ጋዜጠኛ ስሜነህ ተዋረደ | "ልመልስልህ ወይስ ልጠይቅህ"? ፖለቲከኛ ደስታ ጥላሁን | Simeneh bayfers | Addis Chora | waltatv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 337

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 13 днів тому +17

    ኢህአፓን አልደግፈውም። የልጅቷን አቅም ግን አለማድነቅ አልችልም። ጀግና ናት።

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 20 днів тому +5

    ጀግና ስር ነሽ ይህ ስው የብልጽግና ካድሬ ነው እንደ ሌሎች መስሎት ለዋክፍሽ ይሞክር ግን አልቻለም።

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 14 днів тому +6

    እንደ ደስታ ጥላሁን አይነት ጠንካራ ሞጋች ቢያገኝ ቡቱቶ እንደሆነ ነዉ የሚገባኝ በጣም ጠንካራ ድንቅ ፖለቲከኛ ነች አድንቄያታለሁ

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 Місяць тому +41

    ሁሌ ትረታ ነበር ዛሬ ተበለጥክ አትችላትም እመን አትመጣጠኑም በጣም ትበዛብካለች ጀግና።

  • @abyo6203
    @abyo6203 27 днів тому +12

    ኢህአፓን እንደግፍ እንዴ ጀግና ነች

  • @azeb2809
    @azeb2809 29 днів тому +21

    እኔ ብቻ አዋቂነኝ ስትል ዛሬ ደህና ሞጋች አገኝህ ተማር 😂😂

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Місяць тому +30

    ትችያለሽ
    አንተ ግን ጀዝበሀል አቦ ይመችሽ full of knowledge and confidence
    አንተ ሸዉደህን ነዉ የኖርከዉ ሳትችል።

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 29 днів тому +30

    እሺ ሁሉም ጨርሼ ሰማሁ የቱ ጋር ነው የተዋረደው?

    • @lukej2891
      @lukej2891 23 дні тому

      እኔም ውርደቱ አልታየኝም ይለቁንስ በደንብ ሞግተዋለች እውቀት እንዳላት አስይታለች በርቺ ጀግኒት ። ሙግት እንዲ እውቀት ሲሞላ ሰሚው ይበዛል አስተማሪም ነው

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 23 дні тому +1

      ወሬ ለማሞቅ ነው 😂😂😂

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 20 днів тому

      ❤❤❤ she is acting like aman we don't need them

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 20 днів тому

      There is no her party in Ethiopia .lier .her parties are not in amahara region at all man woman is not accepted by amaharas region

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Місяць тому +33

    ጀግና ሴት ነሽ. በደንብ ሞግቺው.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 20 днів тому

      😂😂😂😂she is going to be multiple which is we don't need it why she acting like a man

  • @ahailu2596
    @ahailu2596 14 днів тому +2

    She whooped his thiny butt deservingly. She is a mixture of both intelligence and courage. Ethiopia needs leaders like this young woman to guarantee it's continuation as a nation. I hope to see more of her.

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 17 днів тому +2

    የመጠየቅ ችሎታ እንዳለህ ሁሉ የማዳመጥ ችሎታህ አዳብ አትናደድ በችሎታ በጣም ትበልጣሃለች አዳምጣት የብልፅግና ተለጣፊዎች አይደሉም

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 29 днів тому +23

    ጥሩ ውይይት ነው: ግን ደስታ አገር የመምራት ብቃት ያላት ይመስለኛል::

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 27 днів тому +4

      አይ አብይም ወደ ዃላ ስሚው እንዲህ አውርቶ ነው የሸወደን ማንዴላ እስኪባል ድረስ ወሬና ተግባር ዜሮ ነው እሷም ብትይዘው ቦታውን ግራ ተጋብታ ግራ ታጋባናለች
      አሁን አሁን ሳስበው ወደ ዃላ መለስ ሳይሻል አይቀርም ቢያንስ በሰላም ወተን ከስጋት ይልቅ በሰላም እንገባለን
      አሁን እኮ ኑሮ አና ሰላማችን ሆረር ሆኗል

