በመሬት መንቀጥቀጡ “የቆመ ሰው ይወድቃል፤ ግመልም ይወድቃል” - የአፋር ክልል ሳገንቶ ቀበሌ ነዋሪ | Ethiopia | Afar | Earthquake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 107

  • @qgsHd-cw3fd
    @qgsHd-cw3fd 3 дні тому +1

    የአፋር ህዝብ ደግ የዋህ ሰርቶ የሚተዳደር ነው አላህ በራህመቱ ይዘንላችሁ ውድ የአፋር ህዝቦች ኑ ወደ አማራ ክልል አብረን እንኖራለን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 4 дні тому +4

    ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ።❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
    @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 4 дні тому +4

    ያራቢቢ ራህማተክ አላህ ይጥብቃቹ አላህ ሰላሙን ያውርዲልን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 4 дні тому +5

    የአላህ የአማራና የአፋር ህዝብ ደግ ህዝብ ነው መከራችን አላልቅ አለ አላህ ይዘንልን እኛ ጋር ኑ አብረን እንኖራለን 😢😢😢😢

    • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
      @AminMuhamedAhmed-hu1tz 4 дні тому

      @@الحمدالله-ش6غ3ض ዘረኝነት በክት ነው ከፈጣሪም ከፍጥረታትም ዘንድ ቦታ የለውም።
      እነ እገሌ ና እገሌ ዴዬግ ናቸው ብሎ እዚህ ላይ በዚህ ወቅት መርዝ አዘል የደካሞች ምክር እዚያው ይቅር

    • @LawofGod
      @LawofGod 4 дні тому

      Hi hi ! Taft Medenew yhinew! Ante zergna !

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 5 днів тому +8

    ወይኔ ወገኖቻችን ለአፋር መድረስ አለብን

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 5 днів тому

      Betam wendme......
      Bezelekita yemiyarfubet menged bifeleg....
      leman abet enibel.......!

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 4 дні тому +3

    የሰው ነፍስ ከመግደል እንኳን ለማትረፍ መስራት ተሰማራችሁ

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 5 днів тому +2

    ያረቢ እሄ በላአ ለወጀረኞቹ አድርገዉ ያፈናቀሉንን አላህዬ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 днів тому +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ

  • @birhanuchanyalew3025
    @birhanuchanyalew3025 5 днів тому +5

    መልካሞቹ አፋሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ክፋችሁን አያሰማን

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 5 днів тому +2

    አፋርኮ እጅግ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው😢😢😢....ፈጣሪ ሆይ ይሄ ለነሱ ሳይሆን ለአብይ አህመድ ነው ሚገባው😢😢😢.....ፈጣሪ ሆይ የኛን ሀጢያት ለነሱ መቀጫ አታርግ😢😢😢

  • @TffgfdGgcfv-wf4vx
    @TffgfdGgcfv-wf4vx 5 днів тому +6

    አላህ ይቅር ባይነህና ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @maekel6789
    @maekel6789 5 днів тому +2

    አላህ ምነው ምድር የተቀጠቀጠባቸው ጋላወች ክፉወቹ አራጆቹ ዘዳ ይህ ቢሆን በላህን ብታወርድባቸው ቁጣህን ብታወርድባቸው አፋር ህዝብ አይገባውም ነበር የኔ ደግ ህዝብ😢

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 5 днів тому +6

    Thank you Mekelakeya 🙏🙏

  • @tadeleyohannes7634
    @tadeleyohannes7634 5 днів тому +4

    አሁን ነው መከላከያ ስራውን ያወቀው.

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 5 днів тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 днів тому +2

    ትኩረት ለዚህ ህዝብ

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p 5 днів тому +5

    እፉፉፉ እኔ ልጠማ የአፉር ህዝብ ❤

  • @EskewTata
    @EskewTata 5 днів тому +9

    Respect for Ethiopian Defense Force!

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 5 днів тому +2

      ስራው ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ከሚጨፈጭፍ ጥሩ ነገር ይስራበት😢😢😢

    • @EskewTata
      @EskewTata 4 дні тому

      @mesigemechu8470 Perform your duty probably

  • @Zinatzinat-z9x
    @Zinatzinat-z9x 5 днів тому +8

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይዘንልን

  • @HundgnawTesfa
    @HundgnawTesfa 5 днів тому +5

    አፋሮች ኑ አማራ ክልል ያገኘነውን ተካፍለን እንበላለን

    • @afrofunny4543
      @afrofunny4543 4 дні тому

      የፋኖ ራት ልታረጉን.....እዚዉ በእሳት እናልቃለን እጅ የፋኖ መፎከሪያ አንሆንም

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 7 годин тому

      ፋኖ ፉከራ አያስፈልገውም። አፋር ሃዱ ወደ ደጉ የአማራ ህዝብ፤ ፋኖ ጨካኞች እና ውጡልንን ኬኛን ነው የሚዋጋው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 днів тому +4

