የአልአሳድ እጣ ታወቀ። የአብይስ? | የአራት ኪሎው መንበር እያረገረገ ወይስ? ይደውሉልን 12/11/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 114

  • @HagosmuluMulu
    @HagosmuluMulu Місяць тому +40

    ሰላም ቴዲ ኣንድ ነገር ማለት እፈልጋለው እና በጣም እየዘገየህብን ነው ቢያንስ በሳምንት ሁለት ወይም ከዛ በላይ መረጃዎች እንድትሰራልን እንፈልጋለን የብዙ ሰዎች ኣስትያት ነው በስራህ እንኮራለን ቀጥልበት እንወድሃለን

  • @halafimegedi
    @halafimegedi Місяць тому +5

    Dear Tewodros
    Am in love with this episode _ listening to your audience. I wish you do this once a month!!!!
    Thank so much what you Teddy❤️❤️❤️

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +15

    ርእዮት ሚዲያ እውነትና እውቀት ብቻ የሚተላለፍበት የሰላም ሚዲያ💯💯💯

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 Місяць тому +9

    Glad you are back Teddy.

  • @tilahunchane8798
    @tilahunchane8798 Місяць тому +1

    Dear Teddy
    I would like to listen this kind of program every time. Please keep it in mind.

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 Місяць тому +6

    Thank you for your service teddy

  • @tesfushints8662
    @tesfushints8662 Місяць тому

    Teddy.... የስንቱን ብስጭት እና ዉስጣዊ ስሜት በትግስት ኣስተነፈስክ - thank you

  • @Ben-yam
    @Ben-yam Місяць тому

    Teddy you are the best. Words really fail me when I try to describe how good you are. You would have been a national treasure had we had a country that is led by meritocracy.

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +11

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤🙏

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቴድየአንድበተርቱሀደክንድሽህ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Місяць тому +3

    ቴድየየጋዜጦኞችውሀልክነክእናመስግናለን።

  • @حياتاادم
    @حياتاادم 27 днів тому

    ጠክሩ የትግራይ ልጆች አብራችሁ ቁሙ አማራውጋር

  • @bt5860
    @bt5860 Місяць тому +2

    good to see u

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 Місяць тому

    Teddy, what a clear understanding of the situation. " Adi aboka yikelka*

  • @mickeyasabrham3185
    @mickeyasabrham3185 Місяць тому

    ይሀፀ እበት ብልፅግና😊

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 Місяць тому +1

    ❤🎉🎉

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to Місяць тому +2

    ✅✅✅👌👌👌👌

  • @TiztaDolnald
    @TiztaDolnald Місяць тому +1

    👍👍👍👍

  • @MezgebeGebremedhin-o4e
    @MezgebeGebremedhin-o4e Місяць тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 Місяць тому +1

    ቴዶዬ ጀግና

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 Місяць тому +8

    አብይ እንድቀጥል የምያደርገዉ የተለያየ የአመፅ መጠቀምያ ካርድ ስላለዉ ነዉ ምሳሌ
    ፋኖ አማራ ነዉ ግን አብይ በቀላሉ በመካከላቸዉ በመግባት ቋንቋቸዉን መደባለቅ ችሏል. ኦሮሞ ጠል በማለት
    ኦሮሞን ከጎኑ ለማድረግ ይሞክራል አማራና
    ትግራይን በራያና በወልቃይት እሳት መቆስቆስ ይፈልጋል አብይ የምሄደዉ እሱ ልጠቀምባቸዉ ከፈለጋቸዉ የፖለቲካ መጫወቻዎች. ፈፅሞ እንዳይጠቀምባቸዉ
    ፊት በመነሳት ብቻ. ያለጥይት ጥሎ ይሄዳል
    እኛ በፍቅር በአንድ አገርና ህዝብ ልጆች በይቅርታ እንቀጥላለን

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 Місяць тому +2

    🖐🖐🖐

  • @Betty-wl9vn
    @Betty-wl9vn Місяць тому +1

    😍✨️

  • @Mimi-kl9jp
    @Mimi-kl9jp Місяць тому

    አዉነት፣ፈጣሬ፣ይሥማን፣ይህን፣ሠው፣በላ፣ሠውዬ፣እዳሠድ፣ይገላግለን፣፣

  • @MesegenaMesege
    @MesegenaMesege 28 днів тому

    ቴዲ ጀግና ኑርልን

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 Місяць тому +1

    We are lucky to have You Teddy

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 Місяць тому +1

    Tday thank you❤👌👌👌

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l Місяць тому +3

    ቴዲ ከአርስትህ የሚያወጡ ነገር ግን brainstorming ስታገኝ please ግዜ ስጣቸው ወይ ቀጠሮ ስጣቸው ይጠቅመናል!

