Ethiopia Insider
Ethiopia Insider
  • 383
  • 2 785 506
“በማንነቴ እና በሙያዬ ነውበተደጋጋሚ ሰቆቃ የደረሰብኛ” ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ journalist belay |ethiopiainsider |zena |politlics
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
Переглядів: 861

Відео

ቆይታ ከሀገር ከወጣው ጋዜጠኛ በቃሉ አላምራው ጋር |ethiopia |Journalist Bekalu |cpj ethiopiainsider |zena |politics
Переглядів 1,2 тис.18 годин тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ብልጽግና ፓርቲ "ለስልጠና የተጠቀመበትን ሀብትና ንብረት" ወደ መንግሥት ካዝና መመለሱ እንዲረጋገጥ ኢዜማ አሳሰበ |ezema |prosperity |zena
Переглядів 37319 годин тому
ብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ "ለስልጠና የተጠቀመበትን ሀብትና ንብረት በትክክል" ወደ መንግሥት ካዝና መመለሱ እንዲረጋገጥ ተቃዋሚው ፓርቲ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አሳሰበ ፓርቲው ይህን የገለጸው ዛሬ ሰኞ መስከረም 6፤2017 ባወጣው መገለጫ ነው። ከዚህ ቀደም ብልጽግና ፓርቲ ለአባላቱ ለሚሰጠው ስልጠና ከመንግሥት ካዝና ገንዘብ በማውጣት መክፈሉን ኢዜማ በዛሬው መገለጫ አስታውሷል። ባለፈው አመት ጥቅምት ወር ፓርቲው ለፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የመንግሥት ንብረት እና ሀብት ለፓርቲ ስራ መዋሉን በመጥቀስ በኦዲት እንዲጣ በደብዳቤ ቢጠይቅም እስካሁን ድረስ አጥጋቢ ምላሽ አለማግኘቱን ገልጿል። ዘንድሮም የብልጽ...
በአዲስ አበባ ለተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ | Addis Ababa | School Transportation
Переглядів 823День тому
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ለተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከዚህ ወር ጀምሮ ማንሳቱን አስታወቀ። ቢሮው አገልግሎቱን ለሚሰጡ ታክሲዎች ፈቃድ የመስጠት ኃላፊነቱንም ወደ ታክሲ ማህበራት አዛውሯል። መስሪያ ቤቱ ይህን ይፋ ያደረገው፤ የትራንስፖርት ጉዳይ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ዛሬ አርብ መስከረም 3፤ 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባው ኔክሰስ ሆቴል ባደረገው ውይይት ላይ ነው። ቢሮው የዛሬውን ውይይት የጠራው፤ በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት ችግር ለመፍታት ባዘጋጀው የሶስት ወር እቅድ ላይ ለመወያየት ነበር። በተጠናቀቀው 2016 ዓ...
ከዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል፤ ከኦሮሚያ ክልል ያለፉት 8,520 ተማሪዎች ብቻ ናቸው | Ethiopia | Oromia |12th grade| exam
Переглядів 1,3 тис.День тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
የትግራይ ተወላጅ የሆኑ 178 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው በተመሳሳይም የማዕከላዊ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል
Переглядів 932День тому
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሲቀሰቀስ ”የተሰጣቸውን ህገ- መንግስታዊ ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው በሰራዊቱ እና በህዝብ ጥቅሞች ላይ ወንጀል“ በመፈጸም ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ 178 የመከላከያ ሠራዊት ይቅርታ እንደተደረገላቸው መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። በእስር ላይ የሚገኙት የጦሩ አባላት የመከላከያ ሠራዊት የይቅርታ ቦርድ በወሰነው መሠረት ከዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ጀምሮ ከእስር እንደሚለቀቁ ተገልጿል። ከወራት በፊት የትግራይ ክልል ግዜአዊ አስተዳደር በጦርነቱ ወቅት ተማርከው የነበሩ 112 የኢፌደሪ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በምህረት መፍታቱን መግለጹ ይወሳል። አስተዳድሩ ለሰራዊት አባላቱ ምህረት ያደረገው የፕሪቶሪያ ስምም...
የአማራ ክልል ቀሪ ተፈታኞች መቼ ለፈተና ይቀመጣሉ? | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ| Ethiopia| Berhanu Nega| 12th grade
Переглядів 34 тис.День тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
የ12ተኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት እና ሂደት - በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ | Ethiopia | Berhanu Nega | 12th grade exam | education
Переглядів 2 тис.День тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከክልሎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት እነማን ናቸው? | Ethiopia | Berhanu Nega | 12th Grade Exam
Переглядів 20 тис.День тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
በ12ኛ ክፍል ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ብቻ ናቸው | Ethiopia | Berhanu Nega| 12th grade eaxam
Переглядів 29 тис.День тому
