ብሔራዊ ትያትር / 40ኛ ዓመት ህዳር 9 1988 ዓ,ም / ህፃን ልጅ ሽርሽር / ደርባባው አቡን / Kilowood

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 3 дні тому

    አይይይይይይይይይ ደጉ ዘመን ሰው በሰውነቱ እንጂ በዘር በጎሣ በበሐይማኖት ጎጥ የማይተዋወቅበት ፍቅር የሚዘንብበት ዘመን 🌹🌹🌹

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 7 місяців тому +5

    ወይ ደጉ ዘመን! ዘረኝነት የለ፣ እርጉዝ፣ መነኩሴና ህፃን በብሔር ለይቶ ማረድ የለ! አምላክ እኩይ፣ ሰይጣን አምላኪ ዘረኛ መሪዎችን አጥፍቶ ያን የፍቅርና የደስታ ጊዜ ያምጣልን!! አሜን!!

  • @TesfayeTsegaye-i1o
    @TesfayeTsegaye-i1o Місяць тому

    The Best of Best

  • @v0idftb12
    @v0idftb12 4 місяці тому

    ትክክለኛ አዝማሪ አዝማሪ ቀኔመጫወት ነዉ ያለበት። ያሁኖቹ አርቲቡርቲ ስለሚጫወቱ ነዉ ብዙ ሰዉ የማይቀበላቸዉ😅

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 5 місяців тому +1

    When Ethiopian civilization was still reigning!

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 Рік тому +1

    አየ አፈር እማይበላዉ የለም ነብስ ይማር

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 3 місяці тому

    ይሄም ያለንበት ክፉና ርጉም ዘመን እንዲህ ዓይነቱን ሰው መውደድ ያለውን ሰው ይገላሉ ሰው ስላልሆኑ

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek2863 10 місяців тому +3

    አይይይይ ደጉ ዘመን ኖራችሁት ነሮውን ነፍስ ይማር

  • @muluabraha6254
    @muluabraha6254 2 місяці тому +1

    😂😂😂🎉🎉🎉😅😅😅

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 Рік тому

    እንዴው በሞቴ በህይወት አለ?

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 7 місяців тому

      የለም፣ በሞት ከተለዬ ቆይቷል፣ ደርባባው አቡኑ በቀ/ኃ/ስ ቴያትር ቤት በንጉሱ ዘመን ጀምሮ የሰራ ምርጥ የጎንደር ባህል ተጨዋች (አዝማሪ ) ነበር ፣ ነፍስ ይማር!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 7 місяців тому

      በህይወት የለም ፣

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 3 місяці тому

    cobat lham cooobat lham ahbiat taaabsa baaaaria kaaazna wootat taaata ahhhhlg i taaaasfaia nawoooi gaaaba kooobt tara