    • @soliyan
      @soliyan 24 дні тому

      ለአብይ ንገሪው😂😂😂

  • @abebealehegn4458
    @abebealehegn4458 Місяць тому +15

    አንተ ራስህ ነው። ተቼክለህ የቀረህው። የምታወራው አንዳንዴ የሚያውቅ ሰው ሲመጣ አዳምጥ አታውራ ። ቁራ ነገር ነህ

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 12 днів тому +1

    እነዴት አይነት የወረደጥያቄነው የሚጠይቀው ሀገርን ወክለን ነው የምንታገለው እየለችው ማበረታታት ሲገባ የት የት የሸገተ የአረጀ ብሎ ማለት ደካማነት ነው ሰላማዊ ትግል መጠንከር አለበት እሷ መልሷ የአኮራል በርቺ አይዞሺ ሁሉም የፓለቲካ ፓርቲ በደከመት ስዓት ወታ የምትታግ ጀግና ናት ልትደገፋ ይገበታል በርቺ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 18 днів тому +2

    WOW WOW WOW STRONG LADY 👏👏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽♥️

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 29 днів тому +9

    በመሠረት በዚች አገር እንደ ኢህአፓ ያለ የተማረ ውጣት የአላማፀ ፅናት ያለው የጀግና ና የምሁር ስብሰብ ከፍተኛ ሚስጥር ጠባቂ ጠንካራ አወቃቀር ያለው ድርጅት ተፈጥሮ አያውቅም / አላማውም በጊዜው ዓለም ይዞት ከተነሳው ወቅታዊ ፖለቲካ አንዱን መርጦ ያለ ማንም ሰሪና አፍራሽ የጀርባ ሴረኛ ቡድን በነፃነት 1 በነፃ ሀሳብ ሲንቀሳቀስ የነበር ድርጅት ነበር

    • @yeshitela1645
      @yeshitela1645 24 дні тому

      ግን ....... The tower is in the sky

    • @Truth4lfe
      @Truth4lfe 17 днів тому

      የኢሕአፓ ፓርቲ ስብስብ፣ ኢትዮጵያን የመሰለች ትልቅ ሀገር ለዉድቀት የዳረጋችሁ እናንተ የ60ዎቹ Generation ሁሉን እናቃለን ብላችሁ በሌለ በማይሰራ Marxism Leninism ideology ይዛችሁ መጣችሁ ሰላማዊ የኢትዮጵያ ህዝብን including ወላጅ ቤተሰባችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ፣ ያደኸያችሁ፣ ያሳሰራችሁ፣ ያስገደላችሁ ለኢትዮጵያ መዉደቅ ግምባር ቀደም ተጠያቂ ናችሁ። አሁንም ተስፋ ቢስ Propaganda ይዛችሁ ለሰራችሁት Mess Accountable ሳትሆኑ ከስህተታችሁ የማትማሩ ከreality disconnect የሆናችሁ አናዳጅ ትዉልድ።

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 28 днів тому +4

    The journalist should have some respect to his guests, he is very confrontational. She is educating him.

  • @mulukenzegeye3685
    @mulukenzegeye3685 Місяць тому +16

    ጀግና ነሽ።ወንድም ሰው እንዳለ ......

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 День тому +1

    ጀግና ሴት

  • @getubest6908
    @getubest6908 14 днів тому +1

    ከዕውቀት ጋር በራስ መተማመኗ ትችላለች እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሴት ብታሰሩዋት ምን አለ🙏

  • @rohafurniture
    @rohafurniture 16 днів тому +1

    ሁለታችሁም አንድ አይነት ካድሬዎች ናቹህ ከኢሕአፓ ደርግ ይሻለኛል እሷ ግን ጎበዝ ነች አብራችሁ ሥራ

  • @fekadudadi8644
    @fekadudadi8644 Місяць тому +11

    ምርጥ ጀግና ነሽ

  • @voiceofmaranatha6053
    @voiceofmaranatha6053 28 днів тому +9

    ስሜነህ ዛሬ በጣም ነው ያሳፈርከኝ። ኢሕአፓ እኮ የፖለቲካ ፕሮግራም ለውጥ ያደረገው ከሶቭየት ኮሙኒስት ፓርቲ አስቀድሞ ነው። ይህም ከፔሬስትሮይካ መወለድ በፊት ነው። manage your adversarial journalism

  • @admasutilahun3260
    @admasutilahun3260 13 днів тому +1

    ጎበዝ በጣም ደስታ ጥላሁን

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 28 днів тому +8

    ኔ ምርጥ!!!!! በርቺ !! ደግሞም ቆንጆ!! ብቻ ለምርጫ ዘመቻ ቅረቡ!!!!

