የተወሽ ወንድ መልሶ እንዲቆጨው እንዲህ አድርጊ | He will regret | Nepho media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 110

  • @fatumafatuma-vw8zr
    @fatumafatuma-vw8zr 20 днів тому +5

    ሁለተኛ ላይክ እናመሠግናለን የፍቅር ዶክተር ክበረልን 🎉🎉 በላይክክ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +2

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤

  • @FreeBlessing
    @FreeBlessing 20 днів тому +4

    ምርጥ ትምህርት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому

      እሺ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @HananSelu
    @HananSelu 20 днів тому +4

    አመሰግናለው የፍቅር ዶክተሬ በርታልኝ❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏❤❤❤

  • @Fcyxt
    @Fcyxt 7 днів тому +1

    ወድሜ ትመልሰልኛለህ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ባል አለኝ በጣም ነዉ የምወዶዉ ኡሱም አድወደኝ ነዉ ማቀዉ ግን አሁን ሁሉም ነገር ተቃያየረብኝ ጡሩ ነገር ሳወራዉ ጭቅጭቅ ይሆንበታል ግን ሁሌም እሱን ባጠፋዉ ቁጥር ራሴን ነዉ ይቅርታ የምለዉ ኡሱ ግን ብሎክ ያረገኝና ከዛ በሶዎስት ቀን ይፈታኛል ግንዶሞ ይደዉላል ሁሉም ጭቅጭቅ ነዉ ዞግቶኝ ይሄዳል ከዛ ኦን ላይ ተጎትሮ ነዉ ማድሮዉ የሆነች ልጅ እየተጃናጀነ ለስዋ ስልኬ ሰጣት እና ደዉለሽ ጠይቅያት አላት እስዋም መጥታ ጠየቀችኝ እኔ ዶሞ አብረን ነን ያለነዉ አልካት አይ እስንኮ ፈትቻት አለዉ በሎኝ ነዉ አለችኝ እሽ ችግር የለም በየ ዘገዋሃት ለባሌ ደዉየ ለምድነዉ ሰዉ የላከልኝ አልኩት ዝም አለኝ ከዛ አኔ ዶሞ ሸግር የለዉም ሃሳብህ አደዛ ኮሆነ ብየ ከሁሉም ምድያ ላይ ብሎክ አረኩት እሽለዝ ምን ትመክረኛለህ ወድሜ??

    • @nephomedia
      @nephomedia  День тому +1

      ሰላም እህቴ እስኪ በመጀመሪያ ከራስሽ ጋር ተማከሪ በእውነት ይሄ ሰው ያዋጣኛል ወይ ብለሽ! ስናየው በመሃከላችሁ የተፈጠረ አለመግባባት ስላለ ሌላ ጥያቄ ካለሽም ልጥጠይቂኝ ትችያለሽ🙏❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 20 днів тому

    እኛ እህቶችህ በመጥፎ ወንዶች እንዳንጎዳ የሰጠሀን ምክር በጣም ጥሩ ስለሆነ ተባረክ እናመሰግንሃለን ።

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому

      እሺ አህቴ እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Melketimelketi
    @Melketimelketi 19 днів тому +1

    ,ትክክል ነው ተባረክ ይኸ የኔ ህይወት ነው 9 አመት ሙሉ መተው አቅቶኝ የተመምኩኝ ህመም ነው

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому +1

      አይዞሽ እህቴ ያንቺ የሆነው ይመጣል 🙏❤

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 20 днів тому +4

    እናመሰግናለን

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +2

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏❤❤❤

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 16 днів тому +1

    እናመስግናለን ወንድም በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  16 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏❤

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 20 днів тому +2

    ትክክል ነህ ፡እኔ አሁን ያለሁበት ፡ሁኔታ ነው ፡እደት ፡እደተናደድኩ ፈጣሪ ብቻ ያዉቃል ፡አስቸጋሪ ።ሆነብኝ ፡❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +5

