ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.19 ክፍል 19 | hulet mist part 19 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 283

  • @Fatumaabdelah
    @Fatumaabdelah 3 години тому +89

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ናቺሁ ያጄመአ የመጄመሪያ ነኝ ላይክ በሉኝ ❤😂❤❤❤😊 ነገ ሰኞ ነው የቻልን እንፁም ያልቻልን ለሌሎች እናስታውስ ቀዷ ያለባችሁም አውጡ እህቶች ❤❤❤

    • @KadjaAhmed
      @KadjaAhmed 3 години тому +4

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HafsaMahommdi
      @HafsaMahommdi 3 години тому +1

      ⁠​⁠@@KadjaAhmedggaglgk

    • @HafsaMahommdi
      @HafsaMahommdi 3 години тому

      Vev

    • @zababahadam8398
      @zababahadam8398 3 години тому +1

      አለሃ ያስታዉስሽ

    • @EKRU-p6o
      @EKRU-p6o 3 години тому

      Keda mawrat ychalal malet new bezi wer ehte?

  • @Fetiyaamharawit
    @Fetiyaamharawit 3 години тому +36

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ወይ ደቂቃው ይርዘም የምትሉ👍

  • @A.F-n4j
    @A.F-n4j Годину тому +10

    ያጀማ አላቹ አላህ በያላቹበት ይጠብቃቹ ከሰው ቤት ነፃ ይበለን የራሳችንን ይስጠን እረመዳን በቤታችን የምትሉ🎉🎉🎉❤❤

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 3 години тому +18

    በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እንደኔ ❤🎉

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 3 години тому +23

    ማየታችሁ ካልቀረ ለምን ላይክ አታረጉላቸውም

  • @KadjaAhmed
    @KadjaAhmed 3 години тому +31

    ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ አርጉኝ ዬማዳም ቅመሞችዬ

  • @GgBu-q6h
    @GgBu-q6h 3 години тому +29

    በአላህ ይሁንባቺ አጅር የሚያገኝ እድሜውን ሙሉ ዱአ የማደርግለት በግል ቁርአን የሚያስቀራኝ 😢😢😢😢 ግሩፕ ውስጥ አልተመቼኝም

    • @SemuTube-e8f
      @SemuTube-e8f 3 години тому +2

      ገና ልትጀምሪ ነው

    • @ዘይነብ-አ1ተ
      @ዘይነብ-አ1ተ 3 години тому +1

      ነይ ዳሩል ኩብራ አብረን እንማር በጣም አሪፍ ነዉ

    • @EthioPia-fs3ge
      @EthioPia-fs3ge 2 години тому +2

      ገና ጀማሪ ነኝጂ አስቀራሽ ነበር 10 ጁዝ ነኝ

    • @ኢምራንቶፊቅ
      @ኢምራንቶፊቅ 2 години тому

      እንዴት ላግኝሽ እማ​@@EthioPia-fs3ge

    • @ኢምራንቶፊቅ
      @ኢምራንቶፊቅ 2 години тому +2

      አብሽሪ

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 3 години тому +19

    ተዉ ደምሩኝ ቁርአን ነው የምፖስተው!

  • @Hayat-v2p
    @Hayat-v2p 3 години тому +97

    አይዞሺ በሉኚ እቲ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 50 хвилин тому +1

    የመጀመሪያ ሚስት ፀባይ ግን እንደት እንደሚመች ነገር መፈልፈል አትወዲም እየተማራችሁ

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 2 години тому +7

    አሚናት መቸነው የምታቀው ባሏ ሁለት ማግባቱን😂

  • @NestiyaKedir
    @NestiyaKedir 2 хвилини тому +1

    ግን የውነት ነው እንዴ ግራ ገበኝ እኮ😅😅

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ Хвилина тому

    የረመዷን ቀዷ ያለባችሁ እህቶቼ ፁሙ ወንድሞቼም በተለያየ ምክነያት ያለፋችሁ ካላችሁ ፁሙ ረመዷን ጥቂት ቀናቶች ነው የቀረው አላህ በሰላም ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን

  • @kabetube
    @kabetube 2 години тому +5

    ውይ በጣምአበዛችሁት በወርነውደ ቢድወ እምለቁት😂በጉጉት ስጠብቅ 😮ያቡኪንትወና ብቃትእምታደቁ በላይክአሳዮኛ አይ አቡኪ ጣጣ አያጣህም

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 23 хвилини тому

    ዛሬ ደሞ😅ሁሉም አንደኛ ነኝ ይላልሳ😮😅

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 2 години тому +4

    ማስታወቂያ የሰለቸዉ እስቲ🤧

  • @Hayatejemal-b2e
    @Hayatejemal-b2e 21 хвилина тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱለሂወበረካቱ የተከበረውየረመደንወር ደርሶዋ አውፉአውፋ እንባባል😂

