ወጣቱን ሲዖል ወስዶ ከሚመልሰው፣ በገሃድ ከሚታየው ከሉሲፈር ጋር የነበረ አስገራሚ ፍጥጫ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 326

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 3 роки тому +148

    15 ቀን ቀረኝ አገሬ ልገባ የእመቤቴን ደጅ ልረግጥ ሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏

  • @Meklit27
    @Meklit27 3 роки тому +127

    አሁን ከእንዲህ አይነት ስቃይ ወንድም እህቶቻችን እየተገላገሉ እያየን ሰው ለምን ዳነ ብለው የሚቃወሙትን በቤተክርስቲያናችን ያሉ ፈሪሳዊያንን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን:: ለአባታችን ፀጋውን ይጨምርልን:: እግዚአብሔር ስሙለዘላለም ይባረክ::🙏

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 роки тому +6

      እውነት ነው ማስተዋል ያድለን እንጅ መች ይገባናል

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому +3

      Amen

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому +1

      Andande gin ega sintself enesu bkifat menfes bmades sibsu lenesu melisbachew bilo lemetseley yasimegal

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 роки тому +1

      Betam yigermal eko menfes yemiyaswetutn abatoch yisadebalu yiregmalu lbona yistln bcha

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 3 роки тому

      እውነትአሜን3

  • @የኦርቶዶክስቤት
    @የኦርቶዶክስቤት 3 роки тому +67

    ይህን ልጅ እጦጦ ማርያም አዳራሽ አቀዋለሁ እመቤቴ ነቅላ አወጣችለት ለሱ የደረሰ ለኛም ትድረስ

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 3 роки тому +47

    እስለቀሰኝ የኔ ወንድም፤ እንኳንም እመቤታችን አየችህ!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!! የጭንቅ አማላጇ ለተጨነቀ ሁሉ ትድረስ ደጓ እናታችን!🙏🙏🙏
    እርሶንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን🙏🙏🙏

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому +2

      Amen

    • @Meklit27
      @Meklit27 3 роки тому +2

      እኔንም አስለቅሶኛል:: ከእስራቱ ስለተፈታ ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን! 🙏

    • @afomiabete-mariam2089
      @afomiabete-mariam2089 3 роки тому

      @@Meklit27 አሜን!🙏🙏🙏

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 роки тому +1

      እኔንም ደስታ ይሁን ሀዘን

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 3 роки тому +52

    ለወንድማችን የደረሠ ልኡል እግዚአብሔር ለእኛም ለተጨነቅነው ፈጥኖ ይድረስልን ለአባታችንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እድሜ ጤናውን ትስጦት አባቴ እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ

  • @kingdave3570
    @kingdave3570 3 роки тому +35

    ሁሉም ሰው ከዚህ ልጅ መማር አለበት።
    ለልጁ አይደለም ማዘን ለራሳችሁ እዘኑ ሁላችንም እሳት ውስጥ ነን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 10 місяців тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አገራችን የቅዱሳን አገር ናት አምላከ ተክለሀይማኖት ጻድቅ አምላከአቡነ ሀብተ ማርያም አምላከ ክርስቶስ ሳምራ አገራችን ከሉሲፈር ከግብረ ሰዶም ከለዚብያን መንፈስ ያድነን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ይከላከሉልን በቸርነቱ ለጸሎት ያነሰሳን ከታሰርንበት ይፍታን አሜን ለሉሲፈር መፍራት ሳይሆን መንቃት ነው ያለብን

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 3 роки тому +33

    በሥላሴዎች ስም! ኸረ እመቤታችን ቅድስት ድንግል እጃችንን እንዳትለቂን አደራ🙏🙏🙏
    አደራሽን ሩህሩኋ እመቤት ወደአንቺ ሸሽተንብሻል 😭😭😭
    ጠላት ወደ ጥልቁ ይጣል!!! እግዚአብሔር ይክበር! ይመስገን!!!🙏

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 3 роки тому +36

    ወለላይቱ እመቤት በምልጃዋ ሁላችንንም ከእስራታችን ትፍታን። አሜን። ቀሲስ ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክልዎ።

