ዘመድኩን ተጋለጠ | ሚስጥሩ ወጣ | መባዕ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2024
  • ዘመድኩን ተጋለጠ | ሚስጥሩ ወጣ | መባዕ መረጃ ‎@meba-tv
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ

КОМЕНТАРІ • 399

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 5 місяців тому +10

    ዲን ሄኖክ ፈጣሪ ያብዛህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቀህ❤

  • @okom6307
    @okom6307 5 місяців тому +8

    አስመሣ ሁላ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💚💛❤🌾

    • @user-si9bz8wm5j
      @user-si9bz8wm5j 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 እር አትዝጉኝ በጌታ እዚጋ የሚን ፋኖ የምን ድል ነው እንዴ ፖለቲካን እና ሐይማኖትን እየለየን እንጂ😳

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 5 місяців тому +8

    አቤት ይሄ ሰው ግን የማይገባበት የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሁ
    የምንወደው የናከብረው ዲያቆንና መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን
    ምድረ ምቀኛ
    ሲጀመር ዘመድኩን ማለት እብድ ሰው ነው ድሮም ቱቦ ውስጥ ያደገሰው ሀሳቡም እንደዛው ነው

  • @biruk12345
    @biruk12345 5 місяців тому +6

    ተባረክ ላልገባቸው በደንብ ገለጥከው❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 5 місяців тому +5

    ልቦና ይሥጠን በእውነት ለንስሐ ሞት አብቃን ጌታ ሆይ 🤲🤲😭😭😢😢

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225 5 місяців тому +12

    ዘመድኩን የለየለት እብድ ነው። እንዴት ሰው እሱን ይከታተል።

    • @DanielNegusse-jw9fo
      @DanielNegusse-jw9fo 3 місяці тому

      መምህር ዘመድኩን በቀለ ምርጥ የኦርቶዶክስ እቃ ኑርልን ።።። አጋልጥልንን

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 5 місяців тому +6

    ክርስቶስ ከበረ ዲያብሎስ አፉን ከፈተ . ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ትውልዱን ከሞት አድን በርታና

  • @user-xd2qy4db7z
    @user-xd2qy4db7z 5 місяців тому +5

    ወንድማችን አንተም በርታ ለእውነትና ለእውነት ቁም እኛም ከአንተ ጋር ነን።

  • @Mahtebe_Tewahdo
    @Mahtebe_Tewahdo 5 місяців тому +5

    መድሃኒአለም በቸርነቱ ቤቱን ፣ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች የተዋህዶ ልጆችን ይጠብቀን። መልካም ሰሪ መምህራኖቻችንን ለማጥፋት የቆሙ ሰይጣን የሚጋልባቸው ሰዎችን ያጥፋልን።
    አሜን!!!

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 5 місяців тому +5

    ዘመድኩን ተጋለጠ የሚለው ርዕስ በራሱ ሣበኝና አዳመጥኩት ርዕሱን የሚመጥን ፍሬነገር ሀተታ ውስጥ ሥላላገኘሁ የዘመድኩን መረጃ ይመዝናል።

  • @user-gl7iv3co1m
    @user-gl7iv3co1m 5 місяців тому +6

    አንድ ነገር ግልጽ ይደረግ ሄኖክ ለምን ቫቲካን ሄደ

  • @NathanimGebeyehu
    @NathanimGebeyehu 5 місяців тому +3

    ወንድሜ ስለሰጠህነን ትክክለኛ መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ስው ከሚያወራው ይጥብቅህ እባክህ በፀሎት በርታ አመብርሃን አትለይህ ለዚህ ክብር ያበቃችህ ቅድስ ቤተክርስቲያን አደራ አለብህ ዲያቆን ሃይሌ

  • @chriszsheger6488
    @chriszsheger6488 5 місяців тому +7

    ለማንኛውም የኢትዮጵያ እና የኦርቶዶክስ ችግር ከ vቲካን ይመዘዛል ሰከን በሉ

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 5 місяців тому +7

    እኔ መጀመሪያም ዲያቆን ሄኖክን ዳጊ ሾ ሳየው አልጣመኝም ዘመዴ ደግሞ ሀቅሀቋን ነው ስለዚህ ዘመዴ ያለው ሁሉ ትክክል ነው አስር ብታበሩ የአብይ ቡችሎች ከመምህ ፋንታሁን እና ከዘመዴ የበለጠ እውነት የላችሁም ጠብቂ ሄኖክ ማን እንደሆነ በቅርብ ቀን እናያለን ዘንድሮ የማናየው የለም መጠበቅ ብቻ ነው ሼም የለ

