Maryamn hulem adi layi biti noruu biti seru endet Desi endemitilu lijachun Wendi sile hone le adis kirsitina situti yekiristina abati yihun tizamedalachu hulachum fikir nachu wudoche ♥️♥️♥️
Wawu fani and samir qojo ukana basalama maxachulinya 🤲🙏 wawu baxama dasilala 🌹 ❤️ fani min li saru nawu fifiri nawu faxari 🤲 ka inate gaha yihuni 🤲 are totu inate samiriye qojo are teyi wide
ሰራቹልን በ ቤታችን
😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
የኔልዩ
ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ናችሁ
🤣😂😂😂
በስመስላሴ ማነው ርዕሱን አይቶ የደነገጠው ማርያምን ልቤ ቀጥ ነው ያለው ሳምሪዬ እባካችሁ በማይቀለድ አትቀልዱ መወለድ ቋቋነው እኔ እደአይኔ ብሌን ነው እምሳሳልሽ ደስታሽን እጅ ክፉሽን መስማት በጭራሽ አልወድም❤❤❤❤
እኔ ማርያምን እዴት እደደነገጥሁ አጠይቂኝ
እኔ ማርያምን በጣም ነው የደንገጥሁት
ስታስጠሉ እውነት በማይቀለድ አትቀልዱ አረ በእግዚአብሔር ጥሩ አደለም
እኔም ወላሂ💔
እኔምባካል ካማቃቸው በላይ የማስብላት የኔውድ
💍:::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ::::::
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"🌹 #
ነገ እኮ 16 ነው ቀኑ እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቀን🙏🙏🙏❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን
እሰይ የኛ ቀን አምላኪ ምን ትመስላለች
@@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ ????
ፍኒ እኮ መልካም ባልነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ውዶች
አዝሙድየ ደምሪኝ
እኔንም ደምሪኘ መጀመሪያ እኔ እደምራቼውና የደመርኳቼው አይደምሩኘም ደምሪኘእደምርሻለሁኘ
ሰላም ቤተሰቦች ኮሜንት ለምታነቡ አገራችን ሰላም ያርግልን በጣም ደስ እምትሉ ኢቶበር ናችዉ
አብድ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና
Amennnn
@@Dryahyashow are chger yelm
@@ghfghfhjhgh911 ደምርኝ
@@ghfghfhjhgh911 አመሰግናለሁ
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
صلى الله عليه وسلم
#የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
የቃልዬ @ የሳምርዬ@ የ ፋሂ@
የ እዬብ @ የቃልዬ ባለቤት
ተከታዬች በሙሉ... በ እግዚአብሔር
ስም... ኢትዮጵያ ውስጥ በንፁሀን
ደም ለሚፈስው.. ምስኪን እራይድ
ታክሲ እሚነዱ ለሚታረዱት... ፍትህ
ከፈጣሪ... እንበል... እባካችሁ
ወገኖቻችን... አለቁብን... በየሚድያው... በተለይ.., ዩቲዩብ
ያላችሁ.... ወገኖች... እባካችሁ