የዘንድሮውን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 674,823 ተፈታኞች ውስጥ፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡት ተማሪዎች 5.4 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ተማሪዎችን ካስፈተኑ ትምህርቶች ቤቶች መካከል 1,363 የሚሆኑት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይህንን የገለጸው የዚህን አመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፤ ዛሬ ሰኞ ጷጉሜ 4፤ 2016 ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። ለሶስተኛ ጊዜ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንዲሰጥ የተደረገውን ይህን ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ፤ ስምንት በመቶ ያህል የሚሆኑት በይነ መረብን ተጠቅመው...
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሃገራት ጋር "ግጭት ውስጥ ልትገባ ነው" ስለሚባለው ጠ/ሚ አብይ አህመድ ምን አሉ? | Abiy Ahmed | Ethiopia | Somalia
Переглядів 1,5 тис.День тому
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ወደ ኤርትራ የምናደርገውን በረራ ከዛሬ ጀምሮ ለማቆም ተገደናል - መስፍን ጣሰው፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ | Ethiopian Airlines
Переглядів 1,5 тис.14 днів тому
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በሚያደርጋቸው በረራዎች ላይ የትኬት ሸያጭ የተሰበሰበ ገንዘብ የተቀመጠበት የባንክ ሂሳብ አካውንት በኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በመታገዱ በረራ ለመቀጠል ባለመቻሉ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለፁ። የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopi...
በጎንደር ከተማ በእገታ፣ በግድያ እና በዘረፋ ወንጀል የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
በጎንደር ከተማ ሰው በማገት፣ በግድያ እና በዘረፋ” ወንጀል የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች በቁጥጥር መዋላቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። የጸጥታ ምክር ቤቱ ይህንን ያስታወቀው በከተማይቱ ከሰሞኑ የተፈጸሙ የእገታ እና የግድያ ወንጀሎችን በተመለከተ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 28፤ 2016 ባወጣው መገለጫ ነው። የከተማይቱ ጸጥታ ምክር ቤት በዚህ መገለጫው ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በጎንደር ከተማ እና በአካባቢዋ፤ ህጻናት፣ ሴቶችን እና አረጋውያን ላይ ያነጣጠረ እገታ እና ገንዘብ መጠየቅ ብሎም የጭካኔ ግድያ ወንጀሎች ሲፈጸም መቆየቱን በመግለጫው አስታውቋል። የጸጥታ ምክር ቤቱ “ከጎንደር እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ” ተ...
ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ከቀጣዩ አመት ጀምሮ የስራ እና ተግባር ትምህርቶች ሊሰጥ ነው|ethiopiainsider |currentnews |educationpolicy
Переглядів 36914 днів тому
ከቀጣዩ ዓመት የትምህርት ዘመን ጀምሮ ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች፤ የስራ እና ተግባር የሙያ ትምህርቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ሊጀምር ነው። ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚሰጡ ትምህርቶች የሚሆኑ “ሞጁሎች” በቀጣይነት እንደሚዘጋጁም ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እንዲሰጥ የታቀደው የስራ እና ተግባር ትምህርት፤ ከ2015 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ የጀመረው የትምህርት እና ስልጠና ፖሊሲን መሰረት ያደረገ ነው። ፖሊሲው የስራ እና ተግባር ትምህርቶች፤ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከእድሜያቸው ጋር በተመጣጠነ መልኩ እንዲሰጡ ማዕቀፎችን አስቀምጧል። ፖሊሲውን ተንተርሶ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርጋቸውን በረራዎች እንደሚያቋርጥ አስታወቀ |Ethiopianairline
Переглядів 1,5 тис.14 днів тому
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ እና በአስመራ መካከል የሚያደርጋቸውን በረራዎች ከዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 28፤ 2016 ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ። አየር መንገዱ በረራዎቹን ለማቋረጥ የተገደደው፤ በኤርትራ ባጋጠሙት “ከቁጥጥሩ ውጭ የሆኑ” “በጣም አስቸጋሪ የስራ ሁኔታዎች” ምክንያት እንደሆነ ገልጿል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህንን የገለጸው፤ ዛሬ ሰኞ ምሽት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾቹ ባወጣው ማስታወቂያ ነው። አየር መንገዱ በዚሁ ማስታወቂያው፤ በውሳኔው የሚጎዱ ተጓዦች “ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ” በሌሎች አየር መንገዶች እንዲጓዙ ለማድረግ “የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ” ብሏል። ለጉዞ የከፈሉትን ገንዘብ መውሰድ ለ...
የቀድሞው የኢዜማ ዋና ጸሀፊ እና የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ኢህአፓን ተቀላቀሉ
Переглядів 59014 днів тому
የቀድሞው የኢዜማ ዋና ጸሀፊ እና የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ኢህአፓን ተቀላቀሉ
ህጻን ሄቨን አወትን አስመልክቶ ሲሰጥ የነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በፖሊሶች እንዲቋረጥ ተደረገ