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Місяць тому +1

    ምኞት አይከፋም:: የጥላቻ መሆኑ ከፋ እንጂ::

  • @Yonasgirmay6946
    @Yonasgirmay6946 Місяць тому

    ቴዲየ ጠፋህብን❤

  • @duckgoat-k6v
    @duckgoat-k6v Місяць тому +3

    አብይ የሚወድቀው የአማራ ዲያስፖራ ሲነቃ ነው: ፋኖ ደግሞ የአማራ መልክአምድር እያለ አይሸነፍም:

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha Місяць тому +2

    99 % ደዋዮች ዲያስፖራዎች ናቸው እነሱ ኦንግራውንድ ምን እየተካሄደ ኖረው አላዩትም መረጃዎች ከዩትዩብ ነው የሚያገኙት ከሀገር ቤት ቢሆን ደዋዩ በእርግጠኝነት የእሱን መኖሩን ባንወደውም የሚወደውም የሚጠላውም 70 % የሚሆነው ከአምና ከካቻምናው ጠንክረዋል የሚል ነው የሚሆነው ። ዲያስፖራ በቡዙ መልኩ የትንተና ችግር አለበት በፖለቲካው ብቻ ሳይሆን በብዙ መልኩ ሀገር ቤት ከምንኖረው በብዙ ጉዳዮች የአስተሳሰብ ልዩነት አለን ወይ እነሱ ወይ እኛ ተምታቶብናል 😊

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Місяць тому +1

    ቴድየናፍቀንህነበር እካንበደህናመጣህ

  • @yonashillight-uo9vb
    @yonashillight-uo9vb Місяць тому +1

    Gech,Tsarkan, and Tadesse... pritoria is for their lives, not for the people of tigray 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AswAsw-r8t
    @AswAsw-r8t Місяць тому +2

    የአበይ ዙፋአን በአፈጢሙ ሊደፋ ትንሽ ቀረው

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w Місяць тому +1

    100 % ይገኛሉ

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 Місяць тому

    አይ ህወሀቶች ግን ምን ነካቸው ያ ጊዜ ተረሳ የትግራይ ህዝብ እልቂት። በመላው ሀገሪቱ ትግሬ መሆን ብቻ ሳይሆን ጉዋደኞችህ ትግሬዎች ናቸው ተብሎ ብዙ መከራ አይተናል ዛሬ የወያኔ አመራር እዚህ ውስጥ የገባው

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o Місяць тому

    ❤❤❤❤ 26:29

  • @tesemmasenbetu1503
    @tesemmasenbetu1503 Місяць тому +4

    ምኞት አይከለከልም!

  • @Inspirationalquotes-yr5xo
    @Inspirationalquotes-yr5xo 28 днів тому

    አረ በናትህ ይሄ ጌታቸው እሚሉት ሰውየ የ 21 ወር ደሞዛችን ፍርድቤት ፈርዶልን እያለ ያ ሰውየ ግን ለሦስተኛ ግዜ አግዶታል እባክህ አንተ እንኳን ድምፅ ሁነን። እንወድሃለን ።

  • @AssefuYeabyo
    @AssefuYeabyo Місяць тому +6

    ጠፋህብን ቴዲዮ

  • @getinet1557
    @getinet1557 Місяць тому +2

    እረ ይህን ክፍት አፍ ወደዛ

  • @bestIlikeGod
    @bestIlikeGod Місяць тому +2

    ሰላም ቴድ ህዉሃት የበሰበሰ ፓርቲ ነዉ የትግራይን ህዝብ ለሌላ መከራ እዳይዳርገዉ

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 Місяць тому +1

    አረ ቴዲ: ኣብይ ከእናቱ ነው ስልጣን የወረስው😂😂😂

  • @Kutuntu
    @Kutuntu Місяць тому +1

    Why?