ተባረኩ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ፍቅር መልክ ቢኖርው እናተን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏😍
አታቂም ከካሜራጀርባ
አሜን አሜን አሜንንንንን
@@zubeydanegntesfenawa3699 ደምሪኝውዴዋ
@@fanaalganesh1531 ደምሪኝውዴዋ
ውሀ የገዛው ልጅ ምስኪን የምሩን ነው የደነገጠው የኔ መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ
ውይ አስደነገጣችሁኝ ደሞ ስታምሩ እመብርሃን ፍቅሩ ታብዛላችሁ ሳምርዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
አዎ 💚💛❤
@@serkalemgoche6409 ደምሪኝውዴዋ
ሣምርዬ ተይ እንጂ እንዲህ አይነት ቀልድ በዚ ሠአት😄😍
ደስ ይላል ብራክ
@@ሜሪኣባዲ ደምሩኝ
20 minute
ቃልየና ሳምራዊትትትት የኔ ሴት ደርባባ እፍ ትወዳችሁኮ አላህ በሰላም ይገላግክሽ ማሬ
Yene mirtoch betam nw mewedachu samri fani Addi Kal eyoba my favorite fetari yitebekach beselam tegelageyi samriye
እግዚአብሔር ይመሰገን ሳሚሪዬ ቃልዬ አዲስዬ ፊኒዬ ኢዮባ እንካን በሰላም መጣችሁ ምርጦች በሩቱልን ❤❤❤👌👌👌👌🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Hi smrya
Ur 2 so funny
ቃልዬ ቃልዬስደኔ ግጥ እዴኔ ክርፍፍነው የምትል ምስኪን እኔኮ ምንም አላረግ ችግር ተተፈጠረ እዛው በጀ የያዝሁትን ሁሉ ጥሊ ቁጭ ወይ ቆም ብዬ ቅርት ነው እዲስና ዮባ ተጨነቃችሁ ምስኪን
ሀድስዬ😂😂የአተ ቁሌት ነው ያሳመማትአላለም ሚስኪንፉኒዬ😂😂በሳቅ ደከምኩ በጣም ነው የምታምሩት
ክክክ
ውይ የቃል ባል... በጣም ምስኪን ነው.. ደነገጠ.. ቃልዬ @ ሳምርዬ
ከምር ክፉ ናችሁ... እሄ
እራሴ ደነገጥኩኝ... እያነበብኩኝ
እንኩዋን... ወንዶቹ ብድር መልሱ
ውይ ፋሂም
አሳዘነኝ... እዬብም ደነጋግጦዋል
ወይ ቃልዬ 😀😀🙏🙏🙏✝️❤️
እመብርሀን... አትለያችሁ
በጣም ነው የምታሰመሲው ሳምሪ የመችሸ ሁሉም ፍዝው ቀሩ ትንሸ በተቆዩ የቀውጡት ነበር ያምራል
አዱዬዬዬ ወንድሜሜ እኔንን አዛኝ እኮ ነህ ቀለዱብህ አይደል በቤትህ ይሄም ያልፋል እሺሺሺ ክክክክክክክክ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንዴት እደደነገጥኩኝ ክፉዋችሁን አያሰማን በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍
ቃልየ ቀጣይ ያችን ሆድ ገፋ ብሎ ብናየዉ ደስ ይለናል❤🌹🇪🇹
ሳምሪየ ልዩ በሠላም ሁለት ያድርግሽ❤🌹🇪🇹
ፈጣሪዬ የኔ መጨነቅ እያወኩ❤❤❤❤አይለያችሁሥታምሩኮ
እኔሥ
Maryamn hulem adi layi biti noruu biti seru endet Desi endemitilu lijachun Wendi sile hone le adis kirsitina situti yekiristina abati yihun tizamedalachu hulachum fikir nachu wudoche ♥️♥️♥️
እዮብ ምስኪን ትራሱን ደረደረላት ሳምሪዬ አይዞሽ እማ
ወድ ልጅ ማረያምን ሲል ደስ ይለኛል!!!
ጀግሞም ያምርበታል!!!!
