✅ ክረምትና ደጉ ያገሬ አርሶ አደር በኩታበር ወረዳ ❤ እርሻ አርሳለሁ ብዬ ወድቄ ነበር 🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ክረምትና የአርሶ አደሩ ህይወት - በኩታበር ወረዳ በሽሎ አካባቢ ። ኩታበር በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። በዛሬው ቪዲዮ በወረዳው በሽሎ የተሰኘ አካባቢ ጎራ ብዬ ከአንድ አርሶ አደር ጋር ያደረግኩትን ቆይታ አቀርብላችሗለሁ።
    Life of kutaber woreda farmers in the summer. In this video i presented Farming and their life style during the rainy season. The specific area is called Beshlo.
    #wollo #የገጠርለዛ #rurallife

КОМЕНТАРІ • 539

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 місяці тому +36

    ውድ ቤተሰቦቼ- ቪዲዮውን ላይክና ሼር ማድረግ አትርሱ ❤

    • @ahlam123-hussein
      @ahlam123-hussein 2 місяці тому

      ወግዲ ወረዳ ሂድ እና አሳየን

    • @jilalujemal8906
      @jilalujemal8906 2 місяці тому

      ባሮ ሜደ አንድ ቀን አስጎበኝን

    • @user-ri4jv4gz7n
      @user-ri4jv4gz7n 2 місяці тому

      ​@@ahlam123-husseinአረ ወጋድ ከሄደስ አሙስ ገባያን ቢያሳየን ከቀየማራት ከፉ ብሎ ይገኛል 🎉🎉🎉🎉

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 2 місяці тому +18

    አህለን ወሳህለን የገጠር ልጆች አላችሁ ወይ ምን ትዝ አላችሁ አረም እረገጣ 😄😄

    • @zdd23
      @zdd23 2 місяці тому

      እህህህህህህሰ 😢😢😢😢😢 እኔስትዝታየ ውድ ወድሞቼ ጋር እርሻና አረም ያረምንበት ስቱ አለፈ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 2 місяці тому

      @@zdd23 አብሽሪ ሁላችንም ነን ትዝታ ብቻ 😍

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому

      አለን

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 2 місяці тому +20

    ደጉ ባላገሩ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያዲርግልን እጂማ ሀገራችን ውብ ናት አላህ ከጥላቻ ወደፍቅር ወደመተሣሠብ መተዛዘን ይቀይርልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 2 місяці тому +16

    ሰላም ላንተ ወንድም Tossa tube ምንም እንክዋን ትውልዴ ኦሮሚያ ቢሆንም በምታቀርበው የአንተን የትውልድ ቦታ ገፅታ ምን እንደሚመስል ለ ተመልካቾቺህ በማቅረብህ ክብር ይገበሃል. በተለይ የበተሰቦችህ ( አባት እና እናት ) ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ በ ፍቅር ያኑራቸው 🙏 9:40

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 місяці тому +13

    ወሌሒ ጩሔ ነው የሳኩት እንባየ እሥኪፈስ
    ላይክ ይላል ደሞ😅😅😅ሚሊየን ላይክ ማድረግ ብችል አደርግህ ነበር❤❤

  • @zuzu-zr2uy
    @zuzu-zr2uy 2 місяці тому +11

    ወንድም ጀማል
    እኔ የኩታበር ልጂ ነኝ ያውም የአላሻ ሜዳ ሰፈሬን ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል

    • @zuzu-zr2uy
      @zuzu-zr2uy 2 місяці тому +1

      ግን ላይክ እናዲርገው
      100ሺ እናስገባው እስቲ ውድ ቤተሰብ
      በዚህ ቪዲዮ

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Місяць тому

      @@zuzu-zr2uy ኩታ በር በየት ነው ግን በቦሩ ነው ስሙን እና ያ ደሴ አካባቢ መሆኑን ነው የማቀው በይ ጤፍ ካለ እዳጨክኝ

  • @user-wz5tv5un2u
    @user-wz5tv5un2u Місяць тому +2

    እኛ ኢትዮጵያውያንኮ ሁሉ ሞልቶ የተትረፈረፈን ነበርን ተፈጥሮ ቢታረቀን ያረብ አንተው እዘንል እደሠው ተንኮል ሣይሆን እአንደእዝነትህ ያረቢ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumafatuma739
    @fatumafatuma739 2 місяці тому +4