    • @Nolawi-ld8li
      @Nolawi-ld8li 5 місяців тому

      wunetshn new
      Esti rasishn meles blesh ey man endehonsh ahun mn lay eyalesh ...sewn lemetechet rasn kedmo memelket melkam new ehtalem❤

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 5 місяців тому

      🤣🤣ነፈዝ

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w 5 місяців тому +4

    ሁላችሁም ግራ አታጋቡን አርፋችሁ ተቀመጡ. እኛም የምናምነውን እግዛብሔርን እያመሰገንን እንኑርበት. የራሳችሁ ጉዳይ ተውን ተውን ተውን በሰላም እንኑርበት

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 5 місяців тому +6

    ዘመድኩን ነቀለ ከስቶ ማድያቱ ሁሉ ወጥቶ ነበር እድሜ ለፋኖ ጦርነት እሱ ከመጣ ወዲህ ትንሽ ገንዘብ አገኘ ፊቱም ተመለሰ ካለ ደም አይወፍርም

  • @HirutGirma-ie9ls
    @HirutGirma-ie9ls 5 місяців тому +2

    ስለ ትንታኔው እምስግናለሁ ክብር ይስጥልን

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym 5 місяців тому +5

    እኔ የሁለቱም ደጋፊ አይደለሁም ምክንያቱም እንኳን ሁለት ውርጋጦች ጳጳስ ከተባሉትም ሰው ጠፍቷል እኛ ምዕመን እየነቃን ነው አንዱ በእኔ በኩል ብዙ ችግር አለበት አንደኛው ደግሞ ከዚህ ከሴጣን ሰው ጋር ምን ያደርጋል ሊያስተምረው ነው በጣም የስጠረጥራል እኛ አሁን እነሱን ትተን 10ቱን ትዐዛዝ 6ቱን ቃላተ ወንጌልን እያከበርን መኖር።

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 5 місяців тому +5

    የዩትዩብ ቀፋይ ሚዲያ ዘመድኩን ካረገውም ያድርገው ግን ለሀገር ሆነ ለሰው ሰብዓዊነት ያለው ሰው ለእውነት መቆም ካልቻልክ ሚዲያውን ዝጋው

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 5 місяців тому +2

    እኛ የግለሰቦች ጭቅጭቅ መስማት ከፈለጉ ይቅር ይባባሉ የእኛ ችግር የ ኢትዮጵያ ሰላም ማጣት ነው ለእኛ እንቅልፍ የሚያሳጣን ድል ለተግገፋው የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tesfayemihretu6222
    @tesfayemihretu6222 5 місяців тому +5

    መልስ ለመስጠት እናንተ ምንድን ናቹ ::
    ዘመዴ ያለምክንያት ያለመረጃ አልመጣም ።

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 5 місяців тому +4

    አንቸኩል እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ?!

  • @marakighost1276
    @marakighost1276 5 місяців тому +5

    "...አልሆን ያለ ጊዜ መጉላትና መግዘፍ፣
    ከግዙፎች መሃል አንዱን መርጠህ ዝለፍ..." ዝሙትኵን በቀልክኽ አትተርተር፣ ቆሼ ምላስ👅

  • @ber_tube
    @ber_tube 5 місяців тому +2

    "የእግዚአብሔርን ቃል፡የተናገሯችኹን፡ዋኖቻችኹን፡ዐስቡ፥የኑሯቸውንም፡ፍሬ፡እየተመለከታችኹ፡
    በእምነታቸው፡ምሰሏቸው" ዕብ 13፡7

  • @user-uu4oo1uw8j
    @user-uu4oo1uw8j 5 місяців тому +5

    ዘመድኩን ፕለትከኛ ነው አረሱት።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 5 місяців тому +7