  • @Ranisweet-wf9zl
    @Ranisweet-wf9zl 3 години тому +12

    ዉይ ኬት መጣቹ ረስተናቹ ነበር

  • @ZEHARAMOHAMMED-l4y
    @ZEHARAMOHAMMED-l4y 2 години тому +3

    መነካካት አለመኖሩ ተመችቶኛል ቀጥሉበት ሴቶቹም ሜካፕ እንዳትጠቀሙ እሽ ውዶች

    • @Aida-cf6uo
      @Aida-cf6uo Годину тому

      Betam enam yasetewalekut esune new

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 3 години тому +14

    አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ዱአ አርጉልኝ በጣም ነዉ የከፍኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @NigestMitiku-r6r
      @NigestMitiku-r6r 2 години тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ

    • @ZeynebMuhemed-l4m
      @ZeynebMuhemed-l4m 2 години тому +1

      አይዞሽ አላህ አፊያ ያርግሽ ዉደ

    • @kabetube
      @kabetube 2 години тому +2

      አብሺሪ አይዞሺ ጭቀትሺን በደስታይቀይርልሺ

    • @راضيةا
      @راضيةا 2 години тому +1

      አብሽር🎉

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 Годину тому +1

    አይ ጀማል ጭራሽ ተደብድበክ አረፍከዉ😂😂

  • @semira6469
    @semira6469 3 години тому +8

    አረ ተው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የማዳምን ስራ ትቸ እናተን ስከታተል ነው እምውለው😅

  • @AyuubeeGamaachu
    @AyuubeeGamaachu 49 хвилин тому

    Woyii jamali huleti misti magibati makaraa now😂😂😂😂😂😂

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 33 хвилини тому

    የምር የተሰበርክ አስመሰልከው 😂😂😂😂 አይ ሁለተኛ ሚስት ባትገባ ብትቀርስ

  • @عفاف-ط7ف
    @عفاف-ط7ف 44 хвилини тому

    ወይ መጣችሁ ልንረሳችሁ ነበረ እኮ ቶሎቶሎ ልቀቁ ወዷቸ❤

  • @alisadikalisadik
    @alisadikalisadik 11 хвилин тому

    ሶስት እግር ለረጉት ነው አላለም😂😂

  • @asresusisay
    @asresusisay 3 години тому +13

    ውዶችየ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 години тому +5

    ከተረሳ ቦሀላ የምትለቁት ነገርስ

  • @muniramudaa
    @muniramudaa 2 години тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደሞ ሜከቡ አምሮብሃል 😂😂😂😂😂

    • @Almnl-et8nd
      @Almnl-et8nd Годину тому

      😂😂😂

    • @kiyaye050
      @kiyaye050 16 хвилин тому

      የምሩ😅ነው እንደ የሚቃስተው😂

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 13 хвилин тому

      @kiyaye050 አቃሰሰቱ በጠምነው የሰቃኝ ክክክክክ

  • @አይከድጅ
    @አይከድጅ 47 хвилин тому

    ትመጣባቸዋለች ይዋረዳሉ😂

  • @ፍፊነኝየቦርናዋ
    @ፍፊነኝየቦርናዋ 42 хвилини тому

    አብሽሩ ተባሽሩ omg😂😂😂😂😂😂

  • @ahmederina
    @ahmederina Годину тому

    እዳትፋቺው አብረሽው እድርርርርርርር በይልኝ ምንው አንተ እሷ አያምራትም ያለህ ማነው እዳትወጪ😅😅😅😅😅😅

  • @لولو-ن6ش
    @لولو-ن6ش 25 хвилин тому

    ,እደ ዳቦ በሉህ😅😅😅😅😅😅

  • @BatoolaBatoola-en4rd
    @BatoolaBatoola-en4rd 3 години тому +4

    🎉🎉🎉❤❤❤❤መሽአለ ተበረከአለ ረህመን

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Годину тому +1

    😂ሳትስባበርም 2 ሴቶችን አልቻልክም እንኩዋን 😂😂አዑን

  • @dgvcvdbvxgcsdf8988
    @dgvcvdbvxgcsdf8988 24 хвилини тому

    ደቂቃ ይጨመርበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 24 хвилини тому

    ሀዪ ከሳውዲ ረያዲ ከተማ ተከታታያችሁ❤😂

  • @gd-ny1vb
    @gd-ny1vb Годину тому

    ድራማ መሂኑን ረስቼ ካሁን አሁን አሚና ገባችባቸው ልቤ ስቅል

  • @SeidAhmed-i4z
    @SeidAhmed-i4z Годину тому

    ተባሸሩ እንደኔ የተመቸው 🤣🤣

  • @sayedAhmada-ue9kn
    @sayedAhmada-ue9kn 2 години тому +1

    አረ ጀማል😂😂😂😂😂

  • @HoalAlhoal
    @HoalAlhoal 2 години тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ኧረ ተው በጣም አጃጀላችሑ
    እኔ በሣቅ ልሞት ነው

