ሳይንስና ሃይማኖት የተፋጠጡበት እውነት! THE UNTOLD TRUTH ABOUT DREAMS | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadesse | QEBETO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 78

  • @MulatYizengi-b4x
    @MulatYizengi-b4x 6 днів тому +3

    እኔ ያየሁት ህልም ከሦስት አመት በፊት ነበር እናም በከፋ ሀጥያትና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበርሁ ነገር ግን ለሁለት ቀን በተከታታይ በመናገርም በማይገለጥ ሁኔታ እየሱስ ክርስቶስ
    ከአጠገቤ ሆኖ አይዞህ ይለኝ ነበር እጅግ በፍቅር
    ያዬኝ ነበርና ከመናገር በላይ ደስታን ተሞላሁ
    በሦስተኛው ቀን ግን እጅግ አስፈሪ ነገር አየሁ
    ሌሊቱ በነጋ ጌዜ ወድያው ወደንሥሐ ተመለስሁ።

  • @SelemonThitenaw
    @SelemonThitenaw 13 днів тому +1

    እኔ ግን ህልም እውነት አይመስለኝም ሀጢያት ስለምሰራ ተባረክልን የኔታ

  • @ኪሩቤልየገብርኤልልጅ

    Classicalu በጣም ይረብሻል እንዴት እሚለውን እንስማ ራስክ ስማው

  • @KetemaBelete
    @KetemaBelete 7 днів тому

    Thanks Dr. Roadas

  • @ReemJedhaReemJedha
    @ReemJedhaReemJedha 13 днів тому

    Mtekmenin

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 21 день тому

    You’re amazing dr Rodas.

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 19 днів тому

    Thank you👏🏼👏🏼

    • @QEBETO
      @QEBETO  18 днів тому

      You’re welcome 😊

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 13 днів тому +1

    ቈንጆ ህልሚ የሁን ህልሚ ፊቱሉየ እዩሱሰ ኩሩሰቶሰ ረጀም ነጪየ ለበሰ ለበሶ አንደ ሜተረ ያለዉ ረቅት ሁኖዉ ኡየህደ ፊቱወ ወደኒ መለሰ እያለ ያየኙል አኒም ኡየተከተልኩተ አያአለሁ ነቃሁ ደሰ ነወ ያለኘ❤🎉

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 13 днів тому +1

    ከቀኑ 8 ሰዓት እተኛለሁ በጣም ያስፈራህ ህልም አያለሁ መነሳት ብፈልግ እንኳን መነሳት አልችልም ይጨምቀኛል በስንት መከራ ከተነሳው በኋላ ቁርአን ከፍትና የአቅረቴ ወይንም በጣም የሚያስፈራው ነገር ይጠፋል ከዛ ሰ ወደውም ሰላማዊ እንቅልፍተኛ አለው ተነስቼ ቁርአን ከከፈትኩኝ በኋላ ነገር ግን ያንቁ መክፈት በስንት መከራበት ትግል ነው ምንነሳው ይህን ስቃይ ለአምስት ደቂቃ

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen 14 днів тому

    ቀን የሚያጋጥመኝን ነገር ወይ አለም ላይ የሚፈጠርን ነገር ቀጥታ በህልሜ አያለሁ በሚቀጥለው ቀን ያየሁት ነገር ይሆናል ራእይ እንዳልለው ተኝቼ ነው የማየው ህልም እንዳልለው ምንም ምስጢር የለውም በቀጥታ ነው የማየው አሜሪካ በእየእስቴቱ የታዩት ድሮኖች እንደ ነገ ሊከሰቱ አንድ ቀን ቀድሜ 3 ዩፎ ዲስኮች እየበረሩ ከሰማይ ወደመሬት ሲወድቁ አየሁ በቀጣዩ ቀን ዜናው ሁሉ በራሪ አካላትና ድሮን ሆነ ሁሌም በግሌም ይሁን በምድር ላይ የሚሆነውን በህልሜ ግን ቀጥታ ነው የማየው።ያየሁትን ነገር መጠንቀቅ እንዳይሆን ማድረግ አልችልም አንዳንዴ ከተፈፀመ በኋላ ነው ህሙን የማስበው።

