Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሙሀመድ ጀዛከላህ እንዲብራሩ የምታነሳዉ ጥያቄ ተገቢና የማህበረሰቡ ጥያቄም ስለሆነ ሹክረን አላህ በአፍያ ያቁያችሁ
ይሄ የኔም ኮመንት ነው ትክክል
ጀዛከሏህ ኸይር ሼሁና በአላህ ሚንበሮች ሼሀችን አጠገብ ውሀ አቅርቡላቸው ሚንበር ኢልም ላይም ኡስታዞቻችን ሙሀደራ ሲያቀርቡ ጠረቤዛቸው ላይ ውሀ አቅርቡላቹው ቢያስፈልጋቸውም ባያስፈልጋቸውም ይቀመጥላቸው please አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን
ጀዛከሏሁ ኸይር ግን አንድ ነግር ልናግር ለምን ለሸሀችን ውሀ አታቀርቡላችውም ? በመሀል እያሳላችው ነው ውሀ አቅርብላችው??
ትክክል❤
ያሂላሂ ድንቅ ነው የትም ቦታ ሆነህ አሏህን ፍራ ሼህና አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልኝ አዘጋጆች በርቱ ሚንበር እንደሠሙ ነው❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚❤❤💚💚💚❤❤💚💚❤👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🕋🕋🕋🕋🕋🕋
መሻአላህ ውስታዝ ኢትዬጲያ ውስጥ ካሉ ጮሌ አራዳ ከግዜ ከወቅቱ አየር አይተው ሁሉ ቀን አዲስ ነገር ነው የምንሰማው ከሸካችን ከሳቸው የተማርኩት ነገር እስልምና በሀር ታፍሶ ተቀድቶ የማያልቅ የዲንን ትምህርት ሳንጨርሰው እኘ እንሞታለን ሸሀችን ኡምር አፊያ ሸካችንን መሰል ኡለማ ያብዛልን አላሁማ አሚን
ወድሜ ሙሀመድ መሸአሏህ ጥያቄ ስጠይቅ ህብን ወክለህ ነው ሰው እዲገባውየምታደርገው ጥረት መሸአሏህ ብያለሁ
አሚንንንንንን
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡዝታዝ እንዲሁም ማሜና ሁሴን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከብሀርማዶ ከሳውዲ ሁኘ ፕሮግራማችሁን ሁሌ ስራ እየሰራሁ እከታተላለሁ በኤርፎን እናም በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሽኩረን ለኩም ለሁሉም ለምትሰጡ ትምህርት
አሚን አሚን አሚን ጅዛኩም እላኽ❤❤❤
ሸህችን እና መድረክ መሪዎች ጥሩ ትምህርት እያገኛን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
ሸሀችን አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሁ
Walikum Selam werahmtula Masha Allah jazak Allah kir 🎉🎉🎉 du'a argulige
ምርጥ ሸህ አላህለዛ ጣፋጭ አንደበትአላችሁ
ለመልካምነገር ላይክ ይገበዋል ሸር በማረግም ብንተባበር አላህም ያግዘናል ኢንሸአላህ
Amin amin amin amin amin. Jzkum Allah Khairn!Juma’a Mubarak!ይገርማል! ሼካችን አስተምሮቸው በጣም ይጣፍጣል። ግዜው በምን አይነት ፍጥነት እንደሚጓዝ ግራ ይገባኛል። የግዜ መሮጥ ሳይሆን የዝግጅቱ መጣፈጥ ነው። በተለይ ወንድም ሁሴንን ትንሽ ተንኮስ ሲያደርጉ ለዝግጅቱ ውበት ይሰጠዋል። አለህ ይጨምርላቸው። እድሜ እና ጤና አለህ ይስጦት። አሚን። ግን-ግን ሁሌ ቡና ሲቆላ እንሰማለን። መቼ ነው የምንጠጣው ?
