የቤተክርስቲያን መሪዎች መረር ያለ መግለጫ ሰጡ | በማስጠንቀቂያ የታጀበው ሙሉ መግለጫ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 407

  • @mekonnenwolde7123
    @mekonnenwolde7123 2 місяці тому +2

    ባይመለሱ እግዚአብሔር ይቀጣል ጉልበት የእግዚአብሔር ነውና ደግሞ ወንጌል ያሸንፋል

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j Місяць тому +1

    👍👍👍👍💞

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 місяці тому +43

    ጌታ ይባርካችሁ በአንድ ላይ ተነስታችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ ተባረኩ ከእነዚህ ባለስልጣናት ጀርባ ሆኖ የሚሰራው የደ/ዘይቶ ዘንዶ በጌታ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን ስራው ይፍረስ የጌታ ሰላም እናፍትህ ለቃለህይወት ቤ/ክርስቲያን ይሁን

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 2 місяці тому

      @@DTFNews ችግሩ ደብረ ዘይት ወይም ሌላ ቦታ አይደለም እናንተ ውስጥ ነው አትሰሩ አታሰሩ የወንበዴ መናኸሪያ ለራሳችሁ ስንት ቦታ ተሰነጣጥቃችሁ እየሱስ ክርስቶስ ደብረዘይት አልሄደም ሃይማኖተኛ እኛ ነን እግዚአብሔርን የምናቅ ባዮች ጋር ነው የመጣው ዘንዶው እናንተ ሃይማኖቶች ባጠቃላይ

    • @aregaayalew215
      @aregaayalew215 2 місяці тому +1

      አሜን ይሔ በትክክል ዘንዶው ነው በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን

    • @aregaayalew215
      @aregaayalew215 2 місяці тому

      ​@@dagmawiabate8765ቦታውን ከሚዘርፋት አንዱ ነህ ማለት ነው መቸም ልትመክር ልታንፅ የመጣህ አትመስልም።

    • @ayo19874
      @ayo19874 2 місяці тому

      100%

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      ጴንጤን ከደብረዘይት ይንቀልልን፤ ጴንጤ የእበላ ባይ ሆዳሞች ድርጅት ነው።ወንጌልን አያውቁትም ።ስለዚህ እውነት ክርስቲያን ከሆኑ።፤ከፈለጉ ንስሀ ገብተው ከኦርቶዶክስ ይዋሀዱ ።

  • @TakeleDana-g7z
    @TakeleDana-g7z 2 місяці тому +2

    ፍትህ ይሰጥ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 2 місяці тому +2

    ተባረኩ

  • @ttnaaf2112
    @ttnaaf2112 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ኩሪፍቱ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን!!!!!!

  • @konjitDemse-go5mb
    @konjitDemse-go5mb 2 місяці тому +1

    ተባረኩ…እድሜና ጤና ይስጣቹሁ። እንጸልያለን ጌታ መልስ ይሰጠናል።

  • @chalatesfaye1850
    @chalatesfaye1850 2 місяці тому +8

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @getachewdebasa3819
    @getachewdebasa3819 2 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ የተወደደችሁ የእምነት አባቶች

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 місяці тому +18

    አድነታችን ሐይላችን ነው ጌታ ይባረክ ለዚህ ያበቃን ባድነት ለመጮህ

  • @gemechuhussien2701
    @gemechuhussien2701 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፡፡ ባለሀብትን ተማምኖ ህዝብን መግፋት ግን ዋጋ ያስፈልጋል ፡፡

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 2 місяці тому +27

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን ይሁን

  • @sinduabebe5020
    @sinduabebe5020 2 місяці тому +7

    ፍትሕ ለኢትዬጵያ ቃለሕይወት እና ወንጌል አማኞች ቤተ-ክርስትያን

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 2 місяці тому +29

    Am orthodox chrisian, Peacefully, the government must hear the demand of the church for the sake of good governance.

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 2 місяці тому +1

      God bless you for your solidarity!

