ብቸኝነት!!! አሁን ላይ የከፋው ወረርሼኝ _ Dr. Wodajeneh Meharene - @QEBETO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 місяці тому +7

    ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ ኣንተ ሰው ነህ ከሰው ሰው እንዳንተ ኣይነት ሰዎች ያብዛልን ኣሜን እድሜህ ከጤና ጋር ረጅም ይሁን 💖🙏

  • @MtslalLegese
    @MtslalLegese Місяць тому +1

    ደኩተርየ እግዚአቢሄር አድሮብህ ነው

  • @LuchiaMekonnen
    @LuchiaMekonnen Місяць тому

    የእዉቀት፡መስታወት፡ቃላት፡የለኝም፡በጣምነው፡የማመሰግንህ👏👏👏

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 7 днів тому

    😢እኔ በጣም ነፍ ቤተሰቦች አሉኝ ግን ምንም ግደለሾች ናቸው ለማደርግላቸው ነገር እንኳን ምስጋና የላቸውም እንኳንስ ልጀ እህቴ ማለት በጣም ጠንካራ አድርገውኛል አመሰግናቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ይኑሩልኝ ብቼኝነት ከባድ ነው በተለይ ስስ ልብ ላለን ሰዎች❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 3 місяці тому +5

    ዶ/ር ወዳጄ አመሰግናለሁ ትምህርትህ ይመስጣል ❤🥰🙏👑💥💥💥💥💥

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 місяці тому +4

    ያማል በጣም ምንይደረግ እንግዲ አምላክፈቅዶ ሰውካልሰጠይከብዳል እንደኔያሉብቸኞች ፈጣሪ ያስበን።

  • @hjkhjk9721
    @hjkhjk9721 10 днів тому

    አላህየእሞየኢቶቢያንጡሩጡሩሰወአብዛላት የሚጎዳትንሞአተአሶግድላት

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 місяці тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ በትክክል ገልጸውታል

  • @nigistkidane5853
    @nigistkidane5853 3 місяці тому +2

    በውጭ አገር ለሚኖር ስው መፍትሄና ምክር ነው
    Thank You so much Dr.

  • @betelihmeabiyu1169
    @betelihmeabiyu1169 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ. ትምህርት ነው. በተለይም . ለኔ.

  • @SDdoidddrDfghhjg
    @SDdoidddrDfghhjg 3 місяці тому

    Dr. Aye sew.

  • @tsegayeamsalu9572
    @tsegayeamsalu9572 3 місяці тому

    Yemgerm mihur ,Dr wedajaneh! Yesewun pain bedenb betilket yemiredda jegna!!

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n 3 місяці тому

    I have been feeling like this lately!😌

  • @AbcAbc-l6r
    @AbcAbc-l6r Місяць тому

    Bichagna saw negn kageta wuc gin zuriyaye saw bicha yihn enem asalefkut😢

  • @almazwondim5284
    @almazwondim5284 3 місяці тому

    True !!true story !! I like your explanation thank you

    • @QEBETO
      @QEBETO  3 місяці тому

      Glad you liked it!

  • @Senayytube
    @Senayytube 3 місяці тому

    good

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 3 місяці тому

    ዶክተር አሁን እሰማሻለሁ። ስለ ብቸኝነት ካንቺ በላይ ማን ያውቃል?

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 3 місяці тому +4

    ብቸኝነት ሰው እያለም ይሰማል።እኔ ህይወት አስጠልቶኛል ምን ላድርግ ዶክተር

    • @selamtesfahun6476
      @selamtesfahun6476 3 місяці тому +1

      Leuel Egzhabehr yedash

    • @haymanotmengesha4726
      @haymanotmengesha4726 3 місяці тому +1

      Ayzoshe Tselyi Egzabher Yerdashal Yeni Konjo

    • @ethiomame
      @ethiomame Місяць тому

      አይዞሽ ብቸኝነት ሲሰማሽ ጸሎት አድርጊ ..ካለሽበት ሁኔታ በብርታት መውጣት እንጂ መሸነፍ መፍትሄ አይሆንም..

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y Місяць тому

    እደኔ ሁናነው አሁላይ እኔም ወልጀ ከባሌ ጀምሮ አድም ሰው አላየኝ አልደወሉልኝም ግን በጣም ይከፋኛል ሳስበው አሁላይ የሰው ማጣት ነው ህመሜ ግን የፈጠርኝ ጌታ አለኝ አላህምዱሊላህ ግን ለምን እደሁ ይገርመኛል እኔ የዋህ ነኝ ለሰወች እራሴን አሳልፌ እሰጣለሁ ለኔግን ባዶ ዜሮ

    • @QEBETO
      @QEBETO  Місяць тому

      Yalfal Ayzosh ehete

  • @የኔዉብታደሰ2914
    @የኔዉብታደሰ2914 2 місяці тому

    እኔም አሞኝነበር

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 2 місяці тому

    I thought you still alone bro 🤣🤣🤣🤣🤣 what’s going on. Can someone challenge this guy please 🙏 make him shut up 🤐