ማሽአላህ በጣም ምርጥ ብሮግራም ነው እመግቢያችሁላይ ሰላምታአታቀርቡም በሳምትመታችሁ ተመልሰናል ስትሉ እንደትነው
JazakAllah khair. Ameen
ሱብሃነአላህ የሚገርም ታሪክ እኔ እኮ ከጅምር እስከመጨረሻው አሳዝኖኛል
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራቹህን ይቀበላቹህ እኔ ታሪኩ ቁስሌን እስለነካኝ ስሜታዉይ ሁኘ ነበር የፃፍኩት ማሜ አንድ ሰዉ ነዉ አላልክም ክክክክክወላሂ ዱዓ ስታደርጉ የተሰማኝ ደስታ አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ አሚንንንን ያረብ ኢንሻዓላህ በአላህ ተስፍ አልቆረጥም ሁሉም ተስተካክሎ እንደ ተረት አንድ መፃሀፍ እፅፈዋለሁ ወላሂ አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ እድሜዉን ያርዝምልኝ ምክኒያቱ እሱ አላፊነት ተሸክሞ እስለነበር የቤተሰብ ከዛም በእኛ ተቸግሮ እስላሳደገን ልጀም እንደኔ መሰቃየት የለባትም ጥሩ ቦታ ነዉ ማስቀምጣት በማለት ነዉ በእኛ የቤሔር ልዪነት የለም የጎሳ እንጂ ይህ ደስ አላለኝም ፣ ይህ የከሌ ጎሳ ነዉ ይህ ገጠር ነዉ እያለ ነዉ ከተማ ነዉ ምድራት እያለ ከተማም ሲመጣ አልሰጥም ይላል እና ከቤት ያልገብ ከመንገድ እሱ አይሰጣቹህም እየተባሉ የተመለሱ ብዙ ናቸዉ በልጂነቴም የመጡትን አልቆጠርኩም ይህን ሁሉ ብቆጥር አባይን ይሞላሉ ግን የማስታዉሳቸዉን ዘመድ ያመጣቸዉን ጎረቤት ያመጣቸዉን ነዉ ከዚህ ሁኛ ከጎደኛየ ጋር እያስታወስን ቆጠርናቸዉ አሁን ስደት ነኝ የተሰደድኩት በሰዉ ምክኒያት ነዉ አባቴን ሲያገኙት ልታገባት ነዉ አቁመሀት ቀረህ እያሉ ይራገማሉ ይሳለቃሉ እኔን ሲያገኙኝ አንች እብኝ ብለሽ አታገቢም ይላሉ መጣች መጣች ይሉኛል እኔ ተሸማቀኩ አፈርኩ አባቴን ከማስረግም ልሰደድ ብየ ወሰንኩ 9 አመት ሆነኝ አገርም ልግባ ብየ ሳስብ የበፊቱ ይጋርደኛል አልሄድም ብየ ቁጭ ብያለሁ አባቴ ሲመርቀኝ ልጀ ከጭቃዉ ዉልቅ ከፎቁ ጥልቅ እያለ ሁሌም ይመርቀኝ ነበር ይህዉ ከመዳም ፎቅ ተጠልጥየ ቀረሁ ብቻ. አልሀምዱሊላህ የአላህ ውሳኔ ነዉ ማሜ ና ሁሴን የፁሁፍ ና የንባብ ፈላስፋ በአንድ ሁናቹህ በአጭሩ የፃፍኩት ትረዱኝ አላቹህ ብየ ነዉ አላህ ይጠብቃቹህ
Mesha allah nuru allah yetebekachehu
Jezakumullah hairen Allah ychemrlachu
አላህ ይጠብቀን
ጀዛክላህ ያሸህ
መሀመደ የድሮ ሰወች አኢልም እያላቸው እውቀትኝ ሽሽገዋል በጣም ይገርማል በጣም እንወዳቸዋለሁ በከኸራም በአዱኒያ ይመቻቸው ሸህ
ማሻ አላህ ❤❤❤
Maashaa Allaah beautiful as always jzk please help us back Ustaz Abdul Gaffar too thank you 🙏🏿
Jazaklah khyern allah yetbkachehu
አሜን ላላህ ብለን እንወዲችሆለን እነሸኽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜናጤናአላህየጥዎት
አላህ ይጥብቃችሁ ጅዛኩም አላህ ኽይር
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ
ሱብሃን አላህ አጅብ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ከአፊያ ጋር
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለምጀኧዛኩምአላህ ኸይር
Mashalahe tebarekelah eyazenana betam astemari program neber jezakelahu keyiren edemena tena alaheye yisetachu❤❤❤🎉🎉🎉
mashallah all my guests and me like it this program jzk ❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ የሽህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ እኔ ይህን ታሪክ ስከታተል እየሳኩኝ ነው የምከታተለው ወላሂ እኔ የማቀውን ላካፍላችሁ ተወልጀ ያደኩት ገጠር አካባቢ ነው እና እዛ አካባቢ ያሉ ሰዎች አንዳንዶቹ እየበሉ ከሆነ ይሸሽጋሉ እሳት ላመጣ እመደር እላክ ነበርና ታድያ እየበሉ ከሆነ ቶሎ ብለው ጓዳ ውስጥ ይሽሽጉብኝ ነበር ሱብሀን አላህ ደግሞ እኔ በ14 አመቴ አያቴ ዳረችኝና ባሌ በጣም በሂል (ጉጉታም )ነበር እናም 15 ጣሳ ለወር ይበቃል ይለኝ ነበር ቤተሰብ ሲመጣ ለምን መጣ ይል ነበር ወላሂ ያነ አስራ አምስት ጣሳ እንደት አድርጌ ላብቃቃ ያነው ቁርስ ፣ምሳ፣እራት ፣እንደት ይብቃ በርግጥ እሱ እና እኔ ነን ግን የሱም ሆነ የኔ ቤተሰብ ይመጡ ነበር ቶሎ ሲያልቅ ለምን አለቀ እያለ ይጨቃጨቅ ነበር እና አንድ ቀን ጎረቤቴ መጣችና ገንፎ እናገንፋና እንብላ አለችኝ እኔም ባልተቤቴ ለስራ ወጣ ሲል ቶሎብለን ገንፎውን ማገንፋት ጀመርን ከዚያም መጣብን ስለሚቆጣኝና እህሉን በገፎ ነው የምጨርሽው