    እግዚአብሔር ከማስመሰል ሂወት ይፍታን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Abibush173
    @Abibush173 5 днів тому +2

    ማረን ጌታ ሆይ የኛን ህፅያት አትይእደምረትህ አስበን😢😢ማረን ማረን ማረን

  • @زهرايمام
    @زهرايمام 5 днів тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጲያቺን ስበቧ በዛ ጦርነቱ ቀጠለመሬትመቀጥቀጥ ያረብ በቃበለን

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 5 днів тому +1

    የአለማቱ ጌታ መሪትንና ሰማይን የፈጠርው እሱ አሏህ ነውና አሏህ ያረጋጋላችሁ በራሳችን ወጀል ነው አሏህ ይቅር ይበለን ያረብ የአፋር ህዝብን አንተው ታደገው ያረህማን

  • @pate840
    @pate840 5 днів тому +2

    የትግራይ ህዝብ ግፍ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ።

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 5 днів тому +2

    የሀገር መከላከያ ህዝቡን በመርዳቱ እጅግ ደስ ብሎኛል ግን የህዝብ ልጅ ነው የምለው እንደኔ ህዝብ በሸኔ ሲያልቅ ከአራት ኪሎ ትእዛዝ ሳይጠብቅ ወገኒን ሲያድን ለወገኑ ሲቆም ነው።

  • @islamliyou
    @islamliyou 5 днів тому +3

    አላህ ይድረስላችሁ።

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 4 дні тому +1

    لاحول ولاقوة الابالله العلي العظيم الله يحفظكم يارب

  • @JdDj-vy4im
    @JdDj-vy4im 4 дні тому +1

    የአላህ ያረቢ እዝነትህንአላህውይ

  • @Tayba-t4e
    @Tayba-t4e 4 дні тому

    አላህ ይጠበቃቹህ

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 5 днів тому +5

    ጌታ ሆይ እባክህን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርታ አድርግልን

  • @girimaynebeyat8428
    @girimaynebeyat8428 5 днів тому +1

    አይዞን የኔ አባት

  • @LawofGod
    @LawofGod 4 дні тому +1

    The land that refused to hear the Gospel of Jesus is shaken by the hand of God ! Repent and turn to God .

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 5 днів тому +3

    አፋሮች አፋር ላይ አማራን ለማጥፋት የድሮን መተኮሻውን አውድሙት ለጎረቤት ከአሰባችሁ።ጎረቤት ሰላም ካለ ስደት አለ ።

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 5 днів тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይዘንልን ያረብ 🤲

  • @የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ

    ፈጣሪ ይድረስላችሁ

  • @FatmaFatma-yt5zm
    @FatmaFatma-yt5zm 4 дні тому +1

    ﷲ💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 5 днів тому +1

    Allah yetebekech Ethiopia

  • @ChaltuomerChaltu
    @ChaltuomerChaltu 4 дні тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 5 днів тому +1

    ይገርማል የቂያሚያ ምልክት ነው ይሄ

  • @Mesker-xc5kh
    @Mesker-xc5kh 5 днів тому +1

    ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @علويةمحمد-م9ذ
    @علويةمحمد-م9ذ 5 днів тому +2

    ያአላህ ሀገሬ በማሰብ በሽታ ሆኖብኛል መሸ ነጋ ምን እሰማ ይሆን እያልኩ ስጋት ገብቻለሁ

  • @MominaXohar
    @MominaXohar 3 дні тому

    ያኣላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 5 днів тому +1

    Ethiopian ARMY hero we respect

  • @abdi-g9h
    @abdi-g9h 4 дні тому +1

    Great respect for our deface forces!!

  • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط

    እህ አላህየ ሠላምህን

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 4 дні тому +1

    Allah enkan nebsachewe aterefachew❤❤❤❤❤

  • @kebedejambo6295
    @kebedejambo6295 5 днів тому +2

    የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኑሩልን🙏

  • @ChaltuomerChaltu
    @ChaltuomerChaltu 4 дні тому +1

    ወይኔ ወገኔ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Taba-h6p
    @Taba-h6p 5 днів тому +1

    መከላከያን እሚያሠድቡአውሬወችአሉጂ መከላከያ ማለትኮየህዝብልጂነው

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 4 дні тому +1

    Menegestem hezebem le Affar hezeb
    merebareb alebet

  • @SomoIya-s4h
    @SomoIya-s4h 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 5 днів тому +1

    Enkuwan terefachihu......!
    Egziabher yidiresilachihu... weyne...wegenoche....!

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 5 днів тому +2

    respect for Ethiopia defense forces thank you

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 5 днів тому +2

    Egzyabher yetbkachu wegenoche🙏

  • @SaadahSaadah-i7o
    @SaadahSaadah-i7o 5 днів тому +1

    ምናለ ቤተመንግስት ቢሆን ሰውየውን አላህ ይንቀለው

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 5 днів тому +1

    Wode fetari enchuh!!!!?