  • @amsaltefera3385
    @amsaltefera3385 12 днів тому +1

    ህልሜ እግዚአብሔር ይፍታው እኔ አልችልም የቤተክርስቲያን አባቶች የሚያቁትም ስጠይቅ ጊዜው ሲደርስ ታይዋለሽ አሉኝ

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 15 днів тому

    ግ_ን ኣምላክ ይርዳህ እኔ ድሮ ኣትመቸኝም ነብር ግን እውንት ኣምላክ ነው በድንብ እንድናውቅ ርትኛል ግን

  • @Aberhamsahile
    @Aberhamsahile 20 днів тому +2

    ኤኔ በህልሜ ጫካ ተቀምጫ uk ለመሄድ እየመኮርን እያለ ሰዉነቴ በጣም ቀስሎ ልብሴ ድገት ሲ ወልቅ የምታቁ በማሪያም ፍቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aberhamsahile
      @Aberhamsahile 20 днів тому

      መልሱን አደራ😭😭😭

    • @QEBETO
      @QEBETO  20 днів тому +1

      ዘመዴ፤ ሙሉ ታሪኩን አሳጥረሽ በደምብ ጻፊው።

    • @traderb9510
      @traderb9510 18 днів тому +4

      ንፅህና ፀጋ መገፈፍ በዝሙት መርከስ የውጩ አለም በጣም ረክሷል በፀሉት ትጉ ውጊያችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን በሰማያዊ ስፍራ ካሉ የክፋት መንፈሳውያን ሰራዊት ጋር ነው ብሏል ሐዎርያው ቅዱስ ጳውሉስ

    • @sosenabekele-h9e
      @sosenabekele-h9e 18 днів тому

      ከሃፂያት ተቆጠብ

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 15 днів тому

      Uk ሲኦል ነው ባጭሩ ንስሀ ግቢ

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 21 день тому +10

    በህይወቴ የማረሳው ህልም የዛሬ 9 አመት ቤሩት ሊባኖስ ለስራ ሄጄ በ 4tgna ወር ሆነኝ ተኝቼ መንጋጋዬ ( ፊቴን መብረቅ በጣም ጮሆ ሲመታኝ ደንግጬ ነቃው ፊቴ ግማሹ የተገነጠለ ሁሉ መስሎኝ ነበር ለማንም ያለወረሁት ህልም ነው እስኪ ፈቱልኝ አሁን ደግሞ ዱባይ ነው የለውት

    • @danadishethyobia250
      @danadishethyobia250 20 днів тому

      ማርያምን እውነቴን ነው

    • @QEBETO
      @QEBETO  20 днів тому +1

      ዘመዴ፤ ሙሉ ታሪኩን አሳጥረሽ በደምብ ጻፊው።

    • @lelti-e8yልዕልቲ
      @lelti-e8yልዕልቲ 19 днів тому +6

      ከዚህ የበለጠ እዴት ታስረደዳህ ​@@QEBETO

    • @TesfayeSolomon-cy2cl
      @TesfayeSolomon-cy2cl 19 днів тому +3

      ሕልም ለሚዲያ አትናገሪ ለእናትሽና ለንሰሃ አባትሽ ብቻ ተናገሪ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 18 днів тому +1

      እዉነተኛ ብልም አይረሳም

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 17 днів тому

    👌

  • @RedietZenebe-c2j
    @RedietZenebe-c2j 17 днів тому

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ስለምትሰጠን እውቀት አመሰግናለሁ ! በዚ ት/ምህርትክ አንተን ልጠይቅ ምፈልገው ጥያቄ አለኝ ?

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 6 днів тому

    Please don't use back ground music. It makes very difficult to listen the message clearly.

  • @ErmiasSolomon-n7d
    @ErmiasSolomon-n7d 15 днів тому +4

    ያየውት ህልም እውነት ሆነው አገኝዎለሁ በጣም ይገርመኛል።

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 21 день тому

    ❤❤❤❤

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 9 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 дні тому

    እኔ ብዙ ጊዜ የሚገጥመኝን ቀድሜ አያለሁ ስለ ቤተሰቦቼም የሆነ ነገር ተፈጥሮ ቢደብቁኝም በህልሜ አየው ነበር ። አሁን ግን ስነቃ ይጠፋብኝ ጀመር አና አልጨበጥ አለኝ

    • @beloved1900
      @beloved1900 2 дні тому

      Buy a lottery ( ሎተሪ ግዛ

  • @abebagetachew5788
    @abebagetachew5788 19 днів тому +1

    I saw dream for several times and almost all existed in real

    • @QEBETO
      @QEBETO  18 днів тому +1

      Give us one example.❤️

  • @UserMe-x8c
    @UserMe-x8c 5 днів тому

    ለሕዝብ ምን አደረክ መልሱን ላንተው፣???

