ቃልና ሃዲስ ልጃቸውን አሳቀፉኝ Surprise Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 971

  • @eyobeltube
    @eyobeltube Рік тому +1123

    እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Рік тому +5

      እዮቦ❤❤❤

    • @ghch53
      @ghch53 Рік тому +11

      ገፎአገፍተህእድሰጣቸውእዮባ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +2

      ​@@wazircell4191 ደምሪኛ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Рік тому +2

      @@fatumawase ደመርኩሽማር

    • @salamtube4640
      @salamtube4640 Рік тому +1

      እዮባ እንዲ አስደንግጠውማ አንዳን ሳያጋቡ እንዳይመለሱ ይህ የኒ የግሌ ሀሳብ ነው።

  • @ዜዶየቃል
    @ዜዶየቃል Рік тому +336

    ፋኒ የቤቢ ክርስትና አባት ቢሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው በጣም ታምራላችሁ እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤

    • @hasnahasna6141
      @hasnahasna6141 Рік тому +7

      እረ ልጆቻችሁን ለሰው ክርስትና አትስጡ ዱሮ ቀረ ክርስትና አባት እናት ነገ እምነቱን ቢቀይር 😢

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +2

      ​@@hasnahasna6141 ኸር በስመአብ

    • @rakebmessi5022
      @rakebmessi5022 Рік тому

      Enem endeza eyasebku nebr ayigermem

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Рік тому +4

      @@hasnahasna6141 እውነት ነው ጎበዝ የማንተማሪ እንደሆንሽ አወቆሽ

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Рік тому

      ​@@hasnahasna6141 አይባልም ግን አባቶች ለሰው መስጠት ብዙ ማህበራዊ መስተጋብር አለው

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому +213

    እነሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ሰርፕራዝ ነው ያረጋቹን እንኳን በሰላም ወደ እምዬ ኢትዮጵያዬ መጣቹ ❤❤

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ Рік тому +1

      ቆዩ መሠለኝ ከመጡ🥰🥰

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Рік тому

      ​@@ዜድሻሀበሻዋ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +127

    ቃልዬና እዮባ ፍቅራቹን ስወደው በጌታ ኢዮባ ቃልን ከእህቱ በላይ የሚወዳት ሁሉ ይመስለኛል የኔምርጥ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የተቃና ትዳር ይስጥህ ኢዮብ❤❤❤❤ፋኒ ሳምሪ ኢትዮጵያ እየሳበቻቹ ነው❤❤🙌🙌🙌

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Рік тому +99

    ይህ ነው ኢትዮጵያዎይነት ደስ ስትሉው ሁላችሁም ነፍ አመት ኑሩልኝ

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 Рік тому +1

      ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @beitymajaz9516
      @beitymajaz9516 Рік тому

      ትክክል ኤርትራውያን ፍቅር ናችሁ ለስው አዛኝ እሩሩው ናችሁ አቃለሁ ደሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉው ነገር ሁሉው ውደ

    • @melber7957
      @melber7957 Рік тому

      @@huriaombilal1033 🇪🇷👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Рік тому +18

    እንካን በሰላም ገባቹ ሳምሪ ፋኒ እኔ የገባቹበት ምክንያት እንደሚመስለኝ ጋደኝነታችሁን ለማጥበቅ ፋኒ ለነአዲስ ልጅ የክርስትና አባት ሊሆን ይመስለኛል ከልቤ ነው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +71

    ጥሩ ጓደኛማቾች ሆናችኋል ፈጣሪ አይለያቹ 🙏❤🥰

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Рік тому +3

    በነገራችላይ ሳምሪን በጣም ነው እምወዳት ❤❤❤ ምክንያቱም የልጅ አዋቂ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት ማርያምን እደዘመኑ ወጣት ሳትሆን ዲሲፒሊን ያላት ልጅ ነች እግዚአብሔር ትዳራችሁ. ቤታችሁን ይባርክላችሁ እርግጠኛ ነኝ ጠቅላችሁ የገባችሁ ነው እሚመስለኝ አስተዋይ ልጅ አድርጎ ለማሳደግ ኢትዮጵያ ናት እምትመቸው ባህሉን እምነቱን ባህበራዊ መስተጋብር ይዞ እዳድግ

  • @hanaderibe3211
    @hanaderibe3211 Рік тому +10

    ውይ ፋኒ፣ ሳምሪ ቃልዬና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ፈታሪ ለዘላለም አይለያችሁ!

