አስፋዉና ራኬብ በሴቶች ፀጉር ቤት ያደረጉት የስራ እገዛ እና ሰራተኞችን ማሳረፍ ስራ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 404

  • @مريمالحبشيمريمالحبشي
    @مريمالحبشيمريمالحبشي 5 років тому +105

    የአረብ አገር ስራን ብታዩ ምን ልትሉ ነው ሁለታችሁም ደንግጣቹድራሻቹ ነው ሚጠፋ ክብር ለአረብ ሀገር ላለን ሴቶች

    • @sidalove7123
      @sidalove7123 5 років тому

      እኮ ዝም አትያቸውም ባድ ቀን ስት አይነት ስራ እደምናከናውን እዴው ሆድ ይፍጀው

    • @ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
      @ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ 5 років тому

      መጽሐፍ ከፍቶ የነበበው ነው የሜረዳን
      እርሱን ብቻ ላየው ቀላል ይመስለዋል

    • @aswe9645
      @aswe9645 4 роки тому

      Tekekel

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 років тому +174

    ራኬብንና አስፋውን እምታደንቁ ላይክ ግጩኝ..

    • @saronderbew2112
      @saronderbew2112 5 років тому +3

      እራኬብ የምታጥባት ልጅ ኮስተር ብላለች ደስ እርላላትም

    • @endedendale6968
      @endedendale6968 5 років тому

      @@saronderbew2112 እውነትም ያስብላል ቂ ቂ....

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 5 років тому +2

    አይ አስፋው መሸሻ ራኬብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጦች ስወዳችው😍😍👏 ። እስኪ ማነው ከኔ የበለጠ የሚወዳቸው አሳዩ በላይክ ውድ የኢትዮጵያን ❣❣

  • @sadaal4177
    @sadaal4177 5 років тому +7

    እኔ የጸጉር ቤት ሰራተኛ ነኝ ሙያየን በጣም ነው ምወደው

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 років тому +139

    አረብ አገር የምንኖር ሴቶች ከ100(85%ያለሜካብ በውበቷ የምኮራ ዳይመድ ናት

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ራኬብ ያጠበቻት ላለመሳቅ ፈልጋ አይደለም ችግሩ ችግር ሆኖባት ነው የኔ እህት አይዞን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 5 років тому

    ወይ እናንተ ሰወች እንደው በገጉት እጠብቃችው ጀመር እኮ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አይለያቹ አስፍሽና ራኪ ታምሩ እኮ ልክ እንደ አባትና ልጂ ወንድምና እህት እንፍደ የስራ ባደርባ ይሆናችው ጥሩ ትምህርቶችን ነው ይምታካፍሉን ዘና ያደርጌችውን ተባረኩ

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 5 років тому +5

    እራኪ እና አሥፊቲ እኳን ደና መጣችሁ
    ከሳምት እሥከ ሳምት ላደርስን ለልኡል አምላካችን ክብና ምሥጋና ይሁን በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እመብርሀንትጠብቃችሁ
    ሥደት በቃ ይበለን እፍ ምሮኛል ሥደት

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 років тому +8

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ራኪብ አስፍው 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌😍😍😍😍

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 років тому +10

    ሰላም እሁድን በእብኤስ ተመልካቾች
    የተወደደ የተባረከ እለት ሰንበት ይሁንላችሁ የሰው ደስታ የምያስደስታችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +22

    በትክክል አሰፋሸ በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው አቦ ይመቻቹሁ የትኛውም ሰራ አድካሚ ነው በርቱ አሰፋው ና ራኬብ ዉድድድድድድድድ

  • @lemlem8462
    @lemlem8462 5 років тому

    እደውስወዳችሁ የለለነው ሰላማችሁብዝትይበልልኝ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 років тому +6

    መልካም እለተ ሰንበት ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 5 років тому

    እንኳን ሰላም መጣቹልን ።ምርጦችዬ መልካም መስራት ለራስ ነው ይመቻቹ አሪፍ አሳብ ነው

  • @samuvsnadutube65
    @samuvsnadutube65 4 роки тому

    Woooooow mirtochee siwodachu gin Raki iya atabech yalechiw lij fituwan tazurilin yawum bezich sakita eji hunesh