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 3 роки тому +5

    ፀልዮ ፀልዮ ኧረረረረ እንፀልይ ወገን 😢በሥላሔ ስም ጠላት ዲያቢሎስን ድል እንሣው ወገን ቢያንሥ በቀን ሁለቴ ሠይፈ ሥላሔ እንፀልይ እመኑኝ ብዙ ነገር ታያላቹ፡፡እኛ እጃችንን ለጌታ ሣንዘረጋ ምነው ተውከኝ ብሎ የማማረር ሥልጣን የለንም ፀልዩ😢😢😢ክፉ ሚታይበት ዘመን ነው

  • @gitferi5107
    @gitferi5107 3 роки тому +19

    የህንን ነገር በአይኔ ሰለ አየሁ በጣም ተደንቄ አለሁ
    ድንግል ማርያም ጠብቅን
    አባታችን አድሜ ና ጤና ይስጠልን የአግልግሎት ዘመኖ የባርክልን

  • @meseretteshome661
    @meseretteshome661 2 роки тому +1

    እኛም ተሰቃይተናል ቸሩ ፍቅር የዋህ አምላካችን ማህሪው የቸርነቱና ምህረቱ ጥግ የሌለው እግዚአቢሄር ይድረስልን

  • @alembirhanu2180
    @alembirhanu2180 3 роки тому +8

    ድንግል ከልጇ ጋር ትመስገን
    አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ።

  • @ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ

    ላንተ የደረሰች እመ ብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @PANDA-jk9ph
    @PANDA-jk9ph 3 роки тому +8

    እባካቹ ወገኖቼ ይሄን እንኮን ስናይ ንሰሀ እንግባ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 роки тому +7

    በስላሴ ስም በድንግል ማሪያም ልጀ እግዚያብሔር ይገስፀህ

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 роки тому +9

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚሃቤር ይመሰገን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋ ያድሎወት አሜን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +23

    እግዚአብሔር ይግስፅህ የአባቶቻችን ፀሎት ያቃጥልህ አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ለእኛም በአምልኮ እንድንኖር ልባችንን ይመልስልን ብርታቱን ይስጠን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ በእውነት መምህራችን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያአኑርልን እኛም ከደጅ መጣን ለመዳን ን ለመባረክ ያአብቃን ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለ ለአንተ የደረሰሽ ወለላይቱ እናታችን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን በእውነት አገራችን ገዳማችን አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጌታ ሆይ በቃቹሁ በለን

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 роки тому +22

    አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ በማርያም በጣም ችግር ውስጥ ነኝ 🙏 ወለተ ማርያም 🙏

    • @Meklit27
      @Meklit27 3 роки тому +5

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ!
      ንፅህይት ድንግል በቀሚሷ ትሸፍንሽ ከድረሰብሽ ችግር ትከልልሽ::

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 3 роки тому +1

      @@Meklit27 አሜን አሜን አሜን 💖

    • @Meklit27
      @Meklit27 3 роки тому +3

      ua-cam.com/video/jmppxAbO9Bw/v-deo.html
      ይሄ የመምህር ዘበነ የሚያፅናና ትምህርት ነው ስሚው እህቴ

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 3 роки тому

      @@Meklit27 እሺ እማ አመሰግናለው

    • @lidia5976
      @lidia5976 3 роки тому

      Ayzosh yene konjo chigreshen bemulu Woladite Amlak tifitalesh

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 2 роки тому

    ወንድማችን አንተን የጎበኘህ መድህነአለም ለእኛም ይድረስልን አባታችን እርሶን በዚህ ሰአት ወደ አገልግሎት ያመጣልን አምላካችን መድህነአለም ይክበር ይመስግን እረጅም እድሜን ያድልልን

  • @tigmak
    @tigmak 3 роки тому +11

    ለወንድማችን የደረስች ወላዲተ አምላክ ለእኛም ትድረስልን
    አባታችን አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን!