      አይዞሽ እህቴ ይኼ ችግር የአንቺ ብቻ አይደለም የብዙ ሴት እህቶቼም ጭምር ነው መበርታት አለብሽ ራስን ካለበረቱ እኮ የምንወደው ሰውም የበለጠ እንድንደክም ሊያደርገን ይችላል ስለዚህ እህቴ ማዘንሽን አቁሚና ካንቺ የሚጠበቀውን ድርሻ ተወጪ ልጁ ያንቺ ከሆነ በእርግጠኝነት የምልሽ መምጣቱ አይቀርም እሺ ደግሞ ውስጥሽን አታሳዝኝው ነገ ሌላ ቀን ነው 🙏❤

    • @MekaYassin-ne4xf
      @MekaYassin-ne4xf 20 днів тому +2

      @nephomedia አመስግናለሁ እዉነት ነው ፡በትክክል

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq 20 днів тому +3

    እናመሰግናለን🎉🎉❤❤❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 9 днів тому +1

    አመሰግናለሁ👍👍👍👍👍

    • @nephomedia
      @nephomedia  9 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 20 днів тому +4

    ❤❤❤አው ቢቀር ይሻላል😢😢😢

  • @phonescars7441
    @phonescars7441 20 днів тому

    Thank you so much broye🙏🙏🙏 ይህ ምክር ለኔ ነው 🥰🥰🥰🥰

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @yudgh9608
    @yudgh9608 20 днів тому

    የምር ጥሩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому

      እሺ እህቴ ከልብ ነው የማመሰግነው የእናንተ አስተያየት ብርታት ይሰጠኛል 🙏❤

  • @HaleemaKsa-q8p
    @HaleemaKsa-q8p 20 днів тому +2

    እናመሰግናለን ወድማችን🎉🎉

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤

  • @KareemaDemis
    @KareemaDemis 20 днів тому +2

    ትክክልወድም💗💗💗💗💗💗💗

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому

      አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp 18 днів тому +1

    እናመሰግን አለን ጥሩትምህረትነው

    • @nephomedia
      @nephomedia  16 днів тому +1

      እሺ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @OmarTyga
    @OmarTyga 16 днів тому +1

    እውነትነው❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 20 днів тому

    እውነት በጣም ትክክል👌👌👌

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @tegust-w6x
    @tegust-w6x 14 днів тому +1

    ውነትነው😭😭😭😭

    • @nephomedia
      @nephomedia  14 днів тому +1

      ትክክል 🙏❤

    • @tegust-w6x
      @tegust-w6x 14 днів тому

      አዎሰውማመንከባድነዉ

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 15 днів тому +3

    እኔ ወይ አይተወኝ ወይ አይዘኝ እኔም ግራ ገባኝ ዴግሞ ሀገር እንግባ እና እንጋባ ይለኛል እኔፈራሁት ማለቴ ሀብታም ስለሆነ ሴቶች የሚከተሉት እና ነገ ሂወቴ ጥሩላይሆን ይችላልብየ እፈራለሁ ከሱያልተመቸኝ ባህሪ ስላለኝ

    • @nephomedia
      @nephomedia  14 днів тому +2

      ሰላም እህቴ በመጀመሪያ ላንቺ የሆን ሰው የሚሰጥሽ ፈጣሪ ነው ወደፊት ለመጋባት ማሰባችሁ ጥሩ ነገር ነው አንድ ልብ እንድትይ የምፈልገው ነገር የምታገቢው ሰው ሙሉ የሆነ ሰው አይደለም ይህን ስልሽ እንከን ከልባ የሆነ ሰው ስለሌለ አንዳችሁ የአንዳችሁን ጉድለት እየሞላችሁ ትሄዳላችሁ እንጂ ሙሉነትን መጠበቅ ወደ ተሳሳተ ግንዛቤ ይወስደናል ከእርሱ ስላልተመቸሽ ባህሪ ደግሞ እናንተ በመነጋገር መፍታት ትችላላችሁ ተጨማሪ ጥያቄ የሚሆንብሽ ነገር ካለ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ🙏❤

