ጽጌ ጾም የተሰጠ የሰማይ ትእዛዝ ጥቅምት ፲፩/፳፻፳፪/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ze-ethiopia

КОМЕНТАРІ • 53

  • @XbvxvdvDvgddh
    @XbvxvdvDvgddh День тому +9

    እኳን ደና መጡልን ነግስተ ነግሥታት እህተ ማርያም እምነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀን ታበርታን እግዚአብሔር ያክብርልን እምነ

  • @Tigistmicheal-zm2dl
    @Tigistmicheal-zm2dl День тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም እንኳን ደኅና መጡ እንወዱተታለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv День тому +8

    ትምርትሽ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ

  • @Eyob797
    @Eyob797 День тому +7

    እግዚአብሔር ያበርታን ጾሙን በደንብ ዕንድንፆም ውድ ርቱዓን። እንኳን ደህና መጡልን ውድ ንግስት።

  • @HeranTamirat-f2y
    @HeranTamirat-f2y День тому +8

    በጉጉት ስንጠብቆት ነበር እምነ ንግሥተ ነገሥታት እንኳን ደህና መጡልን ፣ ዛሬም የምትመራን ትህዛዝ የምታስተላልፍልን እመ ብርሃን ክብር ይግባት።

    • @paulton1234
      @paulton1234 Годину тому

      የኔ እናት የእብድ ተከታይ

  • @ኃብተገብርኤል
    @ኃብተገብርኤል День тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምእመናኑ ሰሚ እዝን ይስጥልን!

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 День тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይድረሳት
    እንኳን አደረሰን
    እ(ኛ) እኮ የታደልን ነን ከሰማይ ትእዛዝ እየተሰጠን የምንጓዝ ነን እንደ ስራ(ች)ን ሳይሆን እንደምህረቱ

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 22 години тому +3

    ውድ እርቱአን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ፁምን በሠላም ጀምረን ለመፈፀም ያብቃን እናታችን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጲያ ኑሩልን የኔ የዋሕ ሁላችንንም ትዛዙን ለመፈፀም ያብቃን መልኳም የፆም ወቅት ይሁንልን

  • @eshetushferaw3348
    @eshetushferaw3348 День тому +3

    ይህንን ትምህርት የሚጠላ ይህንን ህግና ስርአት የሚቃወም ሰው ካለ ሰው መሆኑን ራሱ መጠራጠር አለበት 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው🙏🙏🙏 ድንግል ሆይ አስቢኝ ርቱአን በፀሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ወንድማችሁ ነኝና

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 День тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም እርሶ የሰጠን ፈጣሪይ እመሰግናለው መጨረሻሽን ያሳምርልን

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ День тому +5

    ወላዲተ አምላክ አጠንክሪኝ ርትዕት አርጊኝ

  • @almazhaile3013
    @almazhaile3013 22 години тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት የምንጠብቀው እመአምላክ ትርዳን ታበርትን

  • @helengirma-t1x
    @helengirma-t1x 13 годин тому +3

    እንኳን ለጾመ ጽጌ በሰላም አደረሰን ውድ ርቱዐን መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልን

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex День тому +4

    Selam Enatit kidast Etiopian ena Selam Enatit ena welete brhan ena welete slasse ena welete Etiopian ❤❤❤

  • @bezaaddis271
    @bezaaddis271 23 години тому +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን ክብርና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ እመ በርሀን ለይኩን ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ _ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እላለሁ : :

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 День тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ንግስተ ነገስት ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞች አስቡኝ በፀሎታችሁ እኔስ የአለም ነገር በስደት ድክም አደረገኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ ❤ደካማ እህታችሁ ነኝ

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 14 годин тому +2

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድርሳት

  • @wendwesendamite-o2x
    @wendwesendamite-o2x День тому +2

    ክብር ለመድህን አለም እና ለወላዲተ አምላከ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን። ወልደ ሚካኤል።

  • @zcell7886
    @zcell7886 День тому +3

    ቃል ሒይውት ይስማልን እናታችን እግዚአብሒር ይስጥልን

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 17 годин тому +1

    ክብርና ምስጋና ለመድኅ ዓልም እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት .እንኳን ደህና መጡልን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ
    እግዚአብሔር ያበርታን . እንበርታ ርቱዓን