  • @kokebworku48
    @kokebworku48 28 днів тому +11

    ጋዜጠኛው እስቲ ተረጋጋና ለመስማት ሞክር እንደአዋቂ ሳይሆን እንደሚማርና መረጃ ለማድረስ እንደሚጥር ባለሙያ ብትሆን።

    • @ruthhannah5663
      @ruthhannah5663 26 днів тому

      እሷስ መች የማዳመጥ ብቃት አላትና

  • @MitikuLeyikun
    @MitikuLeyikun 28 днів тому +6

    ጎበዝ ነሽ

    • @tadessebiresaw527
      @tadessebiresaw527 16 днів тому

      ምንም ሳይኖራቸው ባዶ ቦታ የድሃ ወገኔ ይሰጤሉ 100ሺህ ካሪ ይሰጣል በብሌንዐ ይበደራል ሊዝ ይባልና 20 ሚሊዬን ለ70 ዓመት በሊዝ አሸነፈ ይባላል ከዛ 30ሚሊዬን ማሽን ገዝቶ ከቻይና ባለሀብት ተመሳጥሮ 80 ሚሊዬ ደረሰኝ ያሰራል እውነተኛ ካፒታሉ 1ሚሊዬን ሁኖ 2 ቢሊዬን ይበደራል የኢትዬጵያ ባለሀብት ማለት ይህ ነው ሁሉም ሆዳሞች አርቀው የማያስቡ በድሃ ጉልበት ሚቀልዶ ናቸው ሀይ ባይ ያስፈልጋቸዋል

  • @zelalemberhanehiwot
    @zelalemberhanehiwot Місяць тому +10

    ጀግና ሴት የት አባቱ አዋክባለሁ ብሎ ተዋከበ

  • @kasahuntadege6987
    @kasahuntadege6987 2 дні тому

    ዘንድሮ ተዋረድክ አንተ ጋዜጠኛ ለምትጠይቀው ነገር በቂ እቀት የለህም አትጠይቅ

  • @YoPlay001
    @YoPlay001 Місяць тому +10

    ይህ ሰዉየ ትንሽ መስማትም መቻል አለበት። He is supposed to be the interviewer, not the interviewee

    • @azeb2809
      @azeb2809 29 днів тому +1

      አይስማም ፉፁም የእውቀት ጥግ የደረስ እየመስለእ

  • @HiwotHabetyes
    @HiwotHabetyes 28 днів тому +3

    ጀግና ሴት ሴትነቷና የዕውቀት ና የፓለቲካ አድማሷ እጅግ ጥሩ ና አንቂ ነው ስሜ ለጥያቄህ ጥሩ ጥሩ መልስ እየሠጠችህ እንደሆነ አምናለሁ ያንተም አድናቂ መሆኔን አትዘንጋ ግን ለመረዳትና ለመቀበል ሞክር