    ይሄ በሽተኛ ድሮም ለዘር የሚቆም ሌባ ነው ዲያቆን ሄኖክን ለቀቅ አድርጉት ትውልዱን ያድንበት

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 5 місяців тому +5

    ምነው. ዘመድኩን. ካላንተ. ጨዋየለም. እንዴ. ዳቆን ሄኖክ. ጨዋነው. በዛ. እድሜ. ይምከረህ. ታላቆችህንም. ታኖሻችህንም. አትልከፍ

  • @user-xd2qy4db7z
    @user-xd2qy4db7z 5 місяців тому +5

    ችግር የለም ለዲያቆን ሔኖክን ኃይሌ ፈተናው ብርታት ነው። የኛሰው በልጦ የሚገኘውን መቼ ይወዳል ይህን ክፋ ሀሳባቸው በስንዴ መካከል እንክርዳት መዘራት አይቀርምና እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን የሆንን በነፈሰው አንንፈስ በቃ ጠላት ቀን ጠብቆ ማፈሩ አይቀር😢😢😢

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 5 місяців тому

      Bergit enam hasabun alidigifim gin demo chirisham manininim alaminim .egna chigirachin yegna agiligayochin kagiligilotachew alifen enamilikachiwalen henokin yehan yahil medagif min asifilige min alibat zemedem lik lihon yichilal enabegashaun enasib enesum kene henok belay ageligay neberu

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 5 місяців тому +2

    እውነቱን እናያለን መጠበቅ ነው አሁን አሁን ነገሮች አይቆዩም በጊዜ ነው የምናያቸው እናያለን

  • @dawie506
    @dawie506 5 місяців тому +2

    ❤❤❤ዲ/ን ሀይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤

  • @yadugna
    @yadugna 5 місяців тому +7

    ሰውየው እኮ ማለቴ ዘመድኩን ሥራ ስሌለው፡ በቅናት መንፈስ ልቡንይታወረ፡ እኮ ነው፡፡ ምን አይነት ክፋት ነው

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 5 місяців тому

      No need to have job as far as there is go fund me!!!

  • @user-qe4rh7fb5x
    @user-qe4rh7fb5x 5 місяців тому +2

    ኤረ ድርቅና

  • @almaztesfaye6976
    @almaztesfaye6976 5 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @firehiwotreta5098
    @firehiwotreta5098 5 місяців тому +8

    ዘመድኩን እግዚአብሔር ይማርህ፡ ወንድማችን መምህር ሔኖክ መድሐኒያለም በደሙ ይሸፍንህ

    • @user-pp1rs5kt4w
      @user-pp1rs5kt4w 5 місяців тому +1

      ሔንክን እግዚአብሔር ይማረው ።።። ወንድማችንን መምህር ዘመድኩን ን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅልን ያበርታክ አጋልጥልን

  • @ChemereAyemew-uo9ut
    @ChemereAyemew-uo9ut 5 місяців тому +4

    ተነቅቶብሀል አባቴ አሁን አትገጋጥ

  • @user-bu1uv8dj2l
    @user-bu1uv8dj2l 5 місяців тому +4

    እናንተ ማናችሁ ያሁሉ ህዝብ እንደእንስሳ ሲታረድ ይህንን ሚስጥር ያጋለጠው ዘመድኩን ነው ይህወንድማችን ደግሞ አሁን መቷል አውነታውን ፈጣሪ ያውቃል ሁለቱም ማህተባችን አይደሉም ሁለቱም ቢሄዱም እኛ ቤተክርስቲያናችንን ነው የምንከተለው ዘመድኩን ለቤተክርስቲያናችን ብቻ ሳይሆ ለሀገርም ትልቅ ባለውለታነው መተቸትም መተራረምም ካለባችሁ በውጥ ጨርሱ ህዝብ አጃቢና አጨብጫቢ አታድርጉ

  • @GechoKerga
    @GechoKerga 5 місяців тому +2

    መርምረን እንደርስበታለን ማስተባበያ አያስፈልግም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 5 місяців тому +2