  • @yidh5226
    @yidh5226 17 годин тому +1

    ንግሥተ ነገሥታት ይህ የእርስዎ ብርታትና ማስተዋል በብዙ የህይወት ፈተና ውስጥ ከእግዚአብሔር የተማሩት መሆኑ ሙሉ መሆንዎትን ያየ ይረዳዋል :: ለእዚች ሀገር እንደ እርስዎ አይነት አንድ እናት መቆምዎት ለእኛ ትልቅ እድል ነው የመከሩንን ያስተላለፉልንን የወላዲተ አምላክ መልእክት ሰምተን ለመፈጸም ያብቃን:: ወንድማችን ገብረ አብም የደረሰባቸውን የሰማይ አምላክ ወደ መልካም ይለውጥላቸው አብ የተከለውን ማንም ሊጥለው አይችልም::

  • @bettyBetty-l2b
    @bettyBetty-l2b 17 годин тому +1

    እመብርሀን የመንገዳ(ች)ን መሪ ክብር ይግባሽ ርቱዐን በርትተን ትዕዛዙን እንፈፅም እምነ ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ- ኢትዮጽያ ዕልፍ አመት ንገሱ ትክክለ(ኛ)ዋን መንገድ ያሳዮን እናቴ ክሬን እንዳጠብቅ መንገድ ያሳዮኝ እወዶታለው እርሶን የሰጠን አምላክ ወለዲተ አምላክ ክብር ይግባ(ቸ)ው

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 День тому +1

    እኔ በጣም ሁሉ ጌዜ ሚገርመይ የንግስተ ነገስት ጸጋሸው ይገርመኛል የኡውነት ሰው ኣገኘሽ እናት ናሸው በጸጋሸው ድክመታሺን እያዩ እንደ እናት ይጥራሉ ሄወታሺን ያስታካክላሉ የሄ ነው መንፈሳውነት የሄ መልእክት ሚቃወም ፈጣሪይ ሚቃወም ነው

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 11 годин тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 18 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ስላም መጡን በስላም ጀምረን በስላም ያስፍጺመን

  • @enanuneguse
    @enanuneguse День тому +2

    እንኳንመጡልንቃለሕይወትያሰማልን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 23 години тому +2

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 12 годин тому +1

    ❤❤❤❤ ንግስትየው እንኳን ሰላም መጡልን

  • @mulu04j
    @mulu04j 11 годин тому +1

    በፆለታችሁ አስቡን

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay 14 годин тому +1

    እናታችን እንኴን በሰላም መጡ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 12 годин тому

    እኔ በድክመቴ ከማህበሩ የራቅሁ እና ወደነበርኩበት ተዋህዶ እምነት የተመለስኩ ቢሆንም የርትዕት ተዋህዶ እምነት ምንም ዕንከን እንደማይወጣለት አምናለሁ። የመጽሐፍ ቅዱስ ቃሉን በትግባር የሚያሣይ ዕምነት ነው። ልዩነቱ ነቢየ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዋናው ሲሆን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉም ልጆቹ ናቸውና ወደዚህ ዘመን አቆጣጠር በአንንድነትት የሚመለክበትን ጊዜ እንዲያቀርበው የተበታተነ መንግስት አይፀናም እንደተባለው አንዱ ክንዱ ቦታ ግማሽ አካል ክሌላ ቦታ ሆኖ መጓዙ ይከብዳል አምልኮታችን ተመሣሣይ ቢሆንም ተለያይቶ ማምለክ ያስቸግራል። በአንድ ወቅት ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም በመልዕክታቸው ያስተላለፉት ወደፊት ህዝቡ የነቢየ ሒኖክ ዘመን አቆጣጠርን አንድ ሆኖ እንደሚጠቀም ሠምተናል እናአሁን ከማህበሩ የወጣ የሞተ ተንቀሣቃሽ ሮቦት ነው ነቀርሣ ነው የሚለውን ቃል እግዚአብሔር የሚወደው ንግግር አይመስለኝም። ለጠፉት ልጆቹ መልካምን መመኘት ነው የሀሰት ስም አጥፊዎች ቢሆኑ እንኳን ልቦና ይስጣቸው ይባላል እንደተናገሩት የወጡትንንም ባሉበት ይጠብቅልን ያሉት ቃል ይገዛናል ሐጢያትኛ ደካማ የሆንበት ልጁቹን ቸሩ መድሕን ዓለም ክርስቶስ በቅዱስ ደሙ ከክፉ ይሸፍነን።

