Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደስታ ቢራሞ የዘመርክለት እግዚአብሔር አከብሮሃል።የእግዚአብሔር ሞገስ ያለህ ብራንድ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄ መዝሙር በልጅነቴ እግዚአብሔር ሳላውቅ ተከፍቶ እያዳመጡ እያሌ ምንም በማላውቀው ባልገበኝ ግን ስሰማው ዝም ብሎ እምባ ይፈሰኝ ነበር ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ ካሰቱ ነበረኝ እስከ 2006 አብሮኝ ነበር አደምጠው ነበር አሁን ምሞር መጥቶ ሁሉንም አስተወን እንጅ እና ደስታዬ አምላኪ ይባርክህ በመዝሙርህ እውነተኛ ወንገል ሰብከሀል ልጆችም አሉህ እና ተባረክ በቀረው ሙሉ አልበሙን በጣም ስለምፈልገው ሙሉውን አልበም ብትለቅልን ብዬ በእግዚአብሔር ፍቅር እለምንሃለሁ ተባረክ እንደምታቀርብልን ባሌሙሉ ተስፋ ነኝ አሁንም እልሀለሁ ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ትክክለኛ የ እግዚአብሔር ቃል ገብቶህ ነው ምትዘምር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😘❤
አሜን!! የዘላላም ቅዱስ በዘላለም በረከት ይባርክሽ።ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን!!
እግዚአብሔር ዛሬም ለአንቺ እድል አለው ኢየሱስ ክርስቶስ ከመዝሙርና ከቅኔም በላይ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል የቃሉም ኪዳን ይህ ነው ዮሐ14፥6 ሮሜ10፥9-13 ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ❤😭😭😭❤❤❤
@@alayentsegaye2798npg
🙏🙏🌹
❤@@alayentsegaye2798
እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር አዳምጣለሁ ያንተደሞ ልዩ ነው ተባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!፣ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው!🙌🙏❤🎉
ሙዚቀኞች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለዚህ ድንቅ ዝማሬ ልዩ ውበት ናችሁ ለእኛ ትልቅ ስጦታችን ናችሁ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!ጌታን በማላውቅባቸው ያለፉ ዘመኖቼ ከክርስቲያኖች አንደበት እሰማው የነበረ ድንቅና ተጽዕኖ ፈጣሪ ዝማሬ ነው። አሁን ደግሞ እኔም በቅዱሳን ጉባዔ አብሮ ለመዘመር ታደልኩ፤ ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት!!!! ❤❤❤
እንኳን በክርስቶስ ወንድሜ ሆንክልኝ፣ለዚህ ክብር ያበቃህ ጌታ ይባረክ።ተባረክልኝ።
@@destabiramoministry6520 ድንቅ ሰው ነህ
ወንድም ደሰታ ጌታ ዘመንን ይባረክ ረጅም እዲመን ዪስጥ እዉዳላዉ❤❤❤
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሩ ልብን ያረሰርሳል
😍😍😍90'ዎቹን የልጅነቴን ጊዜ አስታወሰኝ ። አንተ የምድራችን በረከት የሆንክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ከህጻንነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ በአንተ መዝሙር ስባረክ ኖሬአለሁ በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ የኔ አባት!!!😍😍😍
ጌታ ይባረክ ይሄ ታሪካዊ ዝማሬ በዚህ መልኩ ተሰርቶ ስላየው ደስታዬ ወደር የለውም ደስትሽ አባታችን ብሩክ ነህ❤👏
ዞላዬ ተባረክልኝ።
🙌🙏🙏🙏🙏amen kibr la geta yihune
Wow zeliye tebareki geta eyesuse yebareki ♥️
Iiiiiii🙏ii📖i
@@destabiramoministry6520 wowo amen ameeeeni
ዘማሪ ደስታ ቢራሞ የጌታ ባሪያ ድሮ በካሴት መዝሙሮችህን እሳማው ነበር። ዛሬ በቪድዮ አየሁክ ተባረክ
ደስታ አባታችን ጌታ ይባርክህ በጣም እወዳለሁ ጌታ ባንተ መዝሙር ብዙ ጊዜ አጽናንቶኛል።
ኦ ጌታ ፈጽሞ ይባርክህ የጌታ ሰው ይህ መዝሙር እንደገና በውስጤ እሳትን አቀጣጠለልኝ አስገራሚ ዘመን ዘለል መዝሙር ነው God bless you
አሜን!! ጥሌ ተባረክልኝ።
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነዉ ገና ወደዝች አለም ስመጣ ያኔ በልጅነቴ የሰማዉት አስገራሚ መዝሙር ረጅም እድሜና ጤና ያብዛልክ ።
እንደኔ ደጋግሞ እየሰማ ያለዉ ማነዉ እስኪ ✋🏻
☝️እኔ
✋✋
Ene
🤚
ተባረክ ወንድሜ! ደስ ብሎኛል በልጅነቴ የሰማውን መዝሙር በሚማርክ አኳሃን አሁን ቀርቧል።
ከልጅነቴ ጀምሮ እየዘመርኩ ያደኩት አሁንም ለወደፈትም በደስታ የሚዘምረው ድንቅ መዝሙር አባታችን ተባረክልን❤
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነዉ እሰይ እልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ የጌታ ልጅ ተባርክ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይሁንለት ሚመስለው የሌለ ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!!
ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ኩልል ባለ ድምፅ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላ ዝማሬ እሰይ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ተባረኩ
ድንቅ ዘማሪ ደስታ። አንተ በረከታችን ነህ።
ደስቲሽ፥ ስለ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ድሮ ልጅ እያለሁ በልጅነት ስሜት ሰምቸው የነበረውን መዝሙር አሁን በዚህ መልክ መቅረቡ በጣም ደስ ብሎኛል። ክቡሩ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን። አሜን።
እዴ ዛማርቹ እግዘአብሔር እዲሁ የጽናቹ ስለናቴ ጌታ አማሳግናሎ ሁሉሜ
ደስትሽ ተባረክ ወንድሜ ። ሌሎች ዝማሬዎችህንም እንዲህ አቅርብልን
ውይ ጌታ ለዘላለም ይክበር በካሴት ነበር የማውቀው በመንፈስቅዱስ የተሞላ ዝማሬ መንፈስን የሚያረሰርስ ጌታ ብርክ ያርግህ
እጅግ የምወድህና የማከብር የጌታ ባሪያ፣ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደስታ ቢራሞእንኳን ጌታ ረዳህ!👍🥰
ተባረክልኝ! ወዳጄ!!
ብሩካን ናችሁ
ተባረክ በዝማሬዎች ከተባረኩት ውስጥ አንዱዋ እኔ ነኝ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ የ80 ዎቹን የሐረር አምልኮን እንዳስታውስ አደረግከን። ደግመህ ተባረክልን
ሐረር አማኑኤል church❤️
""ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗልምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቷል""was a message while i was at church weeks ago ዘመንህ ይባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም አሜን አሜን አሜን
እንደት ያለ መንፈስ ያለበት የዲሮ መዝሙር ነው! ጌታ ዘመንህን የባርከው!!!!!!!!!
amen amen tebarekilin❤❤❤
Eelelelelel Eelelelelel hallelujah abet abet ende egzabhr yale manew ye egzabhr sew geta eyesus yebarkh tebarkilen tsegawon yebzalik ❤❤❤❤❤
ኦ ኢየሱስ ❤
ዘማሪ ደስታ ሶዶ በደንብ ነው የማውቅህ !በመዝሙርህ በደንብ ነው የተባረኩት! አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘር ማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በልጅነቴ እየዘመርኩ የደኩት ከአእምሮዬ የማይጠፋ ዘመን ተሸጋር ድንቅ ዝመሬ ነው በጣም ነው እምወደሁ ተባረክ ደሴ ፀጋ ይጫመርልክ ጌታ የክብርህ ቃል ከአፊህ አይታጠ ተባርከሃል 💓
ደስትሽ አባታችን ተባረክልን። ደስ የሚል መዝሙር ነው። አንተንም እንዲህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን።
Zemenih yibarkh
እንዴት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው፡ ደስታ አንጄታ ጎዳይ አንጆ!!!!!
ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንን ኢየሱሲ ድንቅ ነዉ ተባረክ ደስታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛ ። ❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል! አሜን! I love to listening this song ever! እግዚአብሔር ይባርክህ ደስትሻ ወንድማችን! ❤🙏
Wowለዘመናት የማይጠገብ መዝሙር ድንቅ መንፈስ የሞላው መዝሙር።ተባረኩ እንደ እግዚአብሔር የለም። ሃሌ ሉያ
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው:: ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁል ሞልቷል ውበቱ እንደ ጸሐይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ?እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ከድሮ ጀምሮ አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ስሰማው ነፍስም አልቀረልኝም የእግዚአብሔር ስም ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
ሰምቼ የማልጠግበው ድንቅ ዝማሬ
Amene Amene Amene 😘😘😘😘😘
አሜንንን በጣም ደስስስ የሚል ተሰምቶ የማይጠገብ ከልጅነት ጆምሮ ስወደው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ 🙌❤አበትትት እንደ #እግዚአብሔር ያለ የለምምም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
The memory of this song takes me back my childhood. Its is one of the songs, we used to sing in school from top of our lungs. Good to hear it again ❤🙌🙌🙌. God bless!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘርማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን ለአንተም እሱኑ ተመኘሁልህ።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ያለ የለም ለዘላለም ተመስገን ስለተሰጡን በረከቶች
በእግዚአብሔር ምህረት እደነቃለሁ፣ ትንሹ ዳጊ አድጎ Producer ሆኖ ይህንን ድንቅ የሆነ ዝማሬ ስላቀረብክልን።እንኳን ጌታ ረዳህ ደስትሽ!
ገቡ እጃችንን በአፋችን ያስጭናል፣ደግሞም ያዘምራል።አንጄታ!
ተባረክ፣ አንተን የሰጠ እና ጸጋውን ላንቴ የሰጠ አምላክ ይባረክ! ዘመንህ ከዚህ በላይ ይለምልም!
ወንድሜ የእግ/ር መጠቀሚያ መሣሪያ ስለሆንክና የክብሩ ነጸብራቅ በመዘሙርህ ስለምታይ የፀጋው ባለቤት ይባረክ። እወድሃለሁ።
“አዳር በሚባለውም በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሦስተኛው ቀን፥ የንጉሡ ትእዛዝና አዋጅ ሊፈጸምበት በነበረው ቀን፥ የአይሁድ ጠላቶች ሊሠለጥኑባቸው በነበረው ቀን፥ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ።” - አስቴር 9፥1❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር በየዘመኑ ድንቅ ባርኮት አለው ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ደሰትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። ዝማሬዎችህ በሙሉ ስለ እግዚአብሔር ታላቅነትና ሉዓላዊነት የሚያሳስቡና ለብዙዎቻችን መባረክ ምክንያት የሆኑ ናቸውና ዘመንህ ይባረክ።
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቶል ውበቱ እንደ ፀሀይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው አቤት አቤት እንደ እየሱስ ያለ ማነው ዘመን ይባረክ
ደግ በተስባችን የብዞች አባታችን ደስታ እዲመና ጠና ይስጥ እግዚአብሔር አምላክ ።ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንን 🙌🙌☝እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። 😍😍
እጅግ የምወደው መዝሙር ነውየእግዚአብሔርን ትልቅነት የሚያሳይድንቅ መዝሙር ነው
ዘ.ደስትዬ አባታችን አንተ ብሩክ ነህ በብዙ የተባረክንበትን ይሄን ዘማሬ በመሥራት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምልህ
ሁሌም መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ላይ ትዳሰተለች❤️🥰🇪🇹🤝
አሜን አሜን ተባረክ ዘማሪ እና የድሮ ቁጥር አንድ አልበም ልቀቅልን
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው
አዎ እንዴ እግዚአብሔር ያሌ ማንም የሌም ክብሩ ሳማያትን ሻፍኖሃል ምስካናሁም ምድርን ሁሉ ሞልቶሃል ታባራኩ ብሩካን ናችሁ የጌታ ሳው ዛማር ዳስታ ጌታ እየሱስ ፋፅሞ ይባርክዛማን ይላምልም ባሳማያውን ባምድራዊ ናጋር ትርፍርፍ ባልልን 🙏🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ስሙ ከፍ ከፍ ይበል።
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምወደው መዝሙር ስለ እግዚአብሔር ሲተረክለት እንዴት ደስ ይላል ።
ተባርከሃል🙌እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!God bless you more!
geta yibarkh
አቤት አቤት እንደ ያለ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Tebarek
Wow ጌታ ይባርክ ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
በእነዚህ መዝሙሮች መባረክ ግዴታ ነው አለመባረክ አይቻልም 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ዘምንህ ይባርከው
❤❤❤❤❤ This is one of my favorite childhood song.God bless you brother.
