Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አሁን ኢየሱስን እወዳለሁ ኢየሱስ አምላክ ይባርክህ ይሳኮር ሁሌም መዝሙርህን እሰማለሁ ወንድሜ እወድሃለሁ አልችልም ኢየሱስ አምላክ ነው ሃሌ ሉያ ስዊድን ነው የምኖረው ግን በቅርቡ አዲስ እንደምመጣ ተስፋ አደርጋለሁ !
Na geta eyesus fikir nw kesu wich hiwot bado nat 😢😢❤❤❤
Fatari yirdaki
well come እየሱስም አንችን አንች እሱን ከምትወጅዉ በላይ ይወድሻል የዘላለም ህወትን ልሰጥሽ ተዘጋጅቷዋል ❤❤ደሞ በሠላም ወደ ሀገርሽ ያብቃሽ
ጌታ መልካም ነው እውነትም መንገድም ሕይወተም ኢየሱስ ብቻ ነው ና አዳኝ ወደሆነ ጌታ ይወድሃል ወንድሜ
JEMAL, Lord Jesus loves you too. Give your life for him, and he will lead you to eternal life ❤️
wow tebarek wondme♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይሳኮር በጣም የምንወድክ ዘማሪ ነክ ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ይህ ጅማረ ነው ይቀጥላል አሜን አንተን ሳይ የመዘመር ጉጉተ በረታ ተባረክ ገና በደንብ ኩራ ሀይለኛው እየሱስ ያንተ ሆኖ የለ በኮራስ ያምርብሀል የጠራን የታመነ ነው አሜን ወድሜ እወድሀለው ሁለ ባይሆን ዋልዝ ስራ መንፈስ ቅዱስ ይክበርብህ ተባረክ
ተባረክ የጌታ ባሪያ!! እንዲህ በእርጋታ ስታስመልክ የበለጠ መንፈስ ቅዱስ አካል ለብሶ ይታያል በጣም ደስስስስ ይላል ስላንተ ጌታን እባርካለሁ
How
Mnew yemenfes kdus meri neng alk?
አግዚአብሔር ዘ መ ን ህ ን ይ ባ ር ክ🙏🙏🙏
በጣም በጣም እወድሃለሁ የጌታ መንፈስ አብሮህ ነው ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለኔም ፀልዩልኝ ድንገት አሞኝ ፓራላይዝ ሆኛለው ወገኖቼ በፀሎታቹ ውስጥ አስቡኝ
Ayzoh yene wendm geta melkam new geta yiredahal❤❤
We'll pray for you.
የአምልኮው ፍሰት አንጀት አርስ ነዉ... ተባረክ ወንድሜ...❤❤❤❤❤❤
Without Jesus life is nothing Jesus is the password for haven ❤❤❤😢😢😢😢😢
100% Jesus is the only way to heaven
ዘማሪ ይሳኮር ብዙ ግዜ መዝሙሮችህ በጣም መዝለልና ማዘለል ስለሚበዛበት ለመስማት መታገስ ያቅተኝ ነበር ግሎሪ ሚድያ የነበረህን ግዜ ብስለትህን ደሞ በዲ አይነት ዝማሬ ሳይ ጌታን ስላንተ ጌታን ባረክ ኸደ ብስለት መምጣት ይሁንልህ ስለእናትህ ቤተሰቦች ጌታ ይባረክ መልካም ፍሬ ነህና
ዋው ደስስስስ የሚል መንፈስ ተባረክ
ይሴ ተባረክ ይሄ ያምርብሀል😊😊😊😊
Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Geta zemenachihun Yibarkew Yasifachihu Midrin Hulu Wuresu Halle Luyaaa.