ስለሚለኝ ቶሎ ብየ ሸሽኩት ወላሂ ግን ገንፎውን አዋተን ፍርኖ ዱቄት ገዝተን ነው ግን ገንፎውንም ትንሽየ ጎታ ስለነበረችኝ እዛው ውስጥ ከነ ብረድስቱ አስገባሁት ክክክክክ እናማ እሱም መጥቶ ተመልሶ ወጣልንና ገንፎውን እንደገና አገንፍተን በላን እናማ ያን ስስታም ባሌን ስድት(6)አመት ሙሉ ታግዠ ኖርኩኝ አልስተካከል ሲለኝ ጥየ ወጣሁ ተገላገንኩኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት በጣም ጥሩ ባል አግብቸ እየኖርኩኝ ነው አልሀምዱሊላህ እናም ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን የመዳም ቤት ስለሆንኩኝ ይህንም ስፅፍላችሀ ተሽሽጌ ነው ያው የሰው ቤት አይደል አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁለኡማው የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሳራ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ ደማም።❤❤❤
የኔ አባት ሸህችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ከይር ሸሀችን አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
Welahi kalat yelegm lenate begugut new emtebekeu hemis mesten hiuetyn new yekeyracehuleg allah erezem edemy ketyna gar allah yestacehu yarreb
جزك الله خير طولامرك
Mashallah ostaz shukren
Mashallah
አሰ ወረ ወበ ማሻ አላህ በርቱሊን ጡሩ ፖሮግራምኖው እቺ ዬሌባው ታሪክ እዬሰቅኒኖው ተሰባስቤን እዬተከታታልናቹህ ኖው ኣንዱ ጓዴኛችን እስካሁን እየሳቄኖው
ሸሀችን አላህ እዴሜዎትን ያርዝመው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜና።ጤናይስጣችሁ።ለሁላችሁም
ሳምንትን በጉጉት እየጠበኩ ነው የምስማችሁ እርጂም እድሜ ሽሀችን
Allah yakoyot ..ajaeeb.yalaw dares..naw
ሷሊህ ነኝ ከ አ.አ አሏህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
👍👍👍👍👍👍👌👌👌
Betam enamesegnalen allah yekbelen ameen
መሸአለ አለሀየረጨምሪለቹ ሞበሮቺ በሪቲ
በእርግጠኛነት የሠይድና አሊና የሠይደቱና ፋጢማ አለይሁመሠላም ታሪክ ነው
Msallh❤❤❤
ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ግዜ አሪፍ score የሚያስመዘግቡ ጎበዝ ተማሪዎችን ያልገባቸውን ነገር ሚጠይቁ በመጠኑ ሞካሪ ሚባሉ ልጆች አሉ።እና ጎበዝ ተማሪዎቹም ካስለመድኳቸው የራሴንም ግዜ ይሻሙብኛል ያስቸግሩኛል እያለ አላውቅም ፣እኔም አልገባኝም እያለ የሚጠይቁ ልጆች ከራሱ እንዲሸሹ ያደርጋል። ይሄም ስስት ይባል ይሁን?
አሚን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቼ በጣም ነው ምውዳቹ ያነሳቹት ሀሳብ ውላሂ ሁሉም ጋር ያለ ችግር ነው ግን ሞያን በተመለከተ እውቀቱን እዲሰስት የሚያረግ ባህሪ ሰው ተጠናውቶታል ምሳሌ እኔ ሞያዬን ለማንም ላላሳይ ወሰወኛለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ስራዬ ምግብ ነው አዲስ ሰራተኛ ሲመጣ አስለምጃቸው ብሎኝ ከአንድም 3ሰራተኛ አስለምጄ ካስለመድካቸው በሀላ ተገልብጦብኝ ከስራዬ ተባርሬ 2 ወር ስራ አጥቼ በሰው ሀገር እድቸገር ሰበብ ሆኖኛል አሁን ግን ማንንም አላምንም አላስለምድም ሰው ከፍቶዋልና በጣም አሳከኝ ሙሀሜ አስማን ለመስጠጠት ጋቢ ካላመጣህ ያልክ አስመሰለብህ አቦ ይመቻቹ❤❤
ማሻ አላህበጣምየምወደዉ ፕሮግራም😊
ማሻአልህ በሉ ጨርሱት ጀዛኩሙላህኸይር
መሻአላ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቼ በጣም ነው ምውዳቹ ያነሳቹት ሀሳብ ውላሂ ሁሉም ጋር ያለ ችግር ነው ግን ሞያን በተመለከተ እውቀቱን እዲሰስት የሚያረግ ባህሪ ሰው ተጠናውቶታል ምሳሌ እኔ ሞያዬን ለማንም ላላሳይ ወሰወኛለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ስራዬ ምግብ ነው አዲስ ሰራተኛ ሲመጣ አስለምጃቸው ብሎኝ ከአንድም 3ሰራተኛ አስለምጄ ካስለመድካቸው በሀላ ተገልብጦብኝ ከስራዬ ተባርሬ 2 ወር ስራ አጥቼ በሰው ሀገር እድቸገር ሰበብ ሆኖኛል አሁን ግን ማንንም አላምንም አላስለምድም ሰው ከፍቶዋልና
❤❤❤leba negn yleba lij 😅aselkesgn tamagnintu ballah ♥️ merzequ subhanallah btam dess mil😅
አሚንንንንንንን ሸከአችን አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን
አሰ አ ወ ወ አላህ ይጠብቃቹ አስተማሪዎቼ