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu3068 5 років тому +218

    እራኪ የምታጥባት ልጅ ከቤት ተገርፋ ነው እንዴ የወጣችው ፊቶን ዘፈዘፍችው እኔ እንዲ አይነት ፊት አይመቸኛም

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 5 років тому +3

    አስፍሽና ራኪ ቀልዳቹ ደስ ሲል

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 4 роки тому

    Weyne yechin kemis ena hair staylesh siyamer I like it

  • @emukiya8587
    @emukiya8587 5 років тому

    መሸሻ ይሙት ራኪ ደስ ስትሉ መልካም ዕለት ሰንበት

  • @zinetzinet3147
    @zinetzinet3147 5 років тому +1

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ሸቃሎች ኑ ያለእናተ አያምርም መሸሻ ይሙት

  • @yetmacoffecoffe9155
    @yetmacoffecoffe9155 5 років тому

    ይመቻችሁ እራኪ አንደኛ ነሽ አስፋው ምንም አትልም ሀሀሀሀሀሀ

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому +1

    እህን ስራ በፈቅረ ነው የምወደው ፈጣሬ የልባችን መሻት ፈፀምልን

  • @tube3397
    @tube3397 5 років тому

    ማተርያል ግን የላቸውም በዚህ አይነት የማዳም ማተርያሏ ትልልቅ የውበት ሳሎኖችን ይከፈታል እንዴት ጓንት የላቸውም ክብር ለሽቃሎች ዝግጅት ሲኖራቸው ማዳሜን እስከልጆቿ በደንብ ነው የምስራቸው ያለ ልምድ

  • @ሰአዳወሎወረባቦሰላም

    ወይ ራኪ ዛሬየትገባ ለማንኛውም በራስሽ ፈጣሪይ የሰጠሽ ምርጥፀጉርአለሽ

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 5 років тому

    አቤት ራኬብ ፅጉር ቱ ጋማ እስከዛሬ የራስሽ መስሎብ ነበር በተረፈ ታምራላችሁ♥♥♥

  • @Gh-rn3hz
    @Gh-rn3hz 5 років тому +1

    ራኬብ በጣም ያሥቃታል አሥፋው በጣም ነው ዠሜሥቀው ደሥ ትላላችሁ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 років тому +3

    እራኬብ እና አስፋው ስወዳቹ እኮ❤❤👈

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 5 років тому

    *በጣም ነው የምታስቁኝ የእውነት*

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 5 років тому

    ወይኔ ሲወደቹ😘😘😘😍😍😍😍👍👍

  • @habibkilo578
    @habibkilo578 5 років тому +77

    እራኪ የምታጥባት አሻንጉሊት ነች እንዴ ዝምምምምምምም😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdes5632
    @mekdes5632 5 років тому +5

    እራኬብ የምታጥባት እኔስ ስው አትመስለኝም ሳያት በቁንጥጫ ተብላነው መሰል የመጣችው ከቤት

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 5 років тому

    አስፍዉና፡እራኬበል፡ምርጥ፡ፍቅር፡አላችሁ፡እግዜያብሄር፡ይጨምርላችሁ

  • @sis753
    @sis753 5 років тому +1

    ፍቅር እኮናቺሁ ወላሂ ሥወዳቺሁ ፈታነዉ የምታደርጉን

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    አር በሳቅ ገደላችሁኝ ራኬብ የጠብሻት ልጅ አትመችም የኔ ውድ ፍልቅልቅ ነሽ ይመቻችሁ

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 5 років тому

    በጣም ነው የም ወዳችው

  • @noonecanjudgeme8086
    @noonecanjudgeme8086 5 років тому

    Raki yena konjo you are natural you don’t pretend anything love ya

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ተወዳጆች ውብ ናችሁ ከነፕሮግራማችው ደስ ስትሉ

  • @ሀውይቢንትይማምኢስላምነው

    እናተ ቅን ሰዎች ውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @ታቂየሠይዲሰይድ
    @ታቂየሠይዲሰይድ 5 років тому