    • @munaabdu-b5o
      @munaabdu-b5o 13 днів тому

      @nephomedia እሽ አመሠግናለሁዉዴ

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 14 днів тому +1

    ለመጀመሪየ ግዜ ሥሠመማ

  • @Aziza-q6n
    @Aziza-q6n 20 днів тому +1

    አሺ ውናዲመ አምሰግናለሁ ❤❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏❤❤❤

  • @alemtsehaytsehaynesh8961
    @alemtsehaytsehaynesh8961 20 днів тому +3

    thankyou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshdida4754
    @workineshdida4754 19 днів тому +1

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 20 днів тому +3

    ከምንም በላይ ቦታ ሰጥቸው በሱ ምክንያት የኔ የምላቸው ሰወችን አጥቸ አሁን ምንም ሳላረገው ችላ አለኝ ምን ሁነህ ነው ስለው ምንም አልሆኩም ዝብየ ነው ይለኛል አንድ ሰው ያለ ምክንያት ሊቀየር ይችላንደ😒ምክንያቱንም ሊነግረኝ አልቻለም ምን ማረግ አለብኝ🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @nephomedia
      @nephomedia  16 днів тому +2

      ሰላም እህቴ ሰዎች በተለያዩ ነገሮች ስሜታቸው ሊለወጥ ይችላል ይህም የስራ ጫና ሲበዛባቸው የሀዘን ስሜት ሲሰማቸው ገንዘብ ሲያጡ ሰዎች ጫና ሲያደርጉባቸው እና የመሳሰሉት ታዲያ ለዚህ አይነቱ የስሜት መለዋወጥ የተለያዩ መልሶች ይኖራሉ ግን በአጭሩ ትንሽ ጊዜ ስጪው በተለይ ከራሱ ጋር እንዲያወራ እና ያሳለፋችሁትን ጥሩ ጊዜያት እንዲያስታውስ አድርጊው በተጨማሪው እንደምትወጂው ንገርው አብራችሁ መሆናችሁ እንደሚያስደስትሽ እንዲያውቅ ከቻልሽ በአካል ካልሆነም በ text ልትልኪለት ትችያለሽ አይዞሽ ትንሽ የጨነቀው ነገር ቢኖር ነው እርሱንም ይፈታዋል ግን አንቺ መቸኮል የለብሽም 🙏❤

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉አርበጣምእናመሠግንአለን❤🎉

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому +2

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤

  • @Typh-j2c
    @Typh-j2c 16 днів тому +1

    ሳህ❤❤❤❤❤❤

  • @ZahrhMm
    @ZahrhMm 20 днів тому +10

    እዴትይቻላልበጣምየምወደውባሌነው ከሌላሴትጋርካድምሁለትያወራል ግንየኔንስምለማጥፋት ሥትጀናጀንአገኘኋትአለ 😢😢😢ረፈጣሪዬ ተቃጠልኩበሰውሀገር

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +6

      ሰላም እህቴ በመጀመሪያ አይዞሽ ሁሉም ነገር አንቺ ስትኖሪ ነው ፍቅርም ጤናም ሰራም እና ብዙ ብዙ የሚኖረው የኔ እናት! እንግዲህ እዚህ ላይ መታመን ለራስ ነው አንቺ ታመኝ እንጂ ስም ማጥፋቱ ውሸት እንደሆነ የጊዜ ጉዳይ እንጂ መጋለጡ አይቀርም ግን አንቺ ታምነሽለታል ወይ የምለው ልብሽ ያውቀዋል ምክንያቱም እውነቱ አንቺ ጋር ስለሆነ ደግሞ አይዞሽ የልብሽን ፈጣሪ ያውቃል አትናደጂ ደግሞ እርሱም ወደልቦናው ሲመለስ መጸጸቱ አይቀርም ግን አንቺ ራስሽን አረጋጊ በሰው ሀገር ሆነሽ አይክፋሽ አደራሽን🙏❤