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
ህጻን ሄቨን አወትን አስመልክቶ ሲሰጥ የነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በፖሊሶች እንዲቋረጥ ተደረገ
በ2016 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ስርቆት፤ ከ800 ሚልዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
Переглядів 56621 день тому
በ2016 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ስርቆት፤ ከ800 ሚልዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ | TPLF| Tigray| Debretsion| ethiopiainsider
Переглядів 68 тис.21 день тому
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ | TPLF| Tigray| Debretsion| ethiopiainsider
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን “የታጠቁ ኃይሎች” ባደረሱት ጥቃት፤ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ 11 ሰዎች ተገደሉ |ethiopiainsider |zena |news
Переглядів 92928 днів тому
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን “የታጠቁ ኃይሎች” ባደረሱት ጥቃት፤ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ 11 ሰዎች ተገደሉ |ethiopiainsider |zena |news
ህወሓት በጠቅላላ ጉባኤ ያልተሳተፉ አባላቱን አገደ |ethiopiainsider |zena |news |tplf |ethiopiapolitics
Переглядів 7 тис.28 днів тому
ህወሓት በጠቅላላ ጉባኤ ያልተሳተፉ አባላቱን አገደ |ethiopiainsider |zena |news |tplf |ethiopiapolitics
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ ተመረጡ | TPLF | Debretsion | Tigray| ethiopiainsider| zena
Переглядів 12 тис.28 днів тому
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ ተመረጡ | TPLF | Debretsion | Tigray| ethiopiainsider| zena
የሲዳማ ክልል የገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊ “በስነ ምግባር ጉድለት” እና “ኃላፊነትን ባለመወጣት” ተገምግምው ከስልጣን እንዲነሱ ተደረገ
Переглядів 82628 днів тому
የሲዳማ ክልል የገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊ “በስነ ምግባር ጉድለት” እና “ኃላፊነትን ባለመወጣት” ተገምግምው ከስልጣን እንዲነሱ ተደረገ
የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች| TPLF| Tigray| Amanuel Assefa| Ethiopia
Переглядів 29 тис.28 днів тому
የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች| TPLF| Tigray| Amanuel Assefa| Ethiopia
የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታን በተመለከተ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ 3 ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ | Ethiopia| Tigray| Opposition| TPLF
Переглядів 24 тис.28 днів тому
የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታን በተመለከተ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ 3 ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ | Ethiopia| Tigray| Opposition| TPLF
የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ቃል አቃባይ መግለጫ | Ethiopia | Tigray | TPLF | Amanuel Assefa | Ethiopia Insider
Переглядів 96 тис.Місяць тому
የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ቃል አቃባይ መግለጫ | Ethiopia | Tigray | TPLF | Amanuel Assefa | Ethiopia Insider
በአሁኑ ወቅት አገልግሎት የሚሰጡት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ሎኮሞቲቭ ብዛት ስንት ነው? |Ethio-Djibouti Railways |ethiopiainsider
Переглядів 232Місяць тому
በአሁኑ ወቅት አገልግሎት የሚሰጡት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ሎኮሞቲቭ ብዛት ስንት ነው? |Ethio-Djibouti Railways |ethiopiainsider
ስለ ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ነዋሪዎች ምን ይላሉ? | Ethiopia | TPLF | General Assembly | Tigray | Mekelle
Переглядів 44 тис.Місяць тому
ስለ ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ነዋሪዎች ምን ይላሉ? | Ethiopia | TPLF | General Assembly | Tigray | Mekelle
ለስድስት ወራት ደብዛቸው ጠፍቶ የነበረው የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል፤ ተይዘው ከቆዩበት ተለቀቁ
Переглядів 555Місяць тому
ለስድስት ወራት ደብዛቸው ጠፍቶ የነበረው የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል፤ ተይዘው ከቆዩበት ተለቀቁ
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ዛሬ ሾመ |ethiopiainsider |zena |ethiopianews
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ዛሬ ሾመ |ethiopiainsider |zena |ethiopianews