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 Місяць тому +12

    ጀግና ነሽ አልቻልካትም እመን

  • @Ageleagle
    @Ageleagle Місяць тому +5

    እንግዳ አክብር

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 Місяць тому +16

    She’s brilliant really

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 23 дні тому +4

    ጀግና ሴት ነሽ በርች

  • @zeraymitiku4018
    @zeraymitiku4018 16 днів тому +1

    ጀግና ነሽ

  • @user-pc2np5gi9i
    @user-pc2np5gi9i 27 днів тому +2

    ትችያለሽ

  • @esayasegirma5754
    @esayasegirma5754 13 днів тому +1

    እህቴ የት ነበርሽ ? ኢሕአፓ ኢሕአፓ አሰኙሽን እኮ!
    Respect you 🙏🙏🙏

  • @nigatbiset9289
    @nigatbiset9289 29 днів тому +8

    ጀግና እሴት

  • @Anteneh-rg6hm
    @Anteneh-rg6hm 27 днів тому +6

    ምርጥ ነሽ በርቺ

  • @Animalfarm5g
    @Animalfarm5g 26 днів тому +5

    ጋዜጠኛው አንተ የመንግሥት ተከፋይ ስለሆንክ፤ እቺ መስዋዕት እየከፈለች ያለችን ጉምቱ ፖለቲከኛ የመናገር ዕድል እንኳን ላለመስጠት በጣም አሥቀያሚ ድርጌት ፈፅመሃል። አጋሠሥ! በርቺ እህታችን፤ ከነዚ ጅቦቾ እግዜርም ይጠብቅሽ።

  • @mulattesfawenyew
    @mulattesfawenyew Місяць тому +3

    It is rooted party in the hearth of rural areas of Ethiopua

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 4 дні тому

    What an articulated knowledgeable lady.

  • @befekadukelbi6345
    @befekadukelbi6345 25 днів тому +2

    ይህ ድርጅት ኢትዮጵያን ከወረረ ጋር ወግቶናል

  • @GashawTesfaye-l3w
    @GashawTesfaye-l3w 20 днів тому +2

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ዝም ብሎ አሜን አሜን እሚል ጋዜጠኛ ለምደህ ነው ።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 25 днів тому +6

    በመደነቅ አዳምጠሃታል ምክንያቱም እውቀት እንዳላት አውቀሃል ጎበዝ ነህ አክብሮትህም ጥሩ ነው እንጂ እሳ ካንተ በልጣ አይደለም አደነካት ብዙ እድል ሰጠሃት ታስታውቃለህ ጀግና :;

  • @abiyoudestamba2485
    @abiyoudestamba2485 6 днів тому

    OMG....she is a brave woman ! We support you!

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 10 годин тому

    የኢትዮጲያ ፖለቲካኞች ችግራቸው አዲስ አበባ ያለው የኑሮ ስብጥር የመላው ኢትዮጲያ መለኪያ ያደርጉታል ትልቁ ችግራቸው ይህ ነው ፖለቲካኞቹ የራሳቸውን ሕይወት ለመቀየር እንጂ የኢትየጵያን ሕዝብ ችግር ለማየት በፍፁም አይፈልጉም ምድረ ሆዳም.........

  • @gizachewmekonnen8644
    @gizachewmekonnen8644 День тому

    ጀግና ናት

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 27 днів тому +11

    ስሜነህ ሁሌም እስተዋይ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነው ሀሳብ ስንሰጥ እናስተውል

    • @Animalfarm5g
      @Animalfarm5g 26 днів тому

      የሰውን ሀሣብ አለማድመጥ ድንጋይነት ነው!

  • @birukmoges5098
    @birukmoges5098 15 днів тому +1

    ድንቄም ፖለቲከኛ

  • @abebealehegn4458
    @abebealehegn4458 Місяць тому +12

    ምን አገባህ ። የትም ቢኖር ምን አገባህ ዋው ሃሳብ ነው

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 27 днів тому +2

    እረ ተደማመጡ አዳምጪ ምንድነው እኛ ወሬ ሰልችቶናል በተግባር የሚሰራ ሰው ነው ያጣነው ወደ ስልጣኑ ሲጠጉ ወንበሩ ይቀይራቸዋል ወሬ ጎበዝ ናት

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 23 дні тому

      ሴትዮ ማዳመጥ ያልቻለው ጋዜጠኛው ነው።ጠያቂ አጠር አርጎ ይጠይቃል እንጂ ጣልቃ እየገባ እየረበሻት ነውኮ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Місяць тому +11

    ጎበዝ

  • @AddisAshara
    @AddisAshara  2 дні тому

    ውድ የአድስ አሻራ ቤተሰቦች እና አድማጮች እንዲሁም ተከታታዮች ቻናላችንን ላይክ ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ስለምታደርጉልን በእጅጉ እናመሰግናለን!❤

