ሰዎች ካናዳን ጥለው ለምን ይሄዳሉ ? why people leave canada ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

КОМЕНТАРІ • 465

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 3 роки тому +20

    ከካናዳ ወደ ሀገሬ ከተመለስኩ አንዶም እኔ ነኝ።ፀጥታዋን እወደዋለሁ አሁን እዚህ ተመልሸ ጫጫታው ከብዶኛል እና ካናዳ ብዙ መሰዋት ያስከፍላል ሀገሩ ግን ነፃነቱን ብቻ ነው የሚናፍቀኝ እና አይስ ካፕና እስኖ፣

    • @zelalemtadesse6369
      @zelalemtadesse6369 3 роки тому +2

      ተመልስሸ አትመጨም ውይም እኔ ላምጣሸ

    • @user-pu2cg6sh9i
      @user-pu2cg6sh9i 3 роки тому +9

      ብራዘር ጫጫታዉን ትለምዳለህ ካናዳን ግን እድሜልክህን አትለምደዉም።

    • @zelalemtadesse6369
      @zelalemtadesse6369 3 роки тому

      ከኒጋ ከሆንሸ አይደብርሸም

    • @yayoos6070
      @yayoos6070 3 роки тому

      Move to 🇨🇦 Canada in 6 months
      ua-cam.com/channels/ssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ.html

    • @monthahassan7499
      @monthahassan7499 3 роки тому

      ካናዳ ማይለመድ እና ለኑሮ ይከብዳል? ብትነግሪኝ ሌላው ደግሞ ትምህርት ቤት ነፃ ነው ወይሰ ይከፈላል? አቺሰ ለምን ከበደሸ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 роки тому +10

    ወይ ጉድ እኔ ብቻ ነኝ ብዬ አስብ ነበረ በጭንቀት ልሞት የነበርኩት ለካ ሁሉም ነው🤔 እኔ ጀርመን ለዛውም ጀርመናዊ አግብቼ መጥቼ ሰው አለማየቴ ጸጥታው ባህሉ ቋንቋው.......ብቻ ሁሉም ነገር ጭንቀት የሚለቅ ዱካክ ነገር ነው እና ኡኡኡ ብዬ ጮኬ በሶስተኛ አመቴ ለአንድ ወር አገሬ ሄጄ በጸሎት ተገልግዬ እ/ር ብዙ ቀንበሬን ሰብሮ አጽናንቶኝ አቅሜን አድሶልኝ ተመለስኩ አሁን በፊት የሚሰማኝ ጭንቀት ፈጽሞ የለም እ/ር ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому +2

      አሜን 🙏🙏🙏 ቀሪው ዘመንሽም ይባረክ 💕

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 роки тому +1

      @@kidiethiopia አሜን እህቴ ያንችም ዘመንሽ ይባረክ😘

    • @hannahaile3311
      @hannahaile3311 29 днів тому

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому +1

    አንች የተባረክሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    በገበው እንጅ ካረብ አገር አይበልጥም እህቴ።

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 роки тому +5

    አንቺ፡ምርጥ፡ሴት፡ነሽ፡የተባረክሽ፡ነሽ፡ዋጋ
    የማይገመትበት፡አገልግሎት፡እየሰጠሽ
    ያለሽው፡ጌታ፡እየሱስ፡አብዝቶ፡አብዝቶይባር
    ክሽ፡ምኞትሽ፡ፍላጎትሽ፡ሁሉን፡ያሳካልሽ።

  • @ghvj6635
    @ghvj6635 Рік тому +1

    እህታችን ለሁሉም የምትሰጭው ምክር እናመሰገናለን በጣም ቅኑ አስተሳሰብ ነው ያለሸ

  • @nathanmengistu3262
    @nathanmengistu3262 2 роки тому +1

    Thank you Kid ለሰጠሽን መረጃና ግንዛቤ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ እግ/ር ጤናና እድሜ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 3 роки тому +5

    ኪዲዬ ሠላመ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን! እንደምን አለሽ? ስለ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ምርቃት ነው። ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ምንም ነገር የለምና ። ኪድዬ የአንቺ የአገላለጽ ዘይቤሽ ራሱ ለእኛ የአዕምሮ ዝግጅት ለማድረግ በቂ ነው። የቀረ ነገር የለም ምርጫው የእኛ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ። በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏❤

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 роки тому +9

    እኔም ገና ሳልደርስ መመለስ ተመኝቼ ነበር ወደ አሜሪካ በ ዲቪ ስመጣ።ነገር ግን ስራዬን እና ሁሉን ነገር ትቼ ስለመጣሁኝ ብመለስ ሌላ የባሰ ችግር ስለሚጠብቀኝ ግራ ገብቶኝ ነበር።እስከ አሁንም አይምሮዬ አልተቀበለውም።የሐገር ጉዳይ ሲታሰብ ደግሞ ሐገር ሳይሆን ሲኦል ነው የሚመስለው።ከደህና ሐገር ብመጣ ኖሮ አይኔንም አላሽም ነበር።ደህነት በ እራሱ እርግማን ስለሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው።ስደት ውርደት እንጂ ክብር አይደለም።የታደለ በ ሐገሩ ና በምድሩ ሰርቶ ያድጋል እንጂ በ ሰው ሐገር ለማኝ አይሆንም።ለማንኛውም ፊጣሪ እንዲረዳን እየጸለይን ብዙም ባይሆን ጥቂት ገንዘብ ይዘን ወደ ሐገራችን ለመመለስ ጥረት ማድረግ እንዳለብን ይሰማኛል።ካናዳ ደግሞ በአንደኛ ደረጃ ላይ አይደለችም።እንደገና ጉግል አዲርጊ።ከ 1-10 ከጠዘረዘሩት ውስጥ ጭራሽ ካናዳ የለችበትም።Thanks

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +2

      Canada takes 1st place in 2021 Best Countries Report

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +2

      2021 Best Countries
      #1. Canada.#2. Japan.#3. Germany.#4. Switzerland

    • @alemwoldu9916
      @alemwoldu9916 3 роки тому +2

      Its for study not to live.

    • @twi2415
      @twi2415 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia Any website or source can rank any countries depending on the criteria but if you check the UN ranking Canada is not even in the top 10 countries list !!

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 роки тому +4

    ይህን መልክት በጣም ስለወደድኩት ለብዙ ሰዎች ሼር አድርግያለሁ። ክበሪልን እናመሰግናለን yidne ethio

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 3 роки тому +17

    ካናዳ ሳትኖር ሁልጊዜ ለመኖር የምትሰራበት ሀገር ነዉ።መቸ ነዉ የምኖረዉ ብለህ የምትጠይቅበት ሀገር ነዉ።አንድ ስራ ስትሰራ ገንዘቡ አይበቃም፣ሁለት ስራ ስትሰራ ደግሞ ህይወትን ታጣለህ።
    ካናዳ ለሽማግሌዎችና ለተመላላሽ ታካሚ ነዉ የሚበጀዉ።ከከከከከ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 роки тому +1

    ሰለመረጃሽ አሪፍ ነው ኪዲ ጥሩ ግንዛቢ ነው የሰጠሽን በርች በርች

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 роки тому +3

    ወቅታዊ እና ወሳኝ መረጃ
    በርችልን ኪዲያችን

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 роки тому +4

    ሀሳብሸ እና አስተያየቶሸ እውነት ናቸው እኔም እዛው ሰላለሁ።
    ሰው በተለይ የመንግሥት ሰራተኛ ሆኖ የቱንም ያህል ፕሮፌሽናል
    ቢሆን 2እና 3 አመት መሰቃየት
    መጨነቅ ግድ ይለዋል። ይኼ ብቻ
    አይደለም climate conditions
    በራሱ እንድትመለሰ ያርግሀል።
    የምትመጡ ሰዎች በፍፁም
    በክረምት እንዳይሆን በጣም
    በጣም ይመራችኋል። ጥላችሁ ነው የምትጠፉት።

    • @lemmaanbesa9984
      @lemmaanbesa9984 2 роки тому

      Ye kiremt gizew kemech jemiro new

    • @debegullilat6282
      @debegullilat6282 Рік тому

      Thanks alot please share your Expriance in box b.c I prepared to apply Canada

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 роки тому +16

    እኔ እምኖረው አሜሪካ ነው እህቴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው:: ያገሬ የዋሁ ሰው ያላየውንና የማያውቀውን ለሚያማልለው ትክክለኛውን ተናግረሻል እሚሰማ ይስማ ኢትዮጵያ የተባረከች አገር ነች :: young lady thank you for sharing 👌🙏😊

    • @biniamdemissew3787
      @biniamdemissew3787 2 роки тому

      Sawe hard worker ayedale zar mato teleke nager yemayale ka teneshe wadatele yamederseebate ager nawe wagene lafeseefasa ateune yatamayhete baderge tederseebatalch.