    አረአሚላኪማነዉ❤❤❤ሚታመነዉ😊😊
    አተማረን

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 5 місяців тому +5

    እናንተ እራሱ አወዛጋቢ ናችሁ ዘመድኩን እዉነተኛ ለእውነት የቆመ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና ኦርቶዶክሳዊ ነው ምንም አያስፈልግም እሊሙናቲን ቀስበቀስ አታለማምዱን ውሸታሞች

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 5 місяців тому +5

    ኢቶጵያ ህዝብ በመጥፎበሽታ ታመናል እግዚአብሔር አምለክ ይተረቀን

  • @romanmoti6022
    @romanmoti6022 5 місяців тому +4

    እንደ ዘመድኩን ክፉ እባብ አሳዳጅ የለም ምቀኛ

  • @user-yc7yy1nj3r
    @user-yc7yy1nj3r 5 місяців тому +2

    Henok enwedahalen edmie ena Teena yst'h tebarek

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 5 місяців тому +2

    እግዚኦ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 5 місяців тому +5

    ዘመድኩንና የአበደ ውሻ አንድ ናቸው እኔ ልወቅ እኔ አውቃለሁ ብቻ ነው ስራው ሁሉን በክፈፈአት ነው የሚመለከተው እርኩስ መንፈስ😮😮😮

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 5 місяців тому +1

    Egziooo TESALEN abetu maren yikir belen 😭 😭 😭

  • @bakosbakos2764
    @bakosbakos2764 5 місяців тому +3

    ዘመድኩን የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ቤ ክርስቲያን ጠላት ነው UA-cam ቻናሉን እየሰማችሁ አተትባበሩት

  • @kassaminilike7888
    @kassaminilike7888 2 місяці тому +1

    ዘመድኩን ራሱን ለህዝብ አሳልፎ
    የሰጠ መልካም ሰዉ ነው

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r 5 місяців тому +2

    ''ጠላትና መከራ ያነሳት ይመስል'' እውነትም

  • @user-jh5sq6bf8g
    @user-jh5sq6bf8g 5 місяців тому +2

    ወድሞቼ ህቶቼ ይህኳ የሰይጣን ቅናት ነው ምክናትም የባዕል ዋዚማ የት ነበር የምናሳልፈዉ አሁን ደሞ የት አሳለፈን ሴጣን አበደ ሌላ ምንም ምክንያት የለም ተዉት ዝም ነው ሁላችንም ገብቶናል

  • @themane9894
    @themane9894 5 місяців тому +1

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ የምንወድህ አስተማሪያችን ነህ ሰዎች ሳያቁህ ብዙ ቢናሩ አያቁም እና ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛን ወደ እናትና ልጁ እየወሰድከን ነው እነዚህ ሰዎች ፖለቲከኞች ናቸው እኛ ደግሞ የእናትና ልጁ ወዳጆች ነን ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው አሜን

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ሰለሰጣችሁን ማብራሪያ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 5 місяців тому +1

    Lemini sleshlu taweralehi sile dikonu atawerami Zemedachin ❤ libachini.

  • @SelamawitBayu
    @SelamawitBayu 5 місяців тому +2

    እኔኮ በጣም የሚገርመኝ እኛ ምን ሰርተን ነው ሰዎችን የምንከሰው ምን መልካም ነገር አድርገን ነው መልካም የሰሩትን ሰዎች እያሳደድን ለጠላት አሳልፈን የምንሰጠው? እረ ወደልቦናችን እንመለስ? ትናንትና በመምህር ምህረትአብ ላይ ዛሬ ደግሞ እረ ግድ የላቹም እነዚ ሰወለች እንደሰው ደካማ ቢሆኑም እንኳ ትልቅ ስራ ሰርተዋል ወጣቱን ለ 1 ቀንም ለ 1 ሰአትም ቢሆን ከአምላክ የማገናኘት ስራ ነው ሚሰሩት ከሳሾች ሆይ እናንተ ምን ሰርታችዋል ሌላው ቀርቶ አጠገባቹ ያለውን ሰው ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ አድርጋቹት ነው እሚሰሩ ሰዎች ላይ የምትነሱት? ለምንድነው እርስ በእርስ መስማማት ያቃተን ቆይ ለምንድነው ለባዳ አሳልፈን የምንሰጣጣው? ብቻ ለቦና የስጠን😢😢😢😢

