ቀሲስ ሄኖክ ሽልማት ያበረከቱላት ጠቋርን በሁለት ወር በ18 ሺህ ስግደት ያሸነፈችው ሴት!ክፍል 79።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 176

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  Рік тому +49

    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
    kesishenoktefera

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Рік тому +12

    የኔ እህት ጉባዬ ላይ ሲያስቸግር ሲረብሽ አይ ነበር እንካን እመቤቴ ቀረበችሽ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ጀግና ነሽ በርቺልን ቅዱስ ገብሄል ይጠብቅሽ እናቴ

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +9

    ውይ መታደል ነው እውነት እህቴ እግዚአብሔር ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Рік тому +4

    እህታችን ያንች የደርሰ የድንግል ማሪያም ልጅ እኛንምከስራታችን ይፍታን አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቅድስት ስላሴ

  • @abeladmasu5044
    @abeladmasu5044 Рік тому +5

    አሜን ይምስገን ጠቋር የተረገመ መንፈስ ነው ። እመቤታችን ድራሹን ታጥፋው!

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Рік тому +9

    እግዚአብኤር ይመስገን ቀሲሳችን መምህራችን ይፍቱኝ 😢😢 እናንተን የሰጠን የቅዱሳን የሰማህታት አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእህታችን የደረሰ አምላካች ለኛም ይድረስልን አሜን እመብርአን አትለያችሁ ❤❤

    • @sabagirma3759
      @sabagirma3759 Рік тому

      መዽሀኒያለም እድሜህን ያዝምልህ ተባረክ፣ 3:12

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 Рік тому +34

    አባታችን በየት ላግኛችሁ በአረባገር ተሰቃይሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ መርቆርዮስ ነኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር እመብርሀን አትለየን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Рік тому +5

      አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ ጹሚ ስገጅ የተለያዩ ትምርቶችን ተከታተይ በርትተሽ ስገጅ እህቴ ስግደትና ጾም ጸሎትን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬን ትምርትም አድምጭ😢😢❤❤

    • @seifealigaz3048
      @seifealigaz3048 Рік тому +4

      ቴሌግራም ግሩፕ አለ ግቢ ቀሲስ ሄኖክ ተስፋዬ blesh

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Рік тому +1

      @@seifealigaz3048 አዎ ከታች ሊንክ አለ ተጭነሽ ግቢ ውድ እህት አለሜ😢❤

    • @emebetfetene8892
      @emebetfetene8892 Рік тому +1

      የቅዱስ መርቆርዮስ አማላጅነት አይለይሽ እህቴ

    • @hewanethopia174
      @hewanethopia174 Рік тому

      Telegram

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 Рік тому +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏።የንሰሀ አባት ፈልጌ ነበር አባቴ ያለውት አረብ ሀገር ነኝ ከቻሉ ይመልሱልኝ አባ

  • @ሳሬምሳሬም
    @ሳሬምሳሬም Рік тому +7

    አንቺን ነፃ ያወጣሽ አምላክ እኔንም ነፃ ያውጣኝ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Рік тому +6

    ክብር ለንጉሱ ምስጋና ለድንግል ልጅ ተምገን እሱን ያመነ የጠላት የከይሲ ዳብሎስ መጫወቻ አይዎንም አቤቱ አምላኬ የድሉ ጌታ ንፁልብን በውሳጥችን ፍጠርልን ተመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Рік тому +2

    እግዚአብሔር.ይመስገን.አቤት.መታደል.በ2.ወር.ውስጥ.መሸኘታ.ያንችን ጥንካሬ.ይስጠን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Рік тому +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Рік тому +5

    አባታችን ከክፉ ነገር ይቐጠብቅልን ፀጋና በረከቱን ያድልልን ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏ለእሀታችን የደረሰ አምላክ እኛንም ይመልከተን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ አስርዬ ስልክ እንዳታይ ብላ ከልክላኛለች

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому +3

    አባታችን:ሺአመትኑሩልን:በውነትእባዬንመቆጣጠር:አቃተኝ:እህታችን:ታድለሽ:ሁለት ድል:ተፈውስሽ:ተሸልመሽ:ፈጣሪይመሥገን:እኔምከሥደት:መልሥለዚህድል:ያብቃኝ:ወለተኪዳንነኝ:በፀሎትአሥቡኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ

    ቅዱሳንን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Рік тому +3

    በረከቶ ይደርብኝ የኔስ መቼይሆን ተራየ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +3

    አባታችን የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን

    • @kesstekesste195
      @kesstekesste195 Рік тому +1

      Des ylal telat teketikot sibarer ኤርትራዊ ነኝ egzabiher memhirachin barik

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Рік тому +5

    ዋው ቃል የለኝም

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    ❤❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገውን እድሜውን ይስጣችሁ አባታችን❤❤❤

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i Рік тому +3

    የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ለእህታችን የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HanaChane-dr5ww
      @HanaChane-dr5ww Рік тому

      እድሚይስጥልን የት ነው እሚገኙት

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +2

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ወራዳ መንፈስ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን የሚያተራምስ እሱ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፋህ
    እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን ቀሲስ

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 11 місяців тому

    እንኳን ደስ ኣለሽ እማየ ላንቺ የደረሱ ቅድስት ስላሴ ለኔ ለሃጥያተኛዋ ይድረሱሉኝ እንዳ ኣንቺ ንፅህ ልብ ይስጠኝ ፈጣሪ

  • @EsubalewTilahun-sq6ro
    @EsubalewTilahun-sq6ro 8 місяців тому +1

    አባ እግዚሐብሔር እድሜውትን ያርዝመው ግን የት ነው ያሉት በእግዚአብሄር ንገሩኝ

  • @tttt4228
    @tttt4228 Рік тому

    በማርያም አባታችን አጋናኙ በጣም ተሰቃየዉ በስደት መንፈሱ አሰቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetGenettesfay
    @GenetGenettesfay 9 місяців тому

    እግዚ ኣብሄር እረኛየ ነህ 🙏🙏🙏እግዚአብሄር ለኛም ለደካሞች ድረሰልን ኣምላኬ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻🤲🤲💚💛❤🙏

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Рік тому +1

    እውነት ነው አባ ባለን ስሃት ብንስግድ ማንእንደኛ መዳኒቱ በጃችን ነው ግን አብዛኛችን መሰገድ ይታክትናል እሱ ደሞ ይጫውትብናል አምላክ የሚንበረክክልብ ይሰጥን

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 11 місяців тому

    እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆዬዉት አባታችን ለስዋ ይደርስ ሉኛም ለስደትኞች እመብርሃን ትደርስልን

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Рік тому +2

    እድሜ ይስጥልን አባቴ🙏🙏🙏

  • @meteriyaye
    @meteriyaye Рік тому +3

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረኝ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Рік тому +2

    አባ በረከቶ ለእኔ እና ለቤተሰቦቼ ይደረብን❤😢

  • @rodasyilma8321
    @rodasyilma8321 Рік тому +1

    አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому

    ያቺን ፀጋ ለኛም ያድለን መንፈሳዊት ጀግና ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን ምምህር ፀጋውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን

  • @zmzm4577
    @zmzm4577 Рік тому +2

    አባታችን በጾለት አስበኝ ወለተ እየሡሥ

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Рік тому +1

    እግዜብሄር ፀጋውን ያብዛልን አባታችን❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Рік тому

    አባታችን በእዉነቱ እድሜ ናጤናዉን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Рік тому

    እሰይ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ የኔ ቆንጆዎች ጸጋውን ብዝት ያድርግላችሁ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Рік тому

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጽያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ መስቀል መነቀስ እንኳን የመናፍስት መዋረሻ ከሆነ ዘነጥን ብለሽ ወይስ ስልጣኔ ብለሽ የተነቀስሽ ሁላ ኧረ ንቁ ንቁ

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Рік тому

    እኛም ነፁህ ልቦና ይፍጠርልን 😥😥😥🙏🙏🙏

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 Рік тому +2

    egzabiher beynor min enihon neber kibir le egzabiher yhun

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት በርቺ በሀይማኖትሽ ፀሎት ስግደት እዳተይ

  • @jooman7885
    @jooman7885 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +1

    የኔአባት ፀጋውን ያብዛልወት

  • @aebek1413
    @aebek1413 Рік тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።እድሜውን ይጨምርልህ።

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @DiboraAlemayehu-m4v
    @DiboraAlemayehu-m4v Рік тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
    እውነተኛ አባቶቻችን እየበዙልን ነው!!!