Masha.allah❤❤❤
waleykum selam wrehmetulah
ዐሰላሙዓለኩም ወራህሙቱላህ ወበረካትሁ
አላህ ያቆያችሁ ሼህ ባለፈው ስለ ስስት ባነሱነት ነገር እራሴን ፈተሽኩ አልሀምዱሊላህ ስስታም አይደለሁም እንዳው እስቲ ስስትነቴን ልፈትነው ብዬ አንድ ነገር አሰብኩ ጥሩ ጥሩ ጓደኞች አሉኝ እና ለምን ይሄ ስስትነት አናጠፈውም ከቀልባችን ብለኝ እኛ አንድች ነገር ሳንነካ ሰደቃ ለማብላት አሰብን ባለቤቶቻችን በስራ አገዙን እኛ ገንዘቡን አወጣን አላህ አግርቶልን ዛሬ ጁሙ 50 መሳኪኖችን ምሳ እንድናበላ ሰበብ ሆንን አልሀምዱሊላህ ።ቀልባችን እንዴት ደስተኛ እንደ ሆንኑ አትጠይቁኝ አልሀምዱሊላህ
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሚበሮች ወንድማችን መሀመድ ፈረጅ እምታብራራው ነገር እንደገባን ግሩምነው ዘና ነው እምታረጉን❤❤❤❤
አሰ ወ ወ ኡስታዜ ፈተና ላይ መልስ ለሌሎች አለመሶጠት ወይም አለማስኮረጅ ከስስት ይመደባል ወይ ጠይቁልኝ አደራ
አላሁመ አሚንንን
አላህ የሰው ጥገኛ አያዲርገን እኔ አቃለሁ የባክቤት ሰራተኛ ፃፊልኝ ስትባል አቺ አፅፊምደ ብላ ትጠዪቃለች አልፎም ስለቛንቛ ትጠዪቃለች ፃሀፊዋ፡፡ ግን እስልምና የቋንቋን ልክ ስላሳወቀኝ ቦታምአልሰጣት
ማሻአላህ
የ asariye እናት sheha nat Ena Abu bakrin Ena Umer usmanin atodachehum lemin atojachehum selat saydina ali yegedelut Enesunachew yegedeluwachew alechegn
እኳን ደህና መጣችሁ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ከጂዳ አላህ ያቆያቹ ዱአ አድርጉልን ያረብ
ጀዛኩሏሁ ኸይረን❤❤❤አሚን አሚን አሚን❤❤❤
ሲቀጥል የዛሬ 15 ቀን መድና ሀረም አጊቶችሁ ሰልሞችሁ ነበር ጣም ደስ ብሎት አገኘሆቸው ብሎኝ ነግሯኝ ነበር
Ezih Hager ewekt aysestum Canada mame lek neh
Aslmalykum bakela abekelo kekelo meblat yechalal selbekel?
አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ በአላህ ለሸካችን አስተላልፉልኝ ወለድ ሚባለው እንዴት ነው ለምሳሌ እኔ ለአንድ ሰው ለሰራ ገንዘብ ሰጥቼው ከትርፍ ላይ ከ100%40ቱን ለኔ ቢሰጠኝ 60% ለራሱ ቢወስድ እንዴት ነው ወለድ ይሆንብኛል
ፕሮግራማቹ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ከመሆኑ ጋር ዑስታዝ አቡበከር አብደላን ብታቀርቡት አሪፍ ነበር
ማሻአላህ ከሚስምሺት ውስጢ ነው ሀያት አፈያ ይስጥልን ሁላችሁንም
AS WA WB
አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንዴት ናቹ የኔ ጥያቂ ብዙ ግዜ በብድር ችግርኩ አብድሪን ይሉና ይስጣቸዋለሁ ከዛ ግን አይመልሱልኝም አሁን ላይ ማንም ሲጠይቀኝ እያለኝ የለኝም እያልኩ ነው እና ይሄ ስስት ነው እንዴ በአላህ መልሱልኝ
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ
ነህው የፃፉት ሺህ ናቸው ሱብሀንላህ
እስላም አለይኩምእንዴት ናችሁእሙ ሀያትእባላለሁ ከሜሪላንድ ክመጀመሬያ ጀምሪነውየምከታተላሽህዱአያድርጉልኝ በጣምእወዳችኻለሁ
አንዴ ብቻአላየውም በጣምሥለምወዳችሁ፫፣ትግዜነው የማየው አላህ ይህንፕሮግራምእስክመጤረሻውእማይቁዋረጥያድርግልን
ማሜ ወላሂ የሩቅ ሰዎች ወይም የቢዝነስ ስራ ቀርቶ ዘመዶችህ ቤት ሔደህ እሰሩ ብትደርስ እንዴት ሰራችሁት ስትላቸው ቤት የሌለችውን እህታቸውን እሷ ናት ያቦካችው ይሉሀል። እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁንም
❤❤❤
አእዐሃ ለምን አታቀርቡምሀችን ጣፋጭ ደአዋነዉ ግን ዉሃ አቅርቡ አዴ አለዛ በኔ ሂሳቡን እያበደረቁ
ምሻላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ajaeib newu
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን
ሸህ ኢልም በጣም ባይኖረኝ አነደበታቸው እውነት መሆኑ ወደ ውሰጥ አእምራችንውሰጥ ገብታል አላህ ጀዛ ይክፈሉሁ አኛ ምን አቅም አለኝ
እነሸህ መቸም ትልቅ ቤተመጽሐፍ ማለት ናቸው የማይደርቅባቸው አዐሊላህ አላህ ያቆያቸው ጀዛቸውን ጀዛችሁን ይወፍቃችሁ አሚን። በፍቅር ነው የምናያችሁ ።
ሸሀችንአላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
🎉❤🎉❤🎉❤
እኔ ሁሊ ጁማዓ ጁማዓ ጠዋት ነዉ የምከታተለው እና 23 ሰዉ የመለሰዉ ሰዉዪ ስመስለኝ እረሱ ሊያገበት አስቦ ነዉ 😢😅
አባት እንዴት ልጁን ያገባል እያሰብን ብንናገር ጥሩ ነዉ
Kabatuwa yebeletku negn alshisa
Ene 6tun setoch ayichea andwa lay motkubat!!