    • @Dave_Top.G
      @Dave_Top.G Рік тому +1

      አረ በናትህ እስቲ እንቀያየር
      ትቀልዳለህ እንዴ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +6

    Thankyou ስላካፈልሽን
    ሀገር በት ተመልሶ ራሱን አረጋግቶ የተመለሰ አላየውም ግእርም ብለው የተመለሱትን ብዙ አቃለው አንድ 2ቱን ብነግርሽ አንድ ወጣት ገና በልጅነቱ ትልቅ ብዝነስ የሚያንቀሳቅስ የራሱ ሰራተኞች ያሉት ተነስቶ ሄደና ባጭር ጊዜ ተመለሰና ለገብረአል ተስዬ እንደሄድkuኝ ለገብርኤል ተስዬ ተመለስኩ ብሎዋል 2 ሴቶች ደግሞ 3 ልጆች ያ ሉዋቸው አለ የተባለ መስርያበት የሚሰሩ በ ት ያላቸው 2 የብት ሰራተኛ ያላቸው እድሉ ስላላቸው ብቻ ተነስተው ሄዱ ተመልሰው ስሜጡ እህቶቻቸው በት ስያገለግሉ ቆይተው እጃቸው ተቆራርጦ ትተው የሄዱ ትን ልጆችና ትዳር እንዳልበረ ሆኖ አገኙት ይቅርታ አድርግልኝና እግዛብሄር ለትምህርት የወሰዳቸው ይመስለኛል ምንም አያሳዝኑኝም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      እጃቸው ለምንድነው ሚቆራረጠው

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 роки тому +2

    Kodi shikorrr geta ybarksh mkrshn ena kumnegersh tmrt honegnal betam desss yemilnew thanks .

  • @girmaymarye3761
    @girmaymarye3761 2 роки тому +3

    I am one of those Ethiopian Canadians who came back home, and after 17 years thinking of going back to Canada for the sake of my family.

    • @surafelemiru81
      @surafelemiru81 2 роки тому +1

      please can u send me invitation .thank u .

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 роки тому +2

    እህታችን በጣም እናመሠግናለን
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 2 роки тому +5

    ኪድዬ እውነት ነው ግን አረብ አገር ሰርቶ የለመደ ሁሉንም ስራ ለመስራት ወደ ኋላ የሚያስብ አይመስለኝም እድሉ ቢደርሰኝ እና ያሰብኩት ቢሳካልኝ ሽትቤት አጥቤም ቢሆን እራሴን በሚገባ ለመለወጥ ሃሳቤ እና የሁል ጌዜ ምኞቴ ነው ፣አንድ ቀን መቼም ይሳካልኝ ይሆናል አረብ አገር 12 አመት ሰርቻለው ግን ምንም መለወጥ አልቻልኩም፣

  • @user-mq2lx3yi2f
    @user-mq2lx3yi2f 3 роки тому +7

    ትክክል ብለሻል ብንነግራቸው አይሰሙም ሌላው እንድይጨምርልኝ ምፈልገው የዘረኝነት ጥቁር በመሆናችን በፌለፌት ባይናገሩም በብዙ መንገጥ ያጋጥመናል እኔም እመለስ ነበር ወደሀገሬ ግን ደህነቴ አስሮኛል ቢኖረኝማ ይህን ሀገር አያጓጓኝም

    • @DirasatLanguage
      @DirasatLanguage 3 роки тому +9

      ዘረኝነትና ብሄርተኝነት የትኛውም ሀገር አለ። እኛ ሀገር እንኳን ብሄርተኝነት አለ አይደል?

    • @edeneden3588
      @edeneden3588 2 роки тому

      እኔን ውሰደኝና እስቲ ዕደቅቅ

  • @zemaritworkneshhailutube9544
    @zemaritworkneshhailutube9544 3 роки тому +5

    ግልፅ እና ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን ቅድስቴ

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 3 роки тому +6

    ፀጥታው እኮ አሪፍ ነው .....አዲስአበባ ጫጫታው በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 3 роки тому +2

    በርቺ እህቴ ለአዳዲስ ሰዎች ቆንጆ መረጃ ነው!!!

