Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እመብርሀን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ተዓምር ማየት ምንአይነት እድል ነው እመብርሀን ሀጢያተኞች ሆነን እኖኳን በዚ ዘመን በምልጃሽ እና በማዳንሽ አልተለየሸንም እና ክብር እና ምስጋና ላንቺ ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅሽ ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
,አሜን
Ameen Ameeeeeee ameen 💘👈🙏🙏🙏
የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይበእውነት ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ። የእንጦጦ ማርያም ለደጅ ያብቃን🙏
እህቴ ደምርኝ
አሜንንንንንን
Amen Amen Amen 😭😭😭
እድሜ ይስጥወት ብዙሰው እየዳነነውለወጣቱ ጠቃሚ መምህር ነዎ
አሜን
አሜን አሜን አሜንንን
አሜንንንን
እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልስህ ወንድሜ
የኔ ሕይወት ሙሉ ነው ይኤ ታሪክ እኔም በዚ እምነት ለረዥም አመት የምነቱ ተከታይ ነበርኩ ግን በመምህር ግርማ ስብከትነው ኢወቴ የተለወጠው
Egizabher yemesgne wude des yelal betam
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ 🙏
መታደል ነዉ እንካን እመቤታችን መለሰችህ ወደ ፍቅራ
ታድለሽ የሄ ወድ እነስ እህቴን ከምንፈቅና አልወጣም አለችኝ
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም tseleylat ayzoshe Egizabher yerdashale
እኛ ኢትዮጵያንና ክርስቲያኖች እኮ እድለኞች ነን በዚህ ባለቀበት ጊዜ ይህን የመሠለ ተዓምር ይፈፀማል። የተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገን ይክበር ይመስገን።
አሜንንንንን
1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy)5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
የእኔ ታሪክ ነው ወይኔ በፆሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ😢😢😢
Medhanialem yasbc
ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐♥
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ወለተ ስላሴ ብለው በፀለት ያስቡኝ መምህር 💒💒💒
መ ምህር እኔም የመናፍቅ መፈስ እዲሁ እያስጨነቀኝ ነዉ በፆለትዎ አሰቡኝ ወለተ ማርያም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayizoh be ye kenu tuat mata tselot sgdet atakuart mezgebe tselot gza ena seyife slase seyife melekot tselot arg hule sged mn eyalk endemtsegd demo hayile gebrel tube lay ena lbona tube lay ale lelochm alu jemr wendme be adisu amet endewum wede amlko hiwot temeles
በመቆጠርያ ቀጥቅጠዉ ለኢየሱስ እናት በእምነት ንገራት ፀሎቶን አብብ እኔም እያስጨነቀኝ ነበረ መንፈስ ቅዱስ ሴገልጥልኝ እነዚህን ነገሮች ሳደርግ አሁን ከጭንቀት እና የተለያዮ ህመሞች ሴመጡብኝ በእመብርሀን እፈወሳለሁ
ብዙ ችግሮች ያሉብኝ ሰው ነኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀሎቷ እንድታስበኝ ለምኑልኝ።
አግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅህ/ሽ ።
@@posmalex2383 አሜን ወንድሜ
ወላዲተ አምላክ ሆይ በአማላጅነትሽ አትለይን
Amen Amen Amen
ላንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አባ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስንቱ ወጣት ህይወት በእርስዎ እየተስተካከለ ነው ወደፉትም ገና በድንግል ማርያም አማላጅነት በእግዚአብሔርም ቸርነት እንድናለን.
አባታችን እባክውትን ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ወልድ ብለው እመቤቴ ለደጇ ታብቃኝ
ላንተ የደረሰችው ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ማርያም የእንጦጦዋ ንግስት እኛንም በስደት ያለነው ልጆችሽን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቂን ከነ መላው ቤተሰቦቻችን ከእስራታችን ፍችን ለድጅሽ አብቂን !!!