    • @danielsintayehu2203
      @danielsintayehu2203 2 місяці тому +2

      ጨዋዎቹን ጴንጤዎች አስቦ የተሰጠ አስተያየት በመሆኑ ሀሳቡ ተቀባይነት አለው፤ ይሁን እንጂ በየክፍለ ሀገሩ ከነአገልጋዮቻቸው እንደጧፍ ለሚነዱ ኦርቶዶክሳውያን የሚናገር ህሊና ያለው ጴንጤ ያለመኖሩን ሳስብ...???...ምን ተነኩና ነው እላለሁ።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 2 місяці тому

      @@danielsintayehu2203 የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች እንዳይሆንባቸው ነው። በዚያ ላይ የኦርቶ ቤተክርስቲያናት ላይ እንዲህ አይነት ጥቃቶች በብዛት መድረስ የጀመሩት ከ2010 ወዲህ ነው። የወንጌል አማኞች ግን ላለፉት 100+ አመታት ነበር ይሄ የደረሰብን፤ የእምነት ነጻነት በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ከተካተተ በኋላ ራሱ በህዝብም በባለ ስልጣንም ደረጃ ተመሣሣይ ነገር ይደርስብን ነበር፤ እኛ ለራሳችን የምንጮኸው ሌላ ሚጮህልን ስለሌለ ነው ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      @@danielsintayehu2203 ስለተጎዱ ኦርቶዶክሳውያን መናገሩን ይተውና ፤እንወርሳለን፣እንከፍላለን እያሉ የሚፎክሩትን በተዉ። እነዚህ የውጪ ቅጥረኛ ፕሮቴስታንቶች ።

    • @bk7202
      @bk7202 2 місяці тому

      የት አካባቢ ነዉ እንደ ጧፍ ኦርቶዶክሶቹ የሆኑት?
      ጴንጤዎቹ ናቸው ያደረጉት?​@@danielsintayehu2203

  • @emanko4493
    @emanko4493 2 місяці тому +13

    ለወንጌል አማኞች የሚሰጥ ኋላ ቀር አመለካከት ፤ እንደ 2ኛ ዜጋ የመቁጠር ዝንባሌ በጣም የምናወግዘው ነው።
    እግዚአብሔርን በመፍራት ስሚመላለሱ ያልተገባ ጫና እና በደል በወንጌላውያን ላይ እየተደረገ ነው በዚህ አገር ።
    የሰማይ ዜጎች እንዲሁም ኢትዮጵያን ስለሆንን መብታችንን በድፍረት እንጠይቃለን ።
    ፍትህ እንዲረጋገጥ አበክረን እንጠይቃለን ።

  • @MichaelDaniel-on4fn
    @MichaelDaniel-on4fn 2 місяці тому +2

    ደስ ይላል❤❤❤ በዚህ ልክ ለመንፈሳዊ ጉዳይ አንድ ብቶኑ በጣም ጥሩ ነው !!!

  • @fetleworknigatu2520
    @fetleworknigatu2520 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለቤተክርስቲያን

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እግዚአብሔርን በድለናል አስቀይመናል በአንድነት ሆነን በንስሐ እንመለስ ወደእግዚአብሔር እናልቅስ ቢራራልን በቃ ቢለን አንዱ አንዱን መተቸቱን ትተን ፊታችንን በእውነተኛ ንስሐ በእወነተኛ የአንድነት ፀሎት እናድርግ ለምን ቢባል ሰው በማንነቱ ሲገደል ትውልድ በዘር ተቧድኖ በጦርነት ሲያልቅ የሰው ልጅ ቤቱ ፈርሶ ማደሪያ ሲያጣ ለማኝ ሲሆን በአስተዳደሪያዊ ፍትህ ሲጓደል ደሃ ሲበደል ዝም በማለታችን ባለመቃወማችን የሌላው ወገናችን ቁስል የኛ ባለማለታችን ትውልድ ሲያልቅ ሲሰደድ ዝም በማለታችን ንፁሐን ወገን ገበሬ ህፃናት እናቶች አባቶች በከባድ መሣሪያ ቤታቸው ሲፈርስ ንፁሃን ሲያልቁ ዝም ብለናል በክርስቶስ እየሱስ ሰም የተጠሩ ከክርስቶስ ፈቃድና መመሪያ ውጭ በስሙ ዘይት ውሃ ሲነገድ ፈውስ በቅድሚያ ከፍላችሁ ተመዝግባችሁ ይፀለይላችሁ ፈውስ በገንዘብ ሲሆን የሌላ ቤተእምነት አባቶች በግፍ ሲገደሉ ሲሰደዱ ቤተክርስቲያን በከባድ መሣሪያ ሲፈርስ በየመ/ቤቱ በአስተዳደር ፍትሕ ሲጎል በፍ/ቤት ፍትሕ ሲጎል ሰው ከመብላት ወደአለመብላት ሲሄድ ኦርቶዶክስ የወንጌል አማኝ ኘሮቴስታንት ሞስሊም የሕዋ ምስክር አድቤንትስ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምን ሳትሉ ዝም ብላችኋል በዘር በቋንቋ በሃይማኖት በእምነት በመለያዬት በትግራይ በአማራው የጦርነት በረዶ ሲፈስ እግዚአብሔርን ምንድን ነው ያስቀየምነው ምንድነነው ያሳዘንነው ሳንል በቡድን ጎራ ለይተን እየተፋጀን ነው እግዚአብሔር አዝኖብናል ስለዚህ ከልዩነት ከጥላቻ ከክፋት ከአመፅ ወጥተን እንመለስ ነስሐ እነግባ ምህረት እንድናገኝ ሁሉም የኢትዮጵያ እምነት ቤቶች ለምን ይኸ ሆነብን ሳንል ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን።አሁንም በእግዚአብሔር ፊት በንስሐ በለቅሶ እንመለስ።

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 місяці тому +2

    በእውነት ዛሬ እጂግ ነው የልቤ የሆናችሁት አሁን መሪ እንዳለን ተሰማኝ ሁሉም በሚባል ከጉናችሁ ነው ።በዚሁ አገር አቀፍ የሆኑ መልእክቶችና የፀሎትም ይሁን የወንጌል ስርጭትንም አስቡበት አሁን እንደሀገርም በእውነት የሚወክለን አለ ማለት ነው በርቱልን መልእክታችሁን በወንጌል መስበኪያ ቦታችንም እንዲደረስ ይሁንልን እጂግ ነው ያስደሰታችሁኝ።

  • @abigiyabelay-s3u
    @abigiyabelay-s3u 2 місяці тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንጌል አማኞች ለኩርፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን !!!!!

  • @estifanosabdu4798
    @estifanosabdu4798 2 місяці тому +1

    Apostle Zelalem and all of you may God bless you.

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤ መሆን ያለበትም እንደዚህ ነዉ :: ዌአንድ ሆኖ መነሳት በጣም አስፈላጊ ነዉ❤❤❤

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 2 місяці тому +3

    ይሄ ቦታ ታላላቅ የእግዚአብሔር ስዎች የፀለዩበት ሁላችንም በተለያየ አጋጣሚ የፀለይንበት ቦታ ነው እና የሚስማኝን ሃዘን በጣም ከባድ ነው ይሄ የብዙዎቻችን ስሜት ነው ብየ አምናለሁ ፍትህ ፍትህ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ከፍታ ችሁ ይቅደም ፍትህ ይፈጠን ለቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን🙌

  • @addisalemhaile
    @addisalemhaile 2 місяці тому +1

    I am proud of you.
    What you have said is true!!!

  • @MesayDereje-n1e
    @MesayDereje-n1e 2 місяці тому +4

    ይመለከተኛል❤❤❤❤❤❤

  • @GenetM-x4v
    @GenetM-x4v 2 місяці тому +9

    መሪዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናችሁአለን

  • @ssiw442
    @ssiw442 2 місяці тому +10

    እግዚአብሔር። ዘመናችሁን። ይበርከ።

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 2 місяці тому +16

    እሰይ ደስ አለኝ ተባረኩ ክርስትያኖች አንድነት መልካም ነው❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 місяці тому +7

    ፍትህ እንጠይቃለንንንን

  • @EngTABusiness-jw8vg
    @EngTABusiness-jw8vg 2 місяці тому +6

    God bless you Leaders!