    • @danadako1462
      @danadako1462 3 роки тому

      በናትሽ ስልክሽን ላክልኝ የምጠይቀው ነገር ስላለኝ

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 2 роки тому +2

    Kidu you gave us a good information and I would like to thank you.

  • @biruk9
    @biruk9 Рік тому +1

    Thanks Kidi for the info. I plan to come to Canada to study. your ideas are very helpful,

  • @AyniA1
    @AyniA1 2 роки тому +3

    እህቴ በጣም ትክክል ነው የምትናገሪው በሙሉ እኔ ከኮልፌ ነው ወደ ጀርመን የሄድኩት ፀጥታውን አልቻልኩም ነበር ስንት ግዜ አልቅሻለሁ ሁሉንም ነገር ተለማምጄ ጀርመናዊ ከሆንኩኝ በሓላ ያው ትዳር ያዝኩ ወለድኩ የግድ ከባሌ ጋ አብሬ ለመኖር ልጄንም ከአባቱ ጋር እንዲኖር በመፈለጌ ከጀርመን ወደ አሜሪካ መጣሁ ከፀጥታ ወደ ተደበላለቀ ህይወት በጣም ከብዶኝ ነበር አሁን 3አመት ሆኖኛል እንደማይለመድ የለም ለምጃለሁ ስለመረጃዋችሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 3 роки тому +9

    እውነት ነው ዋናው ቁም ነገሩ ባሉበት ቦታ ደስተኛ ሆኖ መኖሩ ላይ ነው

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 роки тому +10

    Kedi
    I do appreciate you from the bottom of my heat. You are very open and very very honestly. And you very considerate person by nature. As I mentioned to you in my previous text. Especially if you are in higher postion. And you are looking for work . The systematic racism with a smile and nice gusture and color full words are very hard to notice it. The most important thing why people leave Canada is job opportunities is very slim. Her in USA. You have a lot of choices.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      Thank u mulu my dear

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 роки тому

      Same also Australia.

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому

      @@kidiethiopia my lovely sister I do the same thing.

  • @kayllabenjamin7584
    @kayllabenjamin7584 3 роки тому +2

    Thanks my dear i just found your video axdently like God leads me to your channel cuz I'm going to travel to Canada soon it's going to be my new home wish me luck 😘😘

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      እግዚአብሔር መንገድሽን ያብራ 🙏

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 3 роки тому +31

    በተፈጥሮ እየተበደለ ሀገር ነዉ ስድስት ወር በረዶ ዉስጥ መቀመጥ ከባድ ነዉ።አፍሪካ ወርቅ የሆነ ሀገር ነዉ ።ከኛ የሚጠበቀዉ ጠንክሮ መስራት ብቻ ነዉ።

    • @Only1God889
      @Only1God889 3 роки тому

      ስድስት ወር በረዳ መስመጥ አፅምት ሚቆረጥም ሀገር ነው ስለዚህ የሀገሩ የአየር ጠባይ ሁኔታዎች መቋቋም ከባድ እዛ ስራ ጭንቅ ነው ስድስቱ ወር በብርድ ቤት ታፍነህ ጭንቀት መቋቋም ከባድ ነው አብድህ ቁጭ ነው በጭንቀትና በኢካኖሚ ችግር

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 3 роки тому

      Tornetun man yiwagalin? Hualakernetu, gidyaw, musinaw ...new enji

    • @addiszemenjembere4600
      @addiszemenjembere4600 2 роки тому

      ስድስት ወር በረዶ የለም ሁለት ሲበዛ ሶስት ወር ብቻ ነው ክረምቱ ካናዳን የመሰለ ሀገር በፍፁምየለም ሌባ እና አጭበርባሪ ነው የማይመች።

    • @fatumahmed3912
      @fatumahmed3912 Рік тому

      Wendeme ende Ethiopia special ager yelem, tenkero lemesrat tiru financial degaf yasfelegal,

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 3 роки тому +2

    Great job you made lots of things clear for the people

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 роки тому +2

    በሙሉ ያልሽው ኪዲ ትክክል ነሽ መልካም ሰው ነሽ እውነቱን በመናገርሽ እኔ ካናዳ ኤድመንተን ነው ያለውት ቅርብ ጊዜ ነው የመጣውት ያልሽው ነገር ሁሉ እየደረሰብኝ ነው የአየሩ ቅዝቃዜ ቶሎ ስራ ያለማግኘት በአሁን ሰአት ከእናቴ ጋር ያገኘውትን በልቼ መኖር ነው የናፈቀኝ ኢትዮጵያ ሆኜ ተከብሬ ቢሮ ውስጥ የምሰራ ሴት አሁን ፅዳት እየሰራው ነው ምን ታደርጊዋለሽ እንደሀገሩ መሆን ነው ኪድ ተባረኪ ወድሻለው

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 роки тому +9

    ካናዳ ሰድስት ወር ሙሉ በበረዶ ከምሰቃይ አገሬ ጥሬ ቆርጥሜ ብኖር ይሻለኛል። የካናድ ኢንካም ታክስ የሚከፈለው ወገብ ሰብሮ ይጥላል። ዋው!!