    • @sosoali553
      @sosoali553 16 днів тому

      አይዞሽ አችብቻ ቦታሽን እወቂ

  • @seada12a28
    @seada12a28 14 годин тому +1

    የሄደንስዉ መግዱን ጨርቅ ያርግለት ብሎ መተዉነዉ

    • @nephomedia
      @nephomedia  10 годин тому +1

      አዎ እርሱም ይቻላል 🙏❤

  • @MahabubaJahara
    @MahabubaJahara 14 днів тому +3

    ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን ስጠኝ

    • @nephomedia
      @nephomedia  12 днів тому +1

      እሺ
      👇
      t.me/nepholove

  • @سعي-ص1ط
    @سعي-ص1ط 20 днів тому +1

    እናመሠግናለን

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +1

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግው 🙏❤

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 20 днів тому +2

    ቤተሰብ እባካችሁአንድ በሉኝ ጓደኛየ ሰራሸን ተይው አለእኔደሞሰራመልቀቅ አልፈልግምአሁንእሱሰራካለቀቅሺከዚህ ላይ እናቆም አለ ግንኙነታችነን አለ እኔደሞበአሁኑሰዓት ሰራ የለም አንድ በሉኝ😢😢

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +6

      ሰላም እህቴ በተለይ በዚህ ኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ ቢቻል ራሱ ሁለት ሶስት ስራ ይሰራል እንጂ የያዙት መልቀቅ እኔ በበኩሌ አልመክርሽም ግን ደግሞ አሁን ካለሽበት የስራ መስክ ወደ ሌላቀይሪ አሆነ ይሁን ግን ትተሽ ተቀመጪ ማለቱ ለአንቺ የስነልቦና ጉዳት አለው እና ልትመካከሩ ይገባል ተጋግዘን ነው መስራት ያለብን በይው ምንም ያህል የእርሱ ገቢ ጥሩ ብሆንም አንቺን ሊጎዳሽ ይችላል ድንገት አያድርግብሽና አለመግባባት በመሃከላችሁ ቢፈጠር አስበሽዋል? እና የምር የሚወድሽ ከሆነ ሀሳቡን አስቀይሪው ተጨማሪ ጥያቄም ካለሽ ጠይቂኝ አግዝሻለሁ እህቴ አይዞሽ ደግሞ አትጨነቂ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው🙏❤

  • @ዬድንግልልጅ
    @ዬድንግልልጅ 14 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SabontuuAbbaagadaa
    @SabontuuAbbaagadaa 17 днів тому +1

    Betikikil mehed kefelege yihid fikir belemena ayihonim fikir bifikir bicha ❤❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  16 днів тому +1

      ትክክል እህቴ🙏❤

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 9 днів тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube

    ፍቅረኘ ጋራ ከተለየን 4 ውሪ ነው ዝንብሎ ይቅናል ከዛ bilock አድርክዉ በ ሌላ ስልክ ዑካን ድውል አይውቅም 4 ውሪ ሙሉ

    • @nephomedia
      @nephomedia  День тому +2

      ሰላም እህቴ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ እኮ መነጋገር እና መፍትሔ ማምጣት ይቻላል እንዲሁ ከመዘጋጋት ደግሞ በመሃላችሁ ፍቅር መኖሩን አረጋጪ እስኪ ጊዜ ወስደሽ🙏❤

    • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
      @የወልሎልጆችፍቅርYoutube День тому

      @nephomedia 4 ውሪ ሞላ ከዝህ በላይ ምን ብዬ ብሮ Anway thank you

  • @AhmedMoosa-x6g
    @AhmedMoosa-x6g 19 днів тому +1

    👍👍👍👍። ❤❤❤

  • @ጀፍዩsmey
    @ጀፍዩsmey 20 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 20 днів тому +2