  • @getawey7276
    @getawey7276 2 місяці тому +2

    ለቦታ ብቻ
    ሳይሆን ለሰው ህይወት እንደዚህ ብትጮሁ እግዛቤር ይወደው ነበር

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 2 місяці тому

    Good job keep up with the unity spirit for one agenda bravo the great man of God’s

  • @zegeyedangiso9597
    @zegeyedangiso9597 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለቃለህይወት ቤተክርስቲያን ፍትህ ለወንጌል አማኞች አባቶቻችን በርቱ የሰማይ አምላክ ከእናንተ ጋር ነዉ እኛም ከጎናችሁ ነን ተባረኩ

  • @SelamTesfaye-no8fl
    @SelamTesfaye-no8fl 2 місяці тому +1

    መሪዎች በርቱ ፅኑ ኢትዮጵያዊ ነን

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 2 місяці тому +4

    ፍትህ ለቤተ ክርስትያን! የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ህብረት ትልቅ የሀገራችን ህዝብ ነው ከህዝብ ማንም አይበልጥም ያውም በመብታችን አንደራደርም::

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር የግፈኞችን የአመፀኞችን ግፍ የኢትዮጵያውያንን እንባ ሊበቀል ሰዓቱ ደርሷል ብዬ አስባለሁ: "የእስራኤልን ህዝብ ጠላቶችን ለአንዴና ለዘለዓለም ሊያጠፋቸው ስለፈለገ ዝም አላቸው" ቃሉ ይላልና ህዝቤ ያስተውል::

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 2 місяці тому +13

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናት 😢😢

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 місяці тому +8

    ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን

  • @atm3027
    @atm3027 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ን እና የእግዚአብሔር የሆነው መንካት በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር መጣለት ነው። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ - - - -

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 місяці тому

      አሁን የምንጣላው እኛ ነን እንጂ ለእግዚአብሔር መች ተውንለት?

    • @aregaayalew215
      @aregaayalew215 2 місяці тому

      ይደቃሉ

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 місяці тому +12

    ዝም አንልም 💪💪💪 ልዩነት ይብቃ🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️ 2ተኛ ወገን አይደለም ወንጌል በራሱ እኮ ልማት ነው ።

  • @NetsanetBezu
    @NetsanetBezu 2 місяці тому +9

    እግዝአብሔር ትክክለኛውን ፍርድይሰጣል አምናለሁ።ጌታ ለሳቱትም ማስተዋልን ይስጥ።😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 2 місяці тому +2

    እኛ የወንጌል አማኞች እንደ ሌለሎች ሰልፍ ወተን አመፅና ሁከት ለማስነሳት አንወጣም ምክናቱም ኢየሱስ ገብቶን ነዉ እንጅ በዉስጣችን እግዚአብሔር ይዋጋልናል ከእኛ የሚጠበቀዉ ወደ እሱ በጨኸ መፍተሔ እናገኛለን ይህማ የዳብሎስ ሥራ ነዉ አይሳካለትም ኢየሱስ ጌታ ነዉ በኢትዮጵያ ምድር ኢየሱስ ብቻ ከፍ ብሎ ይታይ፡፡

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 місяці тому +5

    ከዚህ ውሳኔ ጀርባ ሆኖ የሚንቀሳቀስ የክፉ ኃይል ስራው ይፍረስ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 місяці тому +1

      ፀሎቱን እደግፋለሁ

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 2 місяці тому

      ከእጅ አይሻል ዶማ !
      ኩፉስ የምልኮትን ጭንብል የለቀሱት ናቸዉ።ክፉ እንኳን ያለዉ አነሱ መሐል ነዉ ።ድሮ እኮ ከእዉነት ጋር የሚያብሩ ይመስለኝ ነበር ።

  • @fitsumbatri8891
    @fitsumbatri8891 2 місяці тому +7

    ጌታ ይባርካችሁ መንግሥት ዝምታውን ትቶ መልስ እንፈልጋለን መልስ ይስጠን እኛ የሰላም መልክተኞች ነን ጌታ ግን አይተዋችውም አስቡበት

  • @ebeniezergemede-ww6ym
    @ebeniezergemede-ww6ym 2 місяці тому +18

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን!!!