КОМЕНТАРІ

  • @احمداولاول
    @احمداولاول 17 годин тому

    በኢተር ፖል አሳልፋችሁ ስጡኝ እያለ ነዉ ጋላዉ መግስት ጥንቃቂ አድርጉ ባላችሁበት ሀገር

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 17 годин тому

    #በቃሉ አላምረው ለኢትዮጵያ የከፈለውን መስዋዕትነት አንድ ቀን አዲስአበባ ላይ ይከበራል ።#መልካም ሁሉ ይግጠም🙏🙏🙏

  • @michaelhabte4789
    @michaelhabte4789 17 годин тому

    Kkkkkk men honk now ye wetah

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 17 годин тому

    በቃሉ በጣም ልረዳህ እፈልጋለሁ መገድን እዴት አገኛለው

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 17 годин тому

    እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 17 годин тому

    thank you belay, for doing what you did, keep the good job

  • @enanu7590
    @enanu7590 17 годин тому

    እንኳን በሰላም ወጣችሁ ወንድሞቸ

  • @Uae123-hy2vz
    @Uae123-hy2vz 17 годин тому

    ወደነደሜ እንክዋን እግዚአብሔር በሰላም አሰወጣህ❤❤❤❤

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 17 годин тому

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 17 годин тому

    ዐቢይ ማለት ወራዳ ደም የጠማው አውሬ ነው። እንኳን ነፍሳችሁን አተረፋችሁ።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 17 годин тому

    በነፃ ዝዉዉር ነዉ?...እኔ ለ1 ቀን መግስት ብሆን?...ሁሉንም የተቀዋሚ ፓርቲ አባላት ነኝ ባዮችን በአደባባይ እረሽናቸዉ ነበር‼...ከምረሽናቸዉ መሃል ከፊት የማሰልፈዉ ደግሞ "ግርማ ሰይፉን"..ነበር

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 17 годин тому

    you are an incredible journalist, thank you ,for the price you paid to us,

  • @Animutyalew
    @Animutyalew 17 годин тому

    ተቀዋሚው ኢዜማ ብልፅግና መሆኑስ ?አብሬ አልተጠራሀም ይመስልበታል::

  • @mintesinotgetahun9387
    @mintesinotgetahun9387 17 годин тому

    እንኳንም በሰላም ወጣችሁ

  • @enanu7590
    @enanu7590 17 годин тому

    እንኳንም በሰላም ወጣችሁ

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 17 годин тому

    የአማራ ጠላት ነህ እንኳን አባረሩህ ሆድ አደር

    • @selamambasele2289
      @selamambasele2289 17 годин тому

      proud to have a courageous Amara brother like bekalu...

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 17 годин тому

      ቆሻሻ የአማራን ችግር ስለተናገረ ነው

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 17 годин тому

      ይህች የካድሬና ሃስብ ናት ወይም የአንዳንድ እንጭጭቾ በጠባብ መንደር ስለአማራነት የሚያሰቡና አማራነትን ራሳቸውን ሰጪ አድርገው የሚያስቡ ከእራሳችው ሃስብ ውጭ ሌሎች ማስብ የለባቸውም የሚሉ ጉሩፕ ውስጥ ነህ። እባክህን ሃስብ ሳይኖርህ አትጻፍ።

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 17 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 17 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 17 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @etalemzena6943
    @etalemzena6943 17 годин тому

    ❤❤❤

  • @yantesirayitayew7920
    @yantesirayitayew7920 17 годин тому

    Belaya

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 17 годин тому

    ኦሮሙማው ከዚያ ሁሉ ጭካኔው በቃሉ ፣ አበበ ባዩ እና ያየሰውን እንዲወጡ መፍቀዱ ነው የሚገርመው ።

  • @gemetube7713
    @gemetube7713 19 годин тому

    እንክዋን በሰላም ወጣህ

  • @user-fk8zk9kx2z
    @user-fk8zk9kx2z День тому

    best man

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r День тому

    ከቡር ሚንሰቴር ልቦና ይስጦዎ

  • @yenietube21
    @yenietube21 День тому

    ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተለያየ መንገድ ተኮራርጀዋል አሁንም ስርቆት አለ