    ውቢቷ ወሎ አላህ ሠላም ያርግሽ ውቢቷ ሀገሬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i 2 місяці тому +6

    አቤት ውብታችን ይለያል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому +8

    በረጃጂም በሬ ላይላይ ካላሉት ጉዲጓዲ መችይሞላል ዘቅዝቀው ቢያውት ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzu-zr2uy
    @zuzu-zr2uy 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ አባታችን አላህ ይጨምርልህ
    ጀም ደስ ብሎኛል ሁሉንም የጠራቸውን በደንብ አውቀዋለሁኝ ያው አላሻም ተወልጀ ባዲግም ሀገሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 2 місяці тому +4

    ወላሂ ዛሬ በጣም ነው የደከመኝ ግንያንተፕሮግራም በጉጉት ነውየምጠብቀው ወንድሜ ደጋግሞ ላይክ ማድረግ ቢቻል አንድ ሽጊዜ ባደርግ ደስይለኝ ነበር በርታልኝ የኔወንድም እስት አንድ ቀን ወደጉጉፍቱ ብቅ በል ሌላውቢቀር ቤቴንባየው አስባልት ላይስለሆነ እንኳንቤቱን ልጆቸንም ላያቸው እችላለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Місяць тому +1

    ማሻአላህ ለምለሞሀገር😢😢አይናፋቅብሎኛል ኢሻላህ ጥር እገባለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Місяць тому +1

    አይትዚታደጉያገሬሰው።አሁንእሩዝእየበላን።ቆሎመቆጠምእጃመሻላህአብሺር።ሰላምፍቅርአድነትለሀገርለወገንተመኛሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ub3uw1ky9l
    @user-ub3uw1ky9l Місяць тому +1

    አውነት ለዘላለም ይኖራል ሀቅ ብሀር ያሻግራል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-pw8ty3jv8l
    @user-pw8ty3jv8l Місяць тому +1

    ጀም ስለምታቀርባቸዉ የወሎን ታርክና ባህል እድሁም አርሶ አድር አባቶቻችን ስምታሳየን ከልብ አመሠግናለሁ ❤❤❤ ነገር ግን የኛን አከባቢ ለምን አታሳየንም አያታ በር መስኖ ሾላ እንድሁም እዋሜዳ የሚባል ሐገርም አለ ሔደህ ለምን አታሳየንም ስንት ጊዜ ጠየኩህ መንገዷን ፈርተሐት ነዉ መሠል አያታ ድርስ በመኪና ትሔዳለህ አብሺር ሌለዉን በበቅሎም ቢሆን አሳየን

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 місяці тому +6

    አላህ ሰላም ያምጣልን እና ወደ ሰ/ወሎ ጎራ እንደምትል ተስፋ አለን አሁን ላይ እንኳን እኛ ጋ ከባድ ነዉ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 місяці тому +3

    እምዬዬዬዬ ኩታበር ዉቢቱ ሀገሬ ሰላሠየህን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 Місяць тому

    ያደግኩብሽ ከ 1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማርኩብሽ ሁሉ ነገሬ ያለብሽ እርቄ ብኖርም ልጅነቴ ሁሉ ያለበት ❤❤❤❤

  • @saada5882
    @saada5882 Місяць тому +1

    ጀም እናመሰግና
    ኩታበር መስቀላ የዉዱ ባሌ አገር
    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ❤❤❤
    አስገዶንም አንድ ቀን አሳየን የቅርብ እሩቅ አደረከዉ ዙሪያዉንኮ ጎብኝተሀል ጀም 019አንድ ቀን ብቅ በል
    የኩታበር ባቄላ ልዩ ነዉ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Ggehe-tr8jm
    @Ggehe-tr8jm 2 місяці тому +4

    ሀገር ሰላም ሲሆን በሌላም አካባቢ ተገኝተህ program ስራ ። በርታ ከጎንህ ነን❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u 2 місяці тому +6

