Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነት ነው ቡና በጣም ያዋጣል ሞክሬው አውቃለሁብዙ ሳንለፋ ገዝተን አስቀምጠን በትንሽ ወር ለውጥ ብዙ ትርፍ ያስገኛል ዉዴዋ ሹክረን ሀቢብቲ ምርጥ ምክርን ነው የምትሰጭን
ማሻአላህ እድህ በቀላል ስራ ይህን ያክል ተተገኘ በጣም ሀሪፍ ነው የኔም እናት ባለፈው ሳናግራት ቡና እየሸጥኩ ነው ብላኛለች እና ያዋጣል
የጅምላ ቡና ሻጭ የት ማግኘት ይቻላል ? , የት አካባቢ ጥሩ ቡና እናገኛለን ? ። ከገዛን በሁዋላ ወደ ምንሸጥበት ስፍራ ስናጓጉዝ ምን አይነት የንግድ ፈቃድ ያስፈልጋል ። በህጋዊ መንገድ ቡና ከአንድ ቦታ ገዝተን ወደ ምንሸጥበት ቦታ ለመውሰድ የኬላ ፍተሻ ይኖራል ።ለዚህ ምን አይነት ፈቃድ ያስፈልጋል ።Please ምላሽሽን እጠብቃለሁ ።
ወሬ አታብዢ ወደ ገደለው ጊቢ ስደጋጋም ይሰለቸል በተራፈ በርች
ይገርማል አሁን ይች ወሬ ታበዛለች ነው የምንለው እንደት ታስረዳ ይዘህ ባነሰ ደቀቃ እናንተ ይህን ለመስማት ካልታገሳችሁ በስራውም ላይ አትታገሱም ለሁሉም ነገር ትእግስት ግድ ነው
@@and-jx3rw አትገረም ወንድሜ/እህቴ። ብዙ ሰዎች በማንኛውም ሁኔታ ክፉ ማሰብ ይቀላቸዋል።
@@and-jx3rw😊😊😊😊😊
😊
እዳተ ላለ ትግስት ለለው አይሆንም ላሽ በል
ሲትራየ እናመሰግናለን ማማ ሁሌ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጪን
እህቴ በጣም እናመሰግናለን
Arife sera new bunawen keyet gezeten yemneshetebet bota endet magegnet yechalal?
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ እነማስግነለን በርቺ🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉
ትክክል መረጃ ነዉ ቆጆየ
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እህት
በኬሎ ትርፉ ስንት ነው ብርጭቆ አልገባኝም
Ene Lela ngde new msraw,stshionery sra,eza suke west honye msrat alchlm?buseness card asrche lglsb bebtn?
የት ነው የሚገዛው ቦታውን ብጦቅሚን ጥሩ ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጪልን ሲትራዬ
ሲትራየ ጌታ ይባርክሽ ስራዉ ጥሩ ነዉ
bayhon buna alegn gen fkad lemawta falge altesakalgnm ......... bezhlay meraja kalesh
በጣም አሪፍ ነው እህቴ መላው ለጠፋን መላ ሁነሻልና እስኪ አሁንም ሌላ ካለ ታደጊን
ጎበዝ በርች ውዳ እኛም ኢንሻአላህ መጣን በቅርቡ ጎበዝ ነሽ ስላቀረብሽው መረጃ አላህ ይስጥልን
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ግን ቡና እንደዚህ ተወዶአል እንዴ ይገርማል ትርፉ ግን ዋውውው አሪፍ ነው ደስ ይላልልል
እናመሰግናለን ሲትሩ
Mashaa Allaha gabaze barchii wade
Litazarifin naw?