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 роки тому +2

    አሪፍ ፕሮግራም👌👌ለመረጃሽ እናመሠግናለን

  • @aronhaile6464
    @aronhaile6464 3 роки тому +1

    Konjo na gobez nesh,,I so got many important information Tnx alot

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 3 роки тому +11

    Philippines, India, and China ካናዳ ሀገር በአብዛኛው የተሳካላቸው ናቸው ቶሮንቶ የቻይና ሀገር ነው የሚመለለው ብዙ አበሻ ካናዳ እየኖረ ልቡ አሜሪካን ነው

    • @ezanaabush5400
      @ezanaabush5400 3 роки тому +1

      ክፍያቸው ስለሚለያይ ይሆናል

    • @user-ke2hz7lw5w
      @user-ke2hz7lw5w 3 роки тому +8

      አሜሪካ በሁሉም ነገር ከካናዳ ይሻላል ሳይሆን ይበልጣል!!! ካናዳ ቶሮንቶ 7 ዓመት ኖሬያለሁ! አሜሪካን ዌስት ቨርጂኒያ ከመጣሁ 5 አመት ሆኖኛል እዚህ ሁሉም ነገሩ ይማርካል ደስ ይላል። ስለዚህ አሜሪካን ውስጥ መኖር ከየትኛውም ነገር ይበልጣል!!!

    • @hanabelayneh7102
      @hanabelayneh7102 3 роки тому +1

      @@user-ke2hz7lw5w በትክክል

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 роки тому +3

      @@user-ke2hz7lw5w በጣም ትክክል እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው ግን እህቴ ጋር መጥቼ አሜሪካንን አይቻት በብዙ መልኩ ከአውስትራሊያ ትሻላለች።

    • @twi2415
      @twi2415 3 роки тому

      @@user-ke2hz7lw5w you are so right !! to have a good life in Canada , you need a professional job , there is no point of living here if you are earning minimum wage ,you can’t even afford rent ,etc!! USA have more opportunities !!

  • @okelodaga4435
    @okelodaga4435 2 роки тому +1

    Thank You, Sister. Great Info.

  • @asffhjkl8989
    @asffhjkl8989 2 роки тому +1

    kidi መልካም ሰው እግዚአብሔር ያበርታሽ 🙏🙏🙏

  • @Dembelification
    @Dembelification 2 роки тому +1

    I was in the USA this year for 15 days and back in my country. I am trying to adjust myself and my mental readiness.

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 роки тому +2

    Canada best country the world. I love it so much. Tigeya

  • @danigirma7413
    @danigirma7413 3 роки тому +3

    በጣም ነው የምናመሰግንሽ ተባረክይ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      አሜን🙏

    • @blendawit6488
      @blendawit6488 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia ጥሩ ተናገርሽ ፈጣሪ ይባርክሽ የ socia miediia አጠቃቀም የገባሽ😍😍🌹🌹🌷💖😘

  • @dawitsisay8435
    @dawitsisay8435 2 роки тому

    እውነት ህይወት ጠቢብ አድርጎሻል ስላካፈልሽን መልካም ነገር እናመሰግናለን

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 3 роки тому +1

    Thank for your suggestion....
    Great commitment

  • @user-bn3lc3re4o
    @user-bn3lc3re4o Рік тому

    በእውነት ደስ የሚል ትምሕርት እና ቀናነትሽ ደስ ይላል

  • @getahuntulu2997
    @getahuntulu2997 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ እውነቱን ማሳወቅ ተገቢም አስፈላጊም ነው።

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 роки тому +6

    አገሩ የሚመራው በፈረንሳይ እና እንግሊዝ በሰውር አገዛዝ ሰር የምትተዳደር መሆኗን አትርሺ ። ኢኮኖሚያቸው በአሜሪካ ሰር ያለ ሰለሆነ ።
    ትበያለሸ እንጅ አትጠግቢም ።

  • @mathewreda5476
    @mathewreda5476 3 роки тому +1

    Selam Kidi Ye Wullo Be Canada Azegajgna Akrabi!!! Betam des yemilu program now yalesh betam astemari new. Alebabessh, Anegagerish, Awketsh. Tadlesh !! Keep it upp!! Love from Eritrea 🇪🇷 and Sweden 🇸🇪!!