  • @adanebekele2521
    @adanebekele2521 Місяць тому

    ስያምርህ ይቅር

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 Місяць тому +1

    Tedisho man

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 Місяць тому +2

    ቴዲ እኔ በጣም የገረመኝና የሚያስደንቀኝ ህወሓት አባላት ለሥልጣን ብለው ንፁሃን የትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከማስከተል በላይ ሕዝብን ለአቢይ ጦር አሣልፈው በመስጠት ህፃናት ፣አረጋውያን ፣ሴቶችና ወጣቶችን በዓየርና በምድር ጦር አስጨፍጭፈው ከተደበቁበት ጥሻ ውስጥ ወጥተው አሁን ለሁለት በመከፈል ለስልጣን ፍጅት ላይ ናቸዉ ቢያንስ በፈጠሩት ችግር ተጸጽተው በጋራ መሥራት ሲችሉ በተቃራኒው አቢይ ዘንድ ለልመና ተደራጅተው መቅረባቸው አሣፋሪ ውርደት ነው ። እነዚህ ሥልጣን አምላኪዎች የሕዝብ ሠዎች አለመሆናቸውን ያረጋገጡበት ተግባር ነው ።

  • @tesfayegebre-b8g
    @tesfayegebre-b8g 15 днів тому

    ye adewa seltan new adega emegebaw

  • @tesfayegebre-b8g
    @tesfayegebre-b8g 15 днів тому

    edmey lekachun seletan ateyzum adewa

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Місяць тому

    የፋሽሽቱ አብይ አህመድ እጣ ከአላሳድ ይለያል እሱም ማምለጥ ሳይሆን ባለበት ይገደላል ወይም እጅና እግሩን ታስሮ ለህዝብ በአደባባይ ለፍርድ የሚቀርብ ይሆናል

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w Місяць тому +1

    Who is next?

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 Місяць тому

    ማንም ለተግራይ ህዝብ ብሎ የሚሰራ አለ ብለህ በጣም የዋ አትሁን ሁሉም ለከርሱ ብሎ እንጂ ለሚስኪኑ ህዝብ አስቦ የሚሰራ የለም ሰዉን አትሸዉድ እንኳነ ፃድቃን መለስም ለትግራይ ህዝብ ብሎ አልሰራም?

  • @yusrahabraham6397
    @yusrahabraham6397 Місяць тому

    የወያኔ አገዛዝን ከእትዬጲያ እስከ ወዲያኛው ገርስሰናል፡፡ትግራይ ሪፕብሊክም የኢትይጲያን ፈለግ ትከተል፡፡ወይኔ ካንሰር ነው፡፡

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 Місяць тому +1

    አንተ ምኞትህ ለአንድ ብሔር የበላይ እንጂ ንጹህ ኢትዮጵያዊ አይደለህም።ክፋት ካንተ ጋር የተፈጠረ ነው።የሶሪያንና የኢትዮጵያን ለማመሳሰል ትጥራለህ አንደ እንኳን ዓይነቱ ዕወቀት አለኝ ትላለህ አምባገነን የአንተው ሕወአት ትግራይ ነው።ሶሪያ እኮ የወደቀ መንግሥት ማንም አገር በፈለገ ሰዓት አየር ክልሏን የሚጥስ የደሜስስቆ መንግሥት ነው ያንተ ጥላቻ እንጂ ትንታነ አይደለም።

  • @kassahunnema3738
    @kassahunnema3738 29 днів тому +1

    Hopless, Abiy is not going anywhere. Assad's and Abiy case completely different. The fact that you trying to compare aAbiu and Assad your analysis is out of s complete ignorance.