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Місяць тому +4

    ወድ ነው ሴት ይህ ተነዳለች የእልክነ የንዴት መልስ ነው እምትመልሰው😂 እደእ ይህ ጋዜጠኛ እዴት እደምወደው ይህ ጋዜጠኛ ከሽልማትም በላይ ነው መሸለም ያለበት ተጠያቂወቹን እርምጥምጥ አድርጎ እኮ ነው እሚሸኛቸው ይመችህ አቦ

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Місяць тому +2

    ጀግኒት,,,ያዥው,,,እዛው,,የለመደውን,,እነ,,ብ,ያሸማቅቅ,,ጀግኒት,,ኩሪበት,,

  • @teddtedd9533
    @teddtedd9533 День тому

    ጀግኒት❤

  • @dagnewtiruneh462
    @dagnewtiruneh462 Місяць тому +10

    መሀይምነትህን በግልፅ አያሳየህ ነው ይባላል ብለህ መናገሩ በራስህ አለመተማመንህን ያሳያል ጒዱቱ ሰትገልፅልህ በማስረጃ ነው አንተ ገን ልታዳምጣት አልቻልክም ለማን እንደምትሰራራሰህ በራስህ እያጋለፅክ ነው ንቃት ያስፈልጋሀል ይህ ሰልህ ከምትናገራቸው ቃላት ተነሰቸ ነው አዝናለሁ

  • @hailemariamTsehay
    @hailemariamTsehay 25 днів тому +4

    ይህች ጀግና ናት ሀሳቡዋን አስጨርሳት እሳ በክልል አታምንም

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 22 дні тому

    ይቺ ጣኦት የሆንች ኢትዮጵያ ለእኝ ለዜጎቿ እዳ እንጅ እድል አይደለችም እና ምንአለበት እግዚያብሄር ረድቶን ብትወድምና ብንገላገላት ጎበዝ፡፡

  • @kidistayano1092
    @kidistayano1092 28 днів тому +6

    ጀግንት❤

  • @bogalewoldemariam
    @bogalewoldemariam 3 дні тому

    እድሜ ጠገብ ፓርቲ ብሆንም ገና አላደገም።የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልገዋል።

    • @AddisAshara
      @AddisAshara  3 дні тому

      @@bogalewoldemariam እውነት ነው

  • @TesfayeGebreMeskel
    @TesfayeGebreMeskel Годину тому

    ይች ሴት ኮንፊደንሷ እሚገርም ነው ሁላችንም እንከተላት በተለይ ሴቶች የናንተ መብት በዚች ልጅ ይረጋገጣል ብየ አስባለሁ

  • @retaberhe5985
    @retaberhe5985 27 днів тому +1

    ኢትዮጵያ የምትድነው በኢሀፓ እና በኢሀፓ ሀሳብ ብቻ ነው

    • @Truth4lfe
      @Truth4lfe 17 днів тому

      የኢሕአፓ ፓርቲ ስብስብ፣ ኢትዮጵያን የመሰለች ትልቅ ሀገር ለዉድቀት የዳረጋችሁ እናንተ የ60ዎቹ Generation ሁሉን እናቃለን ብላችሁ በሌለ በማይሰራ Marxism Leninism ideology ይዛችሁ መጣችሁ ሰላማዊ የኢትዮጵያ ህዝብን including ወላጅ ቤተሰባችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ፣ ያደኸያችሁ፣ ያሳሰራችሁ፣ ያስገደላችሁ ለኢትዮጵያ መዉደቅ ግምባር ቀደም ተጠያቂ ናችሁ። አሁንም ተስፋ ቢስ Propaganda ይዛችሁ ለሰራችሁት Mess Accountable ሳትሆኑ ከስህተታችሁ የማትማሩ ከreality disconnect የሆናችሁ አናዳጅ ትዉልድ።

