ሀቢባን እና 6ሺ ሰው ደም እንባ ያስለቀሰው የፍቅር ታሪክ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @saday1261
    @saday1261 5 днів тому +5

    እንዴት አይነት ፍቅር ነው ትገርሚያለሽ እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልሽ በውነት መልካም ሴት ነሽ በጣም በልጅሽ ታገኛለሽ

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 4 дні тому +2

    ታሪክሽ አስተማሪ ነዉ የእሱ ጥንካሬና ፍቅር የአንቺ ጥንካሬና ፍቅር እዉነተኛ ፍቅርን በአንቺ እና በባልሽ አየሁኝ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ ለሌላዉ ያስተምራል ልጅሽንም ያሳድግልሽ የኔ ወድ እህት አስተማሪ ታሪክ ነዉ ታሪክሽ።

  • @etalmetalm1340
    @etalmetalm1340 4 дні тому +1

    የኔ እናት አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ በህይወት አርጅ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 5 днів тому +4

    አላህ ያሽረው

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 5 днів тому +5

    የኔቆጆ ጀግንነትሽን ሳላደቅ አላልፍም ሲቀጥል በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ አላህ ሰሚነው ኢንሻ አላህ ባለቤትሽንም አላህ አፉውን ይመልስልሽ ግን ኢስልምናሽን አደራ ይቅርታ የባልሽን እምነት ባላውቅም ሰበቡ ትሆንያለሽ ኢንሻ አላህ ተሽሎት ባድ ሰርፕራይዞ ታረጉኛላችሁ የእውነት አስለቅሰሽኛል የምሰራውን እስኪጠፋኝ አብሽር ያልፋል አላህን ይዘሽ ፈገግታሽ ሁልየም አይለይሽ፡፡

  • @HimaSgeri
    @HimaSgeri 4 дні тому

    ደብልቀው አዴ እግዚሀበር እረዳኝ አዴ አላህየ ትላለሽ 😊

  • @ሲፈንቢላል
    @ሲፈንቢላል 4 дні тому

    የኔእህትጀግና ነሽእያለቀስኩኝ ጨረስኩ አላህሙሉአፊያውን ይመልስልሽ ኢንሻአላህ አብሽሪይድናል አላህያስደስትሽ

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 5 днів тому +3

    She's is very strong blessed 🙏🙏🙏

  • @ahlammehammed401
    @ahlammehammed401 3 дні тому

    32ተኛ ደቂቃ እግዛቢሄር ይመስገን ሀይማኖቷ ምድን ነው

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 5 днів тому +2

    Egna ayagebanim lekum denekum welyedin. Allah yimirat balanim yadinilat.

  • @elsas5595
    @elsas5595 3 дні тому

    ፀልይ አምላክ ይረዳሻል አይዞሽ

  • @user-nu4us5wl5v
    @user-nu4us5wl5v 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 4 дні тому

    Allah. Afya. Yadergelesh....habibty..sente...metfo. Wendoch. Alu. Meselesh...anchinm..allah..tenkerawin. yestesh....

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 4 дні тому

    Egziabher kegonish yihun biruk hugni

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 дні тому

    እግዚአብሔር ያማርልሽ ለምን ኢትዮጵያ ፀበል አስመጥ ስጨው

  • @tsigeredarosemengistu9026
    @tsigeredarosemengistu9026 4 дні тому

    I can't stop crying may God help you my dear

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 5 днів тому

    ❤❤❤

  • @SofyaSeid-n1e
    @SofyaSeid-n1e 5 днів тому +3

    እደ እምነቷ 2ደውደ ወይንስ ተመሳስሎብኚ ነው

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 5 днів тому

      እኔ እራሱ አልገባኝም አንዴ አላህ አንዴ እግዚብሔር 😂😂

    • @MAREYOHANIS-m7s
      @MAREYOHANIS-m7s 5 днів тому

      Faxari yimarlasha

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 5 днів тому +2

      እኔም አልገባኝም😂😂😂😂

    • @SamiraSeid-s8z
      @SamiraSeid-s8z 4 дні тому

      I am A Muslim what is wrong if I said igzhaber it’s all one God in the world just different name you guys are just ignorant people

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro 4 дні тому

      ⁠@@SamiraSeid-s8zwhy muslim said our God same but you don’t believe Jesus( Jesus is 3 in 1). we have no same God. you can say igziabher but Christian people never say Allah because our God is trinity.

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 5 днів тому +2

    አንድ ግዜ አላህ አንድ ጊዜ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሆይ መሀል ሰፈራ ከመሆን ሰወረኝ😒

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 5 днів тому +3

      Zim bey....sint kumneger awurta esun yazish.....

    • @AsmRo-mi3pk
      @AsmRo-mi3pk 4 дні тому

      ያንች ኮመንት በጣም አሳቀኘ😂😂😂😂😂😂ማሪያምን

    • @AsmRo-mi3pk
      @AsmRo-mi3pk 4 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የተ መታ ኮመንት መሀል ሰፈራ

  • @LamlaMohammad
    @LamlaMohammad 5 днів тому +4

    አረ በሀይማአኖት ቀልድ የለም አንዴ አላህ አንዴ።እዝጋቤር።ትላለች ሟልቃቃ።መጀመረያ እምነትሸ ን እወቂ

    • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
      @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 5 днів тому

      በጣምም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 днів тому

      Egna ayagebanim lekum denekum welyedin. Allah yimirat balanim yadinilat.

    • @HenokKidanu
      @HenokKidanu 4 дні тому +1

      ምን አገባህ የራስን ኑሮ አትናርም

    • @SamiraSeid-s8z
      @SamiraSeid-s8z 4 дні тому

      You are so ignorant l believe in Allah l am A Muslim if I said egzihabdr it’s Gods name people like you make the world so sad