  • @tenagnegebere1054
    @tenagnegebere1054 5 місяців тому +4

    ዘመድሁን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አፍራሽ እንጂ አገልጋይ አይደለም ምንም መኅይም ብሆን አነጋገሩ አፍራሽ እንጂ ጠጋኝ አይደሉም

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 5 місяців тому +4

    Henok is the best orthodox

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 5 місяців тому +2

    ይህን የቀባጣሪ ዘመድኩንን ወሬና ቅናቱን ነው ለሌላ ሼር የማደርገው

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 5 місяців тому +3

    ዘመድኩን አብዝቶታል ትልቅ ቅናት ሀይ የሚለው ጠፈ እንደው እኔ ያልወጠወጥኩት አይጣፍጥም አይ ዘመድኩን ትልቅ ምቀኝነት ተወዝፈህ ይቱብ ላይ ወፏ ነገረችኝ ዝሆኖ ነገረችኝ እያለ እያለ የሚቀባጥር

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 5 місяців тому +6

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ዲዳ ነው እንዴ እናተ የምትጫጩለት እሱ መልስ እስኪሰጥ መጠበቅ ለምን አቃታችሁ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችሉም ሆናችሁ እኮ ባለቤቱ እያለ የእናተ መጋጋጥ ይደብራል

    • @geletawaka
      @geletawaka 5 місяців тому +1

      እርግጠኛ ባልሆንም ሄኖክ ሀይሌ ማድረግ በሚገባው መንገድ ላላደረገው ዘመድኩን መልስ እንዲሰጠው አልጠብቅም

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 5 місяців тому

      @@geletawaka ምን ማለት ነው ዘመድኩ መልስ እንዲሰጠው አልጠብቅም

    • @geletawaka
      @geletawaka 5 місяців тому +2

      @@aezbmerid3612 ዘመድኩን እስከ ዛሬ ከፍ ዝቅ አርጎ የሰደባቸው ስዎች እኮ መልስ ሲሰጡት አልሰማንም ምናልባት ዝቅ ከሚሉት ጋር ዝቅ ማለት አይፈልጉ ይሆናል ዝለዚህ ከሄኖክም ይህንን አልጠብቅም ዘመድኩን ሲሰድብሽ እግዚአብሔር ሊያከብርሽ ነውና ንቆ መተው ነው

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 5 місяців тому

      @@geletawaka መልስ የማይሰጥማ ስራውን የሚያውቅ ሰው ነው እውነቱን እግዚአብሔር ያውቀዋል እሱ ዝም ካለ ታዲያ የእናተ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ መንጫጫት የምን ቤት ናችሁ የሚገርመውም ይሄ እኮ ነው

    • @geletawaka
      @geletawaka 5 місяців тому +1

      በእርግጥ ነገሮችን ለመረዳት ያለሽ አቅም ደከም ያለ ይመስለኛል ዘመድኩን ጋር እንድትለጠፊ ያደረገሽ ይኽው ይመስለኛል እንጂ ደህና ሠው ዘመድኩን ጋር አይታየኝም :ደጋግሜ ነገርኩሽ እስኪ ከሰደባቸው ጳጳስት; አጥማቂዎች ; የኦርቶዶክስ መምህራን መልስ ለምን አልመለሱለትም ብለሽ እራስሽን ጠይቅ ለነገሩ እንዴት አርገሽ ዘመድኩንን የሚከተል እኮ አንብቦ የሚረዳ ሳይሆን ከስድብ ጋር ካልሆነ ለመርዳት የሚከብደው ይመስለኛል : አሁን ዩቲዩብ ላይ ደግሞ ወጥቶ የተናገረውና በሚገባው መልኩ የተነተነው የሄኖክን ስራ ስለሚያውቅ ምስክርነት ሊስጥ ይችላል አንቺ ለተሳዳቢ እንዲህ ስትንገበገቢ ያን የመሰለ የአእላፋት ዝማሬ ከባልደረቦቹ ጋር ስላሳየን ሄኖክ እውነቱን ለማሳየት ቢሞክር ምኑ ነው ጥፋቱ ደጋግሜ ለማስረዳት ብሞክርም ማገዶዬን ፈጀሁት:

  • @msganawreta
    @msganawreta 5 місяців тому +2

    .የተዘቀዘቀው መስቀል ምንም አይለም ማለት ምን ማለት ነው አምላክንም ብክድ ችግር የለውም እያልክ ነው ማስተዋሉን ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 5 місяців тому +8

    ዘመድኩን በጣም ባለጌ ሰው ነው በስመአብ ብሎ ሁሉን የሚሰድብ ከኔ በላይ አዋቂ የለም የሚል ነው በእውነት ባለጌ ሰው ነው

  • @honeyalemu3857
    @honeyalemu3857 5 місяців тому +2

    ወንድሜ ሰው እራሱ ተመራምሮ ቢሆን ጥሩ ግን ሌላው ያወራውን ሰምቶ ልክ እራሱ የተመራመረ ይመስል ያወራል

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 5 місяців тому +2

    መባ ጃንደረባ

  • @meseretmetku4830
    @meseretmetku4830 5 місяців тому +7

    ገና ነጭ ለብሰንእዘምራለን ሄኖክዪ በርታልን አደራ

  • @yeshoazewed9955
    @yeshoazewed9955 5 місяців тому +1

    ምናለ ብንከባበር ብናስተውል

  • @aselefzegeye6492
    @aselefzegeye6492 5 місяців тому +2

    እግዚአብሄር በመጨረሻው ዘመን ከነጣቂ ተኩላወች ተጠበቁ ያለው ከነዚህ ነው ቤተክርስቲያን በምጥ ላይ ሁና እያለች ክርስቲያኖች በየሄዱበት እየታረድ ኢትዮጵያ እይታው በማታውቀው መከራ ውስጥ ወድቃ ሱባኤ በሚገባበት በሚለቀስበት ህዝቡን የሚያጠነክር የሚያፀናና ቃለወንጌል እንዳይሰጥ አድርጏ አገር ምንም ችግር እንደለለባት ነጭ አስለብሶ ሰው የሚበላው አጥቶ ያንን ሁላ ጦፍ አስበርቶ የኢትዮጵያ መገለጫ የሆነው ባዴራዋ እንዳዪያዝ አድርጏ ያዋለው እንዴት ነው ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁት ሰይጣን ከሩቅ አይመጣም ይህን ሁሉ ወጭ ከምን አመጣው በሉ መርምሩ አትሸወድ ተጠቀቁ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 місяців тому +2

    ጊዜው ስለሚያስፈራ ብንጠረጥር ምንም አይደለም

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 5 місяців тому +2

    ጃንደረባው ሄኖክ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 місяців тому +3

    እናንተ የሐዋርያዉ ወንድማማቾች ቢሆንም እነዚህ ካቶሊክ ማንኛውም ነገር ቀስ ብለው ማለማመድ ልማዳቸው ስለሆነ ነቅቶ መጠበቅ ጥሩ ነው ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል የማንም ቲፎዞ አይደለንም አንከተልም የምንከተለው ክርስቶስና እናቱ ነው::

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 5 місяців тому +3

    ዘመድኩን ሰው ያከበረህን የወደደህን አክል እራስህን አስጠቆርክ ካንተ ማንም ይሄ ን አይጠብቅም ነበር ሄኖክ ማለት ምንም ምንም እንከን የሚወጣለት መምህር አይደለም

  • @Sormiker
    @Sormiker 5 місяців тому +4

    ዘመድኩን እንደ ኤርሚያስ ከሃዲ ሆንክ?

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 26 днів тому

    ደሞ በሄኖክ መጡብን፣ ደስ የሚለው እዚህኛው ላይ አጥጋቢ መልስ ተሰቷል፣ ልቦና ይስጣቸው

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 5 місяців тому +3

    ወንድሜ እዚህ ላይ የሚፅፋት ሁሉ ኦርቶዶክስ መስለው ዝማሬው ያቃጠላቸው ናቸው ኦርቶዶክስ ብዙ መከራ አለባት ስለማንም አትጨነቁ መዝሙሩ አለምን ያንቀጠቀጠ ነው ዘመድኩን ተብዬው አንድ ቀን እንኳን ወጣቱን ወደ ጭፈራ እንዳትሄዱ ብሎ ሲሰብክ አይተን አናውቅም

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 5 місяців тому +2

    Tienegna tigre silemenoru erigitegna ayidelehum!!!