ይሳኮር እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
አሜንንን
መንፈስ ቅዱስ ተባረክ !🙏✝️
ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ🙏
ዋዉ ዘመንኸ በቤቱ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታህ ተመስገን
ተባረክ በእጥፍ ይጨምርበክ
Geta endante melkam keto bezemene alayehum alsemahum💖💖💖
Tsegawen yabzaleh yisye tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ሰለማይነገረ ሰጦታው እ/ረ ይመሰገን ተባረክ ወዳጀ ❤❤
ሀሌሉያ አሜን እልልልልልልል
A msGNLWWE
Uuuuuppppp tebarek a 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ
I keep coming again and again to lift my spirit❤
አሜን ክብር ለ እግዚአብሔር ነው ☺️☺️ አስደናቂ አምልኮ
Yisakor betame dase yelale
ይህ ነው የሚያምርብህ 💜💜💜🙏🙏😘 ተባረክ ጭፈራና ዝላይን ከላይ ላይ ያራገፈ ጌታይክበር ይመስገን !! 💜💜💜💜🛐🛐🛐🙏🙏🙏👏👏👏🙏
ለእግዚአብሄር ስለሆነ እንደ ፈለገ ቢዘምርስ
@@biniamtasew4898 እግዛብሔር ወጥ እርገጡ አላለምለግዛብሄር ከሆነ ተብሎ ነገ ጠዋትእርቃን ሊኬድ ይሆን 🙊🤔🤔🤔
Dawit yemetshaf kdusu malet new endet endameleke atakim /atakm legeta kehone kbr bitews
Legeta bizelel bichefer kbru legeta yihun engi setan bcha new yemikawemew yegebaw aykawemm
Sil Dawit anbibehal metsaf lay, egzabern sinamelk kibrachinen mersat alebin, mamechachet ayasfelgem.@@Addis-ig2in
አሜን አሜን አሜን እገዚያብኤር ነው ጉልበቴ መዚሙር በለሊት የሰጠኝ ዚማሬ ካፋአይታጣም የካሳ ዘመን ይሆናል ሃሌሉያ ጌታ ዳተመልካም የለም ከተባለው በላይ ክፍ ከፍ በልልአኝ ኢየሱሱሱ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛል ይብዛላቹሁ ! ተባረኩ !
ተባረክ
Ameen ameen god bless you bro😢❤❤
❤wow ewunt naw amen
ፀጋሁን ያበዛው
አሜን!ለስሙ፣ምስክሮቹን፣የሚሠበስብበት፣ዘመንነዉ፣ሀሌሉያ፣ወንድሜ፣ስለመረጠህ፣እግዚአብሔር፣ይመስገን
Are aba ngus yehone worship new tebareklgn ❤❤💯
Love you very much songs ❤❤❤❤❤❤❤
Yise tebarek bante amliko besidet iyetebareku new
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
ተባርከህ ቅር ለዘላለም ይሴ የተወደድክ ስጦታችን 🙏🙏❤️❤️
Tebarke lezelalm Nur ❤❤❤❤❤❤
ይሳኮርወድሜእወድሀለው በርታልኝመዝሙርህንሁሌነውየማዳምጠውባተመዝሙርተፈውሻለው ጌታስሙይባረክ
Great praise and worship to the King of Kings, yo the Great I Am. Hallelujah
ቀሪ ዘመን ይባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎻🎻🎻🎻💯💯💯👏👏👏🕊️✅️✅️✅️
አሜንንንን አሜንንንን የእኔ አባት ተመችተህኛለሁ ኢየሱስ ለዘላለም ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን
fiqiir nek
You are the best. May GOD bless you.
Tebarek Wedme ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንን ልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
Amin Amin🙏🙏
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖🙏💖💖💖💖🙏💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል
God bless you
ameeeeniiiiii aaammmmeeeeniiiiii
ጌታ ይባርክህ!!!!
Yegeta lej yetebarek yesakor zemeneken egeziyabeher yebarekew hulem yante amelko yebarekngal tebarek yoniyem zemenek yelemelem
ይሱዬተባረክፀጋውያብዛልህ
❤❤
Yisakor geta yebarek wodeme geta beseteh tsega yiagelegelik "I am really blessed nice worship time ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Go shinning with your worship, you are blessed bro
ጌታ ይባረክ
god bless you i love this song aster and you
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku
ተባረክ ወንድሜ
አሚን
በብዙ ተባርኬለሁ በአንተ ። ጌታ ዘመንህን በደሙ ይሸፍን
tebareku hulachihum
Amene amene tebareki ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 zemene yibareki
Wow er hulgezy satch satezel rega belh asemelken we all love this worship . God bless u
Thankyou Lord Jesus
አሜንንንንን አሜንንንንንንንንዘመንህ ይባረክ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
Bless you
Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
zemare yisakor geta yibarkih tebarek betam wedihalew mirit asemelaki nehi.
Endih ergata yalebet amiliko betam yamirbhal kezilayiwu yilk yegeta hilwuna yalebet yichamirbh yisye
What is amasing Grace .waw praise the lord.
Tebarek
amen amen tabarak yis❤❤❤❤❤❤
God bless you more!
GOD BLESS YOU
Lelitun mulu degagime semahu inde mari yemifesi kineee.....glory to God!