Amen
እመቤቴ ማርያም እንደ በደሌ እንደ ሀጥያቴ እና ክፍቴ ሳይሆን እንደ ርህራሄሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን፡፡
ድንግል እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ😢
አባቴ እድሜ ይስጥልኝ ሁሉን የሜችል እግዘአብሄር ፈጣሪ እንደዚህ እውነቱን ሲገልጽ የሚቀበል ቅን ልቦና ይስጣችው ስይጣን ላሳታችው ሰዎች ሁሉ።
ተመስገን ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለኔና ለቤተሰቤም ትድረስልኝ !!!
ደምርኝ እህቴ
እመብርሀን የአስራት ልጆችሽን አልረሳሽንም ለካ 😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿
ለነታችን ለወለላኢቷ ክብር ምስጋና የግባት አሜን አሜን አሜን➕🕯➕
የእኛ የተዋህዶ ስጦታችን አባቶቻችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከስህተት አምልኮት ከመናፍቃን መንፈስ ልጆችህን ጠብቀን የጌታየ እናት ለደጅሽ አብቃኝ ከማይታየው ጥላታችን ጠብቂኝ በተሰቦቸን እኔን ሀጢያተኘዋን የተዋህዶን አባቶቻችንን። ወንድሞቻችንን ኤህቶቻችንን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን
አባታችን እንኳን ሰልም ምጠ እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን አበቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ክክፈ መንፈሰ አውጥኝ፣ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባታችን
ሎቱ ስብሀት ወአኮቴት እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው የንጉሶች ንጉስ ነው እንሰግድለት አለን እናመሰግነው አለን✝️✝️✝️✝️ተመስገን አምላኬ
በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የጻድቃኔ ማርያም እመቤቴ ለደጅሽ አብቂን
አባታችን በጸሎት አስቡን ወለተማርያም ፍቅርተገብርኤል ተጨንቀናል አባታችን.......
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ ❤ ተው ንቁ መናፍቆች በቁማችሁ ሙታችሁ አትቅሩ እመቤታችን ክብሩን ሁሉ አንች ውሰጂ ❤ እማ ፍቅር የአለም ብርሀን🎉🎉🎉
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ
ዜዲየ ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እንዳንሰናከል ፈጣሪ በሀይማኖታችን ያፅናን እማምላክ ለተጨነቅነው ለሁላችንም ትድረስልን አሜን
ደምሩኝ
አግዚአብሔር ይገስጥ እርኩስ መንፈስ!!!! የአግዚአብሔር አሳት ይብላክ!!!! በሳተ ሰንሰለቱ ይሰራችሁ 🙏🙏🙏
እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
Eyesus Kirestos Tilantnam, Zarem, Negem, Eske Lezelalem Geta NewAmen................
ዴሰላይክ የምትሉ የሉሲፈርእና የደብተራ ልጆች ልቦናይሰጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የኔ ግደኛየ መንፍቅ ውስጠ ነው የሚስራው እግዚአብሔር ሊላ ስራ ይስጥልኝ አሜን ሀይል ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን እግዚአብሔር ይግስፀህ አሜን
በስሙ መባ አስገቢ ለቤተክርስቲያን ።።
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወለላይቱ እመቤት የጭንቅ አማላጅዋ ሁላችንንም በምህረትዋ ትጎብኘን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
በስማም እግዚአብሔር ይገስፀው ወጣቱ አለቀ በመንፈስ
ለአባታችን እድሜ ይስጥልን እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ የልቤን ታቂያለሽ እናቴ እደምታረጊልኝ አውቃለሁ እግዛብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
ለአባታችን ለቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልን ።የትችት ፈተና ታግሰው ስለሆነ
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን አንድ የጠፋች ነፍስ ዛሬ ድናለች ክብር ለ ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ
ድንግል እናቴ ስራሽ ድንቅ ነው 🙏🏽
ደምርኝ ዉዴ
መድሀኒአለም የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ!!!
አባታችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ድንግል ማርያም ትጥራልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ እድሜ ጤና ያገልግሎት ዘመንዎትን አብዝቶ ይስጠልን አባታችን ሀገራችን ሰላም ያርግልን የስደት ዞረን መግቢያችን ድንግል ማርያም እናታችን የስደትን ነገር ታውቂዋለሽ እናቴ አደራሽን ጥበቃሽን ምልጃሽን አይለየን በድክመታችን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤት ቆመን ስንሔድ ሰው እንመስላለን እናት ሆይ አሳስቢልን ፈጣሪ ማረን የኛንቤት ጎብኝን ድንግል ጨርሳ ትማርህ መመረጥ ነው በርቱ እኛንም አስቡን
እግዚአብሔር ይገስጸውየዲያብሎስ ስራ ምህራችንበእድሜ በጸጋ.ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመለሰ እኛንም ይመልሰን ከጠፋንበት
እመብርሃን እማ ፍቅር እመ አምላክ ለደጅሽ አብቃን
እባክዎ ያሉበትን ቤተክርስቲያን ይጠቁሙንና እኛም እንፈወስ 🙏🙏
እንጦጦ ማሪያም ነው ያሉት።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሽ እህቴ
ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን
አባታችንእድሜና ጠና የሰጠዎት ኑሩልን የጦጦዋ ማሪያም ልጄን ማሪልኝ ለደጅሽ አብቃት
አባታችን እድሜ ጤና ይሥጠዎት
መምህር እንደ አስተያየት በጠበልና በፅጋ የሚፈወሱትን በመዝገብ ዝርዝር ቢያዝ ጥሩ ነው ህመማቸው ምን እንደነበር የትኛውን ፅሎት እንደጸለዩ በቀን ስንት እንደሰገዱ ለምን ያህል ጊዜ እንደተጠመቁ ስለ ቦታው እንዴት እንዳወቁ ለሀይማኖቱ እድገት ለአንተም የአገልግሎት ብዛት ምስክርነት በተለይ ለምዕመናን በጣም ይጠቅማል። ዕውቀት የተፃፈ ካልሆነ አይበለፅግም አይተላለፍም።
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። እመቤታችንም አትለየን። ፀጋዉን ያብዛሎት ቀሲሳችን። እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን። ተመስገን።
እመብርሀን አንተን የገላገለቼክህ እኔንም ቤተሰቤዬንም ትገላግልን ትባርክን በቤታቼን ውሰጥ ያለውን ታውጣልን
አበታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እረጅም ይስጦት እመቤታችን ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እድሜውን ያሪዝሚልን አባታች በፀሎቶ አሰብኝ ወለተ ሰላሴ
ክብር ለእመቤታችንና ለልጅዋ ይሁን እድሜና ፀጋውን ታብዛሎት አባ
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢አቤቱ ማረን ይቅር በንን 😢በፈጣሪ ስም 🙏በፅሎት አስቡኝ. ወለተ ማርያም ብላችሁ 🙏እንም. እንደዛ ነው ማረገን ማርያም ያስድበንል እግዚአብሔር ያስድበናልበጣም ጨንቆኛል 😭😭😭
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ልባችንን ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልስልን እግዚሆ ማርነ ክርስቴስ
ቤቴሰብ እንሁን
እንደው በመብርሀን ኦርቶዶክስ የሆንን ሰዎች በእምነታችን አንፅና ትክክኛዋ እምነት ቸሩ መድደኒአለም በደሙ ያፀናት እምነት ስለሆነች እባካችሁ በምነታችን ፀንተን መሀተባችን አጥብቀን እንኑር
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማርያም ስም የተመስገነ ይሁን
የመደን ተሰፈችን እመቤታችን ቅዱስ ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ይግባት ልጅችን አትተውም ለውንድማችን የደረሰች ለኝም በስደት ላለነው ትድረሰልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለዎት አባታችን
ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን በእጅዎ እንድባረክ እመብርሃን ትርፍቀድልኝ አሜን
እግዛብሔር፣ይመስገን፣ስለሁሉምነገር፣እግዚኦ፣መሀረነክርስቶስ፣፣ላንተ፣እንደድረሰችልህ፣ለእኛም፣ትድረስልን፣ለአባታችን፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ፣እመቤቴ፣ለደጅሽ፣ታብቃን
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት
እግዚአብሔር ይመስገን🕯አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት :: እመብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ለእሱ የደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን አባ በፆሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ እግዚአብሔር ፀጋውን አብስቶ ይስጥልን