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 5 місяців тому +8

    ዘመድኩን እግዚአብሄር የማስተዋል ልብ ይስጥህ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 місяців тому +1

    ገንዘብ ያላተለለው ማንም የለ ሁሉንም ወደፊት እናያለን

  • @gwisdom6644
    @gwisdom6644 5 місяців тому +3

    Zemedken is telling the truth

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 5 місяців тому +4

    ትልቁ የኢሉምናቲ እና የፊሜሰንኖቹ መስራች የካቶሊኩ ጀስዊቶች ናቸው

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 місяців тому +2

    እንኳን ሊሰድበው ቀናብሎ ለመየት የማይችለውን አማራን በግል ሳይሆን በጅምላ አፉን ሲከፍትበት የነበረው እርሱ ማን ሆኖ ነው???

  • @yafet2121
    @yafet2121 5 місяців тому +4

    መልስ መስጠት ተገቢ አይመስለኝም# ዲ. ሄኖክ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርከው !

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 5 місяців тому +3

    ታዲያ ሰንደቅ አላማ አልነበረም???

  • @mulatuhabte5260
    @mulatuhabte5260 5 місяців тому +4

    አጨብጫቢ ሁላ ለብር ብላችሁ ህዝብ ክህዝብ የምታባሉ ምድረ ሚጥሚጣ

  • @user-fx2ot5yb4k
    @user-fx2ot5yb4k 5 місяців тому +1

    የነገሮች መገጣጠም ብዙ ሊያስጠረጥር ይችላል ።ግዜው ደሞ ክፉ ነው አንተ አቅራቢው ደሞ ሄኖክ በግልፅ ባንዲራ አትልበሱ ሊል አይችልም ያው በተዘዋዋሪ ግን ብሏል ።የሆነ ሆኖ የተጠረጠረውን ሆኖ ባይገኝ በጣሞ ደስ ይለኛል ። መጠርጠር ግን አይከፋም

  • @user-lw6hj7rb5q
    @user-lw6hj7rb5q 5 місяців тому

    እዉኑነት.ነወ ወድሜ.ጌታችን.መከራ.መስቀሉን.ከመቀበሉ.ከጥቂት.ሰሀታት.በፊት.ከቅድሳን.ሐዋርያት.ሐብረው.ዘምረው.ተለያይለዋል.ማርቆስ.14:-26

  • @beslotmesgna4054
    @beslotmesgna4054 5 місяців тому +4

    አላሕ ኢናአላ ቡክ ዘመድኩንን አሸንፈዋለሁ ብለሕ እውሸት ጋረሰ አትቁም ሔኖክ ሐይለሚካኤል ሊያጭበረብረን እድል ፈንታ አንሰጠውም ወሬውን ይዘሕ ጥፋ

    • @user-gi4fo4xv1w
      @user-gi4fo4xv1w 5 місяців тому

      ዲያብሎስ ልብስ ለብሶ የፈጣሪን ቃል የሚሰብክ የሚቃወም በስም አጥፌ የሚያምን በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ከነዘመዴ አችሁ ሴጣን ከላያችሁ ይነሳ
      በወሬ መታወር በ

  • @temesgenalemu6184
    @temesgenalemu6184 5 місяців тому +3

    Memehr Henok malet ortodoxin bekin lebona kemagelgelut wust yemetekes liyu tsga yalew ayedelem orotodox leloch yehimanot tekawmat yemadenkut tiut sw nw

  • @mikerasta-ur7pw
    @mikerasta-ur7pw 5 місяців тому +2

    Zemedkun yetenagerew meret teb aylem! Yesun image lemabelashet batsera tiru nw ewnetegna orthodox kehonk!!

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 5 місяців тому +3

    የውልህ ወንድሜ እንተ ቃለአጋኖ ከመሆን ባለቤቱ አፍ አለው እሺ እውነተኛማ ለማሚያስተምረው ምእመን እራሳቸው ይቅረቡና እንስማቸው ወሬ አታብዛ

  • @alemayehusisay2656
    @alemayehusisay2656 5 місяців тому +1

    Zemwdekun betaaam erkesekebegni betkerstian fetena layi balchebet bzi gize hulum b1 demtse egziabher selamsegen yant tekawumo mb yemilut nw ayi yihudanet....