    """ #ሰኔና____ኩታበር"""
    በሰኔ አረብራቦ _ በጠቆረው ሰማይ
    መዝናብ ሲጀማምር _ የፈጣሪ ሲሳይ
    ድንገት እግር ጥሎህ _ ኩታበርን ብታይ
    በተዋከበበት _ በሬና ገበሬ
    ብትመጣ ኩታበር _ ብትመጣ ሀገሬ
    ዶሽኝና በሽሎ _ ጊጣም ሆነ አላንሻ
    በተዋደደበት _ እርፍ ከማረሻ
    ገበሬው ሲነሳ _ ምርጥ ዘር ፍለጋ
    የማኛው ባላባት _ ባርቃናና ሊጮ እድሁም ሩጋ
    አስቻ ውሀ ሰላ _ ያ ባለ ጎተራ
    ኤልሳ አባሰላማ _ መርገጃ ጨፌራ
    ሲሸጥም ሲገዛ _ ሸምቶ ሊዘራ
    ሲሮ ከጎሽ ሜዳ _ ዘር እያላወጠ
    ደግሞስ ጎራ መንደር _ ለድሬ እየሸጠ
    ከስከስና ቁንድ _ የማሽላው አገር
    የልጎት ገበሬ _ የመስቀላ አርሶ አደር
    ማኖሽ ገበያ ላይ _ ሲመጣ ምርጥ ዘር
    አይጠራጠርም የአላህ ስም ካነሳ _ ከማለለት በዝጌር
    ያቆላ ገራዶ ጥቃና _ ሙሜ ድጉጉሩ
    ሲዘሩት ያበቅላል _ ወርቅነው አፈሩ
    ሀሮየ አባግቢ _ ምናጣሽ አርሳባ
    ኑግና ሰሊጡ _ ዳገየሳ ና ተልባ
    ሀሙሲት ብትመጣ _ አንጋፋው ገበያ
    አልያም ማክሰኞ _ ብትመጣ ወርቃሪያ
    ካልሆነም አስቻ አቦ _ ቅዳሚት ገበያ
    ስንዴና ቦለቄው _ አብሹ ምስሩ
    ገብስና ባቄላ _ ሽብራና አተሩ
    በተዋዠረበት _ በልግና መኸሩ
    በደራው ገበያ _ መተህ ከባህሩ
    ኩቲ ፍቅር ሀገር _ መሆኗን መስክረህ
    ትመለስ ነበረ _ እደጥራጠሬው #ፍቅርን ሸምተህ
    #ክብር_ለገበሬው
    #ቆንጆ_ለሚወልደው
    #እሸት_ለሚዘራው
    Peom 4 about kuraber
    ሰኔ 1/10/2010
    June 8/6/2018
    በ ሀያት አራጋው

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 Місяць тому +1

    ደሥየሚልሠፈርነዉ ቦታ እሥከሥንትይገኛል የምታቁ ንገሩኝሢ የማዳምቅመሞች

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 місяці тому +1

    ጀማል ስራህ ብዙ እርሻው ዋልካ ነው አቅም ይፈልጋል የዋልካ እርሻ ከባድ ነው አይ ገብሬ አይጥፋ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ekrutube
    @ekrutube 2 місяці тому +5

    እሙዩ ኩታበር የቁራ የደጋጉቹ የምርጦች ሀገር ናፍቆት ብቻ የፍቅር ሀገር ዝብልብል ያለው የጤፍ ሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-rr5bc5hn1j
      @user-rr5bc5hn1j 2 місяці тому

      አንችየቁራነሽደማለቴልውጮይቅርታግነሰለጠየኩሽ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Місяць тому +1

    የበሬዎቹ ስም ደሰሲል -ማዕዱ- ይብዛልን በምድሪቱ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mameelve9064
    @mameelve9064 2 місяці тому +4

    ይህን ሰው ልጆቹን ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር ከውበቱ አንፃር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በርታ ወድሜ የጀግና ገበሬ ልጅ ነኚ ለያውም ከወሎ ገራገሩ❤መገን ወሎ ብሉልኚ ጠጡልኚ ነው ዘር አይመርጥ ሀይማኖት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ef5co1jg2k
    @user-ef5co1jg2k 2 місяці тому +2

    ሀገሬ አላሻ 😢😢😢ወላሂ ናፈቆኛን ሀገሬ ሳላይሸ አልቀረም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Місяць тому +2

    ሀገሬን ስላስቃኘከኝ እጅግ አመሠግናለው በቅርቡ ደግሞ በበታችክ ወርደክ ትጠጣለክ ለሠርጌ ጀሙ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ እጂክ ያርሰል አፍክ ዩቱብ ይስራል አበሳ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 2 місяці тому +3