  • @nejulove
    @nejulove Рік тому +213

    የመዳም ቅመሞች ከጋዝ እና ከዘይት አላህ ይጠብቃችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ወገኔ🥺

  • @ramitube9790
    @ramitube9790 Рік тому +145

    የመዳም ቅመሞች በሙሉ አላህበሰላም ከበተሰብ ከዘመድ አዝማዳችን በሰለም ያገናቹ ለሃገራችን ያብቃን ያረብ 😢😢😢😢

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому +38

    እግዚአብሔር ፈቅረቹን የብዘው ደስ ትላላችሁ ሁላቸውም ❤❤❤

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Рік тому +7

    ሶሻል ሚዲያን አጠቀሙን ላወቀበት እደዚ መልካም ቤተሰብታፈሩበታላችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ❤❤

  • @Yerartube1219
    @Yerartube1219 Рік тому +3

    እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ እናንተ ጥንዶች እትዮጵያን ወጣቶች ከናንተ ብዙ ነገር ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የእምነት ጥንካሬ ,ግብረ ገብነት ....ብቻ ብዙ ብዙ. Samri &fani ,Adis Kalkidan ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Рік тому +29

    ዋው እንኳን ሰላም ገባችሁ አዳምየ ኢትዮጵያን አያት የዛሬ አመት ሆድ ውስጥ ነበረ 😁😍🥰 ፊሎየ 🍬

  • @tube3498
    @tube3498 Рік тому +2

    እንደው እነዚህን ጥዶች ሳምሪየና ፋኒን አድስየና ቃልየን በጣም ነው እምወዳቸው የሞገርመው እስቃለው እደሰታለው አይቻቸው ላይክ ብቻ ነው ኮሜት ፅፌላቸው አላቅም ሳቃችሁ ፈግግታችሁ ትማሰላላችሁ አድስየ የመዝሙር አቀናባሪየ ኑርልኝ 💚💛❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +21

    እንኳን ደህና መጣህ ወደ ውብ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef5894 Рік тому +14

    እፍፍፍፍ ለሠው ልጅ ክበር ያለው ሠው እንዴት ደሥሥሥ ይላል ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ሠላማችሁን ያብዛልን ሑላችሁንም እ ን ወ ዳ ች ኃ ለ ን❤🙏።

  • @rutaruta4970
    @rutaruta4970 Рік тому +4

    ሳምሪዬ እና ቃልዬ አንድ አይነት ሴት ናቹህ በጣም እወዳቹአለው ሳምሪና ፋኒ እንኳን ደና መጣቹ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Рік тому +2

    የአዲስ አቀባበል የሚያቀርብላቸዉ ግራ ገባዉኮ የኔ ትሁት ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰዉ እዉነት ነዉ

  • @hawatu
    @hawatu Рік тому +12

    ማሻአላህ ወላሂ ደሥ ትላላችሁ ቁም ነገረኛ ናችሁ አላህ ያክብራችሁ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +6

    ዋው ምርጦችዬ በጣም ጎበዝ ናችሁ እውነት ወደ ኢትዮጵያ ገባችሁ ደግሞ እነ አዲስን መጠየቃችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት እኔ እራሱ bagenachew ደስ ይለኛል እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ከስደት መልስ አገኛችሁ ይሆናል ሰላምቹ ይብዛ 🥰

  • @ygdxxdyccjvv3189
    @ygdxxdyccjvv3189 Рік тому +23

    ወይኔ ስወዳችሁ እኳን ሰላም ገባችሁ ወደ ውድ እና ኩሩ ኢትዮጲያ አገር እፍፍፍፍ ደስስስስ ስትሉ❤❤❤

  • @hanibabi
    @hanibabi Рік тому +76

    ውይ ስታምሩ ሃገራችን ለማንም አታንስም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑርርርርርርርር 😘
    እግዚኣብሄር ይጠብቃት 😘

    • @hanibabi
      @hanibabi Рік тому +2

      እውነት ነው ትኑርርርርር 👊👊👊

  • @ruhamaruhama2271
    @ruhamaruhama2271 Рік тому +19

    የሳምሪ ሳቅ ሁሌ ይገርመኛል ንፁህ ልብ ስወዳት ፋኒም እረ ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት

    • @promobile5016
      @promobile5016 Рік тому

      ሣምሪዬ እንኳን በሠላም ገባችሁፉኒ ፊሎሥ ቢቢሥ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Рік тому

    አንካን ማሪያም ማረችሺ ማማየ እግዚአብሄር ያሣድግልሺ እነሣምሪ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ደሥ ትላላችሁ

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ Рік тому +3

    በእውነት ቁምነገረኞች ናቹ እንኳን ሰላም ለሀገራቹ አበቃቹ

  • @munadirar
    @munadirar Рік тому +2

    እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ በሳቅ ነው የጨረስኩት መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ

  • @kirstinatube
    @kirstinatube Рік тому +60

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ስታምሩ አራታችሁም ቅመሞች ናችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +28

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ስለሁሉም የተመሰገነይሁን❤❤❤ ምርጥልጆችናችሁ❤

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Рік тому +5

    ወይኔ የኔ ልብ መምታት ምን ይሉታል እኔ ሰርፕራይዝ የሆኩ ያህል ነው የተሰማኝ ደጋግሜ አየዃችሁ ሳምሪ &ፋኒ 🥰አድስ &ቃል 😍እግዚአብሔር አምላክ ከነ ልጆቻችሁ ይጠብቃችሁ

  • @tirhasatsebeha3863
    @tirhasatsebeha3863 Рік тому

    welcome 😍😍😍😍😍 aras teyeka metachu aydel tebareku kal addis fani samri eyoba hulachunem bettttam ewedachuhalehu🥰🥰🥰🥰 berrrrek belulegne😘

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Рік тому +319

    ይቺን ኮሜንት ለምታነበብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዛለችሁ❤❤❤❤

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ

    ኡፍፍፍይይይ የኔ ማሮች ደሰ ሰትሉ ሳምሪና ፋኒ እንኳን በሰላም ለቅድሰት ሀገራችሁ አበቃችሁ እኔ ብቻ ነኝ በሰሰት የማያቸዉ ግን አዲሰና ቃልዬ ፋኒና ሳምሪዬ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +8

    እንኮአን ደህና መጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍኒ የክርስትና አባቱ ቢሆን በጣም አሬፍ ነው

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому +2

    ዋው ቶሎ ቶሎ እየመጣችሁ ነው ሀገር ቤት ግን ከመጣቹ አይቀር ድሆችንም ተፈናቃዮችንም ጎብኙ ከቻላችሁ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Рік тому +10

    እንኳን እነሱ እኔም ሰፕራይዝ ነው የሆኩት ደስ የምትሉ ጥዶች😍😍

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    እንኳን ሰላም ገባችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +3

    ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ❤️ samri & fani enjoy you staying in Addis.

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Рік тому

    ሴት ልጅ አበባ ነች የሚከባከባት ባል ታገኘች ታብባለች መጥፎ ወንድ ተገጠማት ደሞ ትጠወልጋለች ታምራላቹህ ሳምሪ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው እንኳን ወደ ውዷ ሀገራችን በሰላም ገባችሁ

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen Рік тому +25

    ዋው ደሰ ሰትሉ ቁም ነገር አንደኛ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤ አሜን !!

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Рік тому +3

    ማርያምን ጠብቄ ነበር እደምትሄዱ ደስ ስትሉ ሁለቱንም ቤተስብ በጉጉት ነው ማያቸው የአድስ ወንድሞች ደግሞ አንፍር ናቸው😅 ክርስትናውን ፋኒ ያንሳ ዝምድናችሁ እዲጠብቅ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +2

    ወይይይ በእውነት ስታምሩ በማርያም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ።❤❤❤💕💕💕

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +3

    ስታምሩ መጠያየቅ ደስ ይላሉ ፉኒ ሳምሪ ሰው አክባሪይች ደም በምወዳቸው በነቃሉዬ አዲስ ቤት❤❤❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +1

    ውይ ይሄ ቤተሰብ ፍቅራችሁ እዴት አባቱ እንደ ምታስቀኑ ኮ ማርያምን ወይ አዲስ ፕራይሱ ግራ አጋባክ ግብዣው ራሱ

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 Рік тому +4

    ወይኔ ሳያችሁ እንዴት እንደ ደነገጥኩ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hibstgirma5340
    @hibstgirma5340 Рік тому

    Samriye gin genfo yguwagulbgnal yalshiw😂😂😂 betam new mwedachu mnalebet sheger hogne felge bayachu mnyadergal yegeter Liji negn well come 🎉

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 Рік тому +7

    ቁም ነገርኛ ናችሁ , እግዚአብሔር ያክብራችሁ!