  • @Utubaabiyyaa
    @Utubaabiyyaa Місяць тому +1

    አቢይ ለምን አልተባረረም?
    ጥሩ ጥያቄ ነበር::
    መልሱም ቀላል ነው:: አቢይ ልጅ እያሱ አይደለም:: ዘመኑም የልጅ እያሱ ዘመን አይደለም::

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w Місяць тому +2

    ቴዲ አብይ ምን ወይም ማንን ተማምኖ ነው ምንም እንዳልተፈጠረ ጦርነት ላይ እየተሽነፈ እሱ አዲስ አበባ ላይ ልማት እያለ የሚሰራው?

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +4

    አብይ እህመድ ከሞተ ቆይታል እኛ ነን አንቀብር ያልነው እንጂ 😂

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 Місяць тому +1

    ተፈናቃዮች አልተመለሱም ያልከው ቴዲ ወደ ወልቃይት ነው? ወልቃይት የጎንደር ነው ሌላው አስተያየትህን እጋራለሁ!!

  • @bonsoami5752
    @bonsoami5752 28 днів тому

    መከላከያን ከጨፍክ በሆላ ዘር ፍጭት ትላለህ ተሸነፋችሁል እርር በል

  • @Kutuntu
    @Kutuntu Місяць тому +7

    Abiy is dictator

  • @bonsoami5752
    @bonsoami5752 28 днів тому

    አብይን አትችሉትም

  • @tesfayegebre-b8g
    @tesfayegebre-b8g 15 днів тому

    tedy ante adewa neh weyes men anadedhe

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g Місяць тому +6

    ፃድቃነ፡ከሃዲ፡ነው፡፡

    • @berhanegirmay7189
      @berhanegirmay7189 Місяць тому +1

      ማንን ነው የከዳው? እንዴት?

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому

      Tinesh hikemena moker min agenagnehu ke reessu ga

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 Місяць тому +1

    Don't forget Isayas Afawarke is a dictionary, Abiy Ahamed is not matured enough to rule the country

  • @GebretsadikTsadik-e5q
    @GebretsadikTsadik-e5q Місяць тому +1

    ቴዲ ኩሎም ዘድልዩ ሰባት ኣይኮኑን ብክሊቱኡ ገፅ ዘለው ንስልጣን እምበር ንህዝቢ ጥር ትብል ወግንና የብሎምን ኣብ ከባቢያውነት ተሓቢኦም ስለ ዘለው ንሳ ንክላኣዮም ልክዕ ክኣትው እዮም ህዝቢ እዩ ዘሕፅሮን ዘንውሖን ሕንተሓቢርና ፀፀገምና ብሓንቲ ማዓልቲ ክፍታሕ እዩ

  • @tesfayegebre-b8g
    @tesfayegebre-b8g 15 днів тому

    zem bele wesha welah adeawa

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 Місяць тому +4

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት!

  • @anwarmohamed-aty
    @anwarmohamed-aty Місяць тому +2

    ይልቁንስ ከአብይ ይልቅ ኢሳያስ እሚፈጥን ይመስለኛል ኤርትራውያን ከሰለጠኑ ከነቁ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому

      Ye Segno ena ye makesegno gudaye new

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 Місяць тому

      ኤርትራ ከኢሳያስ ቦሀላ የበለጠ የከፋ ችግር ውስጥ ነው እምትገባው

  • @rasemeru1598
    @rasemeru1598 Місяць тому

    አሳዳን የፈነቀለው አይነት የታጣቂዎች አንድነትና አደረጃጀት ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ::: ስለዚህ አብይን እንዳሳድ ከምኞት ያለፈ ነገር የሚኖረው አይመስለኝም !

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 Місяць тому

    ይሄ የብልፅግና ፈልፈላ ሲዋሹ አይናቸውን አጥበው አፍጠው ነው የሚመጡት፣ አንዴ ደደቢት አንዴ ማኒፌስቶ እያለ የሚዘባርቀው confused and convince የሚሉትን አካሄድ ነው አጭበርብሮ ለመውጣት ነው የሞከረው፣ ደግነቱ በቀላሉ የማታመልጠው ቴዲ መሆኑ አላፈናፈነህም፣ ገልቱ።