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      oh you are sweet…thank u bless u

    • @mathewreda5476
      @mathewreda5476 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia You are more Sweet than me Kidi!!! May God Bless your Sweet heart and mind!!

  • @mimiwendemu3998
    @mimiwendemu3998 Рік тому +1

    I agree with you living in Canada is big challenging the weather I lived 27 years I’m still new every winter Finley I went back home 6 month ago I love my country the weather one day I will go back my country I don’t blame them I understand completely I love your show keep going ❤

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ 3 роки тому +2

    Kidiye thanks for the good lesson keep the good work up 👏💕💕

  • @user-ns7ic2sq6q
    @user-ns7ic2sq6q 5 днів тому

    ሰላም እህቴ ከእስራኤል ወደ ካናዳ መጣሁ እና ለአንድ አመት ስራ አጥ ሆኛለሁ።

  • @Ateref
    @Ateref Рік тому

    ቅድዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ የምትትገርሚ ሠው ነሽ አችም ዳኒ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ትልቅ አስተማሪ ሰው ናቹ ካናዳ ከመጣው ሦት ቀን ሆኖኛል

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 Рік тому +2

    The problem is high expectations , cultural shock, and mental health issue

  • @letabiru5021
    @letabiru5021 Рік тому +1

    You are amazing

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 роки тому +4

    እውነት ነው እኔም ጆንስበርግ 12 አማት ኖሬ ነው እዚህ Winnipeg የመጠሁት ጆንስበርግ በጣም ጫጫት ነው winnlpeg ደግሞ ምንም ጫጫት የለም ስለዚህ Winnipeg በጣም ወደጀዋለሁ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 роки тому +2

      Ethiopia westem eko weta kalu selam new yetem Hager wana ketema chachata new weta setele Le seram Hiwet Lewete teru new

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 2 роки тому +1

    You're video 100 percent true listen my people

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 роки тому

    Hi Kidi, it is very educational program. Thank you cer much.

  • @kidusgebre6893
    @kidusgebre6893 3 роки тому +2

    thank u kidi ethiopia እውነት ነው እኔም ብዙ ሰው አቃለው 🙏🙏🙏

  • @RiNnaNegash
    @RiNnaNegash 3 роки тому +1

    Thank you for your openness

  • @maxlewismaxlewis2626
    @maxlewismaxlewis2626 3 роки тому +2

    አዎ አንድ ዘመዴ ሀገርቤት ከብዙ ሰወች ጋር የምትግባባና በጣም ብዙ ጓደኛ ጎረቤት በቃ በጣም የሰወች አግባብ የነበራት ነበረች ግን አሜሪካ ሔዳ ለልጆቼ ብዬ ነው እንጂ በተደጋጋሚ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ወስኜ ነበር አለችኝ እና የሚይዝሽ ነገር ከሌለ ከባድ ይሆናል አላማ ወሳኝ ነው

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 роки тому +1

    Uffff egzabhr yemesegenn kebadee neew maneee endee hageree egzabhr Ethiopia yebarek 💚💛❤️

  • @tigisttiruneh4654
    @tigisttiruneh4654 3 роки тому +2

    The best country in the world yetebalechew for learning abroad new yemilew enji le nuro aydelem ... it is still a great country to live in but I believe it has gone lower on the list of best countries to live in.