ኣሏህ ይስቱር የዓሊም በኺል😂😂😂😂😂
ሙሀመድ ጀዛከላህ እንዲብራሩ የምታነሳዉ ጥያቄ ተገቢና የማህበረሰቡ ጥያቄም ስለሆነ ሹክረን አላህ በአፍያ ያቁያችሁ
ይሄ የኔም ኮመንት ነው ትክክል
ጀዛከሏህ ኸይር ሼሁና በአላህ ሚንበሮች ሼሀችን አጠገብ ውሀ አቅርቡላቸው
ሚንበር ኢልም ላይም ኡስታዞቻችን ሙሀደራ ሲያቀርቡ ጠረቤዛቸው ላይ ውሀ አቅርቡላቹው ቢያስፈልጋቸውም ባያስፈልጋቸውም ይቀመጥላቸው please አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን
ጀዛከሏሁ ኸይር
ግን አንድ ነግር ልናግር ለምን ለሸሀችን ውሀ አታቀርቡላችውም ?
በመሀል እያሳላችው ነው ውሀ አቅርብላችው??
ትክክል❤
ያሂላሂ ድንቅ ነው የትም ቦታ ሆነህ አሏህን ፍራ ሼህና አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልኝ አዘጋጆች በርቱ ሚንበር እንደሠሙ ነው❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚❤❤💚💚💚❤❤💚💚❤👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🕋🕋🕋🕋🕋🕋
መሻአላህ ውስታዝ ኢትዬጲያ ውስጥ ካሉ ጮሌ አራዳ ከግዜ ከወቅቱ አየር አይተው ሁሉ ቀን አዲስ ነገር ነው የምንሰማው ከሸካችን ከሳቸው የተማርኩት ነገር እስልምና በሀር ታፍሶ ተቀድቶ የማያልቅ የዲንን ትምህርት ሳንጨርሰው እኘ እንሞታለን ሸሀችን ኡምር አፊያ ሸካችንን መሰል ኡለማ ያብዛልን አላሁማ አሚን
ወድሜ ሙሀመድ መሸአሏህ ጥያቄ ስጠይቅ ህብን ወክለህ ነው ሰው እዲገባውየምታደርገው ጥረት መሸአሏህ ብያለሁ
አሚንንንንንን
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡዝታዝ እንዲሁም ማሜና ሁሴን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከብሀርማዶ ከሳውዲ ሁኘ ፕሮግራማችሁን ሁሌ ስራ እየሰራሁ እከታተላለሁ በኤርፎን እናም በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሽኩረን ለኩም ለሁሉም ለምትሰጡ ትምህርት
አሚን አሚን አሚን ጅዛኩም እላኽ❤❤❤
ሸህችን እና መድረክ መሪዎች ጥሩ ትምህርት እያገኛን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
ሸሀችን አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሁ
Walikum Selam werahmtula Masha Allah jazak Allah kir 🎉🎉🎉 du'a argulige
ምርጥ ሸህ አላህለዛ ጣፋጭ አንደበትአላችሁ
ለመልካምነገር ላይክ ይገበዋል ሸር በማረግም ብንተባበር አላህም ያግዘናል ኢንሸአላህ
Amin amin amin amin amin. Jzkum Allah Khairn!
Juma’a Mubarak!
ይገርማል! ሼካችን አስተምሮቸው በጣም ይጣፍጣል። ግዜው በምን አይነት ፍጥነት እንደሚጓዝ ግራ ይገባኛል። የግዜ መሮጥ ሳይሆን የዝግጅቱ መጣፈጥ ነው። በተለይ ወንድም ሁሴንን ትንሽ ተንኮስ ሲያደርጉ ለዝግጅቱ ውበት ይሰጠዋል። አለህ ይጨምርላቸው። እድሜ እና ጤና አለህ ይስጦት። አሚን።
ግን-ግን ሁሌ ቡና ሲቆላ እንሰማለን። መቼ ነው የምንጠጣው ?