ረ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው
ላላላላላ አንድ ኪሎ 3 ኩባያ ነው እኔ ባለ ቡና ነኝ እና ቀሽር እለቅማለሁ ሶስት ብርጭቆ ሲሞላልኝ በኪሎ ህጀ እሸጥ ነበር እና አንድ ጣሳ ከሆነ 4 ብርጭቆ ነው በኪሎ 3 ነው እሽ ማሚ
ሲትራየ በጣም ቴኪው በቅርብ እገባለሁ ብየ አስብና ምንድነው እምሰራው እያልኩ እየተጨነኩ ነበር
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ማሻአላህ ብያለህ
Tkami Mereja new Enamesegnaln Makefafaya botawchn betengrign
Ke arab ager matiche betam tinsh birr eji layi alegn so keyet new mematas yet new yemishatowos
የኔ ቆንጆ ሽኩረን ሜሬ መስራትት አለብኝ ሲትራ ተራ የት ምከራየው እና ግዢ ቦታውስ
አሰላሙ ዐለይኩም እንዴትነሽ እህታችን አድናቂሽነኝ በርቺ ለኔም የኪራይ ቦታ የምታገኝልኝ ከሆነ ተባበሪኝ
እኔም ስራ መስራት በጣም ፈልጋለዉ እባክሽ አግዥኝ
እናመሰግናለን እህት
ቡና ንግድ በብዛት ፈልጌ ነው ቡና የማገኝበትን ብትነግሪኝ
የት ነው የምትኖረው
@@setiramedia4959 ደሴ ነው እስኪ ለኔም ንገሪኝ ከየት ነው እምያስመጡት ብዙ ግዜ
በርችልኝ እህቴ እናመሠግናለን
እናምግናለን እማ
በጣም,አሪፍመረጃነው,,ቀጥይበት,በርች
አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሺው የት ነው የምናገኘው ወይም ኖርማል አንቺን ማውራት ፈልጌ ነበር
ትክክል ነሽ እኔም ኮምቦልቻ ነው ያለሁት
ማሻ አላህ እህቴ በርች 👍👍👍👍
ሲትራየ በጣም ነው የማደንቅሽ እሽ ጀግና ሴት
አመሰግናለሁ ወንድም
እኔ አገረስገባመሥራት እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ
እረባክሽ ኢትዩጲያም ተቸግረናል እባክ ውዲ አግዜኝ ብር ስንት ያስፈልጋል
እባክሺ ስልክሽን
በኪሎ ብንሸጥስ ትርፉ የለዉም ወይ መልሽልኝ
እናመሠግናለን ዉዴ ንግድ ፍቃድ ያሥፈልጋል ወይ የትነዉ የሚወጣዉ ከቻልሽ መልሽልኝ በቅርብ ኢቶጲያ ገቢነኝ
ሠሚራየ እሲ የገባየ ቦታ አፍላልጊ የሚገዛ እሽ ንጋደ ቤተሠብ አለኝ
እኔ አዲስ አበባ ነው የምኖረው እና ይሄ ስራ አዲስ አበባ አለ ወይ አዋጭነቱስ እንዴት ነው እባክሽ ስልክሽን ባገኘው ስለ ትብብርሽ አመሰግኔለሁ
የንግድፈቃድይጠይቃል
Thank you
እኔ የምልሽ ውዴ ኮቻ ገበያው ውስጥ የንግድ ቦታ ፈልጊልኝ እደዚሕ ቀለል ያለ ነገር መነገድ እፈልጋለሑ
በርቺ በጣም ጥሩ ነው የተለያዩ የሰራ አማራጮች አሳይን እህት በቅርቡ ሀገር ልገባ አስቤ ነው
እሺ ኢንሻ አላህ
ኢሻ አላህ እኔ የትኛዉም ስራ ከዲንጋር የማይጋጭ ካልሆነ
ምን ያክል ነው መግዛት ሚቻለው
ማሻ አላህ አሪፊነዉ
የኒውድ እህት ጡሩ ሀሳብ ነው የትነው የምንሸጠው
ዊሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ቀጠየበት እስቲ መጋዝን ለመከራየት ስንት ብር የገኛል አቀረቢልኝ
ware becha abazash enji asebish aref nw
አህለን እህት ጀዛክላህ ሹክራን እስኪ ስለ እርባታ በተለይ የላም ርባታ
እሺ እህቴ አቀርብላቺኋለሁ
ክፍለሀገር ነኝ ቡናው የሚገኘው እንዴት ነው የሚጒጐዘው እንዴት ነው አይያዝም ወይ
ሀሪፍ ሀሣብ ነው ውዴ
የገብያ ቦታ እስከ ስድስት ሽ ብር ሽያጭ እረ ስልክሽን አስቀምጭልኝ
ለመረጃ በደንብ ስልክሽን አስቀምጪ
ምችት ይበልሽ የኔ ቆጆ ደስ የሚል ነው በርች ባአላህ እኔ የጁስ ሙያ አለኝ እና ቦታ ምናምን የለኝም ደሴ ላይ ከቻልሽ ጠይቂልኝ ስሞትልሽ
ደላላትንሽ ሸጎጥ ካርግሽ ደህና ቦታ ያሳዩሻል እኔም ደሴ ነኝ ግን ስራ ያለው ወደ ሸርፍ ተራ ነው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ወዛደሮቹ ይጠቀማ ሉ ቶሎ ፉት ብለው እዱሮጡ 😂
ሱካር ብቻ አልጨመረም ማሻ አላህ ይሻላል ከሁሉም
ጎበዝ ነሽ......አድናቂሽ ነኝ ....እኔ አረብ ሀገር ነኝ ተመልሼ በምን ስራ ብሰማራ አትራፊ ልሆን እችላለሁ መነሻ ብር ችግር የለም?
anchin magegnet endet echilalew wde
አማ መጋዘኑ የት ነው የሚገኘው ባናትሽ ንገሪኝ 🙏🙏
ኮምቦልቻ አዲሱ ገቢያ አትክልት ተራ አጠገብ
@@setiramedia4959 በጣም አመስግናለው ልሰራው የምፈልገው አይነት ሥራ ነው
Wore abezash
ቦታው የት ነው ወይ ስልክ ስጪኝ
ጠቃሚ መረጃ ነው ግን ቡናውንስ ከሱቅ ገዝተን ነው ?