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 2 місяці тому +4

    በሕግና በሰላማዊ ብቻ መብታችንን ስለምንጠይቅ ይህ እንደ ድክመት ታይቶ ከሆነ ስህተት ነው።

  • @tarikuanore
    @tarikuanore 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ፋራጅ ነው፡፡ደርግ የሰጣውን የብልጽግና መንግሥት ቤተክርስቲያን ስያፋርስ ዝም አይልም ይፈርዳል

  • @Amsale4949-qx7uk
    @Amsale4949-qx7uk 2 місяці тому +1

    የኛን አልበቃቸውም ወደናተ መጡ ህብረታቹ ደስ ይላል እኛ ኢትዮጵያውያን እንደህ ስንተባበር ነው የሚያምርብን

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 2 місяці тому +2

    ሕገ መንግሥን አትንኩብኝ የሚል አካል የሁሉንም ሀይማኖቶች ሕገመንግሥታዊ መብትን ነፃነት እየጣሰ ሕግን አክብሩልኝ ማለቱ ምንም የሞራልም ሆነ የሕግ ቅቡልነት የለውም ።
    ሁሉም ሀይማኖቶች በአንድነት በመቆም ሀገርን እና
    ሕዝብን እናድን ። በሀይማኖት ብንለያይም በጋራና በአንድነት አንቁም ወላሂ ወላሂ አይዟችሁ እናሸንፋለን በርቱ ።

  • @redagebre5616
    @redagebre5616 2 місяці тому +3

    በትክክል ገልፃችሁሃል ችግሩ ሙሰኝነት የነገሰበት ግዜ ላይ ደርሰናል ሁለት መንግስት ያለ ይመስላል በተለይ በቢሾፍቱ የሚደረገው ግፍ የግዜ ጉዳይ እንጂ እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጣል

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 місяці тому +4

    የሀገራችን ትልቁ ውድቀት የህግ የበላይነት አለመኖር ነው።

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 місяці тому +10

    ማንም ይሁን ማን ቤተክርስትያንን ማስፈራራት መጨረሻዉ ወደማይመለስበት መሄድ ነዉ ወንጌላዊን ከምን ጊዜም በላይ መተባበር አሁን ነዉ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 місяці тому

      እኔ ከዓመፅ ጋር አልተባበርም፣ እግዚአብሔር የእኔ ቤት ብሎ ስለ ራሱ ቤት መዋጋት ካቃተው እኔ በዚህ ከሰው ጋር አልጣላም።

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 2 місяці тому +1

    ይሄ ለሃይማኖቱ ተከታዮች ንቀታቸውን ነው የሚያሳየው እኛን ሳይሆን ጌታን ነው የተቃወሙት "ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ" ይላል ቃሉ

  • @Robe-o9u
    @Robe-o9u 2 місяці тому +10

    የባለስልጣኖቹ ማንነት በደንብ ይጠና።

    • @sirnagada1869
      @sirnagada1869 2 місяці тому

      ምን ያስጠናል ስራ የላቸውም። የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም

    • @aregaayalew215
      @aregaayalew215 2 місяці тому

      በደንብ ይታይልን በጣም ያስታውቃል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      @@Robe-o9u ኧረ ስራቸውን ነው የሠሩት። ሠወቹ ተዋቸው።

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 2 місяці тому +3

    😊😊😊ሰላም ለሀገራችን ኢየሱስ ያድናለል መፍትሔ ለኛ

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom 2 місяці тому +1

    #ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን!

  • @Yegeta
    @Yegeta 2 місяці тому +3

    If God is with us who can be against us!!