  • @era7420
    @era7420 3 роки тому +2

    እኔም እንደዚ ምሆንበት ቀን ቅርብ ነው ቀሲስዬ እዛው ያገናኘን እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 роки тому +6

    አምላካችን ሆይ ፀጋህ አይጓደል እናቴ የመስቀል ሥር ስጦታችን ምልጃ በረከትሽ አይለየን ቅዱሳን ሁላችሁም ጥበቃችሁ ከኛ ጋር ይሁን +++

  • @ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ

    ወይኔ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዚ አለው እኔም ተስፋ አለኝ

  • @natnaelasrat8087
    @natnaelasrat8087 3 роки тому +2

    ለዚህ ልጅ የደረሰችለት ወላዲት አምላክ ለሁሉም ትድረስ

  • @helenwurissa9938
    @helenwurissa9938 3 роки тому +15

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን በይቅርታህ ተመልከተን

  • @hananabebe7108
    @hananabebe7108 2 роки тому

    የ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እባካችሁ ይህን comment እምታዩ በፁሎታችሁ እስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 3 роки тому +5

    እናቴ እመቤቴ ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይሁን! የኔ እናት የእኔንም ጭንቀት አንቺ ታውቂዋለሽ እንዲሁ ነቅለሽ ጣይልኝ!

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 3 роки тому +8

    ለወንድማችን የደረሰች ወለላይቱ እመቤት ለኛም ትድረስልን ቀሲስ እባክዎትን በፀሎት ያስብን
    ገብር ሥላሴ
    ወለተ ሩፋኤል
    ወለተ ህይወት
    ፍቅርተ ጊዩርጊስ

    • @meklitgera8751
      @meklitgera8751 Рік тому

      Meron worku yekerta gene ena kanete balakeme yekeresetena seme medeya laye setafe teru new hulume eko menefesawe layehone yetelane metefo seweme yenorale selkatew begege neber tru

  • @tsionabera3884
    @tsionabera3884 3 роки тому +6

    ስንቱ ተወርቶ የሰውልጅ ፈተና የእመቤትን ደጃፍ ደርሶ የሚያፍር የለምና ምስጋና ይድረሳት መምህር ጣላትዎትን ከእግረዎ በታች ይጣልለዎት እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil1205 2 роки тому +1

    የምር በስተመጨረሻ በጣም ነው ያለቀስኩት በመፈወሱ ደግሞ በጣም ነው የተደሰትኩት በእነት አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 роки тому

    አባታችን ፀጋውን ያልብስልን እኛም የወለላቱን ደጀሰላም ለመርገጥ ያብቃን በስደት ያለነውን

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 2 роки тому +1

    ለወንድማችን የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን:: ለደጅሽ ያድርሰኝ እናቴ እሜቤቴ

  • @tesfayehailu7824
    @tesfayehailu7824 3 роки тому +2

    እመብርሀን እንኳን ደረሰችልህ እግዚአብሄር ከ ሉሲፈር ከዳቢሎስ አሰራርና ወጥመድ እንኳን ማረክ ፡፡

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +5

    አቤቱ ፈጣሪያችን አገራችንን እና አባቶችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጠብቅልን አሜን

  • @hjfjfbgjtgvhf3015
    @hjfjfbgjtgvhf3015 Рік тому

    የወለላይቱ እመቤት እኛንም ሞላ ቤተሰቦቻችንን ሰለ ልጆ ሰለጌታችን ሰለ መድሀኒ አለም ቃልኪዳን እኛን በምልጃዋ ተፈውሰን ደጃን እርግጠን ቁመን ለመመሰከር ያብቃን👏👏