    ውብ እኮ ናት ሀገራችን ደጉ የሀገሬ ሰው ጨዋታችው አይጠገብ አብልተው ሰው የጠገበ አይመስላቸው ፍጣሪ ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጵያ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @semiraseid3838
    @semiraseid3838 Місяць тому

    ዋው ዛራስ አገራ የገባሁ መሰለኝ አመሰግናለሁ ወንድም

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 місяці тому +2

    ጄም ያገሬ ልጅ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 2 місяці тому +1

    መሸ አላህ እኔም አርሶደር ነኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ጀማልአላህይጠብቅህ በጣምአመሰግናለሁአገሬን. አሳየኸኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህየተዘራውን ፉሬያርገው. መሬት የሚሰጠው እና አላህየሚሰጠን አርዝቅ የኸንያህልሰጥቻችሁ አይሉንም አላህየሚዘራውንፉሬ. አገራችንንሰላምያርግልን ግጥሙበጣምተመችቶኛል ጀግና. በሮቹንሳይ እባየነው የመጣው እኔ በሁኑሰልክ. በበዛበት ሳይሆን በሪያል17 አንዲደቂቃ. በነበርበት ጫጉ. ግራጭ ከብቶቹ እንደሰው እጠይቅነበርበጣምምነው የሚናፉቁኝ የነበረው አይ የዘመን ያርብእርዝቃችንንባገራችንአርግልን ከናፉቅነውሁሉ ሰላምአገናኝን

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 2 місяці тому +1

      ኮሜንትሸን መልሰሽ አንብቢዉ ምናልባት በችኮላ ስፈሽዉ ይሆናል ግን ተረጋግተሽ ለመፃፍ ሞክሪ ስተት ሰላየሁበት ነዉ ከይቅርታ ጋ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @jffhjhgfghjjj2188
      @jffhjhgfghjjj2188 Місяць тому +1

      አመሰግናለሁ መልሸእንዳይሰለደርከኝ/ሺ እኔ ለመፅፉም እፉራለሁ. ግንአገሬንሳይአላሰቻለኝም. ሰተትንአሰተካክሉማለት ትልቅነትነው አንዳዶችግን እነሡበሚሰቡትሀሳብ. ሰውን ጥሩያልሆነቃላትን ለመናገርይሮጣሉ ልቦናይሰጣቸው ደጎችንአላህያብዛልን

    • @omanwar2096
      @omanwar2096 Місяць тому

      @@jffhjhgfghjjj2188 አብሽሪ ሁላቸንም እንሳሳታለን ትልቁ ነገር ሰተታችንን ማስተካከል ነዉ ከእኛ የሚጠበቅብን አሏህ አገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @ToybheMehmede
    @ToybheMehmede Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢ሀገሬዋ የኔየዋህዋ ስቱን አስታወሰኝ ይሄን ደጉ የዋህ ህዝብ ጦርነት😢😢😢 ወለጋዌ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ያደኩብሽ አሁን ስቱአልቆብሽ ታርደዎ ተቃጥለውብሽ አሁኖ ቤታችኖ ፈርሶ ህዝቡ የተረፈው በስደት በሸራቤቶ ታጉሮ ሁሉሞ ቤዶ እዴልነበር ሆነ ትዝታ ብቻ ህመም ብቻ😢😢😢😢😢💔💔💔

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hasinaal
    @hasinaal Годину тому

    ሙሽክላ ጀማልየ 😂😂😂😂ያዘው እንዳለቀው

  • @SeidOumer-yf4en
    @SeidOumer-yf4en Місяць тому +1

    ጀም ምርጥ ሰው በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 місяці тому +1

    Degu balageru yagerachn wbet 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉sher eyaderegachhu 100k

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @سبحنكيرب
    @سبحنكيرب Місяць тому

    ያሰላምምምምም ገጠረ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

  • @mhajiy
    @mhajiy Місяць тому +1

    Kuttaber is my home town and Ahmed Siraj is my cousin. Ahmed is amazing guy thank you Tossa Tube after 28 years show me my cousin Ahmed Siraj I missed so much ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @mhajiy
      @mhajiy Місяць тому

      Thank you so much again brother.