    ትክክል በጠም ደስ ይለል

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 5 років тому

    ደስ ስትሉ ይመቸቹ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የራኬብስ ይሁን ጋሽ አስፋው ከመቀመጫዬ ተነስቼ አክብሮቴን ገልፃለሁ ዋው👌👌👍👍👏👏👏👏 ራኪ ምታጥባትስ ምነው ተኮሳተረች ፈገግ በይጂ ሆ 😂😂😂

  • @እሙአቡኪፉጡማ
    @እሙአቡኪፉጡማ 5 років тому +26

    እራኪብ የምታጥባት ልጂ ስታናድድ እደ ፈገግ ብትል ምን አለበት እድህ ያለሠዉ አይመቸኚም

    • @samiraethotube5460
      @samiraethotube5460 5 років тому

      Sah 😂😂😂😂😂

    • @rodaes3894
      @rodaes3894 5 років тому +1

      እኔ እራሱ አልወድም የማይስቅ ሰው ጥሩ ነው የሚባል ይመስላቸዋል

    • @እሙአቡኪፉጡማ
      @እሙአቡኪፉጡማ 5 років тому +1

      እረ ይደብራል ሠዉ ፈገግ ሳልነዉ ደስእሚለዉ ከፍት ፍቱ ፊቱ ይባልየለ ወገኖቸ

    • @ሃናንግርማአባቴየኔመከታ
      @ሃናንግርማአባቴየኔመከታ 5 років тому +1

      Kkkkkkkkk enem esan eyayew neber sitasfera tichnikalch ewinet

    • @እሙአቡኪፉጡማ
      @እሙአቡኪፉጡማ 5 років тому

      @@ሃናንግርማአባቴየኔመከታ በጣም ነው እምታናድድ

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ

    ራኬብ የምሰራት ለምን ፈገግ እንዳላለች ገባኝ ጥርሶ ውንግርግር ያለ ነው ያን ለመደበቅ ነው

  • @ehitagaberalecell2433
    @ehitagaberalecell2433 5 років тому +9

    ማነው አረብ ሀገር የፀጉር ስራ በማዳሙ የተለማመደ እንደኔ👀

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому +4

    ራኪብ እምታጥባት ያለ አሳቅ ፈልጋ ሳይሆን ጥርሷ ትርፍ ስለበዛው እንዳናየው ነው የገገመችው

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 років тому

    ከስዴትጨ መልስ የሴቶች ሳሎን ለመክፈት አስቢያለሁ አልችልም ገና ሰልጥኜ እከፍታለሁ 😍

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ዋዉዉዉዉዉዉ ነው

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 років тому +9

    ውይ እናንተ ምርጦች ስወዳችሁ ደግሞ ሁሉም ነገር ያምርባችኃል ትንሽ ቀይቸማ ተጋቡ እንዳልል ፈራው😂👍

    • @ter2065
      @ter2065 5 років тому +1

      ክክክክክ አሳቅሽኝ ማር

  • @ፍቅርጎጃሜዋፍቅርጎጃሜዋ

    ስታምሩ

  • @blatob8799
    @blatob8799 5 років тому +17

    ሰወችን ማሳመር ትልቅ ሙያ ነው የሙያ ተንሽ የለውም

  • @ethiopiafeqernate5561
    @ethiopiafeqernate5561 5 років тому +15

    እራኬብ ያጠበቻት ልጅ ደቆሮ ናት እንዴ ጨዋታ ምናምን አሰማም ነው ከሳቅ ጋር ጠላት ናት

    • @comeon1212
      @comeon1212 5 років тому

      ጥርስ አንዳለው ሰው እያላቹ አታስቀምጡዋትም ነበር። አረ ምን ይሻለናል። let's mind our own business.