  • @jigsachable
    @jigsachable Місяць тому +3

    ትግራዬች በአብይ በኦሮምው እጅ
    መሸነፋቸውን መቀበል ከብዳችሃል

  • @DjBezzu
    @DjBezzu Місяць тому +1

    አብይ ምን ያህል ብንጠላውም ጢባ ጢቢ ጢባ ጢቢ እየተጫወተብን ነው።
    የሶማሊያውን ጉዳይ ያንተን ሀሳብእጋራ ነበር እድል ይሁን ምድብ የአብይ ችሎታ ግምትህን በተቃረነ መልኩ ብቻ ሳይሆን በሚገርም ስልታዊ ብቃት በገራሚ ዝሪራ በድል ተጠናቋል።
    አብይ አካሄዱ እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን እንቆቆ እያሳየን ነው።
    ጢባ ጢቢ ጢባ ጢቢ.......

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 Місяць тому +1

    ውድ ቴዲ ያለህ አመክኖአዊ ትንታኔም ሆነ ቃለ መጠይቆች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ምክንያት፡-
    1ኛ. ካንተ ሃሳብ በተቃራኒ የሚያስብ ሁሉ የአብይ አሽከር…. ወዘተ የሚል ስነ ምግባር የጎደለው ቃላቶች በመጠቀም ቅጽል ስም እየሰጠህ ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ፡፡ ይሄም አንተ ራስህ በሃሳብ ነፃነት የማታምን አንደሆንክ ማሳያ ነው፡፡ አንተ ስትሳደብና ስትረግም ትክክል ሌላው በተቃራኒው ሲቆም ስህተት ሊሆን አይችልም፡፡
    2ኛ. እንዴት አንድ ሰለህዝብ ግድ ይለኛል የሚል ሚዲያ ከአፍንጨው አርቆ ማሰብ ይሳነዋል? የአገሪቱ መንግሰት አንተ የምትለው (የአቢይ መንግስት) ቢፈርስ ማነው ተስማምቶ አገር የሚመራው? ኦነግና ፋኖ? ህዋሃትና ኦነግ? ህዋሃትና ፋኖ? ….. እርስ በርስ ያልተስማሙ ቡድኖች በየራሳቸው ፅንፍ ቆመው አገር መምራት የሚችሉ ይመስልሃል? አብይ ይሰደድ ወይም የአብይ መንግስት ይፍረስ አንጂ የሚሆነውን ቀጥሎ እናስባለን የሚል ጭፍን አካሄድ የት ድረስ የሚወስደን ይመስልሃል? የአብይ ከስልጣን መውረድ አንዴት የነገሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል?
    3ኛ ትልቁ ስህተት ደግሞ ኢትዮጰያም አንደሶሪያ በውጪ ሃይላት ፕሮክሲ ዋር (ሌሎች አገሮች ኢትዮጵያ ላይ) እየተዋጉ ነው የሚለው መረጃህ እና በዚህ ለማመሳሰል መሞከርህ ነው፡፡

    • @DjBezzu
      @DjBezzu Місяць тому

      ልክ ብለሀል በሚዲያ እየተጠቀመበት ያለውም ቋንቋ ለመስማት የሰቀጥጣሉ።

  • @WeldeGebremedhin
    @WeldeGebremedhin Місяць тому

    ቴዲ ዘገየህ እንጂ ትክክል ነህ ግን የፈረደበት አለም ገ/ዋህድ እያልክ ግዜህን ጨረስክ።

  • @BiniAsteray
    @BiniAsteray Місяць тому +2

    ቴዲ እንዳንተ ቁጭ ብሎ ማዉራትና በተግባር ለሕዝብ መስራት ይለያያል ለማንኛዉም ለትግራይ ሕዝብ ነዉ ነዉ የቆምኩት ካልክ ጌታቸዉንም ሆነ ደብረፅዮንን ከማማት በፕሪቶርያዉ ስምምነት መሰረት ከመስማማት ዉጪ ምን ያድርጉ አብይን ለምን አገኙት እሱን ከሚያገኙ ጦርነት ይሻላል እያልክ ነዉ የትግራይ ሕዝብ ሰላም ምን ያደርግለታል እያልክ ነዉ

  • @Pamela-cb6gl
    @Pamela-cb6gl Місяць тому +2

    Don’t run your mouth against the one and only General tsadqan !! ክብርህ ይገፈፋልና ! ዋ !።

    • @peacetoall8451
      @peacetoall8451 Місяць тому +1

      G. Tsadkan is my favorite among those rotten individuals, however no one is invincible from being criticized.

    • @user-234rdst-wer
      @user-234rdst-wer Місяць тому +1

      ተው እንጂ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Місяць тому

    You dare to defend Essayas? To criticize Abiy do not support Essayas!