  • @ethiojemica734
    @ethiojemica734 Місяць тому +4

    ሰሜ ሰሜትህ ብቻ ማዳመጥህ አይከፋም ግን አንደበት ልሁንል ማለት ይደብራል
    እና አሰሰመንት እንደሆነ መች ገባኝ የፓረቲው ከቨሬጅ ምን ያክል ነው።

  • @EliasNasser-q3h
    @EliasNasser-q3h 2 дні тому

    አዋቂ ነኝ እያለ ሰው ያዋርድ ነበረ አሁን አፉን አስያዘችልኝ

  • @teshomekuma920
    @teshomekuma920 7 днів тому

    ጀግኒት👏👏👏

  • @thewodroswolde9157
    @thewodroswolde9157 22 дні тому

    ስሜነህ ደፋር ነው ። የበለጠ እንደ ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ብቁና ንቁ አንባቢ ቢሆን የበለጠ ይሻል ነበር !! ብዙ መጠየቅ ይገቡ የነበሩ የጠያቂና ሞጋች ጋዜጠኛ ብዙ በጣም ብዙ ዕድሎችን ያስመለጠ አጋጣሚውን ያልተጠቀመ ቀሽም ( ጀዝባ ) ነገር ነው ። ማፋጠጥ ጀግንነት የሚመስለው ጥቂት ፍሬ በብዙ ገለባ የሆነ ግን ደግሞ የራሡ አቋቋቋም የሌለው ግለሰብ ነው ።

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 4 дні тому

    ግብዝ ሆነ ወንድማችን። አንበሳ ነች ። ስሜነህን ጉድ ሰራችው

  • @tesfahunetewelde3126
    @tesfahunetewelde3126 29 днів тому +1

    ትችይለሽ እሱ ይስታውቃል ብልፅግ መሆኑ

  • @solomonsahilu1983
    @solomonsahilu1983 22 дні тому

    ጀግና ሴት ነሽ ጠንክሪ

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 2 дні тому

    ኣንተ ሰዉየ ጠያቂ ነህ ወይስ ተጠያቂ ስምህ ይፍረስ።

  • @user-ff2wt2ew2i
    @user-ff2wt2ew2i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤ምርጧጧጧጧጧ

  • @ZerihunendaleZerihunendale-o1h
    @ZerihunendaleZerihunendale-o1h 25 днів тому

    አንዳንዳንዴ መበለጥ ያለነው ለምንም ዝም ብለክ አዳምጣት አንዳንዴ መበለጥ የለነው

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq День тому

    ይች ኋላቀር ከአያቷ የተቀበለችሁ ድንዙዝ የሆነች ሻጋታ ፖለቲከኛ በይናት አትዳረቅ ተዋት በታይፕላይተር ፀሐፊ የነበረች ናት

  • @estifanosattnafe7486
    @estifanosattnafe7486 14 днів тому

    አልቻልካትም ተሸንፈሀል ዘባረቅህ

  • @veracity8968
    @veracity8968 21 день тому

    Is she here to defend ኢሃፓ ??? ውይይይ ኢትዮጵያ ሁሌም ድንቁርና

  • @ayichewtsega7796
    @ayichewtsega7796 22 дні тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
    የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ በርቱልን በጣም ጥሩ ነው!
    በውስጥ መስመር ለማጎኘት ይቻላል ወይ?

  • @WeresFitsum
    @WeresFitsum 28 днів тому

    ጀግና ኢኪ ኣብ ትግራይ መቐለዉን ክፈቱ ኣጀኪ

  • @TedHabeshaቴዋ
    @TedHabeshaቴዋ 19 днів тому

    የቱጋ ነው የተዋረደው? የሚናገረውን የሚያቅ ጀግና ሰው ነው። እንደናንተ በአሉባልታ አይተዳደርም ቀሽም

  • @mastewalgetachew5855
    @mastewalgetachew5855 18 днів тому

    የውነት ትችላለች!!!