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ

    ወላሂ አስፋው የሚስራት ልጅ ደስ ስትል የራኪብ እኮን ለምን ተለማመድብኝ ብለው ነው

  • @seid6076
    @seid6076 5 років тому +3

    አስፋው ራኬብን ብታጥባት ሀሪፋ ነበር

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 5 років тому +1

    ስወዳችሁ ምርጦች

  • @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ
    @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ 5 років тому

    አስፍሽእና ራኬብ ውስጤናቸው

  • @fantayneshyifru7796
    @fantayneshyifru7796 5 років тому

    raki yatebechat lij aboo zegatam ngr ene endeze aynet sew aymechegnim moyaw wuste nw eserawalew

  • @جناتجناتو-ظ2ش
    @جناتجناتو-ظ2ش 5 років тому +1

    ወንድ ፀጉር ሲያጥብ ❤️❤️❤️👈😍

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 років тому +1

    ስወዳቹ እናንተስ 😘😘😘😘😘

  • @ስለፂሆንዝምአልልምስለፂሆ

    እራኬብ የምታጥባት ልጅ ቢኮሮኩሯትም አትስቅም ምፅፅፅፅፅፅፅ

  • @-tube4136
    @-tube4136 5 років тому +3

    ያማረ የትዋበ እና ደስ የሚል እለተ ሰንበት ይሁንለን
    በሰንበት መረዳዳት መትሳሰብ ደሰ ይላል
    ፈቃደኛ ከሆናችሁ ደሞ እኔንም Subscribe በማድረግ አስቡኝ

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 5 років тому +33

    ወይኔ እራኬብ የምታጥባት ከስተምር ስታስፈራ እረ እናቱ ለሰውልጅ ትልቁ ምግብ ፈገግታ ነው ፊትሽን ፈታ አድርጊው ስታስፈራ በማርያም

  • @Mahlet-b1w
    @Mahlet-b1w 5 років тому

    Minw keldachihubachew lijoju lay weys yerasachu sewoch nachew ,asefaw yeshalal

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 5 років тому

    Miserut ljoch gn tsegurachewu aymeslegnm mkniyatum bemabetseriya alkefelutm. Erakib yatsebecht des alalatm meselegn fitan zefezefechwu.

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 5 років тому

    ራኪብን ና አስፈ መሸሻ እነመሰግናሌን

  • @jamelaamen700
    @jamelaamen700 5 років тому

    Wowwwwwww👍

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +2

    ዘና እኮሆ. ነው የምታርጉሁኝ አስፋውና እራኬብ ኢመቻችው የትኛውም ስራ ያደክማል አብሶሆ እኛ ስደት ላይ ያለን በቀን ምን ያህል ስራ እንደምን ስራ ብታዮሁ ደሞሆ የበለጠ ድካሙን ትረድሁት ነበር

  • @neiymahabeshaweti6093
    @neiymahabeshaweti6093 5 років тому +42

    ጭራሽ ስትጣጠቡ ሜካፕ ፓፓ እኔ ምለው ያለ ሜካፕ መንቀሳቀስ አትችሉም እንዴ መቼ ነው ሴቶች ራሳችሁን የምታምኑት እ?

    • @tgneg6600
      @tgneg6600 5 років тому +1

      Netam yemer gude eko new

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 5 років тому +1

      ከምር

    • @weynilovetube9908
      @weynilovetube9908 5 років тому +2

      ሊፒስቲክ ብቻ ነው ያደረጉት ስም አታጥፉ ሜካፕ አልተጠቀሙም ከንፈራቸውን ብቻ ነው የተጠቀሙት ወይይይይ ሀበሻ መቸም አይቶ ማለፍ ወፍ የለም 😂😂

    • @crickettalk4less81
      @crickettalk4less81 5 років тому

      one Love ethio ትክክል

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому

      @@weynilovetube9908 😀😀

  • @yabatiljinegn3077
    @yabatiljinegn3077 5 років тому

    tnshi koyta betfi yemtlachihu meselegn

  • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
    @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 років тому +1