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +1

    እባዬ ፈሰሰ የኔ ወድም 😢😢😢ላተ የዱረሰች እመብርሀን ከነልጇ ለኔም ለቤተሰቦቸም ትድረስልን🙏🙏🙏

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 3 роки тому +8

    "በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና" ቀሲስ ሄኖክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ በዚህ ቀውጢ ሰአት እንደ ቀሲስ ሄኖክና መላከ-መንክራት መምህር ግርማ በእጀጉ ያስፈልጉናል ዲያብሎስ ጊዜው የኔ ነው እያለ እየሰማን ከሱ ጋር የሚዋጉትን የሚጠሉ የዲያብሎስ ናቸው አልያም ያልነቁ ናቸው ለሁለቱም ወገን ልብ ይስጥልን እንዳለብን የመናፍስት ውጊያ እንደነ ቀሲስ ሄኖክ በሺዎች ነበር የሚያስፈልጉን አንድ ሰውን 400 ሺህ ሴጣን እየያዘው እያየን በሚሊየን የሚቆጠረውን መንጋ አስቡት ስለዚህ እነ ቀሲስ ሄኖክ ከቤተ ክህነት መረዳት መታገዝ ጉባኤያቸው መስፋፋት ሲገባው ራሱ ቤተ ክህነቱ በሙስና በዘር በደብተራዎች መናፍቆች መያዙ ምን ያህል ሴጣን ያለእረፍት አንድም ሰከንድ ሳያባክን እየሰራ መሆኑን ያስገነዝበናል እናም ቀሲስ ሄኖክ ከመላከ መንክራት ግርማ ጋር ህብረት ፈጥራችሁ በጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ለተበላው መንጋ በሰፊው እንድደርሱለት ስል ሃሳብ አቀርባለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 роки тому +3

    አቤቱ የስርዊት ጌታ አንቴው ማርን ይቅርም በላን እኛንም እንደዚህ ልጅ እመቤቴ ማርያም ትድርስልን ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 роки тому +3

    ለሱ የደረሰች ወላዲት አምላክ ለኛም ትድረሰን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን

  • @mimiselam8749
    @mimiselam8749 2 роки тому

    አባታችን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛሎት

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 роки тому +3

    አባታችንን ፀጋዎትን ይጨምርልን አባየ እንደስዎ ያሉትን የተቀደሱ አባቶችን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ

    ዲያቢሎስ ተቃጠለ በእጦጦ ማረያም እርርርበል ዳቢሎስ ምን ስልጣን አለህ ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238 Рік тому

    እማ ፍቅር ወለላይቱ እመቤት ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @PANDA-jk9ph
    @PANDA-jk9ph 3 роки тому +8

    ቅዱስ ገብርኤል አባ ቴ ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ድረሺልኝ

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 роки тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ😥በምህረትህ ማረን ከዚህ ከፋ መንፈስ ጠብቀን ቀሲስ እድሜ ይስጥልን በፆሎት ያስቡኝ🙏 አፀደ ማሪያም

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይገስፅህ ደግሞ ጉራዉ አባታችን በረከቶ ይደርብን ለወንድማችን የደረሰች እመብርሃን ትድረስልን ወለለላቱ እኛ የስደት ልጆችሽ ለደጅሽ አብቂን

  • @በለይነሽወለተእየሱስ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰው አሪገኝ መድሀንአለም 😭😭😭😭😭

  • @ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ

    አቤቱ ወላዲተ አምላክ በጠላት እጅ እንዳንጠፋ ከልጅሽ አስታርቂን

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 роки тому +4

    እድለኛ ነው ተገላገለው የኔስ መቼ ይሆን ! በፀሎት አስቡኝ ሰይፈሚካኤል ነኝ ።

  • @በጥበብአኑረኝ
    @በጥበብአኑረኝ 3 роки тому +4

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን👏

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 роки тому

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Рік тому

    በከመ ምህረትከ ኦ አምላከ ሰማይ ወምድር

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 роки тому +1

    አቤቱ ለሱ የደረሰሽ እቤቴ የጌታዬ እናት ለኛም ድርሽልን😢😢😢

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 роки тому

    እግዝኦ ማረና ክርስቶስ

  • @alexofentahun9811
    @alexofentahun9811 3 роки тому +1

    አምላካችን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወላዲቷ ምን ይሳንሻል አባ ፀጋወ ይብዛ እድሜይስጦት!!!