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 місяці тому +10

    ኢትዮጵያ ኢየሱስን በማወቅ ትሞላለች።
    ወንጌልን ያሳደዱ ለወንጌል ተሳዳጅ ሆነዋል።
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው።

  • @TezeraGesesse
    @TezeraGesesse 2 місяці тому +16

    ይህ ቤተ-እምነት በይዞታው ላይ መብት ያለዉ ከሌሎች ጋር ተነፃፅሮ አይደለም ... ንፅፅርም አያስፈልግም::
    ህጋዊ ባለቤትነቱ ብቻውን ከበቂ በላይ ነው::
    ህጋዊ የሆነው ጥያቄ ላይ ያረጀ ድሪቶ አትደርቡበት ... ጠላት እየቋመጠ ያለው እሱን ነዉና ...

    • @KassahunGEgziabherAli
      @KassahunGEgziabherAli 2 місяці тому

      ትክክል ነው እውነተኛው ጥያቄ ይዞታችን ይመለስ ሆኖ ሳለ እና ይሕንንም በአንድነት ሆኖ መጠየቁ አግባብነቱ ምንም ጥያቄ የለውም ታዲያ ሌላውን እያነሱ መናገሩ ለምን ???????

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 місяці тому +7

    ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤ/ክ

  • @homehome9688
    @homehome9688 2 місяці тому

    በአማኞች ጉዳት ማድረስ ማለት ውድቀታቸው ቢቃረብ ነው። ጌታ ይማራቸው።

  • @tarikusiyum2974
    @tarikusiyum2974 2 місяці тому

    ለቃለ ሕይወት ቤ/ክ ብቻም ሳይሆን ለመላ ኢትዮጵያ መሬቱን፣ ቤቱን፣ ላቡን እና ሕይወቱን እያጣና እየተነፈገ ላለዉ ዜጋ ሁሉ ፍትህ ያምጣዉ ጌታ እግዚአብሄር፡፡

  • @corigi-lover4437
    @corigi-lover4437 2 місяці тому +1

    ጥቂት ያላዋቂዎች ና ዉሰጣዊ ድብቅ ተልዕኮ ያላቸው የመንግሥት አካል ነን የሚሉ የራሳቸውን እምነት ሀይማኖት ክብር አስጠብቀው በ ቡዙሚሊየን ሕዝብ ተከታይ ያላቸውን የ እምነት ተቁዋማት ለማፍረስ መ ሞከር የተለየ ዉሰጣዊ አጀንዳ ያላቸው አስመሳይ የሕዝብ አገልጋዮች ናቸው ነገር ግን የቤቱ ባለቤት ይፈርዳል።

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 2 місяці тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቤተክርስቲያን 😢

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 2 місяці тому +5

    የወንጌል አመኞች በአንድነት መቆም አለብን አሁን

  • @milkialemu9080
    @milkialemu9080 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለ ክርስቲያኖች

  • @sosinamelakutilahun5124
    @sosinamelakutilahun5124 2 місяці тому +2

    በአንድነት ስንቆም ያምርብናል !!
    ፍትህ ለቢሾድቱ ቃለህይወት

  • @teklubeyene8173
    @teklubeyene8173 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን ያስፈልገዋል

  • @meneshagachu2135
    @meneshagachu2135 2 місяці тому +1

    የቤተክርስቲያን መሪዎች በህበረት ግልፅ የሆነ ጠንካራ አቋም በማሳየታቸው እጅግ ደስ ብሎኛ ፡፡
    አንድነት በጠም አስፈላጊ አንድነት ሲኖረን በአንድነት ስንቆም ለእኛ ክርስቶስ ይዋጋል

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 2 місяці тому +8

    ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን 😢😢😢አራ አጥብቃችሁ ፀልይ ደግሞም አውሩ

    • @KidanuWordofa
      @KidanuWordofa 2 місяці тому

      ይሄ የቤተክርስቲያን ንብረት ነውና ለቀቅ አድርጉ ሃይል የእግዚአብር ነውና

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y 2 місяці тому +14

    ፊት ለ ወንጌላውያን ድምፃቺን ይሰማ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 2 місяці тому +1