ወይኔ አዲሥየ የኔደጋጣ አሣዘንከኝ😂🥰
አይ ሳምሪና ፉኒ ከማይሆን UA-cam ጋር ገጥማችሁ 👍🏾 ለማግኘት መጥፎ ነገር prank እያላችህ ባትሰሩ ጡሩ ነው የተናገሩት ይደርሳል ይላል ያገራችሁ ስው ሲተርት ጡሩ,ተመኙ,ሩጡሩ ተናገሩ, በራሳችሁ ተመሩ በስው አትመሩ !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
ወይኔ በጌታ እውነት መስሎኝ ክው ነው ያልኩት ሳምሪ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ፋኒ ምርጥ ባል ነው
ወይኔ አዲስዬ በጣም አሳዘንከኝ በተረፈ በሜዳችሁ ተዘረራችሁ በፕራንክ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ትርፍርፍ አርጎ ያብዛላችሁ
የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሳምሪዬድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤️💗💙❤❤❤💚💛💛
ሳምሪ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይቀለድም ፀሎት ነው እሚያስፈልገው
ትክክል።
ewnet new yaw yeljnet neger gn wd
ወይኔ የኔወንድም አዲስዬ ምስጊን ነው ደንግጦዋ ምን አይነት መልካም።ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የፍቅር የትዳር ተምሳሊት ናቸሁ እና ደሞ እዮባዬ ደሞ ልክ የዛሬ አመት አንተን ከነ ሚስትህ እንጠይቃለን እና ብድርህን ትመልሳለህ
ፍትህ ለንፁህ ደም የሚፈሰው ሰው !
ፍትህ ለሸፌሩ ለወጣቱ ሰ#ለሀድን
😥😥😥 ስንቱ ወጣት ረገፈ
Love you💔😭💔💔💔💕💕💕📖📖💕💔😭💔💔💔👐👐👋🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙌🙏🏃🏃🏃🏃🏃
ፍትህን ከፈጣሪ እንጠብቃለን የድሀ ልጅ ደም የሚያፈሱ እውነት ከሰው ተፈጥረው ይሆን ?
@@እስራሚዲያ ደምሪኝውዴዋ
@@ሐይማኖት-ዸ2ዀ ደምሪኝውዴዋ
Fani Samir enkuwan be selam metachu, Addis, kaley, eyobel, dagexawale,yasazenalwe ,huluachenme tebarku
ነፍሳችሁ አይማርም በማይቀለድ ነገር አትቀልድ ስለ እግዚአብሔር😢
Wawu fani and samir qojo ukana basalama maxachulinya 🤲🙏 wawu baxama dasilala 🌹 ❤️ fani min li saru nawu fifiri nawu faxari 🤲 ka inate gaha yihuni 🤲 are totu inate samiriye qojo are teyi wide
1 ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች በሞቴ 👍👈 ግጩኝ
Gin lemin atmlesum malt erguz hona aykbdim?
ማሮች ስታምሩ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውቦች 😍😍😍👏
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰራሽላቸው በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው አዲሰ ቃልዬ ተደናገጡ አሳዘኑኝ
እዩባ ለኔም ትራስ ስጠኝ 😋😋😋🤣🤣🤣🤣
ምስጊን አዲስዬ ሰዋክባሪ ጨነቀውኮ
ቃልዬ ታድለሺ የእውነት ጠብ እርግፍ የሚል ባል አለሺ
የኔ ዉድ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ ❤️❤️🙏
ሳምርዬ ፕራኩ አቺ በደብ አስመስለሺዋል ፋኒ ግን አሰታወቀብክ ብቻ በጣም ደስ ይል ነበር
ቃልም ነፍሰ ጡር ናት ማነው እንደእኔ የተጠራጠረ ♥♥♥♥♥♥
እኔም ተጠራጥሪለሁ ፈጣሪ እውነት ያድርግላቸው 🥰
Awo temeslalech
@@lidacall780 አሜን
አይ ሀበሻ ስራችን እኮ መጠርጠር ነው ያርግላት