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 місяців тому +2

    በደንብ ትክክል ነው በሁለት ሴፍ የሚያርድ ሥርዓት አልበኛ ነው!!!

  • @addiswondaferw
    @addiswondaferw 5 місяців тому

    እኔግን በቤተክርስትያን ውስጥ ያሉ ካህናት ሁሉ በጣም ችግር አለ። ፈጣሪ ይቆጣ ።

  • @አባቡ
    @አባቡ Місяць тому

    ወንድሜ ሄኖክ ሃይሌ፣ የምትሰራውን ታላቅ ስራ ቀጥልበት...! የእግዚአብሔር የሆነው ይለማል፣ ያልሆነው ይከስማል‘

  • @babchuye2119
    @babchuye2119 5 місяців тому +1

    atashkabx anterash legenzeb nw. sijemer zemeden ye metechet moralu yelehm

  • @Sormiker
    @Sormiker 5 місяців тому +3

    በጋሻዉ በዚህ መልኩ ነው፣ጉዱ ወጥቷል።መጠንቀቅ አይከፋም

  • @BelayAssena-lu6ov
    @BelayAssena-lu6ov 5 місяців тому +3

    ግዴለም ጉዱ ገና ነው!ኦርቶዶክስ ገና እየጠራች ትሄዳለች ዲያቆናቱ ገና ሌላም ከመስራት አይታቀቡም።
    አባቶቻችን የምንላቸውስ እነአቡነ ኤርምያስ እነ አቡነ ሩፋኤልን ወ ዘ ተ ብቻ እራሳችሁን ለመከላከል ጥሩ ምላስ አላችሁ እኛም በምላስ የምንታ
    ለልን አይምሰላችሁ ።
    ከዘመዴ ለመነጋገር ወይም ለመወያየት ከፈለክ መድረክ ላይ ግጠመው ከዚያ ውጭ ስለሱ ባታወራ
    የተሻለ ነው።ማንነታችሁ በጋራ መነሳታችሁ ያሳብቅባችኋል።
    አሳፋሪዎች ናችሁ መባዎች ።

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 5 місяців тому

      Henok amara alemehonu sitawek zemecha tekefetebet zemede ko crazy man new gobez

  • @shime2144
    @shime2144 5 місяців тому +2

    Zemede 1 gna nw 😂😂😂😂😂

  • @elmaselmass794
    @elmaselmass794 5 місяців тому +4

    የቅናት ዛር የሚያንቀጠቅጠው አህያ ነው

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 5 місяців тому +1

    zamedkun.endaw.shegrhe.mneden.naw.amelek.yeker.yeblhe

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያቀረባችሁት ጽሁፍ በጣም

    • @zineworkhmariam1026
      @zineworkhmariam1026 5 місяців тому

      አንድ ሰው አውቆ ለጥፍት ይሁን ለበጉ ያቀረብውን ሃሳብ ትክክል ያለሙሆኑን በዚህ መልኩ እንዲያውቅና እንዲረዳ ማድረግ የስልጣኔ መንገድ ስለሆነ በጥም ለማድነቅ እወዳሁ አንዳንድ ጊዜ ከመሥራት ይልቅ የሚሠራን ማደናቀፍ የሚመቸው አለና ለሁላችንም የማስተዋል ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅን ❤️🙏🏽

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 місяців тому +1

    ዲያቆን ሔኖክም ቢሆን በዚህ ክፉ ቀን ሰው Sensitive በሆነበት ሰዓት ሲጀመር ባልጠፋ ቀን የገና ዋዜማ ባይሆን ኖሮ ፕሮግራሙ በሳምንት ቢሆን
    በዚህ ፈታኝ ወቅት ይህ Decoration
    ከለር የበዛበት ባይሆንስ ነጭ ብንለብስም ባንዲራ ለምን ቀረ ፕሮግራሙ ላይ
    ዲያቆን ኃይሌ መሠረቱ ክርስቶስ ከሆነ ማንም ገፍቶ አያስወጣውም ብዙም አታዳንቁ