  • @BabuYitbark-z2e
    @BabuYitbark-z2e 2 дні тому

    አንተ ግን ሁሌ ሰው መስደብ አይከብህድም?

  • @sultannatlus-c8s
    @sultannatlus-c8s Місяць тому +3

    ሟርታኛ አይሠካም

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Місяць тому

      Hasabe lemin yekebedal? Ye eweket eteret new? Kechaleku be hasab moget

  • @sultannatlus-c8s
    @sultannatlus-c8s Місяць тому +2

    አትሳሳት?

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 Місяць тому +4

    The most stupid analysis ever

  • @mandytadesse522
    @mandytadesse522 Місяць тому

    አይ ቅጀት እንደመ ልካችሁን በሰራ ክምትባክኑ እስት ለህዝባችሁ ስሩ: ተረት ተረት የትም አያደርስህም ምኞትም አይከለከልም::

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 Місяць тому

    እየተሳደብክ ኑ interview ላድርጋቹ ማለት አይከብድም

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Місяць тому

    ትንተናሀን ድርቅ መቷል። ጥሬ ንግግር ሁሌ?

  • @hg2540
    @hg2540 Місяць тому +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ ነገር ሰንጣቂ

  • @filmonalem
    @filmonalem 4 дні тому

    ua-cam.com/video/W-Q18K3_TB0/v-deo.htmlsi=WSFGGzO15AOuYNCs

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 Місяць тому +3

    ውድ ቴዲ ያለህ አመክኖአዊ ትንታኔም ሆነ ቃለ መጠይቆች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ምክንያት፡-
    1ኛ. ካንተ ሃሳብ በተቃራኒ የሚያስብ ሁሉ የአብይ አሽከር…. ወዘተ የሚል ስነ ምግባር የጎደለው ቃላቶች በመጠቀም ቅጽል ስም እየሰጠህ ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ፡፡ ይሄም አንተ ራስህ በሃሳብ ነፃነት የማታምን አንደሆንክ ማሳያ ነው፡፡ አንተ ስትሳደብና ስትረግም ትክክል ሌላው በተቃራኒው ሲቆም ስህተት ሊሆን አይችልም፡፡
    2ኛ. እንዴት አንድ ሰለህዝብ ግድ ይለኛል የሚል ሚዲያ ከአፍንጨው አርቆ ማሰብ ይሳነዋል? የአገሪቱ መንግሰት አንተ የምትለው (የአቢይ መንግስት) ቢፈርስ ማነው ተስማምቶ አገር የሚመራው? ኦነግና ፋኖ? ህዋሃትና ኦነግ? ህዋሃትና ፋኖ? ….. እርስ በርስ ያልተስማሙ ቡድኖች በየራሳቸው ፅንፍ ቆመው አገር መምራት የሚችሉ ይመስልሃል? አብይ ይሰደድ ወይም የአብይ መንግስት ይፍረስ አንጂ የሚሆነውን ቀጥሎ እናስባለን የሚል ጭፍን አካሄድ የት ድረስ የሚወስደን ይመስልሃል? የአብይ ከስልጣን መውረድ አንዴት የነገሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል?
    3ኛ ትልቁ ስህተት ደግሞ ኢትዮጰያም አንደሶሪያ በውጪ ሃይላት ፕሮክሲ ዋር (ሌሎች አገሮች ኢትዮጵያ ላይ) እየተዋጉ ነው የሚለው መረጃህ እና በዚህ ለማመሳሰል መሞከርህ ነው፡፡

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 Місяць тому +2

    ❤🎉

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 Місяць тому +1

  • @GoitomeBirhane
    @GoitomeBirhane Місяць тому +1

    ❤❤

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DashaAsfaha
    @DashaAsfaha 27 днів тому

    👍👍👍👍

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