    እግዚያብሔር ይፈርዳል

  • @betelhembekele8586
    @betelhembekele8586 2 місяці тому +2

    ሲጀመር ቤተክርስቲያን እምነትዋን መምራት እና የሀይማኖት ትምህርት ማስተማር ነው ዋነው ተልዕኳ
    ሲቀጥል መልካም ሥራ ተግባሯ ስለሆነ እንጂ ግዴታ ከላለማሽ ተብሎ መደፈር ነውር ነው፡፡

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለወንገል አማኞች ፍትህ እንፈልጋለን

  • @seyoumsori4112
    @seyoumsori4112 2 місяці тому +5

    ለሌላ ማስተማሪያ እስከሚሆን ድረስ አቅማችን ልናሳይ የምንችልበት በመሆኑ አጋጣሚውን በመጠቀም ህግ የሚፈቅድልን ማንኛውም መብታችንን በአግባቡ መጠቀም ግድ ነው:: ህዝባችን ወደሲኦል መንዳት አንሱዋቸው መብታችን አለአግባብ እንገፋለን ማለት ከእንግዲህ ወዲያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ አይታሰብም

  • @kolakokoira6221
    @kolakokoira6221 2 місяці тому +2

    የቢሾፍቱ ከተማ ካቢኔ እልህ አትግቡ ያውም ከህግ በላይ ነኝ በሚል ዓይነት መንፈስ ዉጤቱ መልካም አይሆንም !!

  • @TenbetfErmias
    @TenbetfErmias 2 місяці тому +4

    😢😢😢ከፍቶኛል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @amaretizzy8937
    @amaretizzy8937 2 місяці тому +8

    ስለ ሰው ሕይወት ደንታ የሌላት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ፈውስ ያድርግላት። የእሬቻ አምልኮን በደባልነት የሚያስመልኩ መሪዎች የበዛባት ቤተክርስቲያን ውጤቱ ይህ ነው። ቤተክርስቲያን ንቂ ፤ ነፍሰ ገዳዮችን ተፀየፊ። ሰው ሲገደል ዝም ማለት ውጤቱ ይህ ነው።

    • @hirutbezabih1145
      @hirutbezabih1145 2 місяці тому

      እግኢአብሔር ይባርክዎት!
      የእግኢአብሔር ሃሳብ ይሄው ይመስለኛል፡፡

    • @ambayepetros2645
      @ambayepetros2645 2 місяці тому

      gibiz neh bente bet tsadiki yehonk masiloh nw

  • @Bara577
    @Bara577 2 місяці тому +3

    መንግስት ዝም ቢል እግዚአብሄር ዝም አይልም

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es 2 місяці тому +2

    ጌታ አምላክ እግዚአሔበር ተዋግነው ጣልቆ ይግባ😭😭😭

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 місяці тому +5

    ሃገሩን በሰላም እንገባ እንጂ ሃገሩን በሁከት አንጨርስ የኢትዮጵያ መንግስት ሆይ 😢😢

  • @fachoawel4679
    @fachoawel4679 2 місяці тому

    Tabaraku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 2 місяці тому +2

    የዛሬ ዝምታ ነገ ማንም እየተነሳ ክርስቲያኖችን እንደዋዛ ማሳደድ ውስጥ እንዳይገባና ዋጋ እንዳያስከፍለን ሁሉንም አማኝ የጉዳዩን አሳሳቢነት በየቤተ እምነቱ ማንቃት ያስፈልጋል:: እዚህ ጋ እንዲያቆሙ ለማድረግ ያሉትን ሰላማዊ አማራጮች በሙሉ አሟጠን ያለማቋረጥ ከመላው መእመን ጋር መጠቀም አለብን

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 місяці тому +2

    ልጁቹን የነካ የአይኑ ብሌን የነካ ነው እረፉ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስለዚህ የክልል መንግስትና የፌደራል መግስት በአስቸኳይ መልስ ስጡ

