ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Місяць тому +4

    Stay blessed Dr Abiy! Thanks for opening the door for all.

  • @OromiaMy
    @OromiaMy Місяць тому +6

    አካታች ፖለቲካ ለሌሎችም የፖለቲካ ሃይሎች የሚተገብሩት እኝህን መሪ በእውነት አለማድነቅ ንፉግነት ይመስለኛል!

    • @user-ul3kf7ge2z
      @user-ul3kf7ge2z Місяць тому

      ለ120 ሚሊየንሕዝብ 120 የሆድ ፓርቲ አያስፈልግም
      በህግ ገደብ ሊበጅለት ይገባል
      የኔ ለቀውሱ ፈጠራዎች ቀዳዳ ይዘጋል
      300 ሚሊየን አሜሪካኖች ሁለት ጠንካራ ተፎካካሪ ፓርቲ የለው
      የውም ለዘመናት

    • @Habeshaw-ir9oo
      @Habeshaw-ir9oo Місяць тому

      አይ ካድሬ😅😅😅

  • @Welse1965
    @Welse1965 Місяць тому +4

    ስልጡን ፖለቲካ ማለት እዲ ነው ችግር ባድግዜ አይፈታም እዲህ በመወያየት ግን የሰው ሂዎት አያጠፋም ለሰው ልጅ ብላቹህ ፖለቲካ ከመሰረታቹህ ሁሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መገድ መሆን አለበት

  • @user-ic2ur2pw9j
    @user-ic2ur2pw9j Місяць тому +2

    it is good practice for true democracy for future ethiopia. The case in amhara region especially with agaw needs immediate action. Please amharas and agaws in the region love each other,live together. No one nation nationality is destructed rather than us. Think again and again. It is fact that no one can live with out the other!!!

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Місяць тому +4

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Місяць тому +2

    👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Місяць тому

    God bess you!!!! You are the greatest leader a gift for Ethiopia ❤

  • @OromiaMy
    @OromiaMy Місяць тому +2

    አትሂዱ እያሉ ያሉትን እንሄዳለን በማለት መልስ ሰጥታቹ መገኘታቹ በዶ/ር ዐብይ እምነት እንዳላችሁ ያሳያል!

  • @abduljelilabrar9246
    @abduljelilabrar9246 Місяць тому

    የሰባ እንደርታ ጠያቂው 👍 ..u nailed it bro. የትግራይ ጉዳይ አድሮ አድሮ ወደ ብሄራዊ ቀውስ እየደረሰ ይመስላል ። ወንድሜ የአገር ነገር ሆኖብህ ብትሰማም ባትሰማም ለታሪክ እና ለህሊናህ ስለታመንክ አክብሮት አለኝ። የትግራይ ሊህቃን ወንድሞች ስንጠቃውን ትተው እራሳቸውንና ህዝባቸውን የሚወዱበት ቀን እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ጎጠኛ ቡድን ነገድ ነገድ የሚል ቡድን ራሱን የሚጠላ ዘረኛ ስለሆነ። ትግራይ ከጠባብነት የፀዳ ተራማጅ ሀይል ያምጣለት !

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Місяць тому

    መቀሌስ አይሰራም አክሱም ምናምን ድሬዳዋ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    ወቅታዊ ነወይ ብሎ የሚጠይቅ አንድም የለም። ኢትዮጵያንን አፍሪካውያንን ለማሠባሠብ መሠናክል ሖኖ የተዘረጋው የሕወሐት የክፍፍል ክልልና አግላይ ሥርአት ያመቻል ወይ ኢትዮጵያውያን ነን ብለን አንድ ሐገር አለን ብለን ዕንድናሥብ?

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Місяць тому

    አትግደን እኛ ሰፈር አረንጓዴ ነዉ

  • @WarioNura-c3p
    @WarioNura-c3p 29 днів тому

    Xiru asab new yitasibibet tefokari partiwoch,lemin yasikadili

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Місяць тому

    Amend the kilil politics

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Місяць тому

    የፓለቲካ ፓርቲ አባላት ስልጣን በሌላቸው ሰአት ምንድነው የሚሰሩት? እንደ የተባበሩት መንግሰታት መሰብሰብ፣ ጥያቄ ማቅረብ፣ የአቋም መግለጫ ማውጣትና ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት ብቻ እንዳይሆን እመኛለሁ። የምርጫ ጉዳይን ለምን ለቦርዱ አይቀርብም። ወጣቶችንና ሴቶችን ወደፓለቲካ ተሳትፎ የማምጣት ጥረት ሁሉም ቢኖረው መልካም ነው።

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 Місяць тому

    ኮሬ ኔጌኛ ዐቢይ አሕመድ

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 Місяць тому

    እኔ የተጠየቁት ጥያቄዎች ምላሽ እየጠበቅኩ ነው የምሰማው ግን ሌላ ነው

    • @esayastefera-haile7992
      @esayastefera-haile7992 Місяць тому

      I don't blame you if Dr Abiy's answer didn't make sense to you, as it was perhaps beyond your maturity and comprehension and therefore tune yourself well with the current affairs of Ethiopia. God bless you and Ethiopia.