  • @MixuQuen
    @MixuQuen День тому

    Wonderful leader

  • @tinnatube3252
    @tinnatube3252 2 дні тому

    መፍርሄው ጠንክሮ መሜር ነው። 27 ዓመት የተበላሸ ነገር ለማስተካከል ሌላ 15 ዓመት ያስፈልጋል።

  • @user-fq7qs7cq5r
    @user-fq7qs7cq5r 2 дні тому

    ጀግና 🎉🎉🎉🎉

  • @geteneshwondifraw
    @geteneshwondifraw 2 дні тому

    yemir timirtin melik yemisizew new

  • @abdrahimeawel
    @abdrahimeawel 2 дні тому

    እባክህን ደግመ ተፈታን

  • @assefafeyisa1083
    @assefafeyisa1083 3 дні тому

    This is desasterous. The government is an accountable when apppropriate time comes

  • @DNAmanuealKifle
    @DNAmanuealKifle 4 дні тому

    Ato birhanu nega bachir gize ymut yemtlut like argu yager asama eko honewal

  • @AsheAshe-z4u
    @AsheAshe-z4u 5 днів тому

    5766

  • @fekadumoreda5825
    @fekadumoreda5825 5 днів тому

    Killing a generation morale- That is what this guy is doing and he feels good about it. Shame on you, Berhanu.

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 5 днів тому

    በባጆጀች ላይ የተጣለው እገዳ ምን ደረሰ?

  • @ZelalemGerma-l7j
    @ZelalemGerma-l7j 5 днів тому

    የውሻ ልጅ

  • @stayprivate3562
    @stayprivate3562 5 днів тому

    መርዶ ፊት😂

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 6 днів тому

    አንተ ብሎ የትምህርት ሚኔስቴር ሆዳም

  • @enactfaa
    @enactfaa 6 днів тому

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ትክክል ሆነዉ አግኝቼቸዋለሁ. ትክክል እርምጃ ነዉ. ::ግን ግን የ ኦሮሞ የክል ጭንቅላት ያላቸዉ ባለ ስልጣኖች እንዴት ያዩታል?

  • @user-vj1jd9im2x
    @user-vj1jd9im2x 6 днів тому

    የት ሊገቡ ነው ላለው መልስ መከላከያ ለብርሀኑ ጁላ ዳግም ምርኮኛ ለማድረግ ገብተዋል 😭😭😭😭😭😭

  • @fantahunyirdaw2811
    @fantahunyirdaw2811 6 днів тому

    ይመችህ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 днів тому

    All Educaiotn of minisetre discation only gerade 12 studebtes only 100%,shure

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 днів тому

    Gerade 12 intrnationale tisetes mibestriy of education fathre disecation same times collication fathre nichre, only minisetr of education disication 12 Setudentes only collication wored ?? no good no effcet bicouse discation only 12 studentes risalet

  • @achagre3721
    @achagre3721 6 днів тому

    Yaletemaru asetemarywoche asetemerewe yemiyasalefute temary yeleme ye wechete professeur docteur engynere eyetebalu be menisetere yetekemetuteme endezyhu hagerytune wedetache eyazeketuwate newe temarywe beteru ketemare le enesu asegy mehonune selemiyawku endayemare yadergutale awo ye ethiopia hezebe be enezyhe werebeloche laye menesate yenorebetale kaletewegedu besetekere selamachenene aberonetachenene anagegneme dele le sefywe hezbe dele le amara fano mote legedayoche mote le bandoche mote le weyane mote le abeye ena be abeye yemimerawe ye oromiya baleseltanate mengesete yehune

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 днів тому

    ፈረንጆች በሀገራቸው ከ 7-12 በአማርኛ ተገደው ቢማሩ እና 12 ክፍል መልቀቅያ በአማርኛ ቢፈተኑ የሚያልፍ ተማሪ ይገኝ ይሆን ? እርግጠኛ ነኝ 4% አያልፍም ! እግዚአብሄር ያን ግዜ ያምጣው !

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 днів тому

    ምነው ?! አማራን ያስጨፈጨፈ የጨፈጨፈ ወያኔ ትግሬ ነጣ ሲወጣ ኦሮሙማን የተቃወመ ታድዮስ ታንቱ ጎበዜ ሲሳይ ... መድሪሻ አጣ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 6 днів тому

    Its only 3.5% success in oromia, we demand change in leadership!!

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 6 днів тому

    Failures!!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 днів тому

    12 ክፍል መልቀቅያ 5% ተማሪ ማለፍ ድል ነው ትምህርቱ የሚሰጠው በእንግሊዝ አፍ ስለሆነ :: እንግሊዞች እና አሜሪካ ኖች በአማርኛ ከ7- 12 ቢማሩ እና ማትሪክ በአማርኛ ቢፈተኑ 5% አያልፍም