅዳትህ እና የሀገሬን አማርኛ ስለምታውራልኝ የእውነት በጣም ነው የምደስተው ሳይህ

  • @አልሀምዱሊላህ-eh5gf
    @አልሀምዱሊላህ-eh5gf 2 місяці тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አብሺር ወድሜ

  • @zfmak
    @zfmak 2 місяці тому

    ማሻአለህ ፅደት ብሎ ዝም 👍🕶️

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 2 місяці тому

    ማሻአሏህ ጎበዝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    ትክክክክል

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    መሻ አላህ ጎበዝ አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ ወላ ጀግና ወንድ ስነስረአትህ ብቻ አጥጋቢ ነው ማሻ አላህ

  • @نفبيالبيس
    @نفبيالبيس 2 місяці тому

    ወላሂ እሄ ወድሜ ጀግና ነዉ ምግብ አሰራሩ አላቀዉም ገና ሁለት ቨደዉ ሢሰራ አየሁ ፀደ ነህ በረታ

  • @Mozaze
    @Mozaze 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽ አላህ ጠንክር ያሲን

  • @RehimaMohammed-jn7hz
    @RehimaMohammed-jn7hz 2 місяці тому +5

    ያሢኖ 12 ሠአትቡሀላ ልቀቅ እይታ እዲኖረዉ እሽ

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 2 місяці тому +2

    አሁን ደሞ ባስታ ስራልን 🍝🍝🍝🍝🍝🍝🍝

    • @tube8181
      @tube8181 2 місяці тому

      ክክክ
      ቀጣይመኮረኔ

  • @RahamaDawud1234
    @RahamaDawud1234 2 місяці тому +4

    ወላሂእኔሁሌም ላይክ አድረጌነው አይችህ እምወጣው ግንኮሜት መጣፍ አልወድም ለማበብብቻነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠክርእሺ

  • @MaMa-im4ch
    @MaMa-im4ch 2 місяці тому

    ይች የምስቀውን ነገር ነጥፋት በተረፈ በርታ

  • @MyYou-sq7sn
    @MyYou-sq7sn 2 місяці тому

    ጨቸወአቸወኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 місяці тому

    ሽንኩርት ውድ ነው አታብዛ 😂😂😂

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 2 місяці тому

    እብሽር ወንድሜ አላህያጠንብርህ በርታ አብሽር

  • @N-mg4fk
    @N-mg4fk 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому

    ሙያ አንደኛ ነህ ወንድሜ እችን ምስቀውን ሰትዩ አስወግዳት

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 місяці тому +1

    ዋዓለይኩም ሰላም ሙያህን በጣም አሪፍ ነው በርታ🎉🎉🎉😂😂

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ነዉ ያስን ትቺ ላለህ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ በርታ
    ወድም

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 2 місяці тому

    ክክክክክክ

  • @YeeGds
    @YeeGds 2 місяці тому

    ሚላጋ ሁለት ተጠቀም ❤በተረፈ ማሻአላህ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 місяці тому

    ማሸ አላህ በርታ ወድማችን

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +2

    ኧረ ወንድማችንእናሳድገው😢

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 2 місяці тому +3

    እናበረታታው ያሲን ትችላለህ ጭዳትክ ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s 2 місяці тому

    አይስማቺንንአታጥፍ ጎበዝነን😂😂😂

  • @ZDraye
    @ZDraye 2 місяці тому

    ጎበዝ በርታ❤

  • @SayedAhmada-fr9er
    @SayedAhmada-fr9er 2 місяці тому

    ያሲኖበርታ

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube 2 місяці тому

    አቤት የፅዳትህ ነገር ማሻአላ ሴት አያሀልህም በል ደምረኝ

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 2 місяці тому

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @ughv4928
    @ughv4928 2 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሲኖ በርታ ማሻአላህ አወ በድንህ ደሞ ጠክር እማይፈቀዱ ነገሮችን እራቃቸዉ ❤❤ ጠክር የኔ ወድም

  • @Fjug-d1r
    @Fjug-d1r 2 місяці тому

    ጓበዝ ምክር ትሠማለህ❤

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ሸባቲ ወለ ቸባቲ

  • @RahmaRahma-xg5po
    @RahmaRahma-xg5po 2 місяці тому

    ጎበዝ በርታ

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ክክክክክክ የማጂቱ ነገር

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 місяці тому

    ባለሞያው ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ27
    @አልሀምዱሊላህ27 2 місяці тому

    በርታየኔጀግና🎉🎉🎉🎉

  • @HayatYemer-d6e
    @HayatYemer-d6e 2 місяці тому

    ክክክ😅😅😅

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 2 місяці тому

    እኔ ሸባጢ ውስጤ ነው ማሻ አላህ ብል አፊያ ይመችህ ወላሂ ወንድሜ ይናፍቀኛል ሳይህ ምግብ ምንሰራቼ ልብላ ይለኝ ነበር ግን አሁን ተይዞ ገባ የማዬን እጀራ እየጠርግ ነው እኔ ብቻ በናፍቆት ሞምቴ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @DyiDt
    @DyiDt 2 місяці тому

    Masha allah❤❤😂በሉ አናበረታታው

  • @mnegnyewlolijmeryem3797
    @mnegnyewlolijmeryem3797 2 місяці тому

  • @ወታደር
    @ወታደር 2 місяці тому

    0:05 ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @FantaMiss-r2e
    @FantaMiss-r2e 2 місяці тому