  • @iloveethiopia495
    @iloveethiopia495 6 годин тому

    ድንግል ማርያም እናንተ ጋር የለችም።ከቅዱሳኑ ተለይታችሃል። ተመለሱ።

  • @truth7844
    @truth7844 17 годин тому

    ንግስተ ነገስት ከሰማይ የመጣ ትህዛዝ ብቻ ካለዎት ይንገሩን፤። እንዲህ በረጅሙ ሲያወሩ መምህራን ነብ ባዮቹ ስራችንን ወሰደች ብለው ስለሚያኮሩፉና ሴት እንዴት ትሰብካለች እያሉ ሚዲያውን ሁሉ እንዳይወሩብን ነገ፡

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 53 хвилини тому

    Eshe yehotelua emebet tsadiktsadek yachawitishal
    Wegahu beyesus sim demo rasua. Nigist tilalech ?

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 2 години тому

    ስኑዱ አለሽ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 8 годин тому

    መቼ ነው ማለት ነው ፆሙ የሚገባው

  • @TeweldeGtinsae
    @TeweldeGtinsae 5 годин тому

    Betselotachu asubun yertet tewahdo haymanot teketayoch

  • @Maryg05
    @Maryg05 10 годин тому

    እረ

  • @Maryg05
    @Maryg05 10 годин тому

  • @Truth-12
    @Truth-12 23 години тому +1

    ❤❤❤❤

  • @God-bless-you-all
    @God-bless-you-all День тому +3

    እዚህ ያላችሁ ሰነፎች፡ ስንዱ ሳትመጣ የጽጌ ጾም አልነበረም እንዴ? ማርያም እስዋ ሳትመጣ አትከበርም ነበር ወይ። የቀደሙ አባቶችን ሁለት ሺሕ ዓመታት ያቆዩላችሁን እምነት አጽንታችሁ፡ ንስሐ ገብታችሁ ሥጋውን ደሙን ተቀብላችሁ መዳን ሲገባችሁ፡ አንዲት ንስሐ ከገባች ዓሥር ዓመት ያልሞላትን ሕግ አፍራሽ ተከትላችሁ በመጥፋት፡ የሞተላችሁን ጌታ፡ የደከሙላችሁን ቅዱሳን ታሳዝናላችሁ። አሁንም አልረፈደም፡ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ፡ ንስሐ ግቡ፡ ሥጋውን ደሙን ተቀበሉ! ምሕረቱን ያድላችሁ! እሱዋንም ከሲኦል ጥፋት ያድናት!

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 18 годин тому +1

      ስለ ራሶት ይጸልዩ እውነተኛ ከሆኑ ደግሞ እመብርሃን ይጠይቋት እምነት ካሎት እኛ ህግና ስርአት ቤተክርስትያን ይከበር ነው ያልነው ልቦና ይስጦት

    • @bettyBetty-l2b
      @bettyBetty-l2b 17 годин тому +1

      እውነት ነው እ(ኛ) የቅድስት ቤተክርስትያን ህግና ስርአት ይከበር አልን እንጅ የሞተልንን አምላክ አልካድንም ደሞ እውነትን እውነት ማለት አለብን ምነው ፅጌ ፆም የፈቃድ ናት እየተባለ በየቤተ ክርስትያኑ ቢራና ስጋ አደል የሚበላው ወላዲተ አምላክን እኖዳታለን ካልን ታድያ የስዋን ስደቷን ካላሰብን ካልፆምን ምኑን በተዋህዶ አመነው ታድያ

