የሕይወት ውኃ | Water Of Life
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
  • 5
  • 13 529

КОМЕНТАРІ

  • @Mercyy1515
    @Mercyy1515 3 години тому

    የህይወት ቃል ያለማቋረጥ ከሆድህ ሞልቶ ይፍሰስ:: ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረ ክቡር ፍጡር ነው እያንዳንዱ ሰው ደግሞ በምድር ላይ ባለው አጭር ቆይታ በተሰጠው ፀጋ ይገለጣል "አትበልጥምም አታንስም" በተሰጠን ፀጋ መደሰት ይሁንልን::

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 56 хвилин тому

      አሜን: ሰመሰግናለሁ

  • @meniramohammed4096
    @meniramohammed4096 6 годин тому

    በእውነት !!!! የሚጠሉህ አይችሉህም!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን።።

  • @EphremWolde-p1g
    @EphremWolde-p1g 6 годин тому

    Kifat ende esat yikatelal !!

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 6 годин тому

    👍💯💯👍🙊👍👍👍👍👍👍👍

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 6 годин тому

    Ameeen ameeeen ❤

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 8 годин тому

    You are bless 🎉

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 8 годин тому

    You are right. Thank you so much.

  • @its38bby62
    @its38bby62 10 годин тому

    አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡

  • @YeneneshGetachew-j7d
    @YeneneshGetachew-j7d 10 годин тому

    ጌታ ዪባርክህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 9 годин тому

      @@YeneneshGetachew-j7d አሜን

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 10 годин тому

    Wow

  • @tighaile1329
    @tighaile1329 10 годин тому

    U nice and intelligent keep going,,,,, guys like this you tubers he teaches us so important,,,,,,,,

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 10 годин тому

      @@tighaile1329 Thank you so much!

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 11 годин тому

    የሚጠሉህ አይችሉህም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 11 годин тому

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድማችን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 11 годин тому

      @@ቤተቃና አመሰግናለሁ

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 12 годин тому

    Priceless. Thank you so much.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 11 годин тому

      @@ageradagne4947 Thank you!

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ክበርልን 🎉🎉🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 12 годин тому

    አሪፍ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 12 годин тому

    You are wonderful. God bless you.

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 12 годин тому

    ይቅርታ እኛ ኢትዮዽያውያን ስትል?? እርስ በርስ ማለትህ ነው እኛ ንፁህ ሆነን ሌላ መጥቶብንነው?? ምንድነው ሁሉም ሃጥያትን ሰተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል ነው መፃፍ ሚለው , ምነው ስለወደደንና ስለአሸናፊው ጌታ ብታወራ .

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 12 годин тому

      @@AmyBerhe ለመጎዳታችን ግንባር ቀደም የጠያቂ እኛው ራሳችን ነን: ይሄ ድክመታችን ደግሞ ሌሎችም ተጨምረው እንዲጎዱን አድርጎናል። ……”ክብር ጎድሏቸዋል….የሚለውና የወደደን አሸናፊው ጌታ …. ያሉት ግን ከዚህ ትምህርት ሓሳብ ጋር በጭራሽ አይገናኝም። የገዛ ጥፋትን በኢየሱስ መውደድ መሸፋፈን ግን ካለመብሰል የመጣ የዋህነት ነው።

  • @Anumma572
    @Anumma572 13 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጀ አንደበትህን የቀባ የተባረከ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 10 годин тому

      አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tsegayemelaku3787
    @tsegayemelaku3787 13 годин тому

    ተባረክ

  • @RomanBeharu
    @RomanBeharu 13 годин тому

    Wow amazing power full temehrt new

  • @thomasmohammad-eg4hx
    @thomasmohammad-eg4hx 13 годин тому

    ጃግና 👍🏻

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 14 годин тому

    Egziabher yimesgen ❤❤❤

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 14 годин тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 15 годин тому

    እናመሰግናለን ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @flovebus
    @flovebus 15 годин тому

    ግሩም ልሳን ለየት ያለ አመጣጥ በርታ ወድሜ

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 15 годин тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 15 годин тому

    በየሱስ ስም ክፋታቸው አይከናወንም

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 14 годин тому

      አሜን: አይከናወን!!

