Tizita by Mesfin Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 3 дні тому +1

    ❤❤❤ ድሮ በሙዚቃ ክፍለ ጊዜ እኔ ይኼንን ዘፈን እወደው ስለነበረ እዘፍነዉ ነበር ፤ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ፣ አመሰግናለሁ ።

  • @mulugetahaile3559
    @mulugetahaile3559 4 роки тому +5

    የመስፍን ሀይሌ ዘፈኖች ትዝታ ቀስቃሽ ተወዳጅና ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው። RIP

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 роки тому +4

    ትዝታን ያዜሙ ድምፃውያኖቻችን ትዝታ መሠረቱን ሳይለቅ በሚገባ አቀንቅነውታል

  • @tezerabati1597
    @tezerabati1597 3 місяці тому +2

    በሀይሉ ሰለእናቶች መብት
    ብዙ የደከመ።

  • @fekadualeka3744
    @fekadualeka3744 3 роки тому +7

    It is very regrettable that Mesfin, one of the talents of his time, was left alone in time of difficulty.

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 місяці тому +2

    Very Gentle Ethiopian Music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 Рік тому +4

    እናቴ ነፍሷን በገነት ያኑረውና እናቴ በጣም ተወደው ነበር

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Рік тому +1

    በኢትዮጵያ ሙዚቃ የመጃጃል ስራ ነው እየተሰራ ያለው RIP for this melodic person

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 Рік тому +3

    የጀኔራል ፅጌ ዲቡ ልጆች፡፡

  • @haileseifu8035
    @haileseifu8035 4 роки тому +5

    Gashe seyoum RIP best saxophonist

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 роки тому

      ሻምበል መስፍን ሀይሌ ነው

  • @kebedegebretsadik3860
    @kebedegebretsadik3860 7 днів тому

    ወርቃማው ጊዜ!!!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Рік тому +4

    የጋሽ መስፍን ብቃት እጀግ ይገርማል …….የማይቆራረጠው የሳክስፎኒስቶቹ ( ለነገሩ የዚያን ጊዜው ፖሊስ ኦርኬስትራ የእና ጋሽ ጌታቸው መኩርያ ቤት መሆኑ አይዘነጋም ) ትንፋሽም ይደንቃል…….

  • @futureman202
    @futureman202 7 років тому +1

    Ayalew mesfen.rashe sentu lie tizeta telhal.

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 2 роки тому +1

      He is not Ayalew mesfin. He is capt. Mesfin haile of police orchestra.

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh 4 місяці тому

    እጅግ ውብዜማ

  • @kasahungebremikael8462
    @kasahungebremikael8462 3 місяці тому

    ፓሊስ ባንድ ነው???????

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 3 місяці тому

    Rip ❤️❤️❤️❤️

  • @rasethiopia5461
    @rasethiopia5461 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 6 років тому

    RIP

  • @abdurehimali1941
    @abdurehimali1941 3 роки тому

    watchlater

    • @nebyounegusay7967
      @nebyounegusay7967 2 роки тому +1

      ሁሉንም ነፍሳቸውን ይይማር ፡የጀነራል ፅጌጌዲቡ ልጆች ናቸው፡፡