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Рік тому

    ስታምሩ በማርያም ደግሞ ትመሣሠላችሁ የምር❤❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +6

    እናንተ ልጆች ኢትዮጵያ መጣችሁ እንዴ ደስ ሲል 🥰🥰

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 Рік тому +2

    ይህነዉ ኢቶብያነት ደስስትሉ ማሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያብዛልን አድነትን👍👍👍👍👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +10

    ዋውው ድጋሜ ደስ ሲል እንኳን ሠላም ገባችሁ ❤❤

    • @promobile5016
      @promobile5016 Рік тому

      እንደው ደሥ ሥትሎ በጌታ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому

    ሳምሪ እና ፋኒ እኳን ደህና መጣችው ወደእናት አገራችው የኔማሮች ሰው አክባሪ የልጅ አዋቂ ናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው የኔማሮች💚💛❤🌷🌹💚💛❤🌷🌷🌷

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +14

    ርዕሱን አይቶ የገባ 👍

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Рік тому

    ወይኔ ቃል የለኝም በእውነት እኛንም ነው ሰፕራይዝ ያደረጋችሁን በእውነት ይሄ ቪዲዎ ይለይብኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንኳን ሰላም ገባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ሠዉ ጋር ነዉ የሄዳችሁት ምርጦቹ አዲስና ቃልዬ ጋር ነዉ ደስ ይላል

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Рік тому +4

    Wow ታድላችሁ ኢትዮጲያ ገባችሁ እንኳን በሰላም ገባችሁ ❤❤❤

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات Рік тому +1

    ❤❤❤ፍቅር ነገር ናቹ በርቱ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮከብ

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ለሁላችሁ ወልዳቹ ሳሙ ልጅ በጣም ደስ ይላል

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому

    እኔ ግን ባለፈው ኢትዮጲያ ሂደው ሳለ ሳምሪ በጣም ስታማርር ስለነበር ድጋሜ ምትሄድ አልመሰለኝም ነበር ግን ደግሞ ማን እንደ ሀገር

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Рік тому +4

    በህልሜ ነው ወይስ ❤❤ ኢትዮጵያ ገባችሁ እንዴ

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Рік тому

    የምር ሰጠብቃችሁ ነበር እና በጣም ደሰሰሸሸ ነው ያለኝ ሰወዳችሁእኳ በዛውም ዝምድና ፍጠሩ የአድሰን ልጅ ክርስትና አባት ሁን

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያችሁ
    ምርጥ ኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 Рік тому

      🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому

    ቃል ሰርኘራይዝ አልሆነችም? ወይስ ታውቅ ነበር እንደሚመጡ። አቤልና አዲሴ ደስ ሲሉ። ሰርኘራይዛቸውን የገለፁበት መንገድ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    ሳምርዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ጏደኝነት ❤❤❤❤❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Рік тому

    በስመአብ እናንተ መቼ ሂዳችሁ ነው እኔ እራሱ ሰርፕራይዝ ሆንኩኮ ሆ ማርያምን ደነገጥኩ ሁላ ሳላስበው ከኔ ቤት የመጣችሁ ያክል ተሰማኝ 😃
    ከአምስት አመት በኋላ ብላችሁ ስለነበር አሁን ላይ አልጠበኩም ነበር ።

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +22

    ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን በስላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከረስትና ለነሳምሪ ይስጠ የምትሉ

  • @haymitesh2622
    @haymitesh2622 Рік тому

    ቃልዮ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ፋኔ ሳምሪ ተባረኩ መልካም ሰዎች

  • @keneanaberash4774
    @keneanaberash4774 Рік тому +12

    ውይ ሁለታችሁም ቤተሰቦች ስታምሩ ❤❤❤

  • @bintyimam-vt9hf
    @bintyimam-vt9hf Рік тому +2

    ማሻአላህ ሳምሪ ፋኒ እንኳንበሰላምገባችሁ ቃልዬ አድስ ዋው ደስየሚልቀን

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +10

    እንኳን ደህና መጣቹ ሳምሪዬ ❤እኔም ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ ...የነቃልዬ ቤት ሲያምር እናንተን ማየት ትቼ የቤታቸውን ቅልል ማለቱን እያደነኩ ነበር😊

  • @marcilove1998
    @marcilove1998 Рік тому

    Well come samri&fani❤❤❤fani yene kaleen lije kerstna abte bethone betam desssss yelgnale...