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 15 годин тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @MaryMary-bh5yh
    @MaryMary-bh5yh 15 годин тому

    omg ❤❤❤❤😮

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 годин тому

    ❤❤❤❤እባካችሁ ሼር እናድርግ ለምናውቃቸው ❤❤❤

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 15 годин тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 годин тому

    የሚጠሉህ አይችሉህም !! አሜን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 годин тому

    አሜን !! ክፋትን ያጥፋልን !!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 15 годин тому

    አቤቱ ይህ መልካም መምህር ስላስነሃህልን እናመሰግናለን ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 14 годин тому

      @@MaryMary-xp2lb አሜን: ክብሩን እርሱ ይውሰድ!!

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 15 годин тому

    Thank you

  • @mekdeszewdie4901
    @mekdeszewdie4901 17 годин тому

    God blesse you The true words Thank you. 🙏🙏👍👍

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 16 годин тому

      @@mekdeszewdie4901 Thanks

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 17 годин тому

    የእምሮ ህመም ነው ግን እንዴት ይፈወሱ ብለን መፍትሄው ላይ በትምርት ብንማማር መልካም ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 17 годин тому

      @@MimiMimi-wr1jk እሺ መልካም:

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 17 годин тому

    እውነት ነው !!!!!

  • @buzayehusime3611
    @buzayehusime3611 18 годин тому

    አሜን ስላወኩህ ደስ ብሎኛል

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 17 годин тому

      @@buzayehusime3611 አመሰግናለሁ

  • @MekiZerfu
    @MekiZerfu 18 годин тому

    Bester yemyayew negr new

  • @MekiZerfu
    @MekiZerfu 18 годин тому

    Ewnet newwwwwww

  • @hannge7073
    @hannge7073 19 годин тому

    ወይ ጉድ ይከው ሁለት አመቴ።ስራ እገባለሁ ከሦስት ወር በላይ መስራት አልችልም ።ምንም ስላረግ ምንም ምንም ይነሱብኛል ወዳጅ ያልኳቸው ሳይቀሩ።እና መቼ ነው የኔ ቀን ብዬ ቁጭ ብያለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 годин тому

      @@hannge7073 ሁሉም ቀናት የእኛ ናቸው: ከእኛ የሚጠበቀው ከፈጣሪ ጋር ሁሌም አብሮ መሆን ብቻ ነው

  • @seada9327
    @seada9327 19 годин тому

    ኦ ማሽአላህ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ወይ ጉድ የት ተደብቀክ ነው ግን እስከዛሬ ያላየሁክ በእዉነት በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ መሰሎችህን ያብዛልን ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 годин тому

