Fermata ፌርማታ full Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 105

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +5

    አጨራረሱ እንዲህ በመሆኑ ደስ ብሎኛል የማይፈልጋችሁ ወንድ መቼም ደስታችሁን አይወድም አትልፉ

  • @utut3754
    @utut3754 3 роки тому +8

    ዉይ ይሄ ልጅ ስወደዉ ደግሞ በጣም ያምራልኮ እግዝአብሄር ይማርህ ዉዴ

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 3 роки тому +15

    እግዚአብሄር አምላክ ሁሉ ነገር ይቻለዋል አሱ ምረትን ያድርግልህ

    • @ritaseniora3182
      @ritaseniora3182 3 роки тому

      አጨራረሱ ያናድዳል

    • @የሠፈሯልጅነኝ
      @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому

      አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      ማን ታሞ ነው እህቶቼ አልገባኝም

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 3 роки тому

      @@gogogogo742 አንተነህ ነው የታመመው ማለቴ ሮቤል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      @@Ali-jc8sg ፈጣሪ ይማረው 👍👍ወንድም

  • @awekesisay8413
    @awekesisay8413 3 роки тому +4

    ምርጥ የባለሀብትልጅ ነሽ ሴቶች ታማኝ ናቸው😍🙏

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 роки тому +20

    ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ !

  • @አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ

    ይችን ልጅ ግን በጣም ነዉ የሚወዳት የምር ❤❤❤

  • @רחלאמשהו
    @רחלאמשהו 3 роки тому +4

    ሀያሉ አምላክ ምህረቱን ይላክልህ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 3 роки тому

    ኳኳኳኳኳኳ እዚቤት ኮሜቶች የሉምሳ ኧረ ገባ ገባ በሉ ብቻየን ማየት አልወድም ያለናተ 👌😘😘😘

  • @lulutube1749
    @lulutube1749 3 роки тому +1

    መጨረሻው በጣም ያስጠላል ሠርታችሁ አበላሻችሁት

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 років тому +2

    ትልቅ ትምርት ነው ተባረኩ

  • @hawlthasan4700
    @hawlthasan4700 3 роки тому +5

    መጨረሻው ሲያናድድ ሮቤል ከሁለቱም ሳይሆን አዳይም ካንዱ ሳኮን ሊዲያም የልጃቸውስ ጉዴይ? ምን አይነት የተዘበሬረቀ አጨራረስ ነው? ቢያስ ሮቤል ወደ አዳይ መመለስ ነበረበት

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 3 роки тому

      አደይ የሰው ባል መቀማት አትችልም ነውር ነው።

  • @jerryjerry9754
    @jerryjerry9754 6 років тому +4

    ኮመንቶች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቆል ብቻዬን ማየት ደስ አይለኝም

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 роки тому +2

    እገዚአብሄር ይማርህ ፀበል ብትሄድ

  • @hhshhssuhhshs7243
    @hhshhssuhhshs7243 6 років тому +3

    ዎውያምራል እዩት ጎደኛቸ

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @banitbaba.30
    @banitbaba.30 3 роки тому +9

    አለህ አፍያ ይስጥክ ወንድማችን

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይመርክ ባርች

  • @getachewabebe6855
    @getachewabebe6855 3 роки тому +4

    አስተማሪ ፍልምነዉ

  • @ወይንራያ
    @ወይንራያ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @alhmdllalhmdlll6106
    @alhmdllalhmdlll6106 3 роки тому +2

    አለህ ያሽርኪ ዎንድሜ 😥😥

  • @ZahraZahra-gs8rr
    @ZahraZahra-gs8rr 3 роки тому +3

    ፈጣሪ ያሺርህ ወንድሜ

    • @אבבהאלמאייהו-פ7ה
      @אבבהאלמאייהו-פ7ה 3 роки тому

      ምኑን ነው የታመመ

    • @ZahraZahra-gs8rr
      @ZahraZahra-gs8rr 3 роки тому

      @@אבבהאלמאייהו-פ7ה ወደካንሰር ተቀየረበት የዛሬ 3 አመት ቀረፆላይ ወድቆ ወግቡን እና እግሩሩን ትንሺ ተጎድቶ ነበር እና አሁን ወደውጪ ሀገር ለመታከም እየተሰባሰበለት ነው

  • @marryethiopia1971
    @marryethiopia1971 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @liidejene3229
    @liidejene3229 3 роки тому

    Ewnetawn new yeserachut betam des yilal

  • @abdodo5819
    @abdodo5819 3 роки тому

    እግዚያብሄር ይመርህ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 3 роки тому

    ወይስ በነገራቺላይ ሊድያንም ልጁንም። አደይን እወዳቸዋለሁ በጣም እን እኔንም እድህ ያለፍቅር እዲያሥለቅሠኝ ምኞቴነው ፍቅርይዞኝአያውቅም

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ያሽርህ

  • @mahaminawi7879
    @mahaminawi7879 3 роки тому

    Allaheyamareq wdema

  • @habibakhan4088
    @habibakhan4088 3 роки тому +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @frehafreha9844
    @frehafreha9844 3 роки тому +2