ቀሪው ዘመንክኝ ጌታ እየሱስ ከርስቶስ ይባርከክ ❤❤
Amen. Tebarc ❤❤❤
Amenn 🙏
geta yibarikachihu tebareku
ኧረበጌታዘመንህይባረክ
ለመዘመር የተለየ ሰው... እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
Amneèe.tebrekai amneèe amneèe.tebrek EGEZEBHR ❤❤❤
Yene wodime tebarka
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene
god bless you yisuye
Osaka big love & big respect tebarek
Amenn❤❤❤❤
Tebarkye wedemye
Geta ybarkh tebareklgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zeneh yebarek yemetusal edime yestik abate
ጌታ ይባርክ
ተባረክልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አሁን ኢየሱስን እወዳለሁ ኢየሱስ አምላክ ይባርክህ ይሳኮር ሁሌም መዝሙርህን እሰማለሁ ወንድሜ እወድሃለሁ አልችልም ኢየሱስ አምላክ ነው ሃሌ ሉያ ስዊድን ነው የምኖረው ግን በቅርቡ አዲስ እንደምመጣ ተስፋ አደርጋለሁ !
Na geta eyesus fikir nw kesu wich hiwot bado nat 😢😢❤❤❤
Fatari yirdaki
well come እየሱስም አንችን አንች እሱን ከምትወጅዉ በላይ ይወድሻል የዘላለም ህወትን ልሰጥሽ ተዘጋጅቷዋል ❤❤ደሞ በሠላም ወደ ሀገርሽ ያብቃሽ
ጌታ መልካም ነው እውነትም መንገድም ሕይወተም ኢየሱስ ብቻ ነው ና አዳኝ ወደሆነ ጌታ ይወድሃል ወንድሜ
JEMAL, Lord Jesus loves you too. Give your life for him, and he will lead you to eternal life ❤️
wow tebarek wondme♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይሳኮር በጣም የምንወድክ ዘማሪ ነክ ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ይህ ጅማረ ነው ይቀጥላል አሜን አንተን ሳይ የመዘመር ጉጉተ በረታ ተባረክ ገና በደንብ ኩራ ሀይለኛው እየሱስ ያንተ ሆኖ የለ በኮራስ ያምርብሀል የጠራን የታመነ ነው አሜን ወድሜ እወድሀለው ሁለ ባይሆን ዋልዝ ስራ መንፈስ ቅዱስ ይክበርብህ ተባረክ
ተባረክ የጌታ ባሪያ!! እንዲህ በእርጋታ ስታስመልክ የበለጠ መንፈስ ቅዱስ አካል ለብሶ ይታያል በጣም ደስስስስ ይላል ስላንተ ጌታን እባርካለሁ
How
Mnew yemenfes kdus meri neng alk?
አግዚአብሔር ዘ መ ን ህ ን ይ ባ ር ክ🙏🙏🙏
በጣም በጣም እወድሃለሁ የጌታ መንፈስ አብሮህ ነው ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለኔም ፀልዩልኝ ድንገት አሞኝ ፓራላይዝ ሆኛለው ወገኖቼ በፀሎታቹ ውስጥ አስቡኝ
Ayzoh yene wendm geta melkam new geta yiredahal❤❤
We'll pray for you.
የአምልኮው ፍሰት አንጀት አርስ ነዉ... ተባረክ ወንድሜ...❤❤❤❤❤❤
Without Jesus life is nothing Jesus is the password for haven ❤❤❤😢😢😢😢😢
100% Jesus is the only way to heaven
ዘማሪ ይሳኮር ብዙ ግዜ መዝሙሮችህ በጣም መዝለልና ማዘለል ስለሚበዛበት ለመስማት መታገስ ያቅተኝ ነበር ግሎሪ ሚድያ የነበረህን ግዜ ብስለትህን ደሞ በዲ አይነት ዝማሬ ሳይ ጌታን ስላንተ ጌታን ባረክ ኸደ ብስለት መምጣት ይሁንልህ ስለእናትህ ቤተሰቦች ጌታ ይባረክ መልካም ፍሬ ነህና
ዋው ደስስስስ የሚል መንፈስ ተባረክ
ይሴ ተባረክ ይሄ ያምርብሀል😊😊😊😊
Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelel 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Geta zemenachihun Yibarkew Yasifachihu Midrin Hulu Wuresu Halle Luyaaa.