      @@seada9327 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: አምላክ ያክብርልኝ

  • @hareg-w9z
    @hareg-w9z 20 годин тому

    አንተ እራሱ ዳኒኤል ነህ እግዚሀብሄር ባርኮሀል

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 годин тому

      @@hareg-w9z አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 20 годин тому

    የማይደበቅ ሐቅ …………………… አስነጥሷትም ሆነ በኒኩሌር ፍንዳታ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። አትሸወዱ፤ ጥርት ያለ ሐቅ ያለው በእስልምና ኃይማኖት / በዲነል ኢስላም/ ውስጥ ብቻ ነው። ስለሆነም ለዘላለማዊ ጥቅማችሁ ስትሉ ሳትሰልሙ አትሙቱ። የመላ ዓለማት ጌታ /ረቢ ለዓለሚን/ ፣ ከአደም እስከ ነብዩ ሙሀመድ ድረስ የነበሩ የ124.000 ነብያት አምላክ አሏህ /ሱብሃነ ወተአላ/ ነው። አሏህ የቅድስት ድንግል ማርያም እና ያለ ባል በተአምር የወለደችው ልጇ ማለትም የኢየሱስ ክርስቶስም አምላክ ነው። ከአሏህ ውጪ በሐቅ የሚመለክ አምላክም ሆነ የአምላክ ልጅ የለም። ቅዱስ ቁርአናዊ ማስረጃዬም እነሆ። ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው፡፡90÷4 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡29÷57 እነዚያ «አሏህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው።» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ አልመሲህም አለ፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታዬንና ጌታችሁን አሏህን ተገዙ፡፡» እነሆ! በአሏህ የሚያጋራ ሰው አሏህ በርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ፡፡ መኖሪያውም እሳት ናት፡፡ ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም፡፡ እነዚያ «አሏህ የሦስት ሦስተኛ ነው።» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡… …የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡ ሁለቱም ምግብን የሚበሉ ነበሩ፤ አንቀጾችን ለነርሱ ለከሓዲዎች እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም ከእውነት እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት፡፡ « ከአሏህ ሌላ ለእናንተ መጉዳትንና መጥቀምን የማይችልን ትገዛላችሁን ? » በላቸው፡፡ አሏህም እርሱ ሰሚው ዐዋቂ ነው፡፡ «እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በኃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ማለፍ፣ ወሰንን አትለፉ፡፡ በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትንና ከቀጥተኛው መንገድም አሁን የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ።» በላቸው፡፡ ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ይህም ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው፡፡ 5÷72 - 78 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21÷35 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡3÷185 በርሷም በሕግጋቲቱ ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ያዕቁብም እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ኃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ፤» አላቸው፡፡ያዕቁብም ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ ከኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ ባለ ጊዜ … እነርሱም «አምላክህንና የአባቶችህን የኢብራሂምን የኢስማዒልንና የኢስሐቅንም አምላክ አንድ የኾነውን አምላክ እኛ ለርሱ ፍፁም ታዛዦች ኾነን እናመልካለን። » አሉ 2÷132 -133 ከስሙ መሠረት እንደምንረዳው የእግዚአብሔርን ማንነት የብሔረ እስራኤል አምላክ እንጂ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ አይደለም። በዛም ላይ እግዚአብሔር የሚወልድ፣የሚበላና የሚጠጣ፣ የሚያድግ፣የሚደክምና የሚያንቀላፋ፣ተወግሮም የሚሞት ማንነት እንዳለው በግልጽ ተሰብኳል። አሏህ ግን የፍጥረ ዓለማችን እውነተኛው አምላክና ብቸኛው ጌታ፣ የማይወልድ፣የማይወለድ፣የሁሉ መጠጊያ፣አምሳያም የሌለው ሩህሩህ ብሎም አዛኝ፣ሰሚው እና ተመልካቹ ብሎም ሁሉን አዋቂ ነው። በመሆኑም መጨረሻችን ያምር ዘንድ ለዘለአለም ህያው በሆነው ፣ በማይወለደውና በማይሞተው ብቸኛ የአለማት ጌታ በአሏህ ሱብሃነሁ ወተአላ እንመካ። ክህደተ አይሁድ፣ ቅጥፈተ ነሳራ፣ ዓለምን ያውካል ዘወትር በጉራ ፤ በአሏህ ያመነ በሐቅ ለመሰዋት መች ይጨናነቃል፣ ኖሮም ሆነ ሞቶ ሙእሚን በምንዳው ኩፋርን ያስንቃል። ላ ኢላሃ ኢለሏህ፤ አሏሁአክበር !

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 годин тому

      አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: ይህ ተሳትፎህ በጣም ይጠቅመኛል: ሁሌም አትለየኝ

  • @ngsti277
    @ngsti277 21 годину тому

    በጣም እናመስጋናለን ህወት የሆነ ቃል ሰማሁ ቀኔ ኣሳመርከልኝ ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 20 годин тому

      @@ngsti277 አመሰግናለሁ

  • @evegebr
    @evegebr 21 годину тому

    Be blessed

  • @evegebr
    @evegebr 21 годину тому

    Be blessed

  • @evegebr
    @evegebr 21 годину тому

    Be blessed