Wow Wow wow ke lijinete jemiro iske ahun yemiwodewun mezmur indegena silametahilin geta yibarikih des bilognal
Amenn amennn amennnnn amennnnnnnnnn ende egzehabiher Yale manew destiyyee zerhi yebarek anjetaaaa 💕💕💕💕💕
አሜንን ኢየሱስ ያድናል ድንቅ መዝሙር 👏👏👏
አቤት አቤት እንደእግዚአብሔር ያለ ማነው!!! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
God bless 🙏 🙏🙏 you and your family ❤❤❤
Mani.yelemi.♥️♥️♥️♥️♥️
ዘማሪ ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜንንን 🥰🥰🥰
Amen Amen Amen Amen Amen Haleluya Bruk neh singer pastor desta
Wowwwwwwww እልልልልልል አሜንንንንንንን ተባረክልኝ አባታችን ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
ዘማሪ ደስታ ተባረክ እንወዳለን
አሜን!!!,ዘመንህ ይባረክ።
Thank you Desta egziber amilaki yibareki zemin yibareki bemezimurochi bizu tebarikiyalo
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
ኦው አሜን ! አሜን! ጋሽ ደስትሽ አባታችን።የተወደደክ እና ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆንክ የጌታ አገልጋይ ነህ ፣ በሁሉም ዝማሬዎችህ ወደ ጌታ ተስብያለሁና ተባረክ ፣ እስከ ቤትህ ድረስም አይቼሀለው ፣ ስለ ትጋትህ ፣ እና ባንተ ላይ ስለ በዛው ፀጋ ጌታን አመሰግናለሁ!! አሁንም ይጨምርልህ ፣ በብዙ ፍሬ ተገለጥ። እድሜና ጤናውን ይስጥህ። አንተ ምስጉን ነህ!!ጎዳይ አንጅዲ አንጆ ነና።
በብዙ ተባረክልኝ፣ክብሩ ለጌታ ይሁን!!
Amen!! Amen!!
Amen ameeeennn amen amen amen elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele geta yesusi zere zerihini yibareki
በልጅነቴ እየዘመርኩት ያደግኩት በጣም የምወደው መዝሙር ❤ተባረክልን🙏😍
Like
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንደስትዬ በእውነት ለመናገር ለመጀመርያ ቀን ኤሄን ዝማረ በ f.b ላይ አይቸ ከዳስታ ብዛት የተነሳ አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደሰታ ዳድዬ ዝማረክን እየሰማው እያጎራጎርኩኝ ነው ያደኩት ዛረ በዝህ ማልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል!
ዲቦ ተባረኪልኝ ፣ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ።
tebark.....geta yimesgen.. indezh yal zemen teshagari mezimur silaln geta yikber.
ውይ በጣም ስፈልግ ነበር እሄ መዝሙር ❤ ተባርክ በረከታችን
እውነት ነው ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል።ዘማሪ ደስታ ጌታ ይባርክህ ።
እእእእእእእእእእልልልልልልልል ክብሩ ሠማያት ሸፉኖል ምሰግጋነው ምድርን ሁሉ ምልቷል "ኦሪት ዘደግም ምዕራፋ 33 ቁትር 26 .27 እንደ እግዚአብ ያለ ማንም የለም ።።።
Ye getaa Salam Yibizalachu Ye geta lijoche Abatachin Z/D Geta Eyesus Zemeni hiwoti Agilgilti Be geta yetebareke Yihun Amen
Praise God! I love this song. It's so amazing for spiritual worship!!! God bless you men and women of God for this great work!