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Місяць тому +1

    መሻአላህ ዴሰ ሲል!🥰🥰🥰🥰🌷👌

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-pn8mu8ej2s
    @user-pn8mu8ej2s Місяць тому

    አይ ሀገሬ ሠላምን አላህ ይመልሠው 💚💚💚💪💪💪

  • @Ahmedali-vl2hc
    @Ahmedali-vl2hc 2 місяці тому +3

    ጥሩ ስራ ነው ጀማላችን like እናድርግ 100k በቅርብ እናስገባ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c 2 місяці тому +2

    ማሬም ዉሀ እሚባለው ሰፍረ ዘመዶቸ እዛናቸው ኢሻአላህ መምጣቴ አይቀረም❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Saaadhalsaaadh
    @Saaadhalsaaadh 2 місяці тому +1

    ሞሰቡን ሰፈቸዉ ቀርቶኛል ግጣሙ እንደነዉ ከታበር አቦመዉረጃዉ በል በነካእጅህ ቁንድንም አሳየን 🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 місяці тому +1

    አላህ ሀገርቺንን ሰላም ያር ግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zo2ve5cf9k
    @user-zo2ve5cf9k 2 місяці тому +1

    ማሻአላሕበረታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-hf6yd6fc3w
    @user-hf6yd6fc3w 2 місяці тому +2

    ወሎየነት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 2 місяці тому +1

    የአይዬ ቀለጤ ጀም በርታልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 2 місяці тому +1

    ጀምየ ጎበዝ መሆነኛ ከቻልክ ውጣ ጀግናነህ 6አመቴ አገሬን አሣየኸኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому +1

    ማሻላህ ተባረከላ🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wz5tv5un2u
    @user-wz5tv5un2u Місяць тому +1

    ደሥ ሢሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 місяці тому +2

    አይዞህ ላይክ እናረጋለን ጀም ላተ እስኪብርቶ ነው የሚገባህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 2 місяці тому +2

    አሜን አገራችንን ሰላም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Місяць тому +1

    ማሻአላህ የኔ አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @إكراماحمد-ي4ت
    @إكراماحمد-ي4ت 2 місяці тому +1

    መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 2 місяці тому +1

    ማሻአላህማሻአላህ
    የአላህ ደስ ስልሐገራችን
    አላህ ይጠብቅልንያረብሐገራችንን ህዝቦቾን
    እናመሠግናለን
    ወንድምችን ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @asmarechmellese6598
    @asmarechmellese6598 2 місяці тому +1

    የያልተለወጠ ወቅታዊ በምስል የተደገፈ ዘጋቢ ፊልም ሰላየሁ አመሰገንኩህ ።
    በርታ መልካም ጋዜጠኛ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hm3674
    @hm3674 2 місяці тому +1

    መሸአላህመሸአላህ በጣም ደሥ የሚል ቪድኦ ነበር ወንድም ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @UrrUd-qv8ey
    @UrrUd-qv8ey Місяць тому +1

    ጦሳ አገሪን አስታወስከኝ አርስ ነበር ወላሂ ከጠመድኩ አልፈታም ነበር ስደት አበላሸኝ እንጅ በቻ አገራችነን ሰላም ያርግልን ፈራን አገር ለመግባት አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ሰናይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 місяці тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን አረጎዴው እንዴት ደስ ይላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Місяць тому +1

    መንገዱን. አወኩት አይይ ትዝታ ብቻ ,6አመቴከወጣሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому +1

    የተወለድኩብሽ፡አገሬ፡ኩታበር❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 21 день тому

    ማሻ አላህ🎉🎉

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y Місяць тому +1

    ዋውውው ጎበዝ❤❤❤🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @madeny934
    @madeny934 Місяць тому +1

    Yarabi hagara machaNawoeEmayeshe

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ. አላሁመ ስላም ለሀገራችን ሪዝቃችንንም አተ በሀገራችን ሙሉ አርግልን ያአላህ. በርታልን ወፍሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 Місяць тому +1

    ውቢቷ ሀገሬ ኩታበር ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Місяць тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rk2px6bk3s
    @user-rk2px6bk3s 2 місяці тому +2

    ቦረና ወግድም ሂደህ አሳየን ወንድማችን ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadi8416
    @sadi8416 Місяць тому +1