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Рік тому

    ኑሪልን።

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 3 роки тому +2

    Thankyou kidiye berchi weddd ❤️❤️❤️👈

  • @teferitemesegen9226
    @teferitemesegen9226 Рік тому

    Tebarkiln kidye Teru genzab new mtscene🙏

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Рік тому

    ውይ ውይ ኪዲዬ እኔ እንኳን ጭንቀት ሊይዘኝ ምንኛ ሰላም እንደሚሰማኝ ፀጥታ የግብፅ የመኪና የክላክስ ጩህትና የባቡር ግፊያ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት እንደሰለቸኝ ኢትዮጽያ በምን ጣህሟ የግብፃዊ የመኪና መጨናነቅ እና ክላክስ እኮ ከዓለም ሁሉ የተለየ ነው ሁሌ ምናለበት መንግስጥ ቅጣት ቢጀምር እንዳልኩ ነው ማርያምን ውይ ውይ ሲያስጠሉ እኮ ለሆነው ላልሆነው ማጮህ ነው ስራቸው መቼም አንቺ ታውቂዋለሽ

  • @girmaymarye3761
    @girmaymarye3761 Рік тому +1

    Hello, Kidi.
    I am one of those people who left Canada because I was unable to get a job with my profession of 30 years with an American license which was acceptable all over the world.
    Now I came back after 17 years
    just for the sake of my children.

  • @Betesfa
    @Betesfa Рік тому +1

    ከአሜሪካ እና ከካናዳ የት መኖር ይሻላል? የካናዳስ መግባቢያ ቋንቋው ምንድነው?

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 роки тому +11

    ወይኔ በፊት ባውቅሽና ኢንፎርሜሽን ብሠማ ጥሩ ነበር እኔ ቆሎ ቆርጥሜ ሀገሬ ብኖር ይሻለኝ ነበር

    • @salimdesalegn1099
      @salimdesalegn1099 Рік тому

      ልመጣ ነበር ያው አስቸጋሪ እደሆነ አቃለሁ ግን እደዚህ ደሆነ አልጠበኩም plz selalew huneta negerig bewest

  • @fathisaid8637
    @fathisaid8637 3 роки тому +8

    I was living in Canada for twenty years i was driving a taxi now i am living in Ethiopia i am one of the best business man in Addis thanks to almighty i know it is very difficult to become rich in Canada specially if your are black i advice you life it is very short come back to your mother land tray to do something that you believe in

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      wow that's great 👍 I want to know more about your experience

    • @alamaanah7577
      @alamaanah7577 3 роки тому

      No first I have to go men

    • @solomonkebede3512
      @solomonkebede3512 3 роки тому +1

      bro, got 1M etb n have no idea what to do i mean how to start business by 1M ?

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому

    ሰላም ኪዲዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ በጣም እናመሰግናለን በረቺልኝ🙏

  • @susenesh
    @susenesh 2 роки тому +1

    በርቺ ! ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን::

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 3 роки тому +2

    Enamesegnalen kidye

  • @tekietekie3120
    @tekietekie3120 3 роки тому +2

    Betam namesegnalen thanks sister

  • @gf-jp9et
    @gf-jp9et 2 роки тому +1

    Bravo thank u kidi from montreal

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 роки тому +4

    ካናዳ እና አሜሪካ በሚኒመም ዌጅ ሰርቶ ለመኖር በጣም አስቸጋሪ ነው።
    ጥሩ ፕሮፌሽናል ያላቸው ሰዎች በአሜሪካ እና ካናዳ ተዝናንተው ይችላሉ።

  • @endaweketsegaw4149
    @endaweketsegaw4149 Рік тому

    You are so articulative, good

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j 3 роки тому +2

    እውነት ነው እኔ እህቴን በጣም ብዙ ዋጋ ከፍዬ አምጥቻት ከጀርመን ወደ ሀገርቤት ተመልሳለች፡ ዋናው ገንዘብ ሳይሆን አይምሮ ነው

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 2 роки тому

      ሀይ መጄመረያ ማስረዳት ነበረ ሁሉም ነገር ጀርመን ደሞ ሀገር ነው ስቃይ ብኬፋም ባላቀውም እንዴ አሜርካ ብሆን አይከፋም

  • @tiyahedato6690
    @tiyahedato6690 4 місяці тому

    Yene konjo slmexa ayimroye amnawal destegna edemhon

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 2 роки тому +1

    እውነትሽን ነው ኪዲ ትልቅ መልዕክት ነው

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 роки тому +4

    ኪዲየ እኛ ሰፈርም ባሏ ወሰዳት ካናዳ እና አንድ አመትም አልኖረችም ተመልሳ መጥታ እዚህ መጥታ ንግድ ላይ ተሰማርታለች እሱም በቅርቡ ይመጣይ ብቻ ይገርማል ::

  • @genetchaka1280
    @genetchaka1280 2 роки тому

    ተባረኪ ኪድዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @alitaeti5839
    @alitaeti5839 3 роки тому