ማሽአላህ በጣም ምርጥ ብሮግራም ነው እመግቢያችሁላይ ሰላምታአታቀርቡም በሳምትመታችሁ ተመልሰናል ስትሉ እንደትነው
JazakAllah khair. Ameen
ሱብሃነአላህ የሚገርም ታሪክ እኔ እኮ ከጅምር እስከመጨረሻው አሳዝኖኛል
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራቹህን ይቀበላቹህ እኔ ታሪኩ ቁስሌን እስለነካኝ ስሜታዉይ ሁኘ ነበር የፃፍኩት ማሜ አንድ ሰዉ ነዉ አላልክም ክክክክክ
ወላሂ ዱዓ ስታደርጉ የተሰማኝ ደስታ አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ አሚንንንን ያረብ ኢንሻዓላህ በአላህ ተስፍ አልቆረጥም ሁሉም ተስተካክሎ እንደ ተረት አንድ መፃሀፍ እፅፈዋለሁ
ወላሂ አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ እድሜዉን ያርዝምልኝ ምክኒያቱ እሱ አላፊነት ተሸክሞ እስለነበር የቤተሰብ ከዛም በእኛ ተቸግሮ እስላሳደገን ልጀም እንደኔ መሰቃየት የለባትም ጥሩ ቦታ ነዉ ማስቀምጣት በማለት ነዉ በእኛ የቤሔር ልዪነት የለም የጎሳ እንጂ ይህ ደስ አላለኝም ፣ ይህ የከሌ ጎሳ ነዉ ይህ ገጠር ነዉ እያለ ነዉ ከተማ ነዉ ምድራት እያለ ከተማም ሲመጣ አልሰጥም ይላል እና ከቤት ያልገብ ከመንገድ እሱ አይሰጣቹህም እየተባሉ የተመለሱ ብዙ ናቸዉ በልጂነቴም የመጡትን አልቆጠርኩም ይህን ሁሉ ብቆጥር አባይን ይሞላሉ ግን የማስታዉሳቸዉን ዘመድ ያመጣቸዉን ጎረቤት ያመጣቸዉን ነዉ ከዚህ ሁኛ ከጎደኛየ ጋር እያስታወስን ቆጠርናቸዉ አሁን ስደት ነኝ የተሰደድኩት በሰዉ ምክኒያት ነዉ አባቴን ሲያገኙት ልታገባት ነዉ አቁመሀት ቀረህ እያሉ ይራገማሉ ይሳለቃሉ እኔን ሲያገኙኝ አንች እብኝ ብለሽ አታገቢም ይላሉ መጣች መጣች ይሉኛል እኔ ተሸማቀኩ አፈርኩ አባቴን ከማስረግም ልሰደድ ብየ ወሰንኩ 9 አመት ሆነኝ አገርም ልግባ ብየ ሳስብ የበፊቱ ይጋርደኛል አልሄድም ብየ ቁጭ ብያለሁ አባቴ ሲመርቀኝ ልጀ ከጭቃዉ ዉልቅ ከፎቁ ጥልቅ እያለ ሁሌም ይመርቀኝ ነበር ይህዉ ከመዳም ፎቅ ተጠልጥየ ቀረሁ ብቻ. አልሀምዱሊላህ የአላህ ውሳኔ ነዉ
ማሜ ና ሁሴን የፁሁፍ ና የንባብ ፈላስፋ በአንድ ሁናቹህ በአጭሩ የፃፍኩት ትረዱኝ አላቹህ ብየ ነዉ አላህ ይጠብቃቹህ
Mesha allah nuru allah yetebekachehu
Jezakumullah hairen Allah ychemrlachu
አላህ ይጠብቀን
ጀዛክላህ ያሸህ
መሀመደ የድሮ ሰወች አኢልም እያላቸው እውቀትኝ ሽሽገዋል በጣም ይገርማል በጣም እንወዳቸዋለሁ በከኸራም በአዱኒያ ይመቻቸው ሸህ
ማሻ አላህ ❤❤❤
Maashaa Allaah beautiful as always jzk please help us back Ustaz Abdul Gaffar too thank you 🙏🏿
Jazaklah khyern allah yetbkachehu
አሜን ላላህ ብለን እንወዲችሆለን እነሸኽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜናጤናአላህየጥዎት
አላህ ይጥብቃችሁ ጅዛኩም አላህ ኽይር
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ሁላችሁም
አላህ ይጠብቃችሁ
ሱብሃን አላህ አጅብ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ከአፊያ ጋር
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
Mashalahe tebarekelah eyazenana betam astemari program neber jezakelahu keyiren edemena tena alaheye yisetachu❤❤❤🎉🎉🎉
mashallah all my guests and me like it this program jzk ❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ የሽህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ እኔ ይህን ታሪክ ስከታተል እየሳኩኝ ነው የምከታተለው ወላሂ እኔ የማቀውን ላካፍላችሁ ተወልጀ ያደኩት ገጠር አካባቢ ነው እና እዛ አካባቢ ያሉ ሰዎች አንዳንዶቹ እየበሉ ከሆነ ይሸሽጋሉ እሳት ላመጣ እመደር እላክ ነበርና ታድያ እየበሉ ከሆነ ቶሎ ብለው ጓዳ ውስጥ ይሽሽጉብኝ ነበር ሱብሀን አላህ