  • @AlemLema-i2b
    @AlemLema-i2b Місяць тому

    Mkll

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Місяць тому +1

    ኢሕአፓ መንፅሩን ረሳ እንዴ?

  • @mussaararso6495
    @mussaararso6495 Місяць тому

    gowaaaa

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Місяць тому +2

    ይህን መንግስት አለማድነቅ አይቻልም ከሱየተሻ ሰው ከየትነውየሚመጣው

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 Місяць тому

    Abiy Ahmmed the world best lier

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Місяць тому

    በፖለቲካ ፓርቲዎች ብልፅግናን ጨምሮ አባልም ይሁን ባለስልጣን ለሁሉም የጡረታ ገደብ እንዲበጅ በቃ ፖለቲካ እየዘመነ ወደ ትውልድ መሸጋገር አለበት እንደ ባይደን ይዤ ካልሞትኩ የሚመስል አካሄድ ሊቆም ይገባል የጃጁ በሙሉ ይጠረጉ😂 እነሱ ናቸው ሃገር እየበጠበጡ ያሉት

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Місяць тому

    መንግስት በትክክለኛ መንገድ ማስተዳደር ሚፈልግ አይመስለኝም። ምክንያቱም ሁሉም መሀበረሰብ እራሱ በመረጠዉ አመራር መመራት ይፈልጋል ይህ ማለት ብልፅግናን አይደግፍም ማለት አይደለም፣ ይበልጥ መረረጋት ይመጣል ብዬ አምናለሁ።

    • @esayastefera-haile7992
      @esayastefera-haile7992 Місяць тому

      Yagere lij, you don't lead 120 million people with a regional ideologies but one common national agreed ideology will lead the nation. Your thoughts is like individual soccer team to play own game in own way, which is a disaster. Perhaps you need to understand the political governance of Ethiopia and how it works, so read books and learn. God bless you and Ethiopia.

    • @esayastefera-haile7992
      @esayastefera-haile7992 Місяць тому

      Yagere lij, you don't lead 120 million people with a regional ideologies but one common national agreed ideology will lead the nation. Your thoughts is like individual soccer team to play own game in own way, which is a disaster. Perhaps you need to understand the political governance of Ethiopia and how it works, so read books and learn. God bless you and Ethiopia.

  • @user-hu3ut7ul1q
    @user-hu3ut7ul1q Місяць тому

    ይህን ህዝብ ቁልጭ ቁልጭ እያደረጉ እንደት ለረጅም ንግስን መቀየት እንዳለበት የተረዳ የምድራችን ብቸኛ መሪ ይህን የመሰለ ግድብ እያጥላላ በተቃራንዉ ምንም ገቢ የማያመጣ ዲሚላይት እየሰቀለ ለዚህ ምድርአዲስ ስልጣኔ አመጣሁላቹ አድንቁኝ ኡኡኡኡ

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 Місяць тому

    የጋብቻ ትመሀረቱ በቤተ-ከረስቲያን ውሰጥ ቢሰጡን

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Місяць тому

    የቀዳዳ ልጅ ሌሎች መሪዎችን አትሳደብ ይሸታል

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    ዶክተር አደለም የሑለተኛ ደረጃ ትምሕርትም የለውም ይሔ ደደብ።

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Місяць тому

    ያቺ ቆቆር አራስ ፎረፎሯን እንዳታጋባባችሁ አጠገቧ የተቀመጣችሁ ተጠንቀቁ

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Місяць тому

    How many kilil will be enough one Armenian Ethiopian asked if he can be kilil 😀😀😀😀

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому

    ተፈካካሪ ሳይሆኑ ሲስተር ካፓኒ ናቸው ምንም የተለየ ነገር የለውም ተረት ተረት ነው የኔ ልጅ ራሱ የአምስት አመት ህፃን በደንብ ያቃል

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j Місяць тому

    የፊክሽን መአት

  • @MythreeFace
    @MythreeFace Місяць тому

    አብይ ማለት ውዳቂ ነው።ቀድሞ ጥያቄ ያስልካል😜

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 Місяць тому

      የወደቀ ጅብ ይብላህ። ስድአደግ ባለጌ አሳዳጊ የበደለህ ያአይምሮ ቀውስ በሽተኛ ነህ አሳፋሪ