ayzon samrye konko esti tnsh ereft lmadreg mokri Allah ke sw ayn ytebksh fani ebakihe ereft sitat tenkebakbat anjetn nw yeblachw samrye ekiffff😥❤😘
ሳምርዬ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
ግን ከይቅርታ ጋር እግዛብሄር ምን አለ መሰላችሁ ሞት ለማንም አይቀርምና በሞት ቀልዱ በበሽታ ግን አትቀልዱ ይላል ሳሚሪና ፍኒ ትክክል አልሰራችሁም ምክንያቱም ሳምሪ ባሁን ሰአትሽላይ በበሽታ ቀልድና ፕራክ አትስሪ ጥሩ አይደለም የራሴ አመለካከትነው በተረፈ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ።ሳምሪ &ፍኒ እና ቃልዬና አዲስ እግዛብሄር በፍቅር ያኑራችሁ።
አድስየ የኔ ምስኪን ጨነቀውኮ አለከለከ😊💝💝💝😊😊
ክክክክክ የምር ቃል አሣዝናኝ እሧን ስከታተል ፋኒ ትንታ ነዉ አባባሉ አሣቀኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ በጣም ነዉ ደምወዳችሁ ሣምሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል የኔ አስኮናኝ ስታሣዝን
አቤት ሳምሪ እና ፋኒ ነፍሳችሁ አይማርም ሰው አክብሮ ጠርቷችሁ ታስደነግጣላችሁ ለማንኛውም ታምራላችሁ
Samrye welhy unti maslongh nabr batm asznshnghe 😭😭ukhna Prank 👍👍
ወየው በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ስታምሩ 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂የእውነት ደነገጡ አይ እናተ በሄዳችሁበት እደዚህ ጉድ ታረጓቸው በገዛ ቤታቸው👍😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው፡በሣቅ
በእውነቱ ከሆነ ሳምሪ እርጉዝ ሆነሽ እንደዚህ ሚድያላይ ባትወጪ መልካም ነው
ስታምሩ አድ የኔ ሚስኪን በጣም ደንግጧል😥❤❤❤
አይዞሽ ሳምሪዬ ወንድልጅ እንደዛነው እኔንም ደም ነበር እሚያስተፋኝ!
እረ ፕራንክ ነው😂😂😂😂
@@ferafera850 kkk
Wow nice prank samri fani I swear bertu bertu we love you ezgiyaber yitebekachou
ርዕስ አይች በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳምሪ የኔ ቆንጅ በዚህ ሰአት ኘራክ ይቅርብሸ
እነዚህን ልጆች አላውቃቸውም ነበር ስነመግባራቸው ደስ ሲል ምን አይነት ቤተሠብ እንዳሳደጋቸው ይባረኩ እናንተን ያሳደጉ
የቃልዬ ባል በጣም ነው ያሳዘነኝ ግራ አጋባቹት ሰራቹላቸው 😂😂
ደምሩኝ😍😄
በጣም
እዮባ ትራሱን እያነሳ ሲደራርብባት ያለዉ ፖርት በጣም አስቆኛል😂😂 ቃልዬና አዲስ የሰዉ ዉሀልክናችሁ❤❤❤
ስታምሩ አይለያችው🥰🥰🥰🥰
Demerige yeni wud ❤❤❤
aratachehunm endet abate endemewdachehu bagegnachehu endet des yilegnal❤❤❤❤❤❤fetari tedarachehun yibark be fikir nurulegn sameriye yene melkam betam dengche neber embet mariyam be selam hulet tadergesh wedeshalhu kal anchim menta mentawen yisetsh yene kemem wedddddddddd new madergachehu😘😘😘😘😘😘😘
አድስዬ ግራ ተጋባ ለሳምሪ እንደዚህ የተጨነቀ ቃልዬ ስታረግዝ ማልቀሱ አይቀርም😂😂😂
🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ፣ግዲነው፣
ሳምሪ እራስሽን ጠብቂ ጥሩ ወዳጅ ስለሆናችሁ ከነ ቃል ጋር ደስ ብሎኛል
ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን በሰላም ውስጥ ደስ ተሚል ነገር አለ በርቱ 👍
uuui
እዮባ የኔ ምስኪን በድንጋጤ ትራሶችን ደራረቦ አስታቀፋት😀😀😀😀😀😀
አራት የዘመኑ እንቁ ባለ ትዳሮች🥰🥰🥰ስወዳችሁ🥰