ደግሞ እኔ በ14 አመቴ አያቴ ዳረችኝና ባሌ በጣም በሂል (ጉጉታም )ነበር እናም 15 ጣሳ ለወር ይበቃል ይለኝ ነበር ቤተሰብ ሲመጣ ለምን መጣ ይል ነበር ወላሂ ያነ አስራ አምስት ጣሳ እንደት አድርጌ ላብቃቃ ያነው ቁርስ ፣ምሳ፣እራት ፣እንደት ይብቃ በርግጥ እሱ እና እኔ ነን ግን የሱም ሆነ የኔ ቤተሰብ ይመጡ ነበር ቶሎ ሲያልቅ ለምን አለቀ እያለ ይጨቃጨቅ ነበር
እና አንድ ቀን ጎረቤቴ መጣችና ገንፎ እናገንፋና እንብላ አለችኝ እኔም ባልተቤቴ ለስራ ወጣ ሲል ቶሎብለን ገንፎውን ማገንፋት ጀመርን ከዚያም መጣብን ስለሚቆጣኝና እህሉን በገፎ ነው የምጨርሽው ስለሚለኝ ቶሎ ብየ ሸሽኩት ወላሂ ግን ገንፎውን አዋተን ፍርኖ ዱቄት ገዝተን ነው ግን ገንፎውንም ትንሽየ ጎታ ስለነበረችኝ እዛው ውስጥ ከነ ብረድስቱ አስገባሁት ክክክክክ እናማ እሱም መጥቶ ተመልሶ ወጣልንና ገንፎውን እንደገና አገንፍተን በላን እናማ ያን ስስታም ባሌን ስድት(6)አመት ሙሉ ታግዠ ኖርኩኝ አልስተካከል ሲለኝ ጥየ ወጣሁ ተገላገንኩኝ
አልሀምዱሊላህ አሁን ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት በጣም ጥሩ ባል አግብቸ እየኖርኩኝ ነው አልሀምዱሊላህ እናም ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን የመዳም ቤት ስለሆንኩኝ ይህንም ስፅፍላችሀ ተሽሽጌ ነው ያው የሰው ቤት አይደል
አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ለኡማው የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ሳራ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ ደማም።❤❤❤
የኔ አባት ሸህችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ከይር ሸሀችን አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
Welahi kalat yelegm lenate begugut new emtebekeu hemis mesten hiuetyn new yekeyracehuleg allah erezem edemy ketyna gar allah yestacehu yarreb
جزك الله خير طولامرك
Mashallah ostaz shukren
Mashallah
አሰ ወረ ወበ ማሻ አላህ በርቱሊን ጡሩ ፖሮግራምኖው እቺ ዬሌባው ታሪክ እዬሰቅኒኖው ተሰባስቤን እዬተከታታልናቹህ ኖው ኣንዱ ጓዴኛችን እስካሁን እየሳቄኖው
ሸሀችን አላህ እዴሜዎትን ያርዝመው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜና።ጤናይስጣችሁ።ለሁላችሁም
ሳምንትን በጉጉት እየጠበኩ ነው የምስማችሁ እርጂም እድሜ ሽሀችን
Allah yakoyot ..ajaeeb.yalaw dares..naw
ሷሊህ ነኝ ከ አ.አ አሏህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
👍👍👍👍👍👍👌👌👌
Betam enamesegnalen allah yekbelen ameen
መሸአለ አለሀየረጨምሪለቹ ሞበሮቺ በሪቲ
በእርግጠኛነት የሠይድና አሊና የሠይደቱና ፋጢማ አለይሁመሠላም ታሪክ ነው
Msallh❤❤❤
ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ግዜ አሪፍ score የሚያስመዘግቡ ጎበዝ ተማሪዎችን ያልገባቸውን ነገር ሚጠይቁ በመጠኑ ሞካሪ ሚባሉ ልጆች አሉ።
እና ጎበዝ ተማሪዎቹም ካስለመድኳቸው የራሴንም ግዜ ይሻሙብኛል ያስቸግሩኛል እያለ
አላውቅም ፣እኔም አልገባኝም እያለ የሚጠይቁ ልጆች ከራሱ እንዲሸሹ ያደርጋል።
ይሄም ስስት ይባል ይሁን?