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 16 днів тому

    ይሄ ለሚዲያ የማይመጥን ወደዚህ ማን እንዳመጣው የማይታወቅ ሚዲያው ላይ የበላይነት ለመያዝ እንጂ ለሀገር የተሻለ ሥራ ለማምጣት የማይሰራ ደሞ ተፍታፋ ስለፍልፍ አቅም ያለው ይመስላል ግን ቀለሙ ያለቀ የእስክርብቶ ቀፎ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 23 дні тому

    ጎበዝ ነች ሴቷ ሌደቱ ነች በርች

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 27 днів тому +1

    ጤነኛ አይደለችም

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde 2 дні тому

    ኢህ አፖ ከደርግ ምን ለየመን?

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 27 днів тому +1

    Sewyaw Ye pp Akatary Nager naw mesalage

  • @temesgendagne972
    @temesgendagne972 26 днів тому

    ይሄ ፍርፋሪ መልቀም የለመደ ጋዜጠኛ

  • @teklubekele449
    @teklubekele449 28 днів тому +2

    Do not worry PP puppy , simeneh. Fano is coming everything will be alright.

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 28 днів тому +4

    የብሔረሰቦች እድል እስከመገንጠል ብሎ መሳርያ በማንሳት ኢትዮጵያን አሁን ለአለችበት ያበቃት ኢህአፓ ተቸካይ ብቻ ሳይሆን ደረቅ ነውና ጥፋቱን ስለማያምን አትዳረቃት::

    • @user-de3jz8zu5u
      @user-de3jz8zu5u 27 днів тому

      ከብተቸ

    • @askaletadesse1551
      @askaletadesse1551 26 днів тому

      ምን ?ኢሐፓ ነው እንዴ እስክመግንጠል ያለው ?

    • @TINTAG.S
      @TINTAG.S 26 днів тому

      አዎን የኢህአፓን ፕሮግራም ፈልገህ አንብብ...እሱ የረጨው መርዝ ነው አሁን ላለንበት ሁኔታ የዳረገን።

    • @solomon2754
      @solomon2754 23 дні тому

      😢😢😢😢

  • @KelemeworkHagos
    @KelemeworkHagos 28 днів тому +1

    እሴት ሁኚ

  • @mulunesh622
    @mulunesh622 15 днів тому

    ሻግቷል ያሉት አሁን ሻግተዋል የቱም አልበጀንም ስሜነህ የወገንክ ትመስላለህ

  • @petroschane514
    @petroschane514 5 днів тому

    ለምላስ ኢሐፓ በምላስ አገር ወጣት ያስጨፈጨፈ ድርጅት አንድ ጀኔሪሽን ያስጨርሰ ደንቆሮ ድርጆት

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 10 днів тому

    ዛሬ ተገኝተሀል ግጠም

  • @solafabio2121
    @solafabio2121 23 дні тому

    ምንም አንድ ፍሬ ሀሳብ ሳታወራ
    ጀግና ጀግና የሚል ሰው comment ነፍ
    የሀሳብ እጥረት ያለበት ህዝብ
    ደሞ ማን ጋ እንደገጠመች አያውቁም
    የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ቡጥ ተፋላሚ ጋዜጠኛ መሆኑ ረስተው

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +1

    አይ ስሜነህ የአንተም አለቃ አለህ?

  • @Daniel-entertainment
    @Daniel-entertainment 10 днів тому

    የርዕስ አመራረጥ ችግር ይታይበታል:: ተዋረደ?ማለት?

  • @NewayeBezabeh
    @NewayeBezabeh 28 днів тому

    She is articulate

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 28 днів тому

    ካለዉ ሁኔታ ሀገራዊ ፖርቲ ነዉ ካለች በቂ የመሥለኛል።።

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 27 днів тому

    ለዚህች ሰው ኢህአፓ በውርስ ነው እነዴ የደረሣት ? ፓርቲው ከሞተ በኃላ ተወልዳ ልባችን ውስጥ ነው ትላለች እንዴ ?ኢህአፓኮ በወቅቱ እነደጆተኒ ኳስ ብዙ ሰው ተቀባብሎ ህ መጨረሻው ላይ በማታውቀው ምክንያት በማታውቀው ሰው የምትገደልበት ግልፅ አመራርና አሠራር የሚባል ነገር የማያውቅ ፓርቲ ነበር