ውድ አባታችን እንኳን ደናመጡ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከክፉመንፈስይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን አባታችን በእድሜ በጸጌ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን ጠብቂልን በምልጃሽ
የተዋህዶ ልጆች ኣባራታቱኝ 💓
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን(3)ለአንተ የደረስችህ ለእኛም የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
አባታችንእድሜናጤናይስጦትእግዛብሄርይጠብቀንእህትወድሞቼ
ክብር ምስጋና ይሁን ለልኡል እግዚአብሔር
ወላዲተ አምላክ ክበር መስጋና ይድረሳት
እድሜ ይስጥልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር የሰስጦት ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏
እመቤቴ የኔ እናት ለተጨነቁት ሁሉ ደራሽ ለኔም ድረሽልኝ
ሠላም ቀሲስ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁለችንም እማብረሃን ትድረስልን
አባየ እድሜና ጤና ያድልልኝ
አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅወት ለወንድማችን የደረሰችለት እማ ፍቅር ለኛም ትድረስልን
እድሜና ጤና ይስጥልን!!መምህራችን
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚያብሔር ይመስገን። እመብረሀን እናቴ እኔንም አጢያተኛዋን ምኽረት ይቅርታን አሰጭኝ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን የማቶስላን እድሜ ያድልልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን የወንድማችን በረከት ይደርብን በፀሎት በስግደት እንበርታ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችን
ከሴጣን ጋር ብዙ ጥያቄ እና መልስ አያስፈልግም። እንዳያሳስተን እንጠንቀቅ።
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን እመቤቴ ደረሰችልህ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ለዝህ ቦታ እንድታበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም
እመብርሀን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ተዓምር ማየት ምንአይነት እድል ነው እመብርሀን ሀጢያተኞች ሆነን እኖኳን በዚ ዘመን በምልጃሽ እና በማዳንሽ አልተለየሸንም እና ክብር እና ምስጋና ላንቺ ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅሽ ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
,አሜን
Ameen Ameeeeeee ameen 💘👈🙏🙏🙏
የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ
በእውነት ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ። የእንጦጦ ማርያም ለደጅ ያብቃን🙏
እህቴ ደምርኝ
አሜንንንንንን
Amen Amen Amen 😭😭😭
እድሜ ይስጥወት ብዙሰው እየዳነነው
ለወጣቱ ጠቃሚ መምህር ነዎ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንንን
አሜንንንን
እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልስህ ወንድሜ
የኔ ሕይወት ሙሉ ነው ይኤ ታሪክ እኔም በዚ እምነት ለረዥም አመት የምነቱ ተከታይ ነበርኩ ግን በመምህር ግርማ ስብከትነው ኢወቴ የተለወጠው
Egizabher yemesgne wude des yelal betam
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ 🙏
መታደል ነዉ እንካን እመቤታችን መለሰችህ ወደ ፍቅራ
ታድለሽ የሄ ወድ እነስ እህቴን ከምንፈቅና አልወጣም አለችኝ
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም tseleylat ayzoshe Egizabher yerdashale
እኛ ኢትዮጵያንና ክርስቲያኖች እኮ እድለኞች ነን በዚህ ባለቀበት ጊዜ ይህን የመሠለ ተዓምር ይፈፀማል። የተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገን ይክበር ይመስገን።
አሜንንንንን
አሜን
1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy)