ይሳኮር እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
አሜንንን
መንፈስ ቅዱስ ተባረክ !🙏✝️
ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ🙏
ዋዉ ዘመንኸ በቤቱ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታህ ተመስገን
ተባረክ በእጥፍ ይጨምርበክ
Geta endante melkam keto bezemene alayehum alsemahum💖💖💖
Tsegawen yabzaleh yisye tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ሰለማይነገረ ሰጦታው እ/ረ ይመሰገን ተባረክ ወዳጀ ❤❤
ሀሌሉያ አሜን እልልልልልልል
A msGNLWWE
Uuuuuppppp tebarek a 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ
I keep coming again and again to lift my spirit❤
አሜን ክብር ለ እግዚአብሔር ነው ☺️☺️ አስደናቂ አምልኮ
Yisakor betame dase yelale
ይህ ነው የሚያምርብህ 💜💜💜🙏🙏😘 ተባረክ ጭፈራና ዝላይን ከላይ ላይ ያራገፈ ጌታይክበር ይመስገን !! 💜💜💜💜🛐🛐🛐🙏🙏🙏👏👏👏🙏
ለእግዚአብሄር ስለሆነ እንደ ፈለገ ቢዘምርስ
@@biniamtasew4898
እግዛብሔር ወጥ እርገጡ አላለምለግዛብሄር ከሆነ ተብሎ ነገ ጠዋትእርቃን ሊኬድ ይሆን 🙊🤔🤔🤔
Dawit yemetshaf kdusu malet new endet endameleke atakim /atakm legeta kehone kbr bitews
Legeta bizelel bichefer kbru legeta yihun engi setan bcha new yemikawemew yegebaw aykawemm
Sil Dawit anbibehal metsaf lay, egzabern sinamelk kibrachinen mersat alebin, mamechachet ayasfelgem.@@Addis-ig2in
አሜን አሜን አሜን እገዚያብኤር ነው ጉልበቴ መዚሙር በለሊት የሰጠኝ ዚማሬ ካፋአይታጣም የካሳ ዘመን ይሆናል ሃሌሉያ ጌታ ዳተመልካም የለም ከተባለው በላይ ክፍ ከፍ በልልአኝ ኢየሱሱሱ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛል ይብዛላቹሁ ! ተባረኩ !
ተባረክ
Ameen ameen god bless you bro😢❤❤
❤wow ewunt naw amen
ፀጋሁን ያበዛው
አሜን!ለስሙ፣ምስክሮቹን፣የሚሠበስብበት፣ዘመንነዉ፣ሀሌሉያ፣ወንድሜ፣ስለመረጠህ፣እግዚአብሔር፣ይመስገን
Are aba ngus yehone worship new tebareklgn ❤❤💯
Love you very much songs ❤❤❤❤❤❤❤
Yise tebarek bante amliko besidet iyetebareku new
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
ተባርከህ ቅር ለዘላለም ይሴ የተወደድክ ስጦታችን 🙏🙏❤️❤️
Tebarke lezelalm Nur ❤❤❤❤❤❤
ይሳኮርወድሜእወድሀለው በርታልኝመዝሙርህንሁሌነውየማዳምጠውባተመዝሙርተፈውሻለው ጌታስሙይባረክ
Great praise and worship to the King of Kings, yo the Great I Am.
Hallelujah
ቀሪ ዘመን ይባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎻🎻🎻🎻💯💯💯👏👏👏🕊️✅️✅️✅️
አሜንንንን አሜንንንን የእኔ አባት ተመችተህኛለሁ ኢየሱስ ለዘላለም ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን
fiqiir nek
You are the best. May GOD bless you.
Tebarek Wedme ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንን ልልልልልልልልልልልል
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
Amin Amin🙏🙏
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖🙏💖💖💖💖🙏💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል
God bless you
ameeeeniiiiii aaammmmeeeeniiiiii
ጌታ ይባርክህ!!!!
Yegeta lej yetebarek yesakor zemeneken egeziyabeher yebarekew hulem yante amelko yebarekngal tebarek yoniyem zemenek yelemelem
ይሱዬተባረክፀጋውያብዛልህ
❤❤
Yisakor geta yebarek wodeme geta beseteh tsega yiagelegelik "I am really blessed nice worship time ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Go shinning with your worship, you are blessed bro
ጌታ ይባረክ
god bless you i love this song aster and you
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku
ተባረክ ወንድሜ
አሚን
በብዙ ተባርኬለሁ በአንተ ። ጌታ ዘመንህን በደሙ ይሸፍን
tebareku hulachihum
Amene amene tebareki ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 zemene yibareki
Wow er hulgezy satch satezel rega belh asemelken we all love this worship . God bless u
Thankyou Lord Jesus
አሜንንንንን አሜንንንንንንንን
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ🙏🙏🙏🙏