    Konjo betame enamesegenalen beteru uneta slaberarashew kelebe new yemwedeshi

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እናት ❤👍🌹

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 3 роки тому +2

    ወይ ፅዳት እኔ ሀረብ ሀገር ፅዳት ነበር
    የምሰራው ካናዳ ገብቼም ዘ ወረስት
    ፅዳት ገብቼ ሳላብድ ወደ ሌላ ቦታ ቀይሬ
    ማለትም ከውንፔግ ዛሬ ከዚህ ያደረሰኝን
    አምላኬን አመሰግነዋለሁ ተመስገን

  • @yonibelachew3508
    @yonibelachew3508 2 роки тому +1

    I'm Canada but I'm planing to go back ethiopia soon because it is not easy her

  • @abaynehtadiesewhulu-bq7ki
    @abaynehtadiesewhulu-bq7ki Рік тому

    APERCIATE KIDI

  • @eyobmucheye2899
    @eyobmucheye2899 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ፀጥ ያለ ነገር ❤️🌹

  • @terhasberhe
    @terhasberhe Рік тому

    ኪድየ በመጀመሪያ እግዛብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሽ በወለድሸው ተደሰቺ እና መቸም ኢትዮጵያ ያለተሻለ የለም ሰለዚህ ለቤተሰብ እንዴትነዉ ተሳክቶልን ልንወጣ እንችላለን የምንወጣዉ ሌላዉ ምን ምን ማሟላት አለብን ትከከለኛ ኢንፎርሜሸን አጋሪን እንወድሸለን ቀና ነሸ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +3

    ነገር ግን ከወር እስከ ወር ሰርተው ምንም ማብቃቃት የማይችል በትንሽዬ ደሞዝ ሚኖር ሰው ሥራውንም ኑሮውንም አሽንፎ የመኖር ብቃት ይኖረዋል አንደኛ ሀብታምና ዳሃ ማይባልበት ሰው በሰውነቱ ብቻ ሚከበርበት ሀገር ነው የወረደ ሥራ ብትሰር የምያሸማቅቅሽ የለም ሀገር በት ግን 30 ዓመት ድረስ የወንድሙ ጥገኛ ሆኖ የሚኖር ሰው ያናንቅሻል እንዳልሸውም ደሞ አንድ ሰው ለሌላው ባይተርፍ ለራሱ ዜና ብሎ መኖር ይችላል ስለዝህ ለተገባው መልካም እንደሆነ አስባለው ትልቁ ፈተና ግን ናፍዎት ነው የቅንጦት ኑሮ ላለው መቸም አይሆንም ደግሞስ ምን አስከ ዳቸው ወርቅ ብፈልቅበት ዞሮ ዞሮ ተድላን ፍለጋ ነው ከልጅ በላይ ምን ምያስደስት ነገር አለ ? አምላክ ቅድምያ መሆኑ እንዳለ ሆኖ እንዴት ሰው ትዳሩን ልጁቹን በትኖ ይሄዳል ራስ ወዳድነትና ከልክ በላይ ገንዘብ መውደድ ካልሆነ

  • @oadbao1900
    @oadbao1900 3 роки тому +2

    ተባረኪ

  • @TUBE-il6xi
    @TUBE-il6xi 2 роки тому

    እዉነትነዉሁለቱም ግን ቀን የጨለመትአለ ከተወለድ እሰከ ግመሸአመት ያረቢ

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    Tnx

  • @danielnugusie
    @danielnugusie 3 роки тому +2

    Thank you too much.

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 роки тому +2

    ውዴ ሰላምነሸ ይብዛ ግልፀ ሰለነገርሸን ከልብ አመሰገንሁሸ ይመችሸ እህት😍👏🙏

  • @selamsyefu1363
    @selamsyefu1363 3 роки тому +2

    Good job will done 👍👍👏👏👏

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 3 роки тому +3

    It is true l know .

  • @DemoizTamirat
    @DemoizTamirat 3 місяці тому

    እባክሽ የእኔ እህት ሙሉ ስታብራር ደስ ይላል እንደት መውጣት እችላለው እባክሽ የእነ እህት ጻፍልኝ?

  • @dillsugebo9551
    @dillsugebo9551 2 роки тому +1

    Keep it up

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому

    Ene betam tekemognal
    Thanks ❤️

  • @goodthings7828
    @goodthings7828 3 роки тому +2

    Nice work Kiddye 👏