    😢

  • @wwss9184
    @wwss9184 6 днів тому

    እባክህ እርዳታህ ያስፈልገኛል በምን ላግኝህ

  • @Rogya-s7b
    @Rogya-s7b 19 днів тому +1

    እኔስፀባዩከተቀየረብኝቆዬእኔም
    ትዕግስቴአለቀበስደትአልቻልኩትም😢😢😢

    • @nephomedia
      @nephomedia  19 днів тому +1

      አይዞሽ እህቴ ግራ አግባሽ አትከፊ ላንቺ ያለውን ሰው ፈጣሪ ወደ አንቺ ማምጣቱ አይቀርም በፍቅር ግንኙነት ውስጥ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ እስኪ ደግሞ ትንሽ ጊዜ ወስደሽ አስቢበት ጥፋት ያለው ማን ጋር ነው? እንዴትስ ማስተካከል እችላለሁ ብለሽ መሞከር በእርግጥ ነገር የሚቀለው ሲተነፉ ነው ቢሆንም ግን የምትደጂውን ሰው መመለስ የምትችይበትን ዘዴ ብታስቢበት አርፍ ነው አይዞሽ ደግሞ በሰው ሀገር አይክፋሽ ቀን ያልፋል ፈጣሪም ያግዝሻል ተጨማሪ ጥያቄም ካለሽ አግዝሻለሁ እሺ 🙏❤

    • @Rogya-s7b
      @Rogya-s7b 19 днів тому

      @@nephomedia እሽአመሰግናለሁወንድሜአስቤው
      ነበርግንከኔጋምንምጥፋት
      የለምብቻበምንአይነትመንገድ
      እንደማስተካክለውግራ
      ተጋብቻለሁ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 16 днів тому +2

    እኔ ሙልጭ አርጌ አጥረግርጌ ነው የማባርራቸው አወ ሰው ነኝ ልናደድ እችላለሁ ለ2ቀን ከዛውጭ ባናቱ ይተከል ዋናው ነገር ብራችሁን አትስጡ አለቀ😂😂😂

    • @nephomedia
      @nephomedia  16 днів тому +1

      😂😂😂 ይህን ያህል መናደድሽ ጥሩ ነው? ግን እንዲቆጨው አድርጊ🙏❤

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 16 днів тому

      @nephomedia እኔ ለሰው ብየ አልኖር ቆጨው አልቆጨው ምናገባኝ አጥረግርጌ አሶጣው ሲጀመር አንደየ ሰው ከጣላሁ ቶሎ የመርሳት ችሎታ አለኝ መናደድ ደሞ ሰው ነህ ሲሸውዱህ ትበሳጫለህ እደት ብለህ ለማንም ቅማላም ወንድ አባቴ አደለ ወድሜ አደለ ባዳ ነውኮ 🤥😂

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 20 днів тому +2

    በትንሽ ነገረ ተጣልተን በብሎክ ገጨኝ አልተናደድኩም ገረመኝጂ

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +2

      እህቴ ያንቺ ከሆነ ወደ ህልናው ሲመለስ መጸጸቱ አይቀርም 🙏❤

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 20 днів тому +4

      @@nephomedia እወድሻለሁ እያለ ሲያለቃቅስ ከረሞ ደሞ በኢሞ ብቻ ነው ብሎክ ያረገኝ በሌላ በቴሌግራም ሚሴጀር ወሳብ አለ እኔም ለምን ብሎክ አረከኝ ብሎ በሌላ አፕ አልፃፍኩም ዝም ያልኩት

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena 20 днів тому

      ​@@ሠዓዲዮቱብጎበዝ እትይው ኮራበይ ❤

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 20 днів тому

      @@EmabetzenaEmabetzena ❤

  • @richabebaw3894
    @richabebaw3894 15 днів тому +1

    Tebarek wendeme ajemamerek erasu dess sile subscribe adergeyalew❤ thanks

    • @nephomedia
      @nephomedia  15 днів тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤

  • @Fcyxt
    @Fcyxt 7 днів тому +1

    ወድሜ ትመልሰልኛለህ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ባል አለኝ በጣም ነዉ የምወዶዉ ኡሱም አድወደኝ ነዉ ማቀዉ ግን አሁን ሁሉም ነገር ተቃያየረብኝ ጡሩ ነገር ሳወራዉ ጭቅጭቅ ይሆንበታል ግን ሁሌም እሱን ባጠፋዉ ቁጥር ራሴን ነዉ ይቅርታ የምለዉ ኡሱ ግን ብሎክ ያረገኝና ከዛ በሶዎስት ቀን ይፈታኛል ግንዶሞ ይደዉላል ሁሉም ጭቅጭቅ ነዉ ዞግቶኝ ይሄዳል ከዛ ኦን ላይ ተጎትሮ ነዉ ማድሮዉ የሆነች ልጅ እየተጃናጀነ ለስዋ ስልኬ ሰጣት እና ደዉለሽ ጠይቅያት አላት እስዋም መጥታ ጠየቀችኝ እኔ ዶሞ አብረን ነን ያለነዉ አልካት አይ እስንኮ ፈትቻት አለዉ በሎኝ ነዉ አለችኝ እሽ ችግር የለም በየ ዘገዋሃት ለባሌ ደዉየ ለምድነዉ ሰዉ የላከልኝ አልኩት ዝም አለኝ ከዛ አኔ ዶሞ ሸግር የለዉም ሃሳብህ አደዛ ኮሆነ ብየ ከሁሉም ምድያ ላይ ብሎክ አረኩት እሽለዝ ምን ትመክረኛለህ ወድሜ??

    • @nephomedia
      @nephomedia  5 днів тому +2

      ሰላም እህቴ የፍቅር አጋር ወይስ ባል ነው ያለሽ? እንደምትጽፊልኝ ከሆነ የፍቅር አጋርሽ ይመስለኛል ለማንኛውም ይኼ ሰው መሄድ ፈልጓል ግን እንዲሁ ተነስቶ የሚሄድ አይመስለኝም ምናልባት በመሃከላችሁ አለመግባባቶች ተፈጥሮ ከሆነ አንቺን ለማናደድ የተጠቀመበት መንጠድ ከሆነስ?
      ካልሆነ ደግሞ እህቴ ህይወት አንዴ ናት በጭቅጭቅና በሀዘን እንድትቀጢይ አልመክርሽም ግን ደግሞ በመሃላችሁ የተፈጠረውን ነገር ለመፍታት መሞከር አስፈላጊ ነው ሁለታችሁ ተነጋገሩ ድሮም ለመሄድ የፈለገን በንግግር ልንመልሰው አንችም ቢመለስ ራሱ ሌላ መዘዝ ይዞብን ስለሚመጣ ግን በዚህ ቪዲዮ እንደነገርኳችሁ መልሶ እንዲቆጨው ማድረግ ትችያለሽ ይህ ሰው ያንቺ ከሆነ ይመለሳል ካልሆነ ደግሞ አይዞሽ ሌላ ፈጣሪ ያለልሽ ሰው ወደ ህይወትሽ መምጣቱ አይቀርም ሌላም ጥያቄ ካለሽ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ 🙏❤

    • @Fcyxt
      @Fcyxt 5 днів тому

      @@nephomedia አመሰግናለሁ ወድሜ❤አይ ለመፍታትማ ቡዙ ግዛ ሞክርያለሁ ግን ልሰማኝ አለቻለም ባሰበት እጅ ❤

  • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
    @ሀሊማአሊ-በ6ጨ 19 днів тому +1

    ትክክል ነህ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው እደት እደተናደድኩ ፈጣሪ ብቻ ያቀዋል አስቸጋሪ ሁኖብኛል 😢❤

    • @nephomedia
      @nephomedia  18 днів тому +1

      አይዞሽ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል ፈጣሪ ልጁን ያንቺ ነው ካለሽ ተጸጽቶ መመለሱ አይቀርም እሺ እህቴ🙏❤

    • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
      @ሀሊማአሊ-በ6ጨ 18 днів тому

      @@nephomedia አመሰግናለሁ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 20 днів тому +2

    እናመሰግናለን

    • @nephomedia
      @nephomedia  20 днів тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

    • @Biruk-k8z
      @Biruk-k8z 20 днів тому

      ​@@nephomediaወንድሜ በየት ማገኘት ይቻላል አንተን