    የማዳም ቅመሞች ይህን ፕሮግራም ላይክና ሼር ካላረጋችሁ እንዴት ሀገራችሁን ባህላችሁን ታስተዋውቃላችሁ ይሄን እድል ተጠቅመን ወግ ባሀላችንን ለብዙሀን እናዳርስ ሼርና ሰብስክላይብ አድርጉ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 2 місяці тому +1

    እኛም ሀገር መሀል አንበ አለ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KlM-uo9ho
    @KlM-uo9ho Місяць тому +1

    ይህን ልጅ እናበረታተዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @newmobile227
    @newmobile227 2 місяці тому

    ክክክክክክክክክ ጀምየ የኔ ወንድም ያሳከኝ ነገር ላይክ እያደረጋችሁ ስትል አፈሩን ለማራገፍ ጅራፉን መጣልህ አንገታቸው ላይ ነው ያዝ የሚያደርጉት ባልሳሳት ሊሄዱ ሲሉ እንደገና ፍለጋ አይገቡም ደጉ ባለሀገሩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-xo6bx6wz6m
    @user-xo6bx6wz6m Місяць тому

    ጋሸ ጀማል አሠላሙ አለይኩም ብለህ ጀምሪ❤❤❤❤❤

  • @إكراماحمد-ي4ت
    @إكراماحمد-ي4ت 2 місяці тому +1

    ያረብ ሀገራችን ሰላምአድርገው ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Місяць тому

    አላህይድርሠን ከወፍብሉ

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z 2 місяці тому +1

    ማሻአላጀማል።ሁለገብነህበርታልን
    እርሻማረሥያምርብሀልቀጥልበት
    አይትዝታ
    ማሻአላህአባትፈገግታቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 місяці тому +1

    ማሻአላ ጀማል ገበሬ ኩራትነው ግን አንዳዶቻችን ገጠረነኝ ለማለት የሚያሳፍረን ነገር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue 2 місяці тому +1

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በርታ ወንድሜ ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d 2 місяці тому +2

    ለደጉ ገበሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 місяці тому +1

    አቤት አረንጓዴ አቤት ዉበት ንጹህ አየር የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው በርታ ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 2 місяці тому +1

    ማሻአላሕ፡ተባረከሏሕ፡፡አላሕ፡ይጠብቅ፡ወንድም፡ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aminattube4607
    @aminattube4607 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሠላምያጣልኔነ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaail8266
    @fatumaail8266 Місяць тому +1

    አላሻወች የትናቸሁ የታንኩ ልጆች አለንበሉኝ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @daladdalad4046
    @daladdalad4046 5 днів тому +1

    እህእናትኮሀላፍትነቶብዛቱ😢😢😢አህያየማይሸከመውንእናትትሸከማለችእረጅምእድሜለናቶች❤❤❤❤

  • @semira1396
    @semira1396 2 місяці тому +1

    አገሬ ኩታበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 місяці тому +1

    እዉነትነው ኩታበርዬ የሁሉ መፈለቂ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 місяці тому +1

    አላሻ የአያቶቸ አገር የባሌ አገር ዋው ❤💗💖💗❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HalimaMohammed-xb5nc
    @HalimaMohammed-xb5nc 2 місяці тому +1

    እምየ ሀገሬ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f 2 місяці тому +1

    የአይቴ አገር ኩታበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 2 місяці тому +1

    መምህርም ገበሬም ነጋደም መሆን ይቻላል ግደታ ድህነትን የሚያጠፋ ስደት ብቻ አይደለም አላህየ በለምለሙ ሀገራችን ሰፊ የሆነ ሀብት ለግሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከስደትም አውጣነ እኔን እና ስደተኛውን ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 2 місяці тому +1

    ቦሮ ሜደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelalemu9622
    @rahelalemu9622 Місяць тому

    Dear Jemal
    Much love from Oromiya.

  • @SonySony-iw1mx
    @SonySony-iw1mx 2 місяці тому +3

    ደጉ ባላገሩ ደስ ስል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Місяць тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z 2 місяці тому +1

    የጤፍ መሬት እኮ ሽንብራ ይሆናል ማሻ አሏህ ደጉ የዋሁ ገበሬ 🍒🍒🍁ማንነቴ🦋