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Рік тому +1

    AmeenAmeen.lanch.ya.Darsaa.Linyami.yidrasii.Inkuwan.Dasii.Hlesh.hite

  • @NigussienibereteNigussienibere

    አባታችን የበለጠ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥውት
    የት ደብር ነው የምናነኝወት

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አባቴ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @medhanit24
    @medhanit24 Рік тому

    አቤቱ እምነቴን አፅናልኝ በረከታቹ ይድረሰኝ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 10 місяців тому

    በስምኣብ ምን ኣይነት መንፈስ ነው ይገርማል ኣሁንም መትጋት አለብሽ እህቴ ኣባታችን እንደናንተ ያብዛልን እድሜ ይስጥልን

  • @abraabra1487
    @abraabra1487 Рік тому

    Be egzaber be mariyam ba mikael 🙏🙏🙏😭😭😭 Abatee metet alebet tebaberugn yete new ene meketatel kejemerkut 3Amet honognl gin ane yalehu ke Ethiopia wichinew 😢😢

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ሰራሽ የኔ ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ልደታ-ዘ1ወ
    @ልደታ-ዘ1ወ Рік тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ፃለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ሰው ጋር ማውራት አልቻልኩም ሰው ጋር አልገናኝም ስለድግል ማርያም ብላችሁሁ ፃለት አስቡኝ

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Рік тому +1

    Enkwane beSelam matu Abatachene",
    Ebakachewene silkachewene yimeteweku kalachewe aderaa

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ9ዐ

    እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @LemlemBerhanu-u7z
    @LemlemBerhanu-u7z 7 місяців тому

    መምህር በሃለ አምሳ ይሰገዳል ወይስ ከይሰገድም ብዙ ሰዎችን ስጠይቅ አይሰገድም ይሉኛልና እና እባክህ መምህርመልስህን

  • @SofiTeref
    @SofiTeref Рік тому

    Abeatichan Erezima edim Tena yesatelan enam Betsalotecha Asebagna

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Рік тому +1

    Abba berekatot yederesan edemena xena yesxelen tsegawun yabzalot medanialem kiristos xela kelala yehunot ❤❤❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 Рік тому

    እመብርሀን ነፃ ታውጣን ሁላችንንም

  • @gedeong.6391
    @gedeong.6391 Рік тому

    Egiziabher Yesemanew Lemetegber Betegaber Yawelen, Amen.

  • @abraabra1487
    @abraabra1487 Рік тому +1

    Enem betam news yimiweditt egzaber misikirenew 😢😢😢

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Рік тому

    አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @selamselam8877
    @selamselam8877 5 місяців тому

    Ehat lanchi yaderas qadusan xadeqan samyita Lanngam yidaresulan Amen

  • @rishane9576
    @rishane9576 Рік тому

    Abatachene edemena tena yestelene kene betesebewo amene bereketewo selotewo ayeleyene abatachene amen amen amen

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Hananmukete
    @Hananmukete 5 місяців тому

    አባ የት ነዉ ያሉተኝ መልሱልኝ ከስደት ስመለስ እኒም እድመጣ ሳዳምጥ እሜሰማኝ ነገር ፈጣሪይ ያቀዋል ጀርባየ ነዉ እደሳት እሜቃጠለዉ

  • @misterabebe8964
    @misterabebe8964 Рік тому

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን! Video ግን መልክ(የሰው ፊት ገፅ) ግን ባታሳዩ ጥሩ ነው፡፡

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ እኛም ከታሰርንበት ከእርኩሳን መናፍስት ሴራ ለመፈታት ያብቃን

  • @አነዘክርስቶስ-ቨ1ኀ

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +1

    Nurulin qba❤❤❤ berketwe ydirsen❤❤❤

  • @AmanuelBalay
    @AmanuelBalay 11 днів тому

    God blessed 🙌

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Weinareg
    @Weinareg Рік тому

    enem behiwote bzu teseaychalehu anchin yefeta enenm yiftagni

  • @KonjitBahiru
    @KonjitBahiru 11 місяців тому

    አባታችን የጉባኤው ስፍራየትነው ባውቀው በጣም ቸግሪአለው

  • @abraabra1487
    @abraabra1487 Рік тому

    Egzaber kalhiwet yasemlin 🙏🙏😢

  • @HaymanotTekle-ef3nh
    @HaymanotTekle-ef3nh 7 місяців тому

    Amen Amen aba egzabhr edma ysto

  • @selititie2167
    @selititie2167 Рік тому +2

    Abate enkuan dehina metu

  • @Fekerte928
    @Fekerte928 Рік тому

    የሚያገልግሉበት ደብር የት ነው በማሪያም ተባበሩኝ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Рік тому