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን ሀገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @hhgdhhhd4935
    @hhgdhhhd4935 3 роки тому

    ኣባዬ ለኔም በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልን ተጨንቅያለዉ

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት በቸርነቷ በአማላጅነቷ ትጠብቀን ከታሠርንበት ትፍታን

  • @ABYouTube1221
    @ABYouTube1221 3 роки тому +1

    ኦ አምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ስለታገስከን እናመሰግንሀለን ለወንድማችን የደረሰ ለኛም ለሁላችን ይድረስልን የዘብሩ ገብርኤል

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ጨርሶ ይማርህ ላንት የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን በድሜና በፀጋ ያኑርልን

  • @kokomare2308
    @kokomare2308 3 роки тому +1

    አቤት አቤት እንዴት ያለ ስቃይ ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 3 роки тому

    የወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔንም ቤተሰቦቼንም በጥላሽ አውይኝ እመብርሀን በሰው ሀገር ወይ ለቤተሰቦቼ አልሆንኩ ወይ ለራሴ ግራ ገብቶኛል እመብርሀን የቸገረኝን አሟልተሽ ለቅድስት ሀገሬ አስገብተሽኝ የደጅሽን አፈር በሱባኤ እንደምከባልበት ተስፋ አለኝ ወቶ ከመቅረት ሰውሪኝ እማየ አድኝኝኝ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    አቤቱ ጌታሆይ ጠፍተናል ማረን ይቅር ይበለን 😢😢😢🙏🙏🙏አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @rajrajuraj9858
    @rajrajuraj9858 3 роки тому +5

    አቤቱ ማሬን ይቅረ በሌን ።ዛሬስ ጫናቄኝ እድሜ ይስጥልን ማምህረ ሀገራችን ሳላም ያረግሌን ::❤❤❤❤

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    በእውነት የቅዱስ እግዚአብሔ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እማምላክ ምን ይሳንሻል እናቴ ወንድሜ እንኳን እመብርሀን ፈታችህ አባታችን በሰው ተመስለው የሚፈታተኑ ልቡሰ አጋንትን ይጣልሎት ያብዛልን እንደናንተ አይነቱን

  • @igiygigig2325
    @igiygigig2325 3 роки тому +2

    እሜበቴ ሆይ ለደጃፍሽ አብቅኝ እናቴ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 3 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @abitybekele1150
    @abitybekele1150 3 роки тому +2

    እናቴ እመቤቴ ማሪን ይቅር በይን በረዴትሽ ጥላ ከክፍ መናፍስት ሁሉ ጠብቂን አሜን

  • @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ

    ኣባቴ የትኖዉ ያሉ ልጄ በኩፉ መንፈስ እየ ተሲቃየት ናት እኔም ኣእሙሬ ላይ ሁኖ በጣም ነዉ ስቃይ ነው ያለሁ በፀሎታቹ ኣሱብኝ ስልክ የኣባቴ ላኩሉኝ እኔ ስደት ነኝ ያለሁ ልጄ ግን ከቤተሰቡ ጋር ናት ያላት በየ ስድስት ወር በአንድ ኣመት ነዉ እየመጣ የሚያሳቃያት ትንሽ ናት ኣሁን 5ዓመትዋ ናት እባካችሁ ልጄ እንድትፈወስ ስልካቹ ኣስቀሙጡሉኝ በፀሎታቹ ኣስብኝ😭😭😭

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому

    ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +1

    አቤቱ ማረንንን ጌታ ሆይ ከዚህ እስራት ፍታን ወለላይቱ እመቤት ድረሺልኝ ለደጅሽ አብቂኝ🤲

  • @hannaeth2735
    @hannaeth2735 3 роки тому

    አቤቱ በምህረትህ እርዳኝ አምላኬ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    እግዚኦ መሀርነ ክረስቶስ
    አልቀናን ማርን ማርን ማርን ይቅር በለን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 роки тому +4

    ኧር ተይዘናል 😢😢😢እመብረሀን እናቴ ለኔም ድረሽልኝ እማ ካገሬ ስወጣ አንችን ስእልሽን ይዥ ነው ካገሬ ስወጣ ስንቄ ብየ ያዝሁሽ እማ አታሳፍሪኝ ድርሽልኝ በጸሎት አስቡኝ አባየ አሞኛል ጡቴን ወገኖቸ እህተ መራዊ ነኝ 😢😢😢🤲🤲🤲

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      EMEBIRIHAN tasibish ehte yesidetin neger yayew new miyakew techegiro yayew new sewu sewu lay miferdew ydelawin etayu new

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 роки тому +1

      እግዜር ይጠብቅሽ እህቴ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      @@kedist1978 EGZIABHER bmalet yitarem wedefit