ደስታ ቢራሞ የዘመርክለት እግዚአብሔር አከብሮሃል።የእግዚአብሔር ሞገስ ያለህ ብራንድ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄ መዝሙር በልጅነቴ እግዚአብሔር ሳላውቅ ተከፍቶ እያዳመጡ እያሌ ምንም በማላውቀው ባልገበኝ ግን ስሰማው ዝም ብሎ እምባ ይፈሰኝ ነበር ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ ካሰቱ ነበረኝ እስከ 2006 አብሮኝ ነበር አደምጠው ነበር አሁን ምሞር መጥቶ ሁሉንም አስተወን እንጅ እና ደስታዬ አምላኪ ይባርክህ በመዝሙርህ እውነተኛ ወንገል ሰብከሀል ልጆችም አሉህ እና ተባረክ በቀረው ሙሉ አልበሙን በጣም ስለምፈልገው ሙሉውን አልበም ብትለቅልን ብዬ በእግዚአብሔር ፍቅር እለምንሃለሁ ተባረክ እንደምታቀርብልን ባሌሙሉ ተስፋ ነኝ አሁንም እልሀለሁ ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ትክክለኛ የ እግዚአብሔር ቃል ገብቶህ ነው ምትዘምር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😘❤
አሜን!! የዘላላም ቅዱስ በዘላለም በረከት ይባርክሽ።ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን!!
እግዚአብሔር ዛሬም ለአንቺ እድል አለው ኢየሱስ ክርስቶስ ከመዝሙርና ከቅኔም በላይ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል የቃሉም ኪዳን ይህ ነው ዮሐ14፥6 ሮሜ10፥9-13 ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ❤😭😭😭❤❤❤
@@alayentsegaye2798npg
🙏🙏🌹
❤@@alayentsegaye2798
እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር አዳምጣለሁ ያንተደሞ ልዩ ነው ተባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!፣ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው!🙌🙏❤🎉
ሙዚቀኞች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለዚህ ድንቅ ዝማሬ ልዩ ውበት ናችሁ ለእኛ ትልቅ ስጦታችን ናችሁ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
ጌታን በማላውቅባቸው ያለፉ ዘመኖቼ ከክርስቲያኖች አንደበት እሰማው የነበረ ድንቅና ተጽዕኖ ፈጣሪ ዝማሬ ነው። አሁን ደግሞ እኔም በቅዱሳን ጉባዔ አብሮ ለመዘመር ታደልኩ፤ ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት!!!! ❤❤❤
እንኳን በክርስቶስ ወንድሜ ሆንክልኝ፣ለዚህ ክብር ያበቃህ ጌታ ይባረክ።ተባረክልኝ።
@@destabiramoministry6520
ድንቅ ሰው ነህ
ወንድም ደሰታ ጌታ ዘመንን ይባረክ ረጅም እዲመን ዪስጥ እዉዳላዉ❤❤❤
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሩ ልብን ያረሰርሳል
😍😍😍90'ዎቹን የልጅነቴን ጊዜ አስታወሰኝ ። አንተ የምድራችን በረከት የሆንክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ከህጻንነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ በአንተ መዝሙር ስባረክ ኖሬአለሁ በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ የኔ አባት!!!😍😍😍
ጌታ ይባረክ ይሄ ታሪካዊ ዝማሬ በዚህ መልኩ ተሰርቶ ስላየው ደስታዬ ወደር የለውም ደስትሽ አባታችን ብሩክ ነህ❤👏
ዞላዬ ተባረክልኝ።
🙌🙏🙏🙏🙏amen kibr la geta yihune
Wow zeliye tebareki geta eyesuse yebareki ♥️
Iiiiiii🙏ii📖i
@@destabiramoministry6520 wowo amen ameeeeni
ዘማሪ ደስታ ቢራሞ የጌታ ባሪያ ድሮ በካሴት መዝሙሮችህን እሳማው ነበር። ዛሬ በቪድዮ አየሁክ ተባረክ
ደስታ አባታችን ጌታ ይባርክህ
በጣም እወዳለሁ ጌታ ባንተ መዝሙር ብዙ ጊዜ አጽናንቶኛል።
ኦ ጌታ ፈጽሞ ይባርክህ የጌታ ሰው ይህ መዝሙር እንደገና በውስጤ እሳትን አቀጣጠለልኝ አስገራሚ ዘመን ዘለል መዝሙር ነው God bless you
አሜን!! ጥሌ ተባረክልኝ።
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነዉ ገና ወደዝች አለም ስመጣ ያኔ በልጅነቴ የሰማዉት አስገራሚ መዝሙር ረጅም እድሜና ጤና ያብዛልክ ።
እንደኔ ደጋግሞ እየሰማ ያለዉ ማነዉ እስኪ ✋🏻
☝️እኔ
✋✋
Ene
🤚
ተባረክ ወንድሜ! ደስ ብሎኛል በልጅነቴ የሰማውን መዝሙር በሚማርክ አኳሃን አሁን ቀርቧል።
ከልጅነቴ ጀምሮ እየዘመርኩ ያደኩት አሁንም ለወደፈትም በደስታ የሚዘምረው ድንቅ መዝሙር አባታችን ተባረክልን❤
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነዉ እሰይ እልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ የጌታ ልጅ ተባርክ 🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።
መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ይሁንለት ሚመስለው የሌለ ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!!
ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ኩልል ባለ ድምፅ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላ ዝማሬ እሰይ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ተባረኩ
ድንቅ ዘማሪ ደስታ። አንተ በረከታችን ነህ።
ደስቲሽ፥ ስለ መዝሙሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ድሮ ልጅ እያለሁ በልጅነት ስሜት ሰምቸው የነበረውን መዝሙር አሁን በዚህ መልክ መቅረቡ በጣም ደስ ብሎኛል። ክቡሩ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን። አሜን።
እዴ ዛማርቹ እግዘአብሔር እዲሁ የጽናቹ ስለናቴ ጌታ አማሳግናሎ ሁሉሜ
ደስትሽ ተባረክ ወንድሜ ። ሌሎች ዝማሬዎችህንም እንዲህ አቅርብልን
ውይ ጌታ ለዘላለም ይክበር በካሴት ነበር የማውቀው በመንፈስቅዱስ የተሞላ ዝማሬ መንፈስን የሚያረሰርስ ጌታ ብርክ ያርግህ
እጅግ የምወድህና የማከብር የጌታ ባሪያ፣ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደስታ ቢራሞ
እንኳን ጌታ ረዳህ!👍🥰
ተባረክልኝ! ወዳጄ!!
ብሩካን ናችሁ
ተባረክ በዝማሬዎች ከተባረኩት ውስጥ አንዱዋ እኔ ነኝ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ የ80 ዎቹን የሐረር አምልኮን እንዳስታውስ አደረግከን። ደግመህ ተባረክልን
ሐረር አማኑኤል church❤️
""ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል
ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቷል""
was a message while i was at church weeks ago ዘመንህ ይባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም አሜን አሜን አሜን
እንደት ያለ መንፈስ ያለበት የዲሮ መዝሙር ነው! ጌታ ዘመንህን የባርከው!!!!!!!!!
amen amen tebarekilin❤❤❤
Eelelelelel Eelelelelel hallelujah abet abet ende egzabhr yale manew ye egzabhr sew geta eyesus yebarkh tebarkilen tsegawon yebzalik ❤❤❤❤❤
ኦ ኢየሱስ ❤
ዘማሪ ደስታ ሶዶ በደንብ ነው የማውቅህ !በመዝሙርህ በደንብ ነው የተባረኩት! አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘር ማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
በልጅነቴ እየዘመርኩ የደኩት ከአእምሮዬ የማይጠፋ ዘመን ተሸጋር ድንቅ ዝመሬ ነው በጣም ነው እምወደሁ ተባረክ ደሴ ፀጋ ይጫመርልክ ጌታ የክብርህ ቃል ከአፊህ አይታጠ ተባርከሃል 💓
ደስትሽ አባታችን ተባረክልን። ደስ የሚል መዝሙር ነው። አንተንም እንዲህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን።
Zemenih yibarkh
እንዴት ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው፡ ደስታ አንጄታ ጎዳይ አንጆ!!!!!
ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንን ኢየሱሲ ድንቅ ነዉ ተባረክ ደስታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛ ። ❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል! አሜን! I love to listening this song ever! እግዚአብሔር ይባርክህ ደስትሻ ወንድማችን! ❤🙏
Wow
ለዘመናት የማይጠገብ መዝሙር ድንቅ መንፈስ የሞላው መዝሙር።
ተባረኩ እንደ እግዚአብሔር የለም። ሃሌ ሉያ
አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው:: ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል
ምስጋናው ምድርን ሁል ሞልቷል ውበቱ እንደ ጸሐይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ?
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የተባረኩበት ዝማሬ ነው ከድሮ ጀምሮ አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ስሰማው ነፍስም አልቀረልኝም የእግዚአብሔር ስም ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
ሰምቼ የማልጠግበው ድንቅ ዝማሬ
Amene Amene Amene 😘😘😘😘😘
አሜንንን በጣም ደስስስ የሚል ተሰምቶ የማይጠገብ ከልጅነት ጆምሮ ስወደው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ 🙌❤
አበትትት እንደ #እግዚአብሔር ያለ የለምምም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
The memory of this song takes me back my childhood. Its is one of the songs, we used to sing in school from top of our lungs. Good to hear it again ❤🙌🙌🙌. God bless!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!! ክብሩ ዘመንህን ሁሉና ዘርማንዘርህን ይሸፍን ወንደም ደስታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን ለአንተም እሱኑ ተመኘሁልህ።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ያለ የለም ለዘላለም ተመስገን ስለተሰጡን በረከቶች
በእግዚአብሔር ምህረት እደነቃለሁ፣ ትንሹ ዳጊ አድጎ Producer ሆኖ ይህንን ድንቅ የሆነ ዝማሬ ስላቀረብክልን።እንኳን ጌታ ረዳህ ደስትሽ!
ገቡ እጃችንን በአፋችን ያስጭናል፣ደግሞም ያዘምራል።አንጄታ!
ተባረክ፣ አንተን የሰጠ እና ጸጋውን ላንቴ የሰጠ አምላክ ይባረክ! ዘመንህ ከዚህ በላይ ይለምልም!
ወንድሜ የእግ/ር መጠቀሚያ መሣሪያ ስለሆንክና የክብሩ ነጸብራቅ በመዘሙርህ ስለምታይ የፀጋው ባለቤት ይባረክ። እወድሃለሁ።
“አዳር በሚባለውም በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሦስተኛው ቀን፥ የንጉሡ ትእዛዝና አዋጅ ሊፈጸምበት በነበረው ቀን፥ የአይሁድ ጠላቶች ሊሠለጥኑባቸው በነበረው ቀን፥ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ።”
- አስቴር 9፥1❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር በየዘመኑ ድንቅ ባርኮት አለው ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ደሰትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ዝማሬዎችህ በሙሉ ስለ እግዚአብሔር ታላቅነትና ሉዓላዊነት የሚያሳስቡና ለብዙዎቻችን መባረክ ምክንያት የሆኑ ናቸውና ዘመንህ ይባረክ።
ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋናው ምድርን ሁሉ ሞልቶል ውበቱ እንደ ፀሀይ ያበራል አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው አቤት አቤት እንደ እየሱስ ያለ ማነው
ዘመን ይባረክ
ደግ በተስባችን የብዞች አባታችን ደስታ እዲመና ጠና ይስጥ እግዚአብሔር አምላክ ።ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንን 🙌🙌☝እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። 😍😍
እጅግ የምወደው መዝሙር ነው
የእግዚአብሔርን ትልቅነት የሚያሳይ
ድንቅ መዝሙር ነው
ዘ.ደስትዬ አባታችን አንተ ብሩክ ነህ በብዙ የተባረክንበትን ይሄን ዘማሬ በመሥራት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምልህ
ሁሌም መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ላይ ትዳሰተለች❤️🥰🇪🇹🤝
አሜን አሜን ተባረክ ዘማሪ እና የድሮ ቁጥር አንድ አልበም ልቀቅልን
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው
አዎ እንዴ እግዚአብሔር ያሌ ማንም የሌም ክብሩ ሳማያትን ሻፍኖሃል ምስካናሁም ምድርን ሁሉ ሞልቶሃል ታባራኩ ብሩካን ናችሁ የጌታ ሳው ዛማር ዳስታ ጌታ እየሱስ ፋፅሞ ይባርክ
ዛማን ይላምልም ባሳማያውን ባምድራዊ ናጋር ትርፍርፍ ባልልን 🙏🙏🙏🙏
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ስሙ ከፍ ከፍ ይበል።
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምወደው መዝሙር ስለ እግዚአብሔር ሲተረክለት እንዴት ደስ ይላል ።
ተባርከሃል🙌እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!God bless you more!