    እግዚአብኤር ይመሰገን

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Рік тому

    Ebakachehu abatachen yeti new menagegnachew

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Місяць тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen 🙏

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 5 місяців тому

    EGZABHER denke nw seraweme gerume nw

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @libebeegezebeheretsena8643
    @libebeegezebeheretsena8643 Рік тому

    Egzebehere ymesgn bewunet Selhulum neger serew derqa denqa new abatechin tsegew yebzelota ehetchen lanchi yederse lole Egzebehere yekere yemesgn 🤲🙏

  • @fxvv5002
    @fxvv5002 Рік тому

    ዘንድሮም ይሆነ ሰዉዬ መቁጠርያና ማይክራፎን ይዞ ጋኔን ወይም ሰይጣንን ሲያስለፈልፍ እያየን ምንም መንፈሳዊ ሕይወታችን ላይ የሚሻሻል ነገር ሳይኖር ግዜያችንን በከንቱ እናጠፋለን ። እያይን ያለነው እኮ የ ሰይጣን ምስክርነትን ነው ። ሰይጣ ከመች ጀምሮ ነው እውነት መናገር የሚችለው ቢናገርስ ለተንኮል ውይም ሌላ የተደበበቀ ሴራ ቢኖረው ነው እንጂ ። ስለዚህ አባቶቻችን እንዳደረጉት ሰይጣን እውት ቢናገር እንኳን እሱ ስለተናገረ ግዜ ሰተን ልንሰማው አይገባም ። ደግሞ ሁልግዜ ከ UA-cam ገንዘብ ለማግኘት ብለዉ የሰይጣንን ምስክርነት በ video እየቀረፁ የኛን ትኩረት ሊስብ የሚችሉ ርእሶችን እየመረጡ በ UA-cam ገፃቸው ላይ እየለቀቁ የሚያደነዝዙንን ሀሰተኛ አጋንንትን የማዘዝ ፀጋ አለን ባይ ሰዎችን ከ ቅድስት ቤተክርስቲያን ልናስወግዳቸው ይገባል ። ደግሞም ሁላቹም በህይወታችው እንዳያችሁት ወይም ወደፊት እንድምታዩት ሕይወታችን የሚቀየረው ፣ የሚሻሻለውም የጋኔንን ገድል ስንሰማ ሳይሆን የ ቅዱሳኑን ገድል ስንሰማ ነው ፤ የ የሰይጣንን ምስክርነት ስንሰማ ሳይሆን የ ቅዱሳን አበውንምስክርነት ስንሰማ ነው ፤ ስለ ሰይጣን ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ስንማር ነው ።
    ይህም በአሁኑ ወቅት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ልትነግረንና ልታስጠነቅን እየሞከረች ያለችው ይህን መልእክት ይመስለኛል።

    • @yeshemebetdejene4463
      @yeshemebetdejene4463 11 місяців тому

      Besemabe ante weyem anche perogeramune bateketatelu ayeshaleme ante laye yalewe new endehe yemelew feteshe rasehen ok

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Рік тому

    ተመስገን

  • @TigstEsayas
    @TigstEsayas Рік тому

    Abatachi yet endemiyagelegilu yemitawiku nigerugn ebakachu bereketachew yiderinim

  • @RedietRedu-yh9kr
    @RedietRedu-yh9kr Рік тому

    የት ነው የሚያገለግሉት መጥቼ መፈወስ እፈልጋለሁ እባኮትን ቦታውን ንገሩኝ

  • @natiyeking1619
    @natiyeking1619 Рік тому

    መምህር እኔ ልብሴ ላይ ደም ነው የተረጨው እና በፀበል አጥቤ ለብሸዋለሁ ምናልባት የሚታደስ ከሆነ ምን ማድረግ ነበረብኝ መምህር እባክህ ንገረኝ

  • @abebo8460
    @abebo8460 Рік тому

    Ba mariyaam Abatachin adarasha yet now ba Egzabher nigarugne