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 5 днів тому +2

    አሁን ውሀ ነው ችግራቸው ውሀ እንዴትይሻለቻዋል ያረብ ፈርጃቸው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 5 днів тому +1

    ስለቦታው ገለጣ ብታረግ መኪኖቹ ሚሄዱት ወደ መሬት መንቀጥቀጥ እቅጣጫ ነው? ካላችሁበት ቦታ በቅርብ ርቅት በሁለቱም አቅጣጫ አንስተህ የሚገኙ ከተሞችን ብትዘረዝር

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 5 днів тому +1

    10Q መከላከያ

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 5 днів тому +1

      በል ተብሎ ሆዱን ሞልቶኮ ነው
      አማራ ቢሆን...

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 5 днів тому +1

    ያአሏህ

  • @arabia1239
    @arabia1239 5 днів тому +1

    يا رب

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 5 днів тому +1

    Ya Allah Ethiopian asebat tebekat

  • @RahimatbintYusuf
    @RahimatbintYusuf 5 днів тому +1

    አላሀ ወይ በረሀመት የመጣዉን በላ አቁምላቸዉ😂😂😂😂

  • @UsmanUsman-l5h
    @UsmanUsman-l5h 2 дні тому

    ያአላህ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    የኔ የዋሆች እኛን ሙስሊሞች ለጦርነት ብቻ ነው የምድር ዱሮኖች ሲባሉ ነበር ዛሬ አንድ ሰውኳ የሚረዳቸው አጡ ይህ ችግር ማሀል አድስ አባ ድረስ ነው ተብሎን አውን ስላልመጣ ሰላም እንሆናለን ብላችሁ እዳታስቡ አላህ ከጎናቸው ይሁን

    • @ዜድzedይቱብ-t1u
      @ዜድzedይቱብ-t1u 5 днів тому

      በቃ የነገረኛ ልጆች ተዉ በሃይማኖት አትምጡ ማነዉ መስሉም ድሮኖች ያለዉ አፋሮች እንጅ😂😂

  • @Nafiso-g4i
    @Nafiso-g4i 5 днів тому +1

    Abshiiru abshiruu 3:19

  • @SamiyaAbdulkadr
    @SamiyaAbdulkadr 5 днів тому +1

    Allah Yzenlin yareb duea mebzat Alebin

  • @MusaQashty
    @MusaQashty 5 днів тому +1

    Allah.yitabqchu

  • @NiamaAbdu
    @NiamaAbdu 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NigusNegash
      @NigusNegash 5 днів тому

      ለአፋር ህዝብ ድረሱለት በስልጣን ላይ ያላችሁ አመራሮች ድረሱለት

  • @KesuAman
    @KesuAman 5 днів тому +1

    🎉🎉🎉🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 днів тому +1

    አብይ ይደሰት የህዝብ ስቀይ ስለሜያስደስተዉ የአዉሪው ደስታ ነዉ

  • @fanaalemayehu862
    @fanaalemayehu862 4 дні тому

    😢😢😢😢

  • @Tayba-t4e
    @Tayba-t4e 4 дні тому

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 5 днів тому +1

    Melkamochu afaroch ayzoachhu!!!!

  • @WendradNiguse
    @WendradNiguse 3 дні тому

    የዘንድርን ቅዝቃዜ ጉድ በል አፋርለይ ብርድርልብስ ተለብሶ

  • @AbebechGashawbeza
    @AbebechGashawbeza 5 днів тому +1

    men

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 5 днів тому +3

    ገና የትግራይ ህዝብ ደም ብዙ ያሳየናል
    ገና የሃጣያታችን ብዛት ፣የምግባራችን ክፋት ብዙ ያሳየናል 😢😢😢

    • @zebibaosman9282
      @zebibaosman9282 5 днів тому

      ለትግራይ ሕዝብ አንድ ዳቦ አታልፍም በረሐብ ይሙቱ እያሉ ነበረ አላህ ሒሳባቸዉ እየሰጣቸዉ ነው

    • @hiruttube9855
      @hiruttube9855 5 днів тому

      ዘራኝናት ማን ነዉ የስታማራ

    • @JamboJoke
      @JamboJoke 5 днів тому

      በክት 😂😂

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm 5 днів тому

      @JamboJoke ደንቆሮ

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm 5 днів тому

      @@hiruttube9855 እናንተ ናቹዋ

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 5 днів тому

    እሥኪ እሄን መሣሪያ ጣል አድርግና ወደ ቁርአን ተመለሥ ዛሬ እንኳ
    ያአላህ ማረን በእዝነትህ ጥላ ስር ኣጢለን አደራ

    • @foziabbbb
      @foziabbbb 5 днів тому +3

      መሳሪያ የያዘ ቁርአን አይቀራም ያለዉ ማነዉ

  • @SabDsg
    @SabDsg 5 днів тому

    😂😂😂😂

  • @የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ

    ፈጣሪ ይድረስላችሁ