    • @ወሎየዋቁጥር2
      @ወሎየዋቁጥር2 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @meklitgera8751
      @meklitgera8751 Рік тому

      Egezabher yemaresh tebele kelelesh wehawen telote aderegesh ashashew

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 роки тому +8

    የ ሰው ልጅ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ለ ሰው ጤነኛ ነው ግን ሁሉም በ እርቁስ መንፈስ ይሰቃኛል እመቤቴ እኔንም አስብኝ እናቴ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      Amen
      Asmetachochu asdegamiwoch asslabiwochu selabiwochu degamiwochu mariachi asmwarachhu asmat adiragi asderagiw ganen gotachhu added newest Katarina askotariwochu etsefaris abishu afilho etefaris techi astechi menafist werash kifu adiragiwochu yihin eyayu yisalekhbinal

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee6802 3 роки тому +1

    አንደው አባ አድሜና ጤናውን ይሰጠዎ ፈጣሪ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому

    .አቤቱ.ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችንን ይጠብቅልን እግዚኦኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ባተ ቸርነትነው የቆምነው 😭😭😭😭😭😭😭 አደራ ጌታ ሆይ እዳተወን ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እስከ ቤተሰቦቼ ምኞታችን እዲሳካ ለኛም አባ በፀሎት አስቡን አደራ 😭😭😭❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 роки тому +1

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን (3)እልልልልልልልል ለአንተ የደረስችህ እኛም የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 роки тому +1

    አባታችን እናቴ ወለተ አረጋዊን በፀሎት እስቡልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ ያቆይልን::

  • @house8969
    @house8969 3 роки тому +1

    በእውነት ዴሰሌይክ የምትሉ ማሰተዋሉን ያድላችሁ😭😭

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ትውልድህን አድነን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለወድማችን ይደረሰች ለኛም ትድረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @ወልደአረጋዊ
    @ወልደአረጋዊ 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መገኛወትን ሰጡን ወንድሜ ከሰወት መምጣት ይፈልጋል እናም መገኛወትን

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 3 роки тому

    አናቴ አመብርሃን ትድረስልን አሜን ለኝም መምህርችን በፀሎቶ አስብኝ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነልጅዋ ትክክበር ትመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @የልቤንበልቤይዤ
    @የልቤንበልቤይዤ 3 роки тому +5

    እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ

    ለገና እከስደስ ወዳ አገረ እገባለሁ እናቴ እመቤቴ እባክሽን ለደጅሽ አብቄኝ .አባታችን በፆሎት አስቡኝ .እህተ ገብርኤል ነኝ ከስደት .እምዬ የአምላክ እናት .ይህ አስደናቂ ገዳም በየት ነው .አባታችን ለምን አታብራርሉንም ቁጥራችሁንስ ለምን አትለቁልንም

  • @ሰርካለምግርማሰርካለምግር

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተዋብነስሩኪዳኔ
    @ተዋብነስሩኪዳኔ 3 роки тому +1

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ

    አምላክ ሆይ እድሜ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከሰይጣን እስራት አስፈታኝ መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን በርስወ እጅ እድፈወስ ይርዳን አምላክ👏👏

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 роки тому

    ክብር ምስጋና ለወላድቴ አምላክ

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በስመአቡ ለደጁሽ አቤኬን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚኣብሔር ይመስገን ኣንተን ከእስራት የፈታ ኣምላክ እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን ወገን ኣልቀናል እኮ

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 роки тому

    ወንድሜ ላንተ የደረስች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኛም ትድረስ

  • @Dubai825
    @Dubai825 3 роки тому +1

    አባበፀሎት አስቡኝ ጭንቅ ውስጥ ነኝ ወለተ ስላሴ አያላችሁ እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ ከነ መላ ቤተሰቤ

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 роки тому

    በዚህ ክፉ ግዜ እንዲያው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው በህይወት ያለነው እንደ እኛ ኃጢያትማ አንድ ደቂቃም በህይወት አንቆይም ፣ የመንፈስ መታረድ ግን ምንድነው ወገኖቼ?

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ

    ወላዲተአምላክ ወላዲተአም ወላዲተ አምላክ
    ሠአሊነቅድስት ሠአሊነቅድስት