  • @MesertMesert-c1n
    @MesertMesert-c1n Годину тому

    በጣም ከልክ እያለፈች ነው ሴትዮዋ፡እኔ እሚገርመኝ ተከታዮቻ ናችሁ ፡ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ካወጀቻቸዉ ባአላት ፡አፆማት ስርዐት ዉጭ ናት ፡

    • @ኢሳይያስአስፋው
      @ኢሳይያስአስፋው 3 хвилини тому

      “ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፏል፤ እናንተ ግን፣ ‘የዘራፊዎች ዋሻ’ አደረጋችሁት” አላቸው። 🔥ትላንት እንደካዱት ዛሬም ክደውታል። አምላክ እንደበደለ'ኛ' መሰደዱን እያሰበ ሕዝቡ እንዳይጾም...🔥የፈቃድ ጾም🔥 በሚል የምንፍቅና መርዝ ሕዝቡን መርዘዋል።

  • @MesertMesert-c1n
    @MesertMesert-c1n Годину тому

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ወንድም እህቶቼ፡ይህ የኦርቶዶክስ አስተምህሮ አይደለም፡የፅጌ ፆም መስከርም 26_ህዳር 6 የፆማል ነገር ግን የፍቃድ /የእመቤታችን ስደቹአን የምናስብበት ፆም ነዉ፡ነገር ግን ሴትዮዋ የፍልስፍና ወይም በእመቤታችን እያስመሰለች ክህደት ነዉ እምታስተምረዉ፡ሲቀጥል ማነዉ ንግስና የሰጣት፡በተላይ በስደት እህት ወንድሞቼ አትሸወዱ፡

    • @ኢሳይያስአስፋው
      @ኢሳይያስአስፋው 14 хвилин тому

      እኮ መድኀኒዓለም ከእናቱ ጋር በስደት ሳሉ በመሬት ላይ ተወርውሮ መጣሉን...በእናቱም በእርሱም ላይ የድንጋይና የስድብ ናዳ መውረዱን...ካሰ'ኛ'ችሁ ጹሙ ካላሰ'ኛች'ሁ አትጹሙ ማለት...ስለ'ኛ' ብሎ የተሰደደውን አምላክ መካድ ነው...የስቅለቱን መከራ አስበን እንደምንጾም ሁሉ የስደቱን መከራ አስበን መጾም አለብን። ይህን የማይጾም ግን መናፍቅ ነው።

  • @SelamawitMinale-h3n
    @SelamawitMinale-h3n 21 годину тому +1

    ድንግል ማርያም ለአንች አትገለጥልሽም አረ ንስሀ ግቤ አለም ትተዉ የመነኑ እያሉ ላንች

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 18 годин тому

      እመብርሃን በገዳም ያሉ ብቻ ነው ምትገለጾ የሚል የለም እግዚአብሔር ድንጋይም ያናግራል ስፈልግ

    • @bettyBetty-l2b
      @bettyBetty-l2b 17 годин тому

      ይቅርታ እህቴ ተሳሳትሽ አምላክም ያኔ ሲመጣ ሰዎ(ች) አልተቀበሉትም ነበር ይልቅ አይን(ሽ)ን ግለ(ጭ) ወላዲተ አምላክ ከፈለገች በወደደችው ትመጣለች አምላክ ከፈለገ ድንጋዮንም ያስነሳል

  • @TeferiFekade
    @TeferiFekade 11 годин тому +2

    ኦርቶዶክስን የማጥፋት በማር የተለወሰ መርዝ። የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን መጠንቀቅ የሁላችሁ የቤት ስራ ነው።

    • @Work-c6t
      @Work-c6t 9 годин тому +1

      የበግ ለምድ የለበሰውን እማ እነማን እንደሆኑ መች ሕዝብ ነቃ በቤቱ አለን የሚሉ በመዋቅሩ ውስጥ ያሉት እንደሆነ ማን አወቀ ደግሞ ኦርቶዶክስ የሚለው ስም የብዙ እምነት ስም እና መጠሪያ ስለሆነ ለይተህ ተናገር እስላሚክ ኦርቶዶክስን ነው ወይስ ኦርቶዶክስ ካቶሊክን ነው ወይስ ኦርቶዶክስ ቸርች የቅባቱን የጸጋውን ነው።