geta yibarkh
አቤት አቤት እንደ ያለ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Tebarek
Wow ጌታ ይባርክ ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
በእነዚህ መዝሙሮች መባረክ ግዴታ ነው አለመባረክ አይቻልም 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ዘምንህ ይባርከው
❤❤❤❤❤ This is one of my favorite childhood song.
God bless you brother.
Wow Wow wow ke lijinete jemiro iske ahun yemiwodewun mezmur indegena silametahilin geta yibarikih des bilognal
Amenn amennn amennnnn amennnnnnnnnn ende egzehabiher Yale manew destiyyee zerhi yebarek anjetaaaa 💕💕💕💕💕
አሜንን ኢየሱስ ያድናል ድንቅ መዝሙር 👏👏👏
አቤት አቤት እንደእግዚአብሔር ያለ ማነው!!! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
God bless 🙏 🙏🙏 you and your family ❤❤❤
Mani.yelemi.♥️♥️♥️♥️♥️
ዘማሪ ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜንንን 🥰🥰🥰
Amen Amen Amen Amen Amen Haleluya Bruk neh singer pastor desta
Wowwwwwwww እልልልልልል አሜንንንንንንን ተባረክልኝ አባታችን ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
ዘማሪ ደስታ ተባረክ እንወዳለን
አሜን!!!,ዘመንህ ይባረክ።
Thank you Desta egziber amilaki yibareki zemin yibareki bemezimurochi bizu tebarikiyalo
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
ኦው አሜን ! አሜን!
ጋሽ ደስትሽ አባታችን።
የተወደደክ እና ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆንክ የጌታ አገልጋይ ነህ ፣ በሁሉም ዝማሬዎችህ ወደ ጌታ ተስብያለሁና ተባረክ ፣ እስከ ቤትህ ድረስም አይቼሀለው ፣ ስለ ትጋትህ ፣ እና ባንተ ላይ ስለ በዛው ፀጋ ጌታን አመሰግናለሁ!! አሁንም ይጨምርልህ ፣ በብዙ ፍሬ ተገለጥ።
እድሜና ጤናውን ይስጥህ። አንተ ምስጉን ነህ!!
ጎዳይ አንጅዲ አንጆ ነና።
በብዙ ተባረክልኝ፣ክብሩ ለጌታ ይሁን!!
Amen!! Amen!!
Amen ameeeennn amen amen amen elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele geta yesusi zere zerihini yibareki
በልጅነቴ እየዘመርኩት ያደግኩት በጣም የምወደው መዝሙር ❤
ተባረክልን🙏😍
Like
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ደስትዬ በእውነት ለመናገር ለመጀመርያ ቀን ኤሄን ዝማረ በ f.b ላይ አይቸ ከዳስታ ብዛት የተነሳ አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደሰታ ዳድዬ ዝማረክን እየሰማው እያጎራጎርኩኝ ነው ያደኩት ዛረ በዝህ ማልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል!
ዲቦ ተባረኪልኝ ፣ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ።
tebark.....geta yimesgen.. indezh yal zemen teshagari mezimur silaln geta yikber.
ውይ በጣም ስፈልግ ነበር እሄ መዝሙር ❤ ተባርክ በረከታችን
እውነት ነው ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል።ዘማሪ ደስታ ጌታ ይባርክህ ።
እእእእእእእእእእልልልልልልልል ክብሩ ሠማያት ሸፉኖል ምሰግጋነው ምድርን ሁሉ ምልቷል "ኦሪት ዘደግም ምዕራፋ 33 ቁትር 26 .27 እንደ እግዚአብ ያለ ማንም የለም ።።።
Ye getaa Salam Yibizalachu Ye geta lijoche
Abatachin Z/D Geta Eyesus Zemeni hiwoti Agilgilti Be geta yetebareke Yihun Amen
Praise God! I love this song. It's so amazing for spiritual worship!!! God bless you men and women of God for this great work!