አሚን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቼ በጣም ነው ምውዳቹ ያነሳቹት ሀሳብ ውላሂ ሁሉም ጋር ያለ ችግር ነው ግን ሞያን በተመለከተ እውቀቱን እዲሰስት የሚያረግ ባህሪ ሰው ተጠናውቶታል ምሳሌ እኔ ሞያዬን ለማንም ላላሳይ ወሰወኛለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ስራዬ ምግብ ነው አዲስ ሰራተኛ ሲመጣ አስለምጃቸው ብሎኝ ከአንድም 3ሰራተኛ አስለምጄ ካስለመድካቸው በሀላ ተገልብጦብኝ ከስራዬ ተባርሬ 2 ወር ስራ አጥቼ በሰው ሀገር እድቸገር ሰበብ ሆኖኛል አሁን ግን ማንንም አላምንም አላስለምድም ሰው ከፍቶዋልና በጣም አሳከኝ ሙሀሜ አስማን ለመስጠጠት ጋቢ ካላመጣህ ያልክ አስመሰለብህ አቦ ይመቻቹ❤❤
ማሻ አላህበጣምየምወደዉ ፕሮግራም😊
ማሻአልህ በሉ ጨርሱት ጀዛኩሙላህኸይር
መሻአላ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቼ በጣም ነው ምውዳቹ ያነሳቹት ሀሳብ ውላሂ ሁሉም ጋር ያለ ችግር ነው ግን ሞያን በተመለከተ እውቀቱን እዲሰስት የሚያረግ ባህሪ ሰው ተጠናውቶታል ምሳሌ እኔ ሞያዬን ለማንም ላላሳይ ወሰወኛለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ስራዬ ምግብ ነው አዲስ ሰራተኛ ሲመጣ አስለምጃቸው ብሎኝ ከአንድም 3ሰራተኛ አስለምጄ ካስለመድካቸው በሀላ ተገልብጦብኝ ከስራዬ ተባርሬ 2 ወር ስራ አጥቼ በሰው ሀገር እድቸገር ሰበብ ሆኖኛል አሁን ግን ማንንም አላምንም አላስለምድም ሰው ከፍቶዋልና
❤❤❤leba negn yleba lij 😅aselkesgn tamagnintu ballah ♥️ merzequ subhanallah btam dess mil😅
አሚንንንንንንን ሸከአችን አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን
አሰ አ ወ ወ አላህ ይጠብቃቹ አስተማሪዎቼ
Masha.allah❤❤❤
waleykum selam wrehmetulah
ዐሰላሙዓለኩም ወራህሙቱላህ ወበረካትሁ
አላህ ያቆያችሁ ሼህ ባለፈው ስለ ስስት ባነሱነት ነገር እራሴን ፈተሽኩ አልሀምዱሊላህ ስስታም አይደለሁም
እንዳው እስቲ ስስትነቴን ልፈትነው ብዬ አንድ ነገር አሰብኩ ጥሩ ጥሩ ጓደኞች አሉኝ እና ለምን ይሄ ስስትነት አናጠፈውም ከቀልባችን ብለኝ እኛ አንድች ነገር ሳንነካ ሰደቃ ለማብላት አሰብን ባለቤቶቻችን በስራ አገዙን እኛ ገንዘቡን አወጣን አላህ አግርቶልን ዛሬ ጁሙ 50 መሳኪኖችን ምሳ እንድናበላ ሰበብ ሆንን አልሀምዱሊላህ ።
ቀልባችን እንዴት ደስተኛ እንደ ሆንኑ አትጠይቁኝ አልሀምዱሊላህ
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሚበሮች ወንድማችን መሀመድ ፈረጅ እምታብራራው ነገር እንደገባን ግሩምነው ዘና ነው እምታረጉን❤❤❤❤
አሰ ወ ወ ኡስታዜ ፈተና ላይ መልስ ለሌሎች አለመሶጠት ወይም አለማስኮረጅ ከስስት ይመደባል ወይ ጠይቁልኝ አደራ
አላሁመ አሚንንን
አላህ የሰው ጥገኛ አያዲርገን እኔ አቃለሁ የባክቤት ሰራተኛ ፃፊልኝ ስትባል አቺ አፅፊምደ ብላ ትጠዪቃለች አልፎም ስለቛንቛ ትጠዪቃለች ፃሀፊዋ፡፡ ግን እስልምና የቋንቋን ልክ ስላሳወቀኝ ቦታምአልሰጣት
ማሻአላህ
የ asariye እናት sheha nat Ena Abu bakrin Ena Umer usmanin atodachehum lemin atojachehum selat saydina ali yegedelut Enesunachew yegedeluwachew alechegn
እኳን ደህና መጣችሁ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ከጂዳ አላህ ያቆያቹ ዱአ አድርጉልን ያረብ
ጀዛኩሏሁ ኸይረን❤❤❤አሚን አሚን አሚን❤❤❤
ሲቀጥል የዛሬ 15 ቀን መድና ሀረም አጊቶችሁ ሰልሞችሁ ነበር ጣም ደስ ብሎት አገኘሆቸው ብሎኝ ነግሯኝ ነበር
Ezih Hager ewekt aysestum Canada mame lek neh
Aslmalykum bakela abekelo kekelo meblat yechalal selbekel?
አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ በአላህ ለሸካችን አስተላልፉልኝ ወለድ ሚባለው እንዴት ነው ለምሳሌ እኔ ለአንድ ሰው ለሰራ ገንዘብ ሰጥቼው ከትርፍ ላይ ከ100%40ቱን ለኔ ቢሰጠኝ 60% ለራሱ ቢወስድ እንዴት ነው ወለድ ይሆንብኛል
ፕሮግራማቹ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ከመሆኑ ጋር ዑስታዝ አቡበከር አብደላን ብታቀርቡት አሪፍ ነበር
ማሻአላህ ከሚስምሺት ውስጢ ነው ሀያት አፈያ ይስጥልን ሁላችሁንም
AS WA WB
አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንዴት ናቹ የኔ ጥያቂ ብዙ ግዜ በብድር ችግርኩ አብድሪን ይሉና ይስጣቸዋለሁ ከዛ ግን አይመልሱልኝም አሁን ላይ ማንም ሲጠይቀኝ እያለኝ የለኝም እያልኩ ነው እና ይሄ ስስት ነው እንዴ በአላህ መልሱልኝ
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ
ነህው የፃፉት ሺህ ናቸው ሱብሀንላህ
እስላም አለይኩምእንዴት ናችሁ
እሙ ሀያትእባላለሁ ከሜሪላንድ ክመጀመሬያ
ጀምሪነውየምከታተላ
ሽህዱአያድርጉልኝ
በጣምእወዳችኻለሁ