የሚገርም!! በተወለደ በ25ኛ ቀኑ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ኦፕራሲዮን የተደረገለት ህጻን አድጎ ከአከሙት ዶ/ር ጋ መስራት ጀመረ..ዶ/ር ነብያት እና ዶ/ር ዘነበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @BoezMekuanint-m3o
    @BoezMekuanint-m3o 4 години тому +5

    ሰይፉ ዶክተር ዘነበን በማቅረብህ እኔም ልጀም በጣም ደስ ነው ያለን ልጀን ተፈንክቶ የአጥንት መሰርጎድ ገጥሞት ከደብረዘይት እሱጋ ሄደን አስቸኳይ ስለነበር አይቶ ቤተል ሰርጀሪውን በጥሩ ሁኔታ ሰርቶለት ለረጂም ጊዜ ክርስመስም እየተመላለስን አክሞ ልጀን ያዳነ እግዛብሔር የባረከው እሱ አክሞት የማይድን የለም መልካም ሰውን ለመርዳት የተፈጠረ መልካም ሰው ነው ብዙ ማለት እችል ነበር ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነው ።

  • @haimanotnatufera
    @haimanotnatufera Годину тому +1

    እኔ ስለ ዶክተር ዘነበ ገድሌ አንዷ ምስክር ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 3 години тому +2

    መሻአላህ ደስ ሲሉ እንድህ አይነት ሰወችን ያብዛልን ❤

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 2 години тому +1

    My appreciation & respect for Doc. Zenebe 🙏 I'm the one to receive forgiveness in your blessed hands. Thank you Doctor.

  • @Danielnigusalemu
    @Danielnigusalemu Годину тому +1

    ሰይፉ ሰላም ነው ለምን አኬን ( ሐዋርያዊ መልሶች ) አታቀርበዉም ሁሉም ሰው በጣም ነዉ የሚወደው

  • @absh4628
    @absh4628 5 годин тому +2

    በጣም ደስ ይላል ጀግኖች
    ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው የሚባለው ለዚሁ ነው ከመጠፋፋት እንደዚህ እንረዳዳ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ።

  • @MeseratAsrat
    @MeseratAsrat 4 години тому +1

    ዶክተርዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 4 години тому +2

    ዶክተር ዘነበ እናቴን ከእግዚአብሔር ጋር ከሞት አድነሀታል ዶ/ር ነብያትን ምትክ ማግኘት መታደል ነው ለሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመናችሁ ይባረክ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 4 години тому

      በጣም ጎበዝ ያልተነገረለት ዶክተር ነው።
      ዕድሜና ጤና ይስጠው።

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 5 годин тому +4

    Great

  • @BoezMekuanint-m3o
    @BoezMekuanint-m3o 4 години тому +2

    ብዙ ሊነገርለት የሚገባ ከፈጣሪ በታች እጁ የተባረክ ልበ ቀና በሚችለው መርዳት የሚፈልግ ብርቅዬ ነው

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 4 години тому +5

    እንደነዚህ አይነት እንግዶች ይልመድብህ

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 5 годин тому +1

    wow ደስ ሲሎ❤❤❤

  • @tigistabebe9541
    @tigistabebe9541 2 години тому

    Dr zenebe thank you for saving my mom i remember she tells us about you when i was a child. the most humble and educated doctor in Ethiopia! Long live!!

  • @zeinbahmed8640
    @zeinbahmed8640 5 годин тому +1

    መሻአካህ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 5 годин тому +3

    seifu family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 години тому

    Efu yetemare sewu des sil tebareku❤❤❤❤❤

  • @tlul8666
    @tlul8666 5 годин тому +4

    ዶ/ር ዘነበ ገድሌ ለብቻው ፕሮግራም የሚሰራለት ሀኪም ነው እስካሁን በሚዲያ አልተነገረለትም

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 5 годин тому +2

    Mashaallah

  • @Zbeba-p7w
    @Zbeba-p7w 5 годин тому +1

    ሰለም ለሁለችን

  • @Cloudy-ni6lq
    @Cloudy-ni6lq 5 годин тому +1

    God bless all nerve patients watching this 🤲🏾

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 57 хвилин тому

    This is an amazing story!! I can’t imagine what Dr. Zenebe feels; someone he worked on as young as 25 days is now working alongside him.

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Годину тому

    With God Anything is possible! Amazing story and amazing peoples ❤️ ♥️ 👏 💕

  • @BoezMekuanint-m3o
    @BoezMekuanint-m3o 4 години тому +1

    እንዲያው ከተቻለ በርግጥ ብዙ ነው ፈላጊው ስልኩን ብትሰጠኝ አንድ ነገር እምጠይቀው ሰርጀሪ ካደረገው ልጀጋ በተገናኘ ብጠይቀው

  • @feruzkorichoYimer
    @feruzkorichoYimer 5 годин тому +1

    ❤Ethiopia selamish yibza.

  • @sxx8081
    @sxx8081 5 годин тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 3 години тому

    Dr zenebe wish you long health life you did so much you saved so many life.

  • @lidyataffere3426
    @lidyataffere3426 4 години тому

    Des yemil gerami tarik ❤

  • @elmaya3261
    @elmaya3261 4 години тому

    Edme jeba❤❤❤

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 5 годин тому +1

    Alahamdulillah des sili

  • @laylamohammed6405
    @laylamohammed6405 4 години тому

    ማሻአላህ

  • @sat-n6r
    @sat-n6r 4 години тому

    Well deserved award! Great doctors, wonderful story. I am truly flabbergasted.

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Годину тому

  • @AbelZewde-m1t
    @AbelZewde-m1t 15 хвилин тому

    Dr Zeneb selayhucu dese belgal yitayish nege

  • @Git6gyide
    @Git6gyide 5 годин тому +1

    😍

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 3 години тому +1

    አይ መብራት ሀይል መቼ ነው የሚያልፍላቹ
    ህዝባችን አስደስቱት

  • @JemalMohamed-j6n
    @JemalMohamed-j6n 4 години тому

    ሮሀማ ድጋሜ ቀርባ ሀሳብ መስጠት አለባት
    ፍትህ ለሀብታሙ✊

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 5 годин тому +10

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 4 години тому

    ሰይፉ ልጁን እኮ አንዴ ስለጋብቻው ጠየቅከው ! አሳቀቅከው ።በጣም ከፍተኛ ጫና ነው ። እኔ ደርሶብኝ አውቀዋለሁ ።

  • @senset7971
    @senset7971 4 години тому +1

    ሰይፉ አንደዚህ አይነት ፕ ሮ ግራም ለህዝብ የሚ ጠቅም ስለሆነ ሰይፉ ፕሮግ ራም አጣ እንዴ እስኪባል ድረስ በተደጋጋሚ የሚቀርቡ ሰዎች ስላሉ

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 години тому +1

    Sinde degmo liweded newu aye mekera😂