Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ, ሰላሙን ሁሉ እየተመኘሁላችሁ ዛሬም ስራዬን ላይክ በማድረግ መልካም ትብብራችሁን ስለምታሳዩኝ ከልብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
የኔ ውድ ተባረኪ ባለሙያ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ ቂጣ መጋገሪያሽ አሪፍ ናት ለሁሉም ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ቻዎ
ናርዲዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!!እባክሽ የመጥበሻው ማርክ ልትነግሪኝ ትችያለሽ? ምን ይባላል ስሙ ? ተመሳሳይ ብዙ ስላለ።አመሰግናለሁ።
አልምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ማርክ የለውም non-stick የሆነ ብለሽ ግዢ ካገኘሽ Tefal ማርክ ቆንጆ ነው🙏😍❤
I like it wow
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው ደስ ይላል❤❤❤
ሔሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ የዘወትር ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በርቺ ጉበዝ ወድጄዋለ እጅሽ ይባረክ
ሰላምዬ በጣም ነው እኔም የማመሰግነው 🙏😍❤
Betty, You're very skillful!Decipline for your work and thats give it a graceful seen!For your testing and good-looking work!
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Bettwa's betam arife new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬ የሁሌ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤
ባ ለ ሙ ያ ❤❤❤❤❤❤
🙏😍❤
Bale moya nesh thank you! Gin lemindin new be dimthse bicha metayet atfeligm ende?
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Thanks Betty 💕
ስንዱዬ የዘወትር ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በርቺ ከጎንሽ ነን
ክብሮም ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
መጥበሻሽ ቆንጆ ነው የት አገኘኃለሁ እባክሽ
በጣም ነው የማመሰግነው አለ በየገበያው እኔ መርካቶ ነው የገዛሁት ግን ሳሪስ ገበያም አይቼዋለሁ ጥሩ ዕቃ ነው 🙏😍❤
❤❤❤❤
ማሽ አላህ ያምራል ግን መዳሜ በርበሬ አትበላም ምን ልጨምርበት
ዛሀራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በማር እና ቅቤ አርገሽ ጨጨብሳውን መጀመርያ ለውሺው እና ከዛ ከእንቁላሉ ጋር አደባልቂው በጣም ይጣፍጣል ሞክረሽ ንገሪኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
I love you so much!!!!
መሲዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏😍❤
በ ር ቺ ❤❤❤
መሲዬ እሺ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner ችግር የለም በርቺ ብቻ
መጥበሻዉን የት ሱቅ አገኘሽዉ ?
የእኔ ውድ መርካቶ ነው የተገዛው ሳሪስ ገበያም አይቼዋለሁ🙏😍❤
Tks a lot when I'm going to ETH I'll go and buy. Tks again
የጠፊ ጨጨብሳ ይሆል ወይ?
የእኔ ውድ አዎ ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ, ሰላሙን ሁሉ እየተመኘሁላችሁ ዛሬም ስራዬን ላይክ በማድረግ መልካም ትብብራችሁን ስለምታሳዩኝ ከልብ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
የኔ ውድ ተባረኪ ባለሙያ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ ቂጣ መጋገሪያሽ አሪፍ ናት ለሁሉም ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ቻዎ
ናርዲዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ!!
እባክሽ የመጥበሻው ማርክ ልትነግሪኝ ትችያለሽ? ምን ይባላል ስሙ ? ተመሳሳይ ብዙ ስላለ።
አመሰግናለሁ።
አልምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ማርክ የለውም non-stick የሆነ ብለሽ ግዢ ካገኘሽ Tefal ማርክ ቆንጆ ነው🙏😍❤
I like it wow
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው ደስ ይላል❤❤❤
ሔሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ የዘወትር ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በርቺ ጉበዝ ወድጄዋለ እጅሽ ይባረክ
ሰላምዬ በጣም ነው እኔም የማመሰግነው 🙏😍❤
Betty,
You're very skillful!
Decipline for your work and thats give it a graceful seen!
For your testing and good-looking work!