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 15 днів тому

    ግን ግ-ን ግልጸልኝ

  • @martamulat6349
    @martamulat6349 17 днів тому +3

    The background sound isdisturbing and distracting

    • @QEBETO
      @QEBETO  16 днів тому +1

      እሺ ቤተሰብ፤ እናስተካክላለን።

  • @gizeshworktadesse2166
    @gizeshworktadesse2166 16 днів тому +3

    The back ground music is so annoying

    • @QEBETO
      @QEBETO  16 днів тому

      እሺ ቤተሰብ፤ እናስተካክላለን።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 15 днів тому

    sle hlmoch yalenen yetesasate emnet endi glts bale hunata aqrbewlnal!!!!

  • @filmontesfa9181
    @filmontesfa9181 16 днів тому

    ሕልም የሌለው ሰው ሕልም መተርኀም አይችልም ባይ ነኝ

    • @filmontesfa9181
      @filmontesfa9181 16 днів тому

      አንተን ንቄሀ አይደለም ግን ያንተን አጋራ እሰኪ

  • @hizkielhabtamu9806
    @hizkielhabtamu9806 17 днів тому

    Ene melew helm alemayet beshta new ende

    • @QEBETO
      @QEBETO  17 днів тому

      ማለት፤ አለማየት ስትል ?

  • @fyhr
    @fyhr 17 днів тому +2

    እኔ በተደጋጋሚ የድሮ ፍቅረኛዬን እያየሁ ተቸግሪያለሁ።በጣም አፈቅረው የነበረ ሰው ነው እና ፍቅራችን የተቁዋጨው በአንድ በቃ አትደውይ እርሺኝ በሚል ቴክስት ነበር።ከዛ ለተወሰኑ ጊዚያቶች በጣም ቆዚሚያለሁ ከዛ ግን ሌላ አግብቼ ወለድኩ እሱም እንደዛው አሁን ያለሁት ስደት ነው በምንም አይነት መልኩ አንገናኝም ሰሞኑን ግን በተደጋጋሚ በህልሜ አየው ጀመር።እና አንድ ቀን ቲክቶክ ስገባ ፎሎ አድርጎኝ አገኘሁት ግን ምንም ቴክስት የለም።ያየሁት ህልም አንዴ እንጀራ ስሰጠው እና በማፈር አይነት ውስጥ ሆኖ ሲቀበለኝ ሌላ ቀን ደግሞ እህቱ ለእኔ ስላለው ነገር እና እንደሚወደኝ ስትነግረኝ አየሁ እና ልጁ ትዳር ላይ ነው ለምንድነው እንዲህ አይነት ህልም የማየው ብዬ ግራ ገባኝ።

    • @QEBETO
      @QEBETO  17 днів тому

      አንቺ በዚህ ሰዓት ለሱ ስሜት አለሽ?

    • @Ethiopiamekonnen
      @Ethiopiamekonnen 14 днів тому +2

      በልብሽ ስላለ ነው ቴክስት ቢያደርግም እንዳትመልሽ ወይ ደግሞ አንች እንዳትልኪ ያላለቀ ነገር አለና ወደፈተና አትግቢ።

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 15 днів тому

    እትይጲያ ውስጥ ኣልጠፎም ኣሉ ኣይግልጸሉንም ሄድን ግ ን

  • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
    @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ 17 днів тому

    እስኪ ለኔ ፍቱልኝ ሁሌ ትምህርት ቤት ስሄድ ነው የማየው ግን ገብቼ ተምሬ አላቅም ስሄድ ብቻ ነው ማየው ከዛ ነቃለው

  • @ethio4421
    @ethio4421 13 днів тому

    The background voice is loud and disturbing

    • @QEBETO
      @QEBETO  13 днів тому

      Thanks dear, will fix it.

  • @וובטדטסה
    @וובטדטסה 20 днів тому

    ህልም በማየት ተቸግሬያለሁ።😢😢😢

    • @QEBETO
      @QEBETO  20 днів тому

      min aynet helm new?

  • @HaregHareg-u6j
    @HaregHareg-u6j 8 днів тому

    በቃ በሚቀጥለው አመት በዘጠነኛው ወር ሶርየዊ ታገቢያለሽ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 16 днів тому

    ደቀሰ ሰከበ ኖመ ጉራጊኛ ነው

  • @AlemayehuBetru
    @AlemayehuBetru 8 днів тому

    ለካ ደካማ ነህ እነዴ

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 21 день тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️