    ማታ ማታ ልቀቅ

  • @SayedAhmada-un9tu
    @SayedAhmada-un9tu 2 місяці тому +1

    ያሲኖ ዘና ነዉ እምታረገኝ በርታ ❤❤ ደግሞ አሳሳም ትችላለህ😂😂😂😂😂😂

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ 2 місяці тому

    ያሢኖየ የሣቄ ምጭ 😂😂😂

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر 2 місяці тому

    ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 2 місяці тому

    ጎበዝነህ።

  • @alal8630
    @alal8630 2 місяці тому +2

    ያሲኖ አትፍረድብን አረብ ቤት ስንሰራ ቆይተን ኢጃዛ ስንሄድ ስናርፍ ይደክመናል ስራ የለመደ ሰው

  • @15kmarta
    @15kmarta 2 місяці тому

    አይዞክ በርታ ያስኖ❤

  • @Helemat
    @Helemat 2 місяці тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Yenus-eq1ns
    @Yenus-eq1ns 2 місяці тому

    ወላሂ ሞያ ትሚረኣለሁ ❤❤❤

  • @roozail
    @roozail 2 місяці тому

    ፤❤❤❤❤ማሻአላያስን እኔፍቅረያዘኝ

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 2 місяці тому +2

    ያሲኖ እይታእድኖረው በዚ 6ሰአት በኢትዮ 12ሰአትልቀቅ ካተባላቅም❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 2 місяці тому +2

    መሸአሏህ ሞያ አለህ በርታ ወድሜ ከዘመኑ ሴቶች አተ ትበልጣለህ ያሁኑሴቶች በየኢጃዛውቤት እዱሙ ነው የሚበሉት

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @youtube4525
    @youtube4525 2 місяці тому

    የኔ ባል ቢጤ ነህ በበሉም ባበሉም ያው ናችሁ አጠረቁም

  • @Ahmed-r1w
    @Ahmed-r1w 2 місяці тому

    ክክ ኸረ በሳቅ😅😅😅

  • @zzxx801
    @zzxx801 2 місяці тому +1

    ያሲኖ ዉነትህን ነዉ ስትሰነፍአለ❤

  • @عيشة-و3ب
    @عيشة-و3ب 2 місяці тому

    ክክክክ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 2 місяці тому +4

    ሥልክህ ሢጠራ የኔመሥሎኝ ላነሳ አቤት ቅሌቴ😂😂😂😂

    • @15kmarta
      @15kmarta 2 місяці тому

      ጭራሽ ልታነሺ ነበር😂😂

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 2 місяці тому +1

      @@15kmarta የምር የኔሥልክ መሥሎኝ😂😂😂

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ወአለለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ያሲኖ 😂😂😂 ገና ሳይህ እኮነዉ ሳቄ የሚመጣዉ ሸባጢ ወላሂ ባለቤቴ በጣም ነበር የሚወደዉ ጧጧት ሁል ግዜ ስሪልኝ ይለኝ ነበር በቁላል ፍርፈር በፉል በተለያዩ መባያወች እሰራለት ነበር ምንም የማይሰለች ምግብ ነዉ ሸባጢ ያለማካበድ በደብ ነዉ የምሰራዉ

  • @GffGgj-k3f
    @GffGgj-k3f 2 місяці тому

    አሲኖ ጨጨብሳ አሰራር አሳየኝ😂😍😋

  • @Ekram-i1s
    @Ekram-i1s 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ ያሴኖ እናበረታታዉ በናታቺሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 2 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ጉበዝ ነህ ዉነትህን ነዉ ወደም አርቤት ሺትቤት እደማያጥቡ እጃዛቤት ምግብ ሰርተዉ አይበሎም መክርኛ እዱሚ አለ የሰነፎች ምግብ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ያሲኖ Yessssssss ይልመድብህ በሀይማኖት ቀልድ የለም

  • @mulu5
    @mulu5 2 місяці тому

    አሹቅ አላለም ባቄላ ወጥ በለዉ 😂😂

  • @MBaba-ik1nf
    @MBaba-ik1nf 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ
    @FFbBነኝየአለህበሪያ 2 місяці тому

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ሰለም ነዉ ያኔ ዉንድሜ እጀዘ ቤት ሴቶች አንደኛዉ ገዝቼ እሚበለዉ እኔ ነኝ ስለዝህ ትደር ስህዝ እንደታ ሼፍ መገበት አለቢኝ 😂😂😂

  • @SelamLOVe-25
    @SelamLOVe-25 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉👍👍

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 2 місяці тому

    ያሲኖ ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታታ አብሽርርርር

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo 2 місяці тому

    ግን የት ነው የሚኖረው በማርያም

  • @ወሪፍ
    @ወሪፍ 2 місяці тому

    ሁለ። ቀን። ምግብእይሰራህነዉየምታሳይን🍂🍂🍂

  • @semirammm-zm2mt
    @semirammm-zm2mt 2 місяці тому +1

    ههههه

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 місяці тому

    እስኪ በአላህ ስራ ፈልግለት ለባሌሌ

  • @HabasiKauyre
    @HabasiKauyre Місяць тому

    ሳቅህ😂😂

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 2 місяці тому

    ያሲንየ ለኔ ደሞ እብሪቋን ፏ አርገህ ስታጥባት አሳየኝ ጥቁር ብላ አሳዝናኝ ነዉ😂😂😂❤

  • @Hayat123-n1w
    @Hayat123-n1w 2 місяці тому

    እኛምእንወድሀለኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 2 місяці тому

    ያሲኖ 2000ሺ ብቻ ቀረዉ ሀያ ሺ ሊሞላ ሸርርርርርር እንሙላለት ❤