ሁቢ ስልክሽን ትተባበሪኝ
nice
የት ነዉ የሚገዛዉ ማሬ
አዲስአበባ ብጀምር ያዋጣኛል ምክርሽን ለግሺኝ
በጣም ጎበዝነሺ
እናመሠግናለንውድ
ማሻአላህ እህት እቅዴ ነው. ግን ምን ያደርጋል. ስደት መመለስ. አልቻልከም.
ቴሌግራም ካለሽ ወይም ስልክ ቁጥርሽን Please
enamesegnalen eht sile suk abrarilgni suk lemekfet neber alamaye endet new yawatal wey
እሺ ማማ ኢንሻ አላህ
bekilo new yemnshetew bekilo nigerign
በናትሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ
Sitraye ebakishin silkishin lakilign
Tru mereja enamesegnshalen
ስልክሽን
እናመሰግናለን
በቅርብ እመጣለሁ ኮምቦልቻ ምን አይነት ስራ ያዋጣል ውደ
👍👍👍👍
ሰልክ ላክልኝ እባኪሺ
እናመሠግናለን እህቴ እኔም እነግድነበር በፊት እውነትሺነው
Were abezash
በርችልን ልእልቶ
አገሬ ስገባ እሄን ስራ ነው ለመስራት እምፈልገው
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ ቪድዎሽ የቆየ ሊሆን ይችላል እኔ ግን ለቻናልሽ አድማስ ተቀላቃይኔኝ ተምችቶኛል ቀጥይበት በርቺ ብዙ እንደምታሳውቅንና እንደምታስተምሪን ተስፋ አደርጋለሁኝ እኔ እምስራው ቅጡእየጠፋኝ ብሬን በከንቱ አጥፍቻለሁኝ መልሸ ስደት ወጣሁኝ በጣም የምጠላውን አማራጭ ሳጣ
ለመግዛት አሁላይ ስት ይገኛል
ዉዴ እደ እህት ነዉ ምክርሽ
እናመሠግናለን
ወወወ ሲትራዬ በጣም ነው ምናመሠግነው ትንሽም ብትሆን ገንዘብ ይዤ ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለሁ የትና እንዴት መጀመር እችላለሁ ዝግጁ ነኝ ስራ አልመርጥም እባክሽ
እኔ ሀራ ነወ ያለሁት መጀመር እፈልጋለሁ በግል ላናግርሽ እፈልጋለሁ
ወደ አዲስ ኣበባ መላክ ይቻላል??
በውስጥ አናግሪኚ
@@setiramedia4959 instagram?
@@setiramedia4959 message button yelesheme
ስልክሽን ማማ መጀመር እፈልጋለሁ
ባአለህ
የኔ ውድ እኔም እሰራ ነበር ተራ አጥቸ ነው ስደት የመጣሁት
የምን ትራ ነው
@@ሁለገብቻናል-ጘ2ፐ mesriyabota
እውነት ነው ግን
እውነት ነው ቡና በጣም ያዋጣል ሞክሬው አውቃለሁ
ብዙ ሳንለፋ ገዝተን አስቀምጠን በትንሽ ወር ለውጥ ብዙ ትርፍ ያስገኛል
ዉዴዋ ሹክረን ሀቢብቲ ምርጥ ምክርን ነው የምትሰጭን
ማሻአላህ እድህ በቀላል ስራ ይህን ያክል ተተገኘ በጣም ሀሪፍ ነው የኔም እናት ባለፈው ሳናግራት ቡና እየሸጥኩ ነው ብላኛለች እና ያዋጣል
የጅምላ ቡና ሻጭ የት ማግኘት ይቻላል ? , የት አካባቢ ጥሩ ቡና እናገኛለን ? ። ከገዛን በሁዋላ ወደ ምንሸጥበት ስፍራ ስናጓጉዝ ምን አይነት የንግድ ፈቃድ ያስፈልጋል ። በህጋዊ መንገድ ቡና ከአንድ ቦታ ገዝተን ወደ ምንሸጥበት ቦታ ለመውሰድ የኬላ ፍተሻ ይኖራል ።ለዚህ ምን አይነት ፈቃድ ያስፈልጋል ።Please ምላሽሽን እጠብቃለሁ ።
ወሬ አታብዢ ወደ ገደለው ጊቢ ስደጋጋም ይሰለቸል በተራፈ በርች
ይገርማል አሁን ይች ወሬ ታበዛለች ነው የምንለው እንደት ታስረዳ ይዘህ ባነሰ ደቀቃ እናንተ ይህን ለመስማት ካልታገሳችሁ በስራውም ላይ አትታገሱም ለሁሉም ነገር ትእግስት ግድ ነው
@@and-jx3rw
አትገረም ወንድሜ/እህቴ። ብዙ ሰዎች በማንኛውም ሁኔታ ክፉ ማሰብ ይቀላቸዋል።