    እግዚያብኤር ይማርህ

  • @mugminam4065
    @mugminam4065 3 роки тому +1

    Allah.afiya.yarig

  • @የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ

    ይሀንንልጂ በጣምነውየምዉደ የምር እስን ስፈልገዉ 5አመታታ አስቆጠርክ ፍቅር እንደህ ያረገልእንደ እሁን ግን መታመሙን ስሰማ ልቤተስበረ አላህ ያሻርህ እሱየኔባይሆንም ግን ኩፉዉን አልስማ እንደምዉደዉ እኔ እንደ ማፍቅርዉ ነገርልኚ

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 3 роки тому

      እህቴ ወደራሥሽ ተመለሽ እሡ የራሡ ህይወት ሊኖረው ይችላል ደውየ መውደደን እናገራለሁ የምትይ ከሆነ ስልክ ቁጥሩ አለኝ እሠጥሻለሁ

    • @የሠፈሯልጅነኝ
      @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому

      አሜን ምህርትን ይሥጠዉ ግን አንች እራሥሽን ሁኝ

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 3 роки тому

      @@SaraK2020 ቤቲየ በአማረኛ ብትፅፊያት ሀሪፍነበር ሲስተር ያልሻትንብቻነው ያወኳት መቸም አለማወቅ አያሣፍርም ።እና ልጅቷ ታሣዝናለች ከንቱልፋትነው የሆነባት እሡኮ ከነመፈጠሯም አያውቅ😢

    • @SaraK2020
      @SaraK2020 3 роки тому

      Actually one day maybe she going to find him.

  • @yonasmekonen1142
    @yonasmekonen1142 6 років тому +1

    መጨረሻው አያምርም

  • @zemarimelaktyasmalnal5176
    @zemarimelaktyasmalnal5176 6 років тому +2

    Aref nbr

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 3 роки тому +1

    😍❤❤❤❤💕

  • @malafiama892
    @malafiama892 3 роки тому +1

    😥😥😍

  • @ያርብማርኝያርብማርኝ

    ስላም

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 3 роки тому

    ሀይ

  • @HiHi-bl1vh
    @HiHi-bl1vh 6 років тому

    አዲስ ነው እንየው

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 6 років тому

    አይቼ እኮምታለሁ

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርክ የኔ ወንድም

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 років тому +3

    አዲሰ ነው መሰለኝ ኑና እንየው

  • @alsnani72
    @alsnani72 6 років тому

    ዋውው

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና

    ተሰርቆ መሆን አለበት እድሜ ለሌባዎች

  • @tsionteferi1707
    @tsionteferi1707 6 років тому +1

    Wow nbr balikeden nuro

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib 3 роки тому

    ጤናህን አላህይመልስልህ ያረብ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 роки тому

      ማን ታሞ ነው

    • @chdm6256
      @chdm6256 3 роки тому

      jh

    • @chdm6256
      @chdm6256 3 роки тому

      @@rahemt7625 bbb

    • @chdm6256
      @chdm6256 3 роки тому

      @@rahemt7625 uh k h h h h h

    • @chdm6256
      @chdm6256 3 роки тому

      @@rahemt7625 jhjioo

  • @ስጠብቅህልኑር-ኈ6ሰ
    @ስጠብቅህልኑር-ኈ6ሰ 3 роки тому

    Yemiwedutn matat kebad new

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    ማን ታሞ ተው ጌታ ይማርህ ምትሉት?

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 3 роки тому

      ሮቤል የሚለዉ ገፀ ባህሪን የሚጫወተዉ ልጅ😌😌😌

  • @ngtu6824
    @ngtu6824 3 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ጎዳናውጎዳናው
    @ጎዳናውጎዳናው 6 років тому +1

    ኤጭ አይነፋም😏

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 років тому +2

    ብቻየን እፈራለሁ የት ናችሁ ጒዶቸ

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 роки тому

    መጬረሻው

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና

    እኔ አላምንም ተለቀቀ

  • @rosietadese2753
    @rosietadese2753 3 роки тому

    እጭ አስጠላሽኝ አይሽሽን ያጥፋው በሰው ትዳር ላይ ውይም በንች ባልሆነ ሰው መነፋርቅ አይነፋም

  • @ሰላምለእናቴሰላምለእናቴ

    ምንም አይል አይ ሰርፕራይዝ ምነው ሰው ለማስደሰት ሲጥር ጥላቻ በለው

  • @rawdanagash3639
    @rawdanagash3639 6 років тому +1

  • @seadaabaterejemedmeleabate5743
    @seadaabaterejemedmeleabate5743 6 років тому

    Ay wend fermaw sayderk hahahah

  • @zemarimelaktyasmalnal5176
    @zemarimelaktyasmalnal5176 6 років тому +1

    Achirarsu des ayelm

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @حياهحياه-ض7ر
    @حياهحياه-ض7ر Рік тому

    ሀይ

  • @ቲቲነኝስደተኛዋ
    @ቲቲነኝስደተኛዋ 3 роки тому

    ዋውውው

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