  • @AmanuelBakalo
    @AmanuelBakalo 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እውነተኛ ደኛ ነው እርሱ የሚያውቀው ነገር አለ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነገር የደረሰብን ከፍተኛ በደል እያለ በደሉን በሰፊው ተከሻ ላይ ተሸክሞ እንደዚህ ዓይነት መድረክ ከፍቶ ሰላማዊና አሰተማሪ የሆነውን መልዕክት እንደማስተላለፍ ዓይነት ልማትና መንፈሳዊነት የለም ፤ለሚያውቁት ና ለሚረዱት ይህ ትልቅ ትምህርትና ለሰላም መንገድ ማሳያ ነው ፤ብዙ ነገር በእትዮጵያ ውስጥ አይተናል ሰምተናልም ማንም ግለሰብ ፤ድርጅትና መንግስት ሲነካ የሚከሰቱ ነገሮችን አይተናል ይህም ካየናቸው የሚለይ ባይሆንም ምላሽ ግን እንደዛ ባለመሆኑና በልዑል እግዚአብሔር በመታመንና የሀገርቱን ህግ በማክበር ሰላምን ስላሳያችሁና ስላስተማራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡እግዚአብሔር ይፈርዳል!!!

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa 2 місяці тому +2

    በዱከም እና በደብረዘይት እየፈረሱ ያሉ ቤቶቾም ህጋዊ ናቸው ያለምንም ካሳ እና ምትክ ቦታ እየፈረሰባቸው የትም እየተጣሉ ያሊ ሲሆን ልማቱም ለህዝብ ግልጽ ያልሆነ በመሆኑ የቤተክርሰትያናችን ትግል ይህንንም ያካተተ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ ::

    • @bona2318
      @bona2318 2 місяці тому

      Esti zim belu eza kale hiywet gibi yemiseru ke churchu gar sitalu sikasesu alneber lewelaj alba yemilakewun genzeb material likik argew yemibelu ayidel? Leba hula zemedamoch ersberas eyeteshuwashuwamu enesun bilo kiristiyan

  • @TamiruGecho
    @TamiruGecho 2 місяці тому +1

    የቤተክርስትያን ቁጣ ጥሩ አይዶለም ስለዚህ እግዚአብሄር ቁጣ እንዳይወርድ ተጠንቀቁ
    ፍትህ ለቤተእምነታችን።

  • @makilthersumo3519
    @makilthersumo3519 2 місяці тому +1

    ፍትህህህህህህ😢😢

  • @esayasgizalew979
    @esayasgizalew979 2 місяці тому +4

    አዎ አሁንም ቆፍጠን ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል።

  • @tolaatamrat1772
    @tolaatamrat1772 2 місяці тому

    God bless you.thank you all.

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 2 місяці тому +1

    ልማት የሚለውን ሀሳብ ከቤተ ክርስቲያን ይልቅ አሳቢ ነኝ የምትሉ የመንግስት ሃላፊዎች ባለ ሀብት ነኝ የምትሉ ዛሬ ነዉ ልማት የሚለውን ሀሳብ ያመጣችሁ አሁን ነዉ ቤተ ክርስቲያን ግን ልማት በተሻል መንገድ በስራ ያስመሰከረች ነች ታሪኳን ዞር ብላችሁ እዩ በጉልበት በኃይል በአመፅ ሳይሆን በሰላም ነገሩን ብታዩት ይሻላል

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 2 місяці тому +1

    ህብረታችሁ ቁስ ለሆነ ነገር ብቻ ለምን ይሆናል በእግዚአብሔር አንድነትና ሶስትነት አሰተምህሮ አትተባበሩምን የቱ ይቀድማል

  • @newayalemayehu700
    @newayalemayehu700 2 місяці тому

    I see this from the perspective of 'injustice somewhere is injustice everywhere'. If no justice, no peace!

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 2 місяці тому

    በኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት የእምነት መሪሪዎችና ተምሳሌቶች የሉንም።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +1

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ

  • @sisaytegstu7409
    @sisaytegstu7409 2 місяці тому

    We Evangelicals need Justice!!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 місяці тому

    Enkuan bzeh zmen Drom alferahm pastor