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Рік тому +11

    ቁምነገረኞች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Рік тому

    ዋው ፋኒ ሳምሪ አንድ ላይ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል የኔ ቁም ነገረኞች ሁላችሁንም እወዳችዋለው አሪፍ ሰርፕራይዝ

  • @ፍቅርተስላሴዩቲብ

    እኳንም በሰላም መጣችሁ ከምር ደስ ስትሉ❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +2

    ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችንንም እንደናተ እድል ትድረሰን ❤

  • @habshayoutube
    @habshayoutube Рік тому +14

    ዋው የምታምሩ ጥንዶች ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው የተፈጠሩትን ህፃናትም ያሳድግልን በጥበቡ ❤❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @amanawitkidankassa1713
    @amanawitkidankassa1713 Рік тому

    baby endet yikoyilishal alemedechawum biye new wude?

  • @tsifarneda
    @tsifarneda Рік тому +3

    እግዚያብሔር ይባርካችው 2 በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ተባረኩ

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 Рік тому +2

    ወይ እናንተ ውቦች አቤት ደስ ስትሉ ዎው በጣም ደግ አደረጋችህ መልካሞች

  • @sossai4197
    @sossai4197 Рік тому +7

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Рік тому +1

    ኧረ በጣም ደሰ ይላል እንኳን በሰላም ወደ ዉድ ሀገራችሁ ማርያምን በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ😍😍

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +6

    እንካን ለእናት ሀገራችሁ በሰላም አበቃችሁ ዘና ብሉ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን Рік тому

    እንካን ማርያም ማርችሽ ቃል በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያክብራች ጓደኝነታችሁን ይባርከው በርቱ ❤❤❤

  • @hiwotgirma4118
    @hiwotgirma4118 Рік тому

    ዋው እንኳን ደህና መጣቹ❤ ፋኒ ሁለተኛ እየነዳክ ልብስ ማውለቅ እንዳትደግም

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +11

    ውይ እንዴትእንደምታምሩ እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ማርያምን ህልም ነው የመሰለኝ ሀገራችሁ መግባታችሁን ሳትነግሩን ተሰብስባችሁ ሳይ ደስ አለኝ

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ

    ፋኒ ሳምሪ እንኳን ደና መጣችሁ አዲስ ቃል እዮባ ተገኝታችኃል😊🥰

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Рік тому +9

    ውይ መታችሃል ደስ ሲል እንካን በሰላም መጣቹ ውዶች ❤እኔንም አግኙኝ በናታቹ 🙏

  • @ተስፋተስፋ-ጨ8በ
    @ተስፋተስፋ-ጨ8በ Рік тому +1

    እንዃን ደህና ገባችሁ ውዶችየ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አይኔ ነው ወይሰ ኢትዮጵያ ሄዳችሁ ነው 🙄🙄🙄🙄 እኛ እራሱ ሰፕራይዝ ሆነን 😂🙈😍😍😍😍

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    ፋኒ ሳምሪ ከልባቸው ስው ናቸው የምር ደሥ ሥትሉ እወዳችኃለሁ❤️💕🥰

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Рік тому +3

    ዋው ሰብራይዝ እንኩዋን ደና መጣችሁ 😘😘😘😘

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому

    ሰታምሩ ደመቃችሁ በሀገራቹ ላይ

  • @rebeccagetachew1659
    @rebeccagetachew1659 Рік тому +5

    ሁለት ምርጦች በጣም ነው ምውጃቹ 😍🥰

  • @fantuzemedkun7122
    @fantuzemedkun7122 Рік тому

    ዋው ታምራላቹ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +8

    Welcome to Addis Ababa ! hope You guys you feel healthy !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓

  • @senayt9387
    @senayt9387 Рік тому +2

    እኔ ሱ ለተገናኙት የኔ ደስታ ምን ይሉታል የምር በጣም ነው ደስያለኝ እን ያገኙያል ❤❤❤❤ ከልቤ ውድድድድ ሁላቹም