5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
የእኔ ታሪክ ነው ወይኔ በፆሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ😢😢😢
Medhanialem yasbc
ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐♥
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ወለተ ስላሴ ብለው በፀለት ያስቡኝ መምህር 💒💒💒
መ ምህር እኔም የመናፍቅ መፈስ እዲሁ እያስጨነቀኝ ነዉ በፆለትዎ አሰቡኝ ወለተ ማርያም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayizoh be ye kenu tuat mata tselot sgdet atakuart mezgebe tselot gza ena seyife slase seyife melekot tselot arg hule sged mn eyalk endemtsegd demo hayile gebrel tube lay ena lbona tube lay ale lelochm alu jemr wendme be adisu amet endewum wede amlko hiwot temeles
በመቆጠርያ ቀጥቅጠዉ ለኢየሱስ እናት በእምነት ንገራት ፀሎቶን አብብ እኔም እያስጨነቀኝ ነበረ መንፈስ ቅዱስ ሴገልጥልኝ እነዚህን ነገሮች ሳደርግ አሁን ከጭንቀት እና የተለያዮ ህመሞች ሴመጡብኝ በእመብርሀን እፈወሳለሁ
ብዙ ችግሮች ያሉብኝ ሰው ነኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀሎቷ እንድታስበኝ ለምኑልኝ።
አግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅህ/ሽ ።
@@posmalex2383 አሜን ወንድሜ
ወላዲተ አምላክ ሆይ በአማላጅነትሽ አትለይን
Amen Amen Amen
ላንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አባ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስንቱ ወጣት ህይወት በእርስዎ እየተስተካከለ ነው ወደፉትም ገና በድንግል ማርያም አማላጅነት በእግዚአብሔርም ቸርነት እንድናለን.
አባታችን እባክውትን ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ወልድ ብለው እመቤቴ ለደጇ ታብቃኝ
ላንተ የደረሰችው ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ማርያም የእንጦጦዋ ንግስት እኛንም በስደት ያለነው ልጆችሽን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቂን ከነ መላው ቤተሰቦቻችን ከእስራታችን ፍችን ለድጅሽ አብቂን !!!
አሜን አሜን አሜን
Amen
እመቤቴ ማርያም እንደ በደሌ እንደ ሀጥያቴ እና ክፍቴ ሳይሆን እንደ ርህራሄሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን፡፡
ድንግል እመቤቴ ለኔም ድረሽልኝ😢
አባቴ እድሜ ይስጥልኝ ሁሉን የሜችል እግዘአብሄር ፈጣሪ እንደዚህ እውነቱን ሲገልጽ የሚቀበል ቅን ልቦና ይስጣችው ስይጣን ላሳታችው ሰዎች ሁሉ።
ተመስገን ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለኔና ለቤተሰቤም ትድረስልኝ !!!
ደምርኝ እህቴ
ደምርኝ እህቴ
እመብርሀን የአስራት ልጆችሽን አልረሳሽንም ለካ 😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿
ለነታችን ለወለላኢቷ ክብር ምስጋና የግባት አሜን አሜን አሜን➕🕯➕
የእኛ የተዋህዶ ስጦታችን አባቶቻችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከስህተት አምልኮት ከመናፍቃን መንፈስ ልጆችህን ጠብቀን የጌታየ እናት ለደጅሽ አብቃኝ ከማይታየው ጥላታችን ጠብቂኝ በተሰቦቸን እኔን ሀጢያተኘዋን የተዋህዶን አባቶቻችንን። ወንድሞቻችንን ኤህቶቻችንን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን
አባታችን እንኳን ሰልም ምጠ እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን አበቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ክክፈ መንፈሰ አውጥኝ፣ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባታችን
ሎቱ ስብሀት ወአኮቴት እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው የንጉሶች ንጉስ ነው እንሰግድለት አለን እናመሰግነው አለን✝️✝️✝️✝️ተመስገን አምላኬ
በእውነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የጻድቃኔ ማርያም እመቤቴ ለደጅሽ አብቂን
አባታችን በጸሎት አስቡን ወለተማርያም ፍቅርተገብርኤል ተጨንቀናል አባታችን.......
እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ ❤ ተው ንቁ መናፍቆች በቁማችሁ ሙታችሁ አትቅሩ እመቤታችን ክብሩን ሁሉ አንች ውሰጂ ❤ እማ ፍቅር የአለም ብርሀን🎉🎉🎉
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ
ዜዲየ ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እንዳንሰናከል ፈጣሪ በሀይማኖታችን ያፅናን እማምላክ ለተጨነቅነው ለሁላችንም ትድረስልን አሜን
ደምሩኝ
አግዚአብሔር ይገስጥ እርኩስ መንፈስ!!!! የአግዚአብሔር አሳት ይብላክ!!!! በሳተ ሰንሰለቱ ይሰራችሁ 🙏🙏🙏
እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
Eyesus Kirestos Tilantnam, Zarem, Negem, Eske Lezelalem Geta New
Amen................
ዴሰላይክ የምትሉ የሉሲፈርእና የደብተራ ልጆች ልቦናይሰጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የኔ ግደኛየ መንፍቅ ውስጠ ነው የሚስራው እግዚአብሔር ሊላ ስራ ይስጥልኝ አሜን ሀይል ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን እግዚአብሔር ይግስፀህ አሜን
በስሙ መባ አስገቢ ለቤተክርስቲያን ።።
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
ወለላይቱ እመቤት የጭንቅ አማላጅዋ ሁላችንንም በምህረትዋ ትጎብኘን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
በስማም እግዚአብሔር ይገስፀው ወጣቱ አለቀ በመንፈስ
ለአባታችን እድሜ ይስጥልን እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ የልቤን ታቂያለሽ እናቴ እደምታረጊልኝ አውቃለሁ እግዛብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
ለአባታችን ለቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልን ።የትችት ፈተና ታግሰው ስለሆነ
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን አንድ የጠፋች ነፍስ ዛሬ ድናለች ክብር ለ ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ
ድንግል እናቴ ስራሽ ድንቅ ነው 🙏🏽
ደምርኝ ዉዴ
መድሀኒአለም የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ!!!
አባታችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ድንግል ማርያም ትጥራልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ እድሜ ጤና ያገልግሎት ዘመንዎትን አብዝቶ ይስጠልን አባታችን ሀገራችን ሰላም ያርግልን የስደት ዞረን መግቢያችን ድንግል ማርያም እናታችን የስደትን ነገር ታውቂዋለሽ እናቴ አደራሽን ጥበቃሽን ምልጃሽን አይለየን በድክመታችን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤት ቆመን ስንሔድ ሰው እንመስላለን እናት ሆይ አሳስቢልን ፈጣሪ ማረን የኛንቤት ጎብኝን ድንግል ጨርሳ ትማርህ መመረጥ ነው በርቱ እኛንም አስቡን
እግዚአብሔር ይገስጸው
የዲያብሎስ ስራ
ምህራችን
በእድሜ በጸጋ.ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመለሰ እኛንም ይመልሰን ከጠፋንበት
እመብርሃን እማ ፍቅር እመ አምላክ ለደጅሽ አብቃን
እባክዎ ያሉበትን ቤተክርስቲያን ይጠቁሙንና እኛም እንፈወስ 🙏🙏
እንጦጦ ማሪያም ነው ያሉት።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደምርኝ እህቴ
እሽ እህቴ
ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን
አባታችንእድሜና ጠና የሰጠዎት ኑሩልን የጦጦዋ ማሪያም ልጄን ማሪልኝ ለደጅሽ አብቃት
አባታችን እድሜ ጤና ይሥጠዎት
መምህር እንደ አስተያየት በጠበልና በፅጋ የሚፈወሱትን በመዝገብ ዝርዝር ቢያዝ ጥሩ ነው
ህመማቸው ምን እንደነበር
የትኛውን ፅሎት እንደጸለዩ
በቀን ስንት እንደሰገዱ
ለምን ያህል ጊዜ እንደተጠመቁ
ስለ ቦታው እንዴት እንዳወቁ
ለሀይማኖቱ እድገት ለአንተም የአገልግሎት ብዛት ምስክርነት በተለይ ለምዕመናን በጣም ይጠቅማል። ዕውቀት የተፃፈ ካልሆነ አይበለፅግም አይተላለፍም።
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ደምርኝ እህቴ
እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። እመቤታችንም አትለየን። ፀጋዉን ያብዛሎት ቀሲሳችን። እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።
ተመስገን።
እመብርሀን አንተን የገላገለቼክህ እኔንም ቤተሰቤዬንም ትገላግልን ትባርክን በቤታቼን ውሰጥ ያለውን ታውጣልን
አበታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እረጅም ይስጦት እመቤታችን ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እድሜውን ያሪዝሚልን አባታች በፀሎቶ አሰብኝ ወለተ ሰላሴ
ክብር ለእመቤታችንና ለልጅዋ ይሁን እድሜና ፀጋውን ታብዛሎት አባ
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢
አቤቱ ማረን ይቅር በንን 😢
በፈጣሪ ስም 🙏በፅሎት አስቡኝ. ወለተ ማርያም ብላችሁ 🙏እንም. እንደዛ ነው ማረገን ማርያም ያስድበንል እግዚአብሔር ያስድበናል
በጣም ጨንቆኛል 😭😭😭
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ልባችንን ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልስልን እግዚሆ ማርነ ክርስቴስ
ቤቴሰብ እንሁን
አሜን አሜን አሜን
እንደው በመብርሀን ኦርቶዶክስ የሆንን ሰዎች በእምነታችን አንፅና ትክክኛዋ እምነት ቸሩ መድደኒአለም በደሙ ያፀናት እምነት ስለሆነች እባካችሁ በምነታችን ፀንተን መሀተባችን አጥብቀን እንኑር
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማርያም ስም የተመስገነ ይሁን
የመደን ተሰፈችን እመቤታችን ቅዱስ ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ይግባት ልጅችን አትተውም ለውንድማችን የደረሰች ለኝም በስደት ላለነው ትድረሰልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለዎት አባታችን
ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን በእጅዎ እንድባረክ እመብርሃን ትርፍቀድልኝ አሜን
እግዛብሔር፣ይመስገን፣ስለሁሉምነገር፣እግዚኦ፣መሀረነክርስቶስ፣፣ላንተ፣እንደድረሰችልህ፣ለእኛም፣ትድረስልን፣ለአባታችን፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ፣እመቤቴ፣ለደጅሽ፣ታብቃን
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት
እግዚአብሔር ይመስገን🕯አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት :: እመብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን🕯⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ለእሱ የደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን አባ በፆሎትወ ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ እግዚአብሔር ፀጋውን አብስቶ ይስጥልን
ውድ አባታችን እንኳን ደናመጡ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከክፉመንፈስይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን አባታችን በእድሜ በጸጌ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን ጠብቂልን በምልጃሽ
የተዋህዶ ልጆች ኣባራታቱኝ 💓
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን(3)ለአንተ የደረስችህ ለእኛም የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
አባታችንእድሜናጤናይስጦትእግዛብሄርይጠብቀንእህትወድሞቼ
ክብር ምስጋና ይሁን ለልኡል እግዚአብሔር
ወላዲተ አምላክ ክበር መስጋና ይድረሳት
እድሜ ይስጥልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር የሰስጦት ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏
እመቤቴ የኔ እናት ለተጨነቁት ሁሉ ደራሽ ለኔም ድረሽልኝ
ሠላም ቀሲስ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁለችንም እማብረሃን ትድረስልን
አባየ እድሜና ጤና ያድልልኝ
አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅወት
ለወንድማችን የደረሰችለት እማ ፍቅር ለኛም ትድረስልን