    ውይ እኔ ፀጉሬ በፀጉር ቤት መታጠብ አልወድም ቤቴ ታጥቤ ነው ለመሰራት ምሄደው

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 5 років тому

    Tsegur teseryawa rezem Yale tsegur yealat minim fegegeta alfeterebatim

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 5 років тому +5

    አስፍቲ የሚሰራት ልጂ ዴስ ትላለች የራኪ ግን ነሆንች ጭፍግግ ነገር ናት

  • @robirobi1723
    @robirobi1723 5 років тому

    የእራኪ ፀጎረ ታዬ ዛሬ

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 5 років тому +6

    እራክብ ምታጥባት ልጅ ስታስጠላ ትንሽ እንኳ ፈገግ አትልም ህች

  • @helenyedingllij4899
    @helenyedingllij4899 5 років тому

    Sewedachu asfiti enenm betatbegn teru neber

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 років тому

    Ba sawu tsegur mechawet min yemilut qibtat naw

  • @abebechgatent6044
    @abebechgatent6044 5 років тому +8

    የፈጣሪ ያለህ እራኬብ የምታጥባት ልጅ

  • @khadijausman8051
    @khadijausman8051 5 років тому

    👌👌👌👌

  • @esesse4427
    @esesse4427 5 років тому

    Wowo

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +1

    አንደኛዋ አኩርፋለች😂😂😂😂😀

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому

    ራኪብ እምታጥባት ልጅ ምነው ፍገግ አትልም ውይ ድባሪ

  • @kkm6793
    @kkm6793 4 роки тому

    እራኬብ የምታጥባት ልጅ የቆየ ፀብአለባት ኤ አረ ፈግበይ

  • @እንደፍቃድሕወለተማርያምስ

    የት ነው ጸጉር ቤቱ

  • @الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن

    ሁሉም comment አንድ አይነት እራኬብ የምታጥባት ልጅ አትስቅም… ያለምንም ነገር ማሽካካት አለባት

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому

    መሸሻ ይሙት ስታምሩኮ

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 років тому

    ክክክክክ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹህ

  • @fatimahahmad9286
    @fatimahahmad9286 5 років тому

    እኔን ያሣቀችኝ ዝም ያለችዉ ነች

  • @የማሚናፋቂነኝ
    @የማሚናፋቂነኝ 5 років тому

    ወይኔ በሰቅ አቦ ይመቻቹ

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 5 років тому

    Emtnore esa yemtawerut enante

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 5 років тому

    Enkene saweta malete nw lejtua endatseki tebelaleche weys getatanetua endayetay nw setedeber

  • @كوررنكورن
    @كوررنكورن 5 років тому

    ተሠሪወቹ መቸምበረግጠኚነት ተናደዋል ስላላፈጠኑላቸው

  • @marifaassen7863
    @marifaassen7863 5 років тому +9

    እራኬብ ያጠበቻት ቆስታራ ናት ውይ ምነው እህቴ ፈገግበይ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 років тому

      ክክክክክክ፣ምንአይነትናት፣እኔከመዳምቤትሁኜ፣ፍትክአልኩክክክ

  • @yabatiljinegn3077
    @yabatiljinegn3077 5 років тому

    bekaw asfye chemkeh astat eraki ljitua mndnew mgb albelachimdi tegagra kerechiko besmam mn erobot natdi

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    well come to sunday with ebs rakii and asftiii

  • @tuhcsfvgrg6531
    @tuhcsfvgrg6531 5 років тому

    መሸሻይሙት

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 5 років тому

    😹😹😹😹😹😹😹እረ ሞትኩ በሳቅ 😹😹

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 5 років тому +1

    እንደኔ ፀጉር ቤት ሄዶ መሽሞንሞን ያማረው

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 5 років тому

    ወው መላጣ ሠው ፀጉር ያጥባል እዴ አሥፍው ግን ያምርባችሓል

  • @hiwot9662
    @hiwot9662 5 років тому

    እንደ ላዳንቃችሑ

  • @bruktawitdesta2765
    @bruktawitdesta2765 4 роки тому

    Raki remtatbat lig tenadalech ere mela beluat segiruan nechtat new ends

  • @እስልምናየውድሀይማኖቴYout

    በሁለትሆናችሁ ፅጉራንእኮ እዴተጎነፍችዶሮ ነጫችኃት