ሳምሪ ፋኒ ስታናድዱ እድህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ ለማንኛሁም ቃልዬ አድስ ሣምሪ ፋኒ እዮባ እወዳችሁ አለው ሳምርዬ የጭቅ አማላጆ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ አና አድስ የልጅ አባት እና እናት ሁናችሁ ዠ
ለማዬት ያብቃን አሜን
የኔ ዉዶች ኡፉፉፉ የአቤል አስተያየት የቃልዬ ጭንቀት የሐድስ ሩጫ ሲያሳዝኑ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ዉዶች
ቃልኮ ታውቃለች
ውይ ቃልየና አዲስ የኔ ምስጊኖች 🥰🥰😁😁😁ውይ በናታችሑ እደዚሕ አይነት ፕራክ ይቅርባችሑ
የፍቅር ተምሳሌቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ የውነት ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ መደገጤ ምን ይሉታል በማርያም ቃልዬ የኔ ማር ሳምሪ የኔ ደረባባ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እላለሁ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚❤💛
Semrye__anche__talot lanch_bezi_sati_wude yasfelgali__eshi endzi__ayneti__atser__mar. 😢💕
ምርጥ ጥዶች ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ አይቸ እስከምጨረስ ድረስ ደንግጭ
ግን በጣም አሳዘናችሁኝ ቃልየ እዮባለሰእናአዲስ
ደግሞ አሳቃችሁኝ
ዉይ ኢዩቤ ትራስ ማስቀመጫ አደረጋት😂😂
😂😂😂😂😂😂
ውይ ስየሰዚኒ አዲስና ቃልዬ እኔረሱ እንደናቴ ታጨናቁ😀
ወይ ሳሚሪ ትወና ዋዉዉ ምርጥ ፕራንክ
wuy betam des yemil friendship nw yefeterachehut. betam tamralachu.
እዮብ ምስኪን ግን ሳምሪ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሪ
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!
Amen 🙏 ❤
F&S ቤተሰብ ድንቅ ብቃት ያላችሁ
መስራት ማሳመን ችሎታ ነፍ ነው ስወዳችሁ እኮ
Demerige mari❤❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እደዛሬ ስቄ አላውቅም ምስኪን ቃልዬ አድስ ስታሳዝኑ ውይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣
ስንወዳቹ እኮ 🙏😍🙏እኛም አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን🙏🙏
አዲስዬ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የደነገጠዉ ሳምር ተይ እንደዚህ አቀልጂ 2ነፍስ ሆነሽ ጥሩ አይደለም።
ወይኔ በፈጣሪ አሳዘኑኝ አዲስና ቃል በቤታችሁ ጉድ ተሰራችሁ እዮባ ይስቃል
ይሂ ቀልድ ግን ደስ አይልም እኔ በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም መግ ቢያው ላይ እንደፃፋችሁት በጣም ያስደነግጣል
እዮባ ሚስኪን😂😂😂
በጣም ታምራላችሁ አረ ሳምሪዬ የኔ ቆንጁ ቃሊዬ የኔ ምሰኪ
በእዉነት ፋኒ ምርጥ ባል ቅን የሆንክ ሳምሪ ግን ጡሩ አይዴለም እንዴዚህ ያለ ፕራክ
ውይ የምወዳቸው ምርጦች አንድላይ ሳይ ደስ አለኝ ግን አስደነገጣቹኝ ሳምሪዬ እውነት መስሎኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
በማርያም ጥሩ አይደለም በማይቀልድ አትቀልዱ በጣም ነው ደነገጥኩኝ መግብያውን አይቼ ስራየን አቁሜ አየሆቹ
ደስታችሁ እንጂ ክፉን አይሰማን ፈጣሪ
😂😂😂 ወይኔ በስቅ ገደለችሁኝ የምር ደሙ የፊኒ ደሙ
በጣም ነበር የደነገጥሁት አይለያችሁ💖💖💖
ማሻ አላህ ደስ ሰትሉ የኔ ዉዶች ሰሚሪየ አላህ በሰላም ትገላግልሽ
Demerige konjo ❤❤❤❤❤❤
የኔ ምስጊኖች አዲስየ እስከሚያለከልክ እሮጦ