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 години тому +1

    እንካን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤😂😂

  • @ZehraLove-of2nt
    @ZehraLove-of2nt Годину тому

    ወይኔ ደሥ ሢል

  • @redwan905
    @redwan905 3 години тому +4

    ልቀቁ ትላለላችሁ ላይክ ግን አታረጉም 😢😢😢ላይክ አድርጉ

    • @NURUHUSSEN-g3l
      @NURUHUSSEN-g3l Годину тому

      ለኔ ብላችሁ ከሆነ አትልቀቁት አላርግም

  • @habibaaliabii481
    @habibaaliabii481 Годину тому

    ውይ ይ ድራማ ግን አሰልቺ ነው ደቂቃ ትንሽ በዛ ላይ ማስታውቂያው በዛላ በሳምነት አንዴ 😂😂 ጫወታ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 години тому

    አይጀማል ተደብደበህ አረፍከው አይይይእድልህ🤭🤣🤣🌹🌹

  • @Sadiya-u9l
    @Sadiya-u9l 2 години тому +2

    Mashallah welahi edet dess edemetelu sewedachewu

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 3 години тому +1

    አረ ዘገያችሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Годину тому +1

    የአላህ

  • @حياةاثيوبيا-د5ك
    @حياةاثيوبيا-د5ك 3 години тому +2

    አንጠለጠሉ እኮ😂😂😂😂

  • @HAs-st1rq
    @HAs-st1rq 3 години тому +6

    ማዳም ቸግራታል ወላ የ8 ወር ደመወዜን አልሰጠችኝም እስኪ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አፅናኑኝ በአላህ

    • @RabiaAdem-g1r
      @RabiaAdem-g1r 2 години тому +3

      የኔ ውድ አላህ ይርዳሺ ለምን ታጠራቅሚያለሽ

    • @asrarhussen-q6d
      @asrarhussen-q6d 2 години тому +1

      አይዞሽ

    • @mahlaalmansoori9264
      @mahlaalmansoori9264 2 години тому +2

      አይዞሽግንለምንታጠራቅማላቼሁ

    • @asrarhussen-q6d
      @asrarhussen-q6d 2 години тому

      @@HAs-st1rq እኔንም ደምሩኝ

    • @HAs-st1rq
      @HAs-st1rq 2 години тому

      @@RabiaAdem-g1r አይ ሁቢ ወድጄ መሰለሽ ብቻ ዱአ አድርጊልኝ

  • @Ethiopia-y7k
    @Ethiopia-y7k 3 години тому +4

    57 ኛ ነኝ like me😅

    • @RahmaNurgaba
      @RahmaNurgaba 2 години тому

      B like አይሸለሽም😅😅😅😅

  • @AumAhmed-56
    @AumAhmed-56 2 години тому +1

    ማሻአሏህ ድራማዉ አስተማሪ ነዉ

  • @EkramEkram-rq7uw
    @EkramEkram-rq7uw Годину тому

    ቡጉጉት ሲጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Годину тому

    😂ጉድሽን አላውቅሽ ምግብ በ ስአት እንኩዋን ምግብ ዳቦን ራሱ እንዴት በየ ስአቱ 😂አንች በሌለሽበት

  • @RahimaDiamti
    @RahimaDiamti 2 години тому +1

    እደኔየሚጠብቅማነዉ

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 2 години тому

    ወዮ ጀማል 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Годину тому

    ነይማ ግን አሳዘነችኝ ክክክ

  • @AminaMohammed-t2j
    @AminaMohammed-t2j 2 години тому +1

    ነኢማ ጉዲሺ😂😂😂😂

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 Годину тому +1

    አይይይ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 3 години тому +1

    Mashaa halla bartullin batam ede be gugutii metebikii menew yehen dirmaa❤

  • @gejurjrrj1595
    @gejurjrrj1595 3 години тому +2

    84 ኛ ነኝ

  • @AbdelaOsman-qs6ht
    @AbdelaOsman-qs6ht 20 хвилин тому

    مشاءالله مرحبا 🎉🎉🎉ابشري

  • @ShukriyaJamle
    @ShukriyaJamle 3 години тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቅመሞቼ እንዴት ነቹልኝ አጅር ፈለጊዎች ዬት አለቹ ደምሩኝ😂 ደሞ ጥየቄ አለኝ ለጀማል ዛሬ እስትዲዮም አሌትከም እንዴ?😂😂😂

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 3 години тому +1

    እናተቀደማችሁኝደ አብኪ በህይወትአለወይ ክክክክ

  • @omanoman1650
    @omanoman1650 2 години тому +1

    Maashaalaah 😢😅😂😂😂

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 години тому +1

    አይ ጀማል😂😂😂

  • @alhamdulilahforevreything
    @alhamdulilahforevreything 2 години тому

    ሀያት ግን እውነትም ሀያት እሚያረዝም ቁንጂና ነው ያለሺ ማሻ አላህ ቁልጭ ጥንቅቅ አድርጎ ነው የሰራሺ ግን አግብተሻል

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Годину тому

      😂😂mnew letederuate new

  • @fikrtubelov
    @fikrtubelov 3 години тому +2

    ብታቆሙት ይሻላቹዋል😏😎

  • @ZemzemKedit
    @ZemzemKedit 2 години тому

    አብሽሩ😂😂😂😂

  • @ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት

    እረ ደቂቃ ጨምሩ pleeeeeees😂

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 2 години тому

    ሲረሱ የሆነድራማ😂😂😂

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Годину тому

    አይ ጀማል ምናለ በቀረብክ ክክክ

  • @SEMIRAAhmed-k6r
    @SEMIRAAhmed-k6r 3 години тому +2

    አንደኛ

  • @Ksa-ll1nh
    @Ksa-ll1nh 3 години тому +3

    በወር አዴነውዴ የምለቁት

  • @HdD-s9l
    @HdD-s9l 3 години тому

    ለጃማል ለሁለተኛ ምስቱ አለለትም ቀሚሞ ለኩት😅😅

  • @LubabaAssefa09
    @LubabaAssefa09 3 години тому +2

    ደምሩኝ ዉዶቸ እመልሳለሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ አበራቱኝ❤❤❤❤😂

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 2 години тому

    አብሽሩ ወጌሻ😅😅

  • @لولو-ن6ش
    @لولو-ن6ش 22 хвилини тому

    ዐረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 3 години тому +1

    የከማል መጨረሻ 🤣🤣🤣🤣

  • @مومنه6
    @مومنه6 6 хвилин тому

    ግንኮ ከግባሩ አካባቢ እውነት የተመታ ነው ሚመስል

  • @Sony-q9r
    @Sony-q9r 3 години тому +2

    ሳምትለት ግን ተለቋልደ ? እየቆየኮ እረሳሁት

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 2 години тому

    ምናለበት ህጃባቹሁን ብታስተካክሉት ሽክም

  • @عاشهال
    @عاشهال Годину тому

    😅😅😂😂

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 2 години тому

    ሶስት እግር ልታረጉት ነዉደ አይ ጀማል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 години тому

    😅😅😅😅😅😅 አይይይ መከራሸ

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 2 години тому

    በወሩነዉእምትለቁት😂😂😂

  • @ታዛቢዋ4
    @ታዛቢዋ4 3 години тому +2

    ውዶቸ ደምሩኝ እሲ😢😢❤❤❤

  • @AdesfSfefsf
    @AdesfSfefsf 3 години тому +1

    Stebk new yemtachut❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    😅😅😅🎉🎉🎉

  • @HdksksjdDhdjdk
    @HdksksjdDhdjdk 3 години тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 2 години тому

    😂😂😂 ወዮ

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s 40 хвилин тому

    ቶሎቶሎልቁ

  • @medtube-e8y
    @medtube-e8y Годину тому

    እሲኪ ውዶችየ ደምሩኝሲ አበረታቱኝ😢😢😢

  • @sirajlemani4535
    @sirajlemani4535 Годину тому

    ላይክ አርጉላቸው።

  • @yebabo
    @yebabo 3 години тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ ረግጣችሁ ከምታልፉኝ ደምሩኝ 🎉

  • @fathimafathima-gh3mf
    @fathimafathima-gh3mf 3 години тому

    ውነትም ተደበደብክዴ😅😅😅ወጌሻ

  • @seadilove9971
    @seadilove9971 Годину тому

    ደቂቃ የሚጨመረው መች ይሆን

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 53 секунди тому

    አይ ጀመል

  • @Mekiyay
    @Mekiyay 13 хвилин тому

    ጸጉርሽ ላይያለውንቀንሽው