The host, you are so rude , you told the lady you don’t believe her. And when she say Menapolis you said I don’t know such place like the lady is lying. She is not lying there is a state in the US. You are free of knowledge. You yourself need education before you come to social media
በትክክል ያቺ ዝምታ ልጆችሽን ይጎዳል ለምን ይሀናክል ዝም አልሽ ለምን ለምን ለምን ሀቂቃ ጀግና ሴት መሆን ነበረብሽ ብቻ ያለፈ ነገር ነው የወደፊቱን አስተካክሊ እስልምና እየተበደልሽ ኑሪ አይልም!!!!
በጣም ብዙ ችግር አለ መቼም ከሩቅ ለሚያየው ሁሉ የተሳካ ይመስላል ፣
የኛ የሀበሻ ችግር ይሉኝታ የሚባል ነገር ነው ለፓሌስ ደውይ ዋጋውን ያገኛል መንግስት ያግዝሻል ካልሆነ ሊገልሽ ይችላል ሰይጣን መጥፎ ነው እህቴ🙏
ከደጅ ሆኖ ለምን ፓሊስ ገር አትደውይም ሲባል ቀላል ይመስላል ግን ብዙ ሰዎች አሉ ባላቸው ላይ ፖሊስ ሲደውሉ ለምን ደወልሽ ብለው አሳደው እሰከመግደል የሚደርሱ ፖሊስ 24 ሰአት አይጠብቅሽም ብትደውልበት ተው አትምታት ይሉታል ወይ ትንሽ ጌዜ አሰርው ይለቁታል ከዛ መከራው መልሶ ለሷ ነው ሰለዚ ለመፍረድ አትቸኩል ይገለኝ ይሆናል ብላ ካሰበች በብልጠት ነው መለያየት
አሚሪካ አንደዚህ አይነት ነገር አይተን አናቅም ምን አደነዘዛት ይህ ሃይማኖተኛ አይደለም አላህ ዋጋዉን ይካፍለዋል እንሻአላህ ይህ በሽተኛ ነው አላህ ይገላግልሽ አላህ የስራዉን ይስጠው
Ayzosh gaeya mlikam now ehteiiy ❤❤❤❤😭😭
ልጆችሽን አንደገደልሻቸው አወቂ ለፖሊስ ንገሪ አንችም ልጆቹም በሽትኛ ነው ያረጋችሁ አላህ ይገላግልሽ
እንዴት እንደምታዛዝን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
በጣም አሳዘነችኝ😭😭
😢😢😢😢😢😢😢
ብዙ ዬሀበሻ ሴት እንደዚህ ዬተጎዱ አሉ
The host, you are so rude , you told the lady you don’t believe her.
And when she say Menapolis you said I don’t know such place like the lady is lying.
She is not lying there is a state in the US.
You are free of knowledge.
You yourself need education before you come to social media
The mater is the lady's life.⁷⁰
Minneapolis is not state it's city! so the host don't have to know all cites. I guess she knew the states.
Plus what she said about her children left me speechless 🤦🏽♀️
YGELSHNA LJOCHUN YALE ENAT TASQEYRYALESH !
እዴት በእስራስድት አመትሽ እዲህ ሊያደርግሽ ቻለ ይሄ እሊጋል ነው ያስከስ ሰዋል አሜሪካን አገር
YE HAGERUWA BAHL NEW INJ YE AMERIKA AYMESLEGNIM
አይ ለስም መጨነቅ
SEW NUROSHN AYNORUM YH EKO NEW YEGOĎASH
BERCH GN YASAZNAL BE LJTUWA LEMN TEMERASH ALAMA KENEBERESH ?
Arsii nech dedeb le balwa gered hona mitti nori gered
Don't care about people coll polis
Liv your life ❤❤
Koshashw bahlachn Eko new
Abzagnaw bota ale !
LJOCHSH YE TEBAREKU NACHEW POLC ENKUWA